ምን ይታወቃል … እውነተኛው ሰርጌ በቅርቡ ሊሆን ይችላል … ተዋናይት ብርክታይት | Seifu on EBS

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ምን ይታወቃል … እውነተኛው ሰርጌ በቅርቡ ሊሆን ይችላል … ተዋናይት ብርክታይት | Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Komentáře • 283

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem +95

    በዬ ፀበሉ እና በዬሆስፒታሉ የሚሰቃዩትን እግዚአብሔር ይማራቸው ኪዳነምህረት ትዳብሳቸው 🙏

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Před rokem +42

    “በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።”
    - ዮሐንስ 3፥18

  • @user-wc5ur9xr7l
    @user-wc5ur9xr7l Před rokem +79

    ይችደግሞ ስተየነው የምቀርበው ያልቀረቡትን አቅርብልን የታሩኩ ባባን ሚስት ቃልየን አቅርብልት የምትሉ በላይክ 😍😍

    • @tube-mv4tf
      @tube-mv4tf Před rokem +4

      ካልፈለጉ ጎትቶ አያመጣት ሆሆ ልጇን ታሳድግበት ተዋትእስቲይ

    • @user-wc5ur9xr7l
      @user-wc5ur9xr7l Před rokem

      @@tube-mv4tf ነግራሺነበርድ 😂😂😂 ስይፊጋ የቀረበልጂ አያስድግም አልሺምነው 😌

    • @bonne.annee.2023
      @bonne.annee.2023 Před rokem

      @@user-wc5ur9xr7l እረ አማርኛውን አስተካክለሽ ጻፊ አረ 🫨

    • @tube-mv4tf
      @tube-mv4tf Před rokem

      @@user-wc5ur9xr7l ምንትነግረኛለች ትቅር ትቅረብ የሚለው ብዙነው ና ሰይፉ ምንያርግ ብየነው

    • @user-wc5ur9xr7l
      @user-wc5ur9xr7l Před rokem +1

      @@tube-mv4tf የኔውድእኝካ ጥያቄነው ማቅረብ አላማቅረብ የሱስሩነው ያው ብቀርብ ደስይለኝል አልኩጁ እሱማ ማን ያስገድደውል

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Před rokem +23

    “ኃጢአተኞችን ሊያድን ክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዓለም መጣ የሚለው ቃል የታመነና ሁሉ እንዲቀበሉት የተገባ ነው፤ ከኃጢአተኞችም ዋና እኔ ነኝ፤”
    - 1ኛ ጢሞቴዎስ 1፥15

  • @fikeryibeltal4394
    @fikeryibeltal4394 Před rokem +58

    የሰይፉ እናት ይቅረቡ የምትሉ ላይክ አድርጉ🙏

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Před rokem +71

    “በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።”
    - ዮሐንስ 3፥16

  • @abimedia8554
    @abimedia8554 Před rokem +108

    እኔስ እዳው አትታዘቡኝ እጅ አፈቀርኩ ሞትኩ እራሴን ላጠፋ ነው እምል ሠው ያናድደኛል ፍቅር እኩል ሲሆን ተፈላልጎ ሲሆን እጅ ከአድ አካል ሲሆን ያናዳል

    • @user-op4mt4tm8f
      @user-op4mt4tm8f Před rokem +2

      በጣም

    • @rozaamdihon5498
      @rozaamdihon5498 Před rokem +10

      አንቺ ደሞ ማመንሽ እንዲህ አይነት ፍቅር እኮ ከ አንገት እንጂ ካንጀት አይደለም

    • @sabrinasabrina1837
      @sabrinasabrina1837 Před rokem +3

      እኔም እዳቺ ነኝ ጠልቶኝ ከሄደ በጥፉ ነዉ ምጠላዉ ሲወደኝ ደሞ እወደዋለሁ አለቀ ሲሄድ ማለቃቀስ አይመቸኝም እዳዉም ሳይወደኝ ነዉዴ እሱጋ የኖርኩት ብየ እናደዳለሁ

    • @wazircell4191
      @wazircell4191 Před rokem

      ሣህ

    • @user-tt7cw5me8i
      @user-tt7cw5me8i Před rokem +1

      @@sabrinasabrina1837 ልክ እንደኔ 👌❤መሆንም ያለበት ይህ ነው

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Před rokem +24

    “ዓለሙንና በእርሱ ያለውን ሁሉ የፈጠረ አምላክ እርሱ የሰማይና የምድር ጌታ ነውና እጅ በሠራው መቅደስ አይኖርም፤”
    - ሐዋርያት 17፥24

