bermel Georgis በሲኦል የሚጮሁ ሰዎችን ስሰማ ከአዕምሮዬ በላይ ሆነብኝ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ክፍል 115

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 07. 2024
  • አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
    ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
    ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
    telegram :-t.me/mahbereelshaday16
    ቢሯችን መገናኛ ማራቶን(ሀይሌ ህንፃ) ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 603 እንገኛለን
    ስልክ:-0941161616
    0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
    telegram :-t.me/mahbereelshaday16
  • Zábava

Komentáře • 111

  • @danimagna1144
    @danimagna1144 Před 7 dny +61

    እናቴ አደራ የሰጥታህ ያሳደከኝ የክርስትና አባቴ የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፈቃድህ ከሆነ በስደት ያለነውን ልጆችህን በሰላም በጤና ለሀገር ምዳራችን አብቅተህ ፍቃድህ ከሆነ ቤትህ መጥተን ፀበልህን ለመፀበል አብቃን አንተን የሰማህ እግዚአብሔር አምላክ የኛንም ፀሎት ልመናችንን ይስማን❤❤❤

  • @bezabekalu2085
    @bezabekalu2085 Před 7 dny +36

    ኪዳነምህረት እናቴ ሠማእቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ልትምሩኝ ልትፈውሱኝ ለደጃችሁ አብቁኝና ለነፍሴም ለስጋዬም እረፍት ላግኝ አሜን ይደረግልኝ

  • @woldesenbet
    @woldesenbet Před 6 dny +12

    የአምልኮት ስግደት ለስላሴ
    🌼🌻🌼🌻💐🌾🌹🌾💐🥀
    ሥላሴ ሆይ ወደኔ ና 3X
    እግዚአብሔር ሆይ ወደኔ ና 3X
    አምላክ ሆይ ወደኔ ና 3X

    እሰግዳለሁ ለአብ 3X
    እሰግዳለሁ ለወልድ 3X
    እሰግዳለሁ ለመንፈስ ቅዱስ 3X

    ፍቅር ነህ አዎ ፍቅር ነህ 3X
    ቅዱስ ነህ አዎ ቅዱስ ነህ 3X
    ብርሃን ነህ አዎ ብርሃን ነህ 3X
    ኃያል ነህ አዎ ኃያል ነህ 3X
    መሐሪ ነህ አዎ መሐሪ ነህ 3X
    ንጉሥ ነህ አዎ ንጉሥ ነህ 3X
    ከሃሊ ነህ አዎ ከሃሊ ነህ 3X
    የማለዳ ጎሕ ነህ አዎ የማለዳ ጎሕ ነህ 3X
    ሐሊብ ነህ አዎ ሐሊብ ነህ 3X
    እረኛችን ነህ አዎ እረኛችን ነህ 3X
    የወይን ግንድ ነህ አዎ የወይን ግንድ ነህ 3X
    የሕይወት ውኃ ነህ አዎ የሕይወት ውኃ ነህ 3X
    ሰማያዊ እንጀራ ነህ አዎ ሰማያዊ እንጀራ ነህ 3X
    የእውነት መንገድ ነህ አዎ የእውነት መንገድ ነህ 3X

    የመለኮት እሳት ነህ አንተ እሳት ነህ 3X
    የመለኮት ጋሻ ነህ አንተ ጋሻ ነህ 3X
    የመለኮት ፀሐይ ነህ አንተ ፀሐይ ነህ 3X
    የመለኮት ሰይፍ ነህ አንተ ሰይፍ ነህ 3X
    የመለኮት ፋና ነህ አንተ ፋና ነህ 3X
    የመለኮት ነበልባል ነህ አንተ ነበልባል ነህ 3X

    ምስጋና ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X
    ሃሌሉያ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X
    ስብሐት ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X

    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አዶናይ
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ኤልሻዳይ
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ያሕዌ
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ጸባኦት
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ኢየሱስ
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ክርስቶስ
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ መድሃኒተ ዓለም
    ይህንን ኀብስት ላበላን
    ይህንንም ጽዋ ላጠጣን
    ምግባችንንና ልብሳችንንም ላዘጋጀልን
    ኃጥኢታችንንም ሁሉ ለታገሠልን
    ክቡር ደሙን ቅዱስ ሥጋውን ለሠጠን
    እስከዚችም ሰዓት ላደረሰን
    በጸጋው ለጠበቀን
    ቸርነቱን ላበዛልን
    ፍጹም ፍቅሩን ለሠጠን
    ለድንግል ማርያም ልጅ
    አምልኮና ክብርና ምስጋና መገዛት ይሁን ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ዛሬም ዘወትርም አሜን!
    በዚህ ሊንክ አብረው በድምፅ ይሰገዱ!!
    czcams.com/video/Qc7u3zqtViI/video.html
    የምስጋና መዝሙር ለአምላክ ለስላሴ!!
    czcams.com/video/siNZoFLPk-o/video.html

