አርቲስት አዲሳለም ጌታነህ አስገራሚ ገጠመኝ እና የጥንዶቹ አነጋጋሪ ተግባር - በስንቱ | YD TOM | EBS

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 08. 2024
  • አርቲስት አዲሳለም ጌታነህ አስገራሚ ገጠመኝ እና የጥንዶቹ አነጋጋሪ ተግባር - በስንቱ | YD TOM | EBS
    #ebs #ydtom #ethiopiancomedy

Komentáře • 24

  • @hggfgcgf7135
    @hggfgcgf7135 Před 7 měsíci +3

    እኔ እዚህ የመጣሁበት የመኖሬ አላማ ትርጉም አላህን በብቸኝነት ልገዛው ባዘዘኝ ልታዘዝ በከለከለኝ ልከለከል ነው ይህን እላማ ስይዝ የሁለቱም አለም ስኬታማ እሆናለው ያለዛ ክስረት ነው ዛሬ ወርቅም ላይ ብተኛ ይህ አላማ ከሌለ ከንቱ ቅዥት ነው

  • @themane9894
    @themane9894 Před 7 měsíci +3

    የመኖራችን አላማ እግዚአብሔር ነው የአንዳችን መኖር ለብዙዎች መኖር ምክንያት ነው አለም ሁላ ተሰቶህ ብቻህን ኑር ብትባል ???አንተው መልሰው ይቻላል

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Před 7 měsíci +2

    👍👍👍👍👍🖐❤ይመችሕ እንኳን አደረሠሕ ወንድማችን 🥰

  • @DejeneTeferaUrg
    @DejeneTeferaUrg Před 2 měsíci

    ለምስጋና ና ለማመስገን

  • @weynshetwudima-cc6cs
    @weynshetwudima-cc6cs Před 7 měsíci +1

    እኔ ለምን እንደምኖርም አላውቅም ዘመኔ በህመም ሰው ቤት ለሰው ቤት ስከራተት እኸው 32 አመቴ አንዳንዴ ፈጣሪ ሆይ እንደዚ ልኖር ነው የፈጠርከኝ እለዋለሁ😢😢😢

  • @oromtitiiibrahim1238
    @oromtitiiibrahim1238 Před 7 měsíci

    😂😂😂😂😂 ወንድሜ እናመሰግናለን በሳቅ እየገደልከን ነው
    እንኳን አደረሳቹ ❤

  • @user-bp8sd5bg2j
    @user-bp8sd5bg2j Před 7 měsíci

    እኔ ወደ ስደት የወጣሁበት ዓላማዬ ቤተሰቦቼ ልረዳ ቆንጆ ቤትን ስራው ግን ምንም የለኝም የነሱ ደስታ ይበቃኛል

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Před 7 měsíci

    ዬዲቶም በጣም የሚመቹኝን ስለምታመጣ ሁሌም ላይ ክ እገጭሃለሁ ሲያስታውሱ ሞባዬላቹውን የሚጠቀጥቁት በጣም በጣም ንውየምወዳቸው የሚያስቁኝምአንተም ይመቹኛል አልክ

  • @user-fm2go6ex9x
    @user-fm2go6ex9x Před 7 měsíci

    እኔ የመኖር አላማ ልጆቼ እነሱን ውጤታማ ማድረግ ነው አላማዬ

  • @dahabahmed3079
    @dahabahmed3079 Před 7 měsíci

    የመኖሬ ኣላማ የፈጠረኝ ኣላህ ላመልክ ነው

  • @febendavid9278
    @febendavid9278 Před 7 měsíci

    You are amazing bro

  • @user-eg8cx5do8f
    @user-eg8cx5do8f Před 7 měsíci

    በጣም ነው የምትመቸኝ ግን ዛሬ አስጠላሀኝ ለምን እሂን. የመሰለ ያንገት ውዝዋዜ ክራይ አቶ አልክ አጠፋህ እሺ

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 Před 7 měsíci

    ሓሓሓሓሓ❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍

  • @Abas-ep2qc
    @Abas-ep2qc Před 7 měsíci

    To worship the creator

  • @tetetety3946
    @tetetety3946 Před 7 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ehitemohammed9016
    @ehitemohammed9016 Před 7 měsíci

    ተው ይህን እጆ ሰብስበው

  • @user-kq3pv8zb3b
    @user-kq3pv8zb3b Před 7 měsíci

    Yemenorachen Alama Fetary Amlak Yesewen Lij Sefeterew Kibrun Lemeweres Ena Semun Lemekedes Baraya Bamsalu Fetronal Ahun Yalenbet Hiwot Behatyat Ymeta enji Lezi Hiwot Alneberm Yetefeternew Ena Tilku Alama Yefetaryn Mengist Werso Endemelaikt Bemesgana Meneor New Leza Kibir Yadilen Endza New Tom

  • @KalLove-fp8zm
    @KalLove-fp8zm Před 6 měsíci

    teleyalke

  • @pawliifeta
    @pawliifeta Před 7 měsíci

    Yd

  • @CescHaftamu-cn2oo
    @CescHaftamu-cn2oo Před 7 měsíci

    Melakm beal le ethiopea selamachin ybza like jemari negn

  • @user-gq1cn7jq1y
    @user-gq1cn7jq1y Před 7 měsíci

    😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @user-ms7vq2lq2t
    @user-ms7vq2lq2t Před 7 měsíci

    Lijoche

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 Před 7 měsíci

    😁