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Před rokem +17

    ሮሜ 3
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²³ ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤
    ²⁴ በኢየሱስ ክርስቶስም በሆነው ቤዛነት በኩል እንዲያው በጸጋው ይጸድቃሉ።

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Před rokem +36

    ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ

  • @harounmd701
    @harounmd701 Před rokem +35

    ምኗም የማይጥመኝ ልጅ ብትኖር ይቺ ናት

    • @user-op4mt4tm8f
      @user-op4mt4tm8f Před rokem +1

      ምንም ማድረግ አይቻልም የሰዉ መዉደድ የላትም ሀሀሀ

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Před rokem +1

      በመበላቀጦ ነው በሰው ዘድ,የሜጠሉት እደስራን እና,እደዝች አይነቷ ማስተዋል እራቁቶች

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Před rokem

      በመበላቀጦ ነው በሰው ዘድ,የሜጠሉት እደስራን እና,እደዝች አይነቷ ማስተዋል እራቁቶች

    • @user-op4mt4tm8f
      @user-op4mt4tm8f Před rokem +2

      @@genetteshome3906 ትክክል ሁቢ

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Před rokem +8

    ስይፉዬ የሳቄ ባለውለታ ዕድሜና ጤና ይስጥህ

  • @አድራሻዬከመስቀሉስርነው

    በእውነት ኮሜንታትሮች ታሳዝናላችሁ ታሳፍራላችሁ የሰው ልጅ እንዴት ዝም ብሎ ይጣላል ይጠላል መቸስ ከዚህ መሀል ክርስትያኖች ትኖራላችሁ ብዬ አስባለሁ ጾመ ሁዳዴን እንዴት በሀሜት እንዴት በጥላቻ እንዴት በንቀት ይሆናል ማስተዋልን ያድለን 😭🤲

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 Před rokem

      ልክ ነሽ gn ልጅቷ ስርዓት የላትም ለዛ ነው ውድዬ

  • @wondimagegnakele6376
    @wondimagegnakele6376 Před rokem +6

    ተሳስተሽ ብዙ ሰው አታሳስቺ ቀይ እና ጥቁር የሚስጥር ማህበራት (ኢልሙናቲ) መገለጫ መንገዶች ናቸው ትክክል ነሽ ፋሽን ነው በአለም ታዋቂ ሰዎች እየለበሱት ያስተዋውቁታል እነዚህ. ታዋቂ ሰዎች ደግሞ የግል ማህደራቸውን ብትመለከቺ ኢሉምናቲ ናቸው ስለዚህ ጥንቃቄ ያስፈልጋል

  • @asterberhe6061
    @asterberhe6061 Před rokem +23

    እሱ እራሱ ልጅ እያለው ሚስት እያለው ምን ተለጥፎ ፎቶ አስነሳው ??? በሩቁ አድናቂሽ ነኝ እንደማለት

  • @roseawk6631
    @roseawk6631 Před rokem +11

    ለመርዳት ቅን ልቦችን የያዛችሑ፥ከመርዳት ወደሗላ ያላላችሑ ፈጣሪ አብዝቶ ከነዘርማንዘራችሑ ከእነውዲቷ ክብርት ሐገራችሑ ይባርካችሑ!!!

  • @taddysatenaww
    @taddysatenaww Před rokem +15

    ሰይፉ ምንሼ ቢጠፋ ቢጠፋ 3ጊዜ እቺን አሻንጉሊት

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 Před rokem +8

    በጣም ምትወደደዋ 😂🤦‍♀️ ተው ሰይፍሻ ተው ፆም ነው ክፉ አታናግረን 😉

  • @yonimedia6460
    @yonimedia6460 Před rokem +15

    ሴፍሻ አሽሙርክ ግን ይመቸኛል እድሜ ስለሚቀንሱ ሰዎች አውርተክ ዋናዋን የእድሜ ቀበኛዋን አቀረብካት አይደል ሴፉ ግን የመጬ ታሸሙረው የለ እንዴ 😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @roseawk6631
    @roseawk6631 Před rokem +17

    እግዚኦ መድሐኒያለም መሐረነ!!!
    በየቤቱ በየሆስፒታሉ በየፀበል ቦታ ፥በተለያዩ ስፍራዎች በሕመም እስራት ለምትሰቃዩ የፈጣሪን የምሕረት እጆች ይዳብሳችሑ!!!ይዳብሰን!!!
    ለመርዳት ቅን ልቦችን የያዛችሑ፥ከመርዳት ወደሗላ ያላላችሑ ፈጣሪ አብዝቶ ከነዘርማንዘራችሑ ከእነውዲቷ ክብርት ሐገራችሑ ይባርካችሑ!!!