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g Před 7 dny +20

    የኔ አባት ሰማእቱ እኔን ሀጢያተኛዋ ልጅህን በምህረት ጎብኘኝ ለደጅህ አብቃኝ ልዳን😢🙏

  • @yeshemeda
    @yeshemeda Před 6 dny +7

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ የነገርኩህ ን አደራ ሁሉንም አስተካክለህ ለደጂህ አብቃ ለምስክርነት አብቃኝ

  • @addismekonen7399
    @addismekonen7399 Před 6 dny +5

    እግዚአብሔር ሆይ ለሀገራችን ሰላም አውርደህ ለሰማዕቱ ደጅ አብቃን

  • @user-go6hl2zq4l
    @user-go6hl2zq4l Před 6 dny +1

    ቅዱስ ጊዎርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ ልዳን😢😢

  • @SileEgna
    @SileEgna Před 6 dny +6

    ወይኔ ልጁ እንዴት የዋህ ነው ንግግሩ ደስ ሲል በጣም ጎበዝ ነህ ወንድሜ ላንተ የደረሰ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን ❤❤❤

  • @bertyeshet3752
    @bertyeshet3752 Před 2 dny +1

    ወንድማችን አላዬ እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ጤና ይስጥህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እናከብርሀለን ለወንድማችን የደርሰ ሰማእቱ ቅድስ ጊወርጊስ ለኛም ይድርስልን አሜን አሜን አሜን

  • @TINATO73
    @TINATO73 Před 6 dny +1

    ለደጅህ አብቃን ጌታዬ

  • @user-tc8oh4ni9e
    @user-tc8oh4ni9e Před 4 dny

    እሰይ እሰይ እሰይ❤እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእግዛቤሔር ይመስግን❤ሰማእቱ ቅድስ ጎርጊስ ለደጅህ አብቃን እኛ በስደት ላለነው❤❤🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 Před 7 dny +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣችልን ወንድሞቻችን 💞., ለእናንተ የደርሰው እግዚአብሔር ለሁላችን ይድርስልን. አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያበቃን እኛ ስግዳታኞች 🥲. በጸሎት አስቡን 🥲

  • @SamirahM-nb2gt
    @SamirahM-nb2gt Před 6 dny +3

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ እርዳኝ አድነኝ😢😢😢

  • @alganeshalganesh7716
    @alganeshalganesh7716 Před 6 dny +3

    ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን ። ቅዱስ አማንኤል ይመስገን። ቅዱስ ኢየሱስ ክርስቶስ ይመስገን።ቅዱስ መድሐኒአለም ይመስገን።።።።።።።።።አሜን አሜን አሜን ።።።።።።።።።።።ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን።።።በፀሎት አስቡን።

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu5563 Před 2 dny

    እሰይ ሰማህቱ እንኳን ፈወሱህ ለእግዚአብሔር ምንም አይሳነው እኛ የሰውልጆች ተስፍመቁረጥ የለብንም ከፈተና ያድነናል በፀሎት እንበርታ🙏🏾❤️🙏🏾

  • @rodasgfom
    @rodasgfom Před 6 dny +1

    ጭንቀት ላይ ነኝ ኣባቴ ቅዱስ ጌርጉስ እርዳኝ😢🙏

  • @addisietafere1918
    @addisietafere1918 Před 6 dny

    አሜን

  • @user-wg9ki3ms7k
    @user-wg9ki3ms7k Před 6 dny +1

    አይይይይይይ ፀራይ ሰናይ ጠላት ህዝቡ እንዳይድን አስቆመው ይስተካከላል ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤቱን ያስከብራል በርታ ወንድማችን

  • @fasiqa470
    @fasiqa470 Před 6 dny +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በጣም ደስስ የሚል ምስክርነት ነበር እናቴ ቅድስት ኪዳነምህረት ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥራኝ ለደጅህ አብቃኝ

