Shop with me @Costco & haul || እንዲህ ቅናሽ ሲኖር መግዛት ነው || ለእቃ ቤቴ ምን ገዛው?!! ምርጥ የቤት እቃዎች ግዢ ገበያ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 12. 2023
  • My other channel Kiya Tube 👇
    / kiyatube4
    Instagram / lovekiya4
    Facebook / kiyalove99
  • Zábava

Komentáře • 31

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 Před 7 měsíci +7

    ወንዶች እኮ እንደዚህ ያለ ነገር አይወዱም🤦‍♀️🤣🤣🤣ያች ባል መልካም ነው🤗

    • @rahelsisey8686
      @rahelsisey8686 Před 7 měsíci +1

      ለምንድን ነው ግን?😂

    • @Kiyasfamily
      @Kiyasfamily  Před 7 měsíci +2

      ሁሉም ናቸው😄

    • @addisababa1173
      @addisababa1173 Před 7 měsíci +1

      Ewnet new.

    • @hiwettesefu5479
      @hiwettesefu5479 Před 7 měsíci

      አረ ሁሉም ከምትገዢ ገንዘቡን ብትይዥ ይመርጣሉ

    • @hiwettesefu5479
      @hiwettesefu5479 Před 7 měsíci

      ግን አላምንም ዞር ብለው ሊመልሱት ይችላ😂😂😂😂😂😂

  • @ferehiwotmekonnen7908
    @ferehiwotmekonnen7908 Před 7 měsíci +1

    ምነው ዛሬ ብቻሽን ልጆቹ የት ሄዱ እነሱ ኖረው ሲረብሹ ነው ደስ የሚለው ለሁለተኛው ይዘሻቸው ነይ ❤❤

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 Před 7 měsíci +1

    Welcome kiya❤❤❤

  • @haymacookingstyle9533
    @haymacookingstyle9533 Před 7 měsíci

    ,እንኳን ደህና መጣሸ ውዴ

  • @ferehiwotmekonnen7908
    @ferehiwotmekonnen7908 Před 7 měsíci

    እነ ኪያ እንዴት ናችሁ ጠፉ እያልኩኝ ነበር እንኳን አየኋችሁ ደስ ብሎኛል ከዚህ በኋላ አትጥፉ ባካችሁ ❤❤

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Před 7 měsíci +2

    Costco is my favorite store 🏬 they have quality service and reasonable price.

  • @genetayele990
    @genetayele990 Před 7 měsíci

    Gobez berechey atetefey

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 Před 5 měsíci

    እኔም እንዳንቺ ነኝ የቤት ዕቃ እወዳለሁኝ ማርሻልም እየሄድሽ እይ ብዙ ቆንጆ ዕቃ በርካሽ ዋጋ ታገኛለሽ የእቃቤት እቃዎች እወዳለሁኝ

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s Před 7 měsíci +2

    እኔም ፋኪሙን እገዛዋለሁ አነስ ያለች ናት❤

  • @alemtadesse1697
    @alemtadesse1697 Před 7 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @yeshibiratu6484
    @yeshibiratu6484 Před 7 měsíci

    WCB🎉

  • @hirut6520
    @hirut6520 Před 7 měsíci

    Eseeeeeey enkuan dehna metash almelesim bilesh asdebreshign neber

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 Před 7 měsíci

    ውይ ይፕላስቲኩ መቁረጫ አሪፍ ነው

    • @Kiyasfamily
      @Kiyasfamily  Před 7 měsíci +1

      እኔም በጣም ነው የወደድኳቸው ግን መሳቢያ ውስጥ አልገባልኝም። ከመግዛትሽ በፊት መሳቢያሽ ተለቅ ያለ መሆን አለበት

    • @hiwettesefu5479
      @hiwettesefu5479 Před 7 měsíci

      @@Kiyasfamily እሺ በጣም ነው የማመሰግነው

  • @tiruworkasnake3614
    @tiruworkasnake3614 Před 7 měsíci +1

    አስተባብለሽ ነው የምታስገዥው አይደል 😃

  • @mulugetamekonnen8086
    @mulugetamekonnen8086 Před 4 měsíci

    ምስኪን ያየችውን ሁሉ ልግዛ ትላለች
    እቤትም ሄዶ እኮ ቦታ ያጣብባል
    ከቤታችሁ ከለር ጋር የሚሄድ ነገር ግዙ ጋይስ
    ልጅቷ ለኢኮኖሚ አትሆንም
    Because she doesn’t have list what she needs.

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 Před 7 měsíci

    ከምር ዞር ብላችሁ ልትመልሱት ነው ለምን መመለስ ችግር የለውም

    • @Kiyasfamily
      @Kiyasfamily  Před 7 měsíci

      ሁሉንም ስለወደድኳቸው አልመለስኳቸውም። እቤት አምጥተሽው የማይሆን ከሆነ ወይም ካልሰራ መመለስ ግን ይቻላል ችግር የለውም።

  • @wessnMkonnen
    @wessnMkonnen Před 7 měsíci

    አገርሽ ስትገቢ ዘጋሽኝ !!

    • @Kiyasfamily
      @Kiyasfamily  Před 6 měsíci

      እረ ይሄ ስም ማጥፋት ነው እኔ አይደለሁም ይዘጋሁት። በኢንስታርግራም ላይ ፅፌ ነበር ከወር በላይ ሆኖታል።