  • @arditube5698
    @arditube5698 Před rokem +5

    ሰይፉ ግን በጣም ችግር አለብህ አሁን ይሄ ልብስ ምንድን ነው የሀለዊን ልብስ ነው የሚመስለው ማፈሪያወች ናችሁ 👎👎👎👎🙈💀💀💀💀💀💀💀💀

  • @user-rj6ue3vt5i
    @user-rj6ue3vt5i Před rokem +10

    እቼልጅ እድሜዋ 19አያልፍም እምነታም ልክ እደጨርቅ የምትቀያየር እግዜኦ

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Před rokem +11

    ይች እህታችን ምን ስርታ ነው የምትደነቀው ????

    • @user-wd3ob9kh2u
      @user-wd3ob9kh2u Před rokem

      እርተወ አምሮዋ ይጉዲል እንደዚህ አትበሉ

  • @wintanagigi5328
    @wintanagigi5328 Před rokem +12

    What's her dresses 🤭🤭🤭Halloween day ነበር እንዴ 🫣🤢👹😩

    • @arditube5698
      @arditube5698 Před rokem +2

      በጣም የሀለዊን ልብስ ነው የሚመስለው

  • @user-hy1xt8du4c
    @user-hy1xt8du4c Před rokem +20

    ስንት ሙስሊም ክርስታን ኽይር ስራ. እሚሰሩ እያሉ እራቁቶን በፍስቡክ ፎቶ ለምትፕስት ሴት እዚህ ማቅረብ ምንልንማር ነው ከእሳ ኤጭ

  • @susulove2688
    @susulove2688 Před rokem +11

    እራሷ ተመስገን ብላ ታች ፅፋለች

    • @mashaallhsss3479
      @mashaallhsss3479 Před rokem

      Iko awuka new inje

    • @sulamith8910
      @sulamith8910 Před rokem +3

      እኮ አውቃ ነው ቬሎ ቤትዋን ለማስተዋወቅ አነጋግሪ ነገር መፍጠርዋ እኮ ነው እንደ ነጮቹ

  • @roseawk6631
    @roseawk6631 Před rokem +4

    #እውነት_ነው_ክብር_ለእሕቶቻችን!!!

  • @kiyakiya7156
    @kiyakiya7156 Před rokem +7

    ዛሬ በሰይፉ አቆጣጠር እሁድ ነው እንዴ 😂😂😂😂

  • @emayehiwote3581
    @emayehiwote3581 Před rokem +15

    ይች ሴትዮ ግን ጤነኛ ነች። እንደው ሰው ሁሉም ነገሩ ለዛ ቢስ ይሆናል እንዴ? 🤮🤮🤮

  • @user-ti1jb6hh9q
    @user-ti1jb6hh9q Před rokem +3

    አርቲስቶች ኢንተርቪው ተደርገው አለቁ መሰለኝ ሰይፍሻ ደጋገምክ በሬዲዮ ስለጉዳዩ በወቅቱ አዋርተሀት ነበር አሁን ምን አስፈለገ

  • @sulamith8910
    @sulamith8910 Před rokem +2

    ሰው መነጋገርያ እንዲያደርገውና ቬሎ ቤትዋን ለማስተዋወቅ ብላ አውቃ ያደረገችው ነው፡ አጋጣሚ አይመስልም፡ from knowing her.

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 Před rokem +6

    ብርክቲ ቆንጆ
    የምን ኮተት ለብስሽ መጣሽ 🥱

  • @user-yr7kt5kb6d
    @user-yr7kt5kb6d Před rokem +5

    የልባቸው ከስሩ ቦሃላ ሰይፉ ላይ ለ ኑዛዜ ነው ሚመጡት

    • @igo1071
      @igo1071 Před rokem

      😂😂😂true ትክክል

  • @hdbnokjul
    @hdbnokjul Před rokem +8

    እውነት ነው አስታራቂ የለም

  • @Lesewe-hm2fe1sv9A
    @Lesewe-hm2fe1sv9A Před rokem +6

    በቀደም በሬደወ ጠየካት ዛሬ ደሞ ምን ልሠራ እግዳ ሆነች ለማሥታዋወቅ መሆኑ ነው😂😂😂😂😂

  • @TUBE-fb2or
    @TUBE-fb2or Před rokem +3

    እኔ ደግሚ እሚያናድዱኝ ትተዋቸው ሲሄዱ አይፈቱ አይላቀቁ አብረዋቸው ሲኖሩ ፀባያቸው አያስቀምጥ እፍፍፍፍፍ

  • @fasikahaile8688
    @fasikahaile8688 Před rokem +21

    It looks like Halloween 🎃

  • @ktube8920
    @ktube8920 Před rokem +4

    ቀዩ ፑስታን ያምራል የምር ለምን አወዷትም ግን እኔ ደሞ ይቺ ትሻለኛለች የምር ከሌሎቹ እነ ማራማዊትም አሉኮ

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f Před rokem +3

    ምነዉ ልጂ አገረድነች አልክ በመዉለጀዋ ተማች አልታማች እኛ አልፓሰትነዉ እራሷ እኮነች ደግሞ ለዝች ለዛ ለለላት ምርጥ ተወዳጂ ተዋናይ ስትል አለማፈርህ እራቁታም

  • @abacustech0912
    @abacustech0912 Před rokem +2

    ፈጣሪ ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን
    ጥሩጥሩዉን የምንሰማበትን ጊዜ ያምጣልን

  • @user-po7bf8mq1j
    @user-po7bf8mq1j Před rokem +4

    ተውጂ ሰይፍሻ አንወሻሽ እራሷ አይደለችዴ ለቢዝነሷ ማስተዋወቂያ ሆን ብላ ቪድዮው እዲለቀቅ ያደረገችው ይሄደሞ በሌላው አለምም ያለነው አትልሽን ፍለጋ አታጃጅሉና እዴ🙄 ተውጂ ብርክቲ ለማንኛውም ይመችሽ

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f Před rokem +9

    ስለእድሜ የተነሳዉ ቅኔዉ ገብቶናል አሁንም 19ነት ሀሀሀሀ

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 Před rokem +2

    ብርክትዬ በርቺልኝ መልካም የሰራ ጊዜ

  • @Bitanyaslay
    @Bitanyaslay Před rokem +2

    ስራ ፈት ካግባሽ አግቢ ወይ አታግቢ: what makes it a big deal .

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Před rokem +1

    ስይፉዬ እንዴት እንዳሳከኝ የሚዜው ጉዳይ

  • @tigisttigist4610
    @tigisttigist4610 Před rokem

    ጨርሶ ይማርሽ እህቴ ከባድ ነዉ ጤነኛ ስንሆን እንደምንያዝ እስክንረሳ የጤና ዋጋ ይቀልብናል ግን ብዙ ያስከፍለናል

  • @queensheba7372
    @queensheba7372 Před rokem +3

    The drees looks like Halloween costume.

  • @munanure5090
    @munanure5090 Před rokem +4

    ማናት ግን እኔ አላወኳትም

  • @melkamgerma2973
    @melkamgerma2973 Před rokem +5

    እራሷ አይደለች እንዴ አገባው ተመስገን ብላ የፖስተቺው በጣም አካበደች እዚ መታ ምንድነው እንዲ ማስመስል 🙄🙄🙄🙄🙄

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 Před rokem +2

    አላህ ይድረስላችሆ ያሺራችሆ

  • @zinash1
    @zinash1 Před rokem +7

    አይ ጦርነት ሴፍሽ ሙሽራ ሙሽራ የሚያጫውታቸው ተዋቸው እናታችን እህታችን እግዚአብሔር ይድረሰላቹ

  • @teshigermekuryi6039
    @teshigermekuryi6039 Před rokem +6

    አቦ ሑልጊዜ ታሽቃብጣለክ ካላቸው ሤትና ወንድጋር እሥኪ የተቸገሩ የተጨነቁ ላገራችን ጥሩ ሠርተው የተረሡ አቅርብልን ለነገሩ ጥሩ አሥተሣሠብክ የጸጉርሕጋር በኗልመሠለኝ ሠይፉ

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Před rokem +1

    ስይፉዬ ገና ለሃምሳኛ የትዳር በዓላችሁ ትደርሳለህ

  • @lidiya727
    @lidiya727 Před rokem

    አሜን ምስጋና ለእግዚአብሔር

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Před rokem +3

    ኢየሱስ ያድናል ከዘላለም ሞት ይታደጋል

    • @ktube8920
      @ktube8920 Před rokem

      ታዳ ለምን ትሞታላቹ እናንተ

    • @habatamhabatam8769
      @habatamhabatam8769 Před rokem +1

      @@ktube8920 ይህ የስጋ ሞት ነው ጌታ ሲመጣ የማይበስብስውን ለብስን እንነሳለን የስጋ ሞት ለሁሉ ስው የሚሆን ነው የዘላለም ሞት የሚባለው በኢየሱስ ያላመኑ ወደ እሳት ባህር የሚጣሉበት ነው ወይም ሲኦል የሚገቡበት። በኢየሱስ የሚያምኑ ግን ለዘላለም ከኢየሱስ ጋር በስላም በደስታ ይኖራሉ

    • @አድራሻዬከመስቀሉስርነው
      @አድራሻዬከመስቀሉስርነው Před rokem

      @@habatamhabatam8769 ❤👌🤲🤲🤲

  • @kehatube4308
    @kehatube4308 Před rokem +1

    Ahun lemin neber echin lij yegabezew seifu?🤭

  • @user-love98785
    @user-love98785 Před rokem +2

    አረ እንድትቀመጥ ኣርጋት ሴት ልጅ እንደዚ ኣታስቁማት. በዛ ላይ እንደዚ ለብሳ.ብዙ ነገር ይኖራል,የሴቶች ጉዳይ ነገር ኣለ ወይም ጫማው,ልብስ ማይመቻቾት ይችላሉ.ብርክት ራሱ የተመቻት ኣይመስልም.

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 Před rokem +1

    አላህ ይድረስልሺ እህቴ አብሺሬ አላህ ዳኚ ካለሺ ትድኛለሺ

  • @iloveethiopia3049
    @iloveethiopia3049 Před rokem

    Hahaha “bemahber tederaju” Seifsha you make me laugh more than any comedian 😂😂😂

  • @hasefah3808
    @hasefah3808 Před rokem +1

    ጸጣሪ ምረቱን ይላክላቹ 😥😥😥

  • @hanabekele7594
    @hanabekele7594 Před rokem

    አይ ሰይፉ ምላስህ እኮ ሠርግ እንዴት ቢጠማሽ ነው እየመጣሽ ስክት የምትይው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hadraebrahim3054
    @hadraebrahim3054 Před rokem +2

    ሠይፍሻ ምነው ይቺልጂ ደጋገምካት ለዛቢሥ ዬሆነች

  • @amemamen6257
    @amemamen6257 Před rokem +3

    አረ አልወዳትም እች ገልቱ

  • @mimisoli8282
    @mimisoli8282 Před rokem +3

    እንደው ሰው የጠፋበት ሀገር አሁን የቱ ጋር ነው ተፈጥሮ የሆነ ነገር እላይዋ ላይ የምናየው ቅብ ብቻ

  • @rayanabdallah5512
    @rayanabdallah5512 Před rokem +1

    አቺ እግዚአብሔር ልቦናሽን ይመልሥልሽ እና ሃይማኖትሽ ቀየርሽ አይደል

    • @kalkali
      @kalkali Před rokem +1

      አዎ ቀይራለች ደስ ይላል ኢየሱስ ክርስቶስን እንዴ ግል አዳኝ አድርጋ ተቀብላለች አንቺም ነይ ኢየሱስ ይወድሻል

  • @azebbenbryu5183
    @azebbenbryu5183 Před rokem +4

    በጣም እምጠላት ልጂ ግን ይቅርታ

  • @frehiwotamdu711
    @frehiwotamdu711 Před rokem +4

    Ene yezech lije tewakenet betam nuw yemeyasekegn yehonech kefafe

  • @hddi491
    @hddi491 Před rokem +4

    እረ 40አመት ይሆነዋል ሀሀሀሀ

  • @ethiopiahagere9433
    @ethiopiahagere9433 Před rokem +5

    እራሷ አይደለችም እንዴ ፌስቡኳ ላይ አገባሁ ብላ የፖስተችው

    • @rozateka7327
      @rozateka7327 Před rokem

      እኔ ደግሞ ቲክቶኳ ላይ ተመስገን ብላ የፖሰተችውን አይቻለሁ

  • @burtefan
    @burtefan Před rokem +11

    ማንን ነዉ የምታገቢዉ እዩ ጩፋን ነዉ መቸም ሌላ ከሱ ሌላ የሚያገባሸ ወንድ የለም ጩፋ በካራቴ እያወለቀ ይይዝሻል

    • @user-op4mt4tm8f
      @user-op4mt4tm8f Před rokem

      በአላህ አታስቁኛ ዛሪ ሀሀሀሀሀእስራኤል ዳሳን ነዉ የምታገባዉ

    • @hannahanita1575
      @hannahanita1575 Před rokem +1

      ነብይ እዩና እስራኤል ስርአት ያላቸው ቆንጆ ሚስትና አራት አራት ልጆች ያላቸው የትዳር ምሳሌ ሚሆኑ ናቸው, ዲያቆን ክብረትና እከን ረሳችሁ እንዴ እዛው ራሳችሁን ቻሉ

  • @muntihabeshaethiopianfooda2859

    ስይፋ ብዙ ሰው ዶ/ር ወዳጄነህ ፣ ዳዊት ድሪም ፣እሸቱ እና ነፃነት ሱፋቸውን ለተቸገረ ይስጣሉ ሲሉ አረ ሰይፉም ስላልተናገረ ይሆናል እንጂ ይስጣል ብያለሁ ። አንተ እኮ ነህ መጀመሪያ ስዎች ሚድያ ላይ ወጥተው እንዲረዱ ማቅረብ የጀመርከው

  • @cardibgodisgood8383
    @cardibgodisgood8383 Před rokem +3

    ምን ትመስላለች ገንገበት

  • @muhajeryoutube512
    @muhajeryoutube512 Před rokem +2

    ወይ እኔ አገባችብየ ደስ ስለኝ ጭራሽ ፎቶ ሆኖ ቀረ

  • @gebeyew981.
    @gebeyew981. Před rokem +2

    Yehean ye gemel fit yeza betam tekolelech ayedel?

  • @balewsimeshaw9646
    @balewsimeshaw9646 Před rokem +3

    ቦሌና 22 የተምታታብሽ : የሱቅሽን ስፍራ ለይተሽ የማታውቂ

  • @Sultan-xf6ns
    @Sultan-xf6ns Před rokem

    አዳድ ወገኖች በኮመት ለመስበክ የምትሞክሩ ሰዎች ጤነ ነቹ እኔበበኩሌ ሰውን ፈጠሪ ነው ብዬ አለምንም ኢየሱስ ሰው እጂ ፈጣሪ አይደለም👌👌👌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @liveinpeacewitheveryone6579

    እኔ አረብ ሐገር ስመጣ 16 አመቴ ነበር ለፓስፖርት ብዬ 20 አመቴ ነው ብዬ መጥቻለሑ አሰሪወቼ እድሜሽና አንች በችራሽ አተገናኙም ይሉኛል

    • @user-tt7cw5me8i
      @user-tt7cw5me8i Před rokem +1

      ያንች ይሻላል የኔ ደግሞ ወላሂ በ14 አመት 24 ብለው ነው እነ አባቴ መታወቂያ ያስመቱልኝ

  • @bzu4394
    @bzu4394 Před rokem +3

    ይቺደሞ ማናት🙄ገብስማ ጆፘ ትመስላልች🤣🤣🤣🤣🤦🤦🤦🤦ይከን ልብስብላ ነው🤔🤔😩😩

    • @arditube5698
      @arditube5698 Před rokem

      እረ ነጭ እና ጥቁር ናት እንጂ እኛ ሀገር ብትሄድ ወልጋዳ ውልግድግድ ነበረ የሚሎአት 🙀🙀

    • @bzu4394
      @bzu4394 Před rokem

      @@arditube5698 🤣🤣🤣

  • @hawakindu
    @hawakindu Před rokem +1

    Seifuye nuriln lemadam qimamoch fegegta neh❤️😁😁😁😁

  • @afomiagebre2072
    @afomiagebre2072 Před rokem +1

    Konjo❤ betam mebsel ena mastewal ytayal so pretty

  • @fatoomabdu1483
    @fatoomabdu1483 Před rokem +3

    ወይጉድ😂😂😂ይችልጁ ስንትግዜ ቀረበች 🤔🤔🤔እረ እረ

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f Před rokem +3

    ካቺ የለበሺዉ ያምራል እሱስ ልክስክስ እደዛ ምን አስኩኖ አስነሳዉ

  • @fetuhabeshawit116
    @fetuhabeshawit116 Před rokem

    ሴፉ መመቼም የምታቀርበው ስታጣ ነው እንደዚህ ያሉትን ምታቀርበው?

  • @mokaruth6301
    @mokaruth6301 Před rokem

    አርሴምዬ ጨርሳ ትማርህ

  • @Knownmmmm
    @Knownmmmm Před rokem +6

    Our artists’ wedding is super hot but their divorce speed is fast 😅

  • @amywolloatl5762
    @amywolloatl5762 Před rokem +1

    ሲጀመር የሚዜ ልብስ አይደለም ሁለተኛ ነገር አክቷ ይደብራል ባለ ትዳር ከሆነ ሰዉ

  • @btafe
    @btafe Před rokem +4

    ምንድን ነው የለበሰችው?😭😭

  • @Mychannel-tk5kl
    @Mychannel-tk5kl Před rokem

    ምንድነው የለበሽው ቆንጆ ?? ወይ ቲያራው ግርግሩ ቢቀር

  • @user-sw2og2ft4m
    @user-sw2og2ft4m Před rokem +2

    ብሩክቲ ሰከን ብላለች ልበል

  • @bonne.annee.2023
    @bonne.annee.2023 Před rokem +2

    ምንድ ነው አለባበሷ አንዷ ከአንዷ ለመብለጥ ብለው እንደው አለባበሳቸው ቅጥ አጣ

  • @teddyseyoum6058
    @teddyseyoum6058 Před rokem +1

    አሪፍ ድቤ ቅጥቀጣ ነው በሬድዮና በቲቪ አይ አንተ መላጣ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @seniyamedede7337
    @seniyamedede7337 Před rokem +1

    ጅል እራስዋ መነጋገሪያ መሆን ፈልጋ ነው እንጂ ምን (ተመስገን ) ብሎ አፃፋት

  • @user-de3jv7tv3i
    @user-de3jv7tv3i Před rokem

    እግዚአብሔር ይማርልሽ

  • @eshetubeyene9557
    @eshetubeyene9557 Před rokem +2

    ልብስሽ ምንድነው ሲደብር

  • @abebeyenenew5795
    @abebeyenenew5795 Před rokem +2

    ከነ ዛፏ መጣች ዛሬ ደግሞ

  • @user-dq2en7gn5u
    @user-dq2en7gn5u Před rokem +1

    ሰንቴ ነው የምትቀረብ እችሰው

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 Před rokem

    beautiful

  • @zebibazebib2984
    @zebibazebib2984 Před rokem

    ለሁለቱም አላህ ይድረስላቸው ያረብ

  • @tigabupetros9230
    @tigabupetros9230 Před rokem +6

    የምን ተዋናይ ናት?😁😁

    • @titiyoutub6254
      @titiyoutub6254 Před rokem

      የሠው ተዋናይ

    • @burtefan
      @burtefan Před rokem +3

      የጴንጤ ተዋናይ ናት ማለቴ የእዩ ጩፋ ካራቴ አሰልጣኝ መሰለችኝ

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 Před rokem

      ​@@titiyoutub6254 ክክክክክ

    • @arsamarsam2222
      @arsamarsam2222 Před rokem

      ​@@burtefan 😂😂

    • @user-ro3pc3xf3h
      @user-ro3pc3xf3h Před rokem

      @@burtefan አወ black belt አላት ብለውኛል 🤣🤣🤣😜

  • @ethiopia3237
    @ethiopia3237 Před rokem +2

    በጣም ተበጠረቃቹ ሰው ኑሮው ከብዶት ዞሮበታል እናንተ ቀልዱ በዚህ ደረጃ የመንደር ወሬ አምጥተህ ሚዲያ ላይ መበጥረቅ🙃🙃🙃🙃