  • @mikafikadu7968
    @mikafikadu7968 Před 6 dny +1

    ሰማእቱ ለደጅ ያብቃኝ ፀቤሉን ምልክልኝ ሰዉ ሰማእቱ ያዘጋጅልኝ

  • @DestagetachewTesfa
    @DestagetachewTesfa Před 6 dny

    አሜን አሜን አሜን ለአንተየደረሱ ፃድቃን ሰማዕታት ለእኛም ይድረሱልን አሜን ሰማዕቱ ለደጅህ አብቃኝ እንደኔ ሀጢያት እና እንደኔ በደል ሳይሆን እንደምህረት እና ቸርነትህ ይሁን ይደረግልን ወንድሞቻችን አይዞአችሁ በርቱ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kg3pc9je2n
    @user-kg3pc9je2n Před dnem

    እውነት ነው ወንድማችን እኛ ምን ልቦናይስጠን በርሜሉ ሠማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ምህረቱን ይስጠን በረከቱን ያድላን ለኤልሻዳት ሚዲያዎች ለእናንተም ብርታቱን ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-rs8is4pe5o
    @user-rs8is4pe5o Před 6 dny +3

    እግዚአብሔር ሆይ የእኔ ቀን መቸ ነዉ ቅዱስ ሚካኤል የጎደለዉም ሂወቴን የሞላህልኘ አባቴ ለዚህ ከተከበረ ፀበል ዉሠደኘ አበወይየ🙏😥😥😥

  • @user-ib4hw8gz7w
    @user-ib4hw8gz7w Před 6 dny

    ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ ወንድሜ እውነት ነው ከእግዚአብሔር ውጭ ሁሉም ነገር አላፊ ጠፌ ነው የማያልፈው የልዑል እግዚአብሔር መንግሰተ ሰማያት ነው ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን

  • @eleniargawalemayehu2828
    @eleniargawalemayehu2828 Před 6 dny +4

    ኪዳነ ምህረት እናቴ ቅዱስ ጊዮጊርስ የጌታ ባለሙዋል ለደጃችሁ ከነቤተሰቦቼ ጥሩኝ።

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před 9 hodinami

    ተመስገን ጌታ ❤❤❤

  • @user-th4bh3tu1z
    @user-th4bh3tu1z Před 6 dny +1

    እግዚአብሄር ቸር መሀሪ እሩህሩህ አዛኝ ሁሉንቻይ ኤልሻዳይ አዶናይ ኸረ ምን ልበለው!!!!!!!!!!!!!!

  • @munamersha8001
    @munamersha8001 Před 6 dny

    ❤❤❤እግዚአብሔር ያክብርህ የእግዚአብሔር ክብር ከፍ አድርገህ እንደገለጽክልን ቃል ህይወት ያሰማልን ልጄ በርታ በልልኝ ለዝህ ድንቅ ክርስቲያን እናንተም በርቱልን እግዚአብሔር ይምራችሁ ድንቅ ክርስቲያን ናችሁ እናንተ የላካችሁልኝ እምነት እና ጸበል እየተጠቀምኩ ነዉ ሀኪሜ እሱ የሰማዕታቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ዓምላክ ነዉ ሰማዕታት ቅዱስ ጊዮርጊስ እምነቱ እየተቀባሁ ነዉ ቀኑ ደርሶ ምስክርነት ለመስጠት ያብቃኝ አሜን ❤❤❤

  • @ZerfnshHylgebrl
    @ZerfnshHylgebrl Před 7 dny +3

    እንኳን ደና መጣችው የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የእኛም የደጁን ያብቃን

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r Před 6 dny +1

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ የመዳኔ ቀን መቼነዉ ለደጅህ አብቃኝ

  • @user-rk3re7jz1m
    @user-rk3re7jz1m Před 14 hodinami

    እኛንም ኣስበን መደሃኒአለም ኣባቴ ስደተኞች ነን

  • @Hubayehuzelalem
    @Hubayehuzelalem Před 6 dny

    Amen 🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️ sematu keduse giorgisee lee dejikee abakang❤❤❤❤

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 Před 6 dny

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን፡፡

  • @user-ds7ll3rq7f
    @user-ds7ll3rq7f Před 6 dny

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን!!!

  • @user-fx8sn4tp4x
    @user-fx8sn4tp4x Před 6 dny +3

    የኔ መላክ ቅዲስ ምካኢል

  • @SenaitAndarge
    @SenaitAndarge Před 4 dny

    ሰማዕቱ ቅዱስ ግዮርጊስ እባክህ ፍቀድልኝና ደጅህን አስረግጠኝና ጨርሰህ ከስኳርና ግፊት ፈውሰኝ.
    የልቤን መሻት ፈፅምልኝ.
    እንደምትፈፅምልኝ በማመን አስቀድሜም አመሰግንሀለሁ.

  • @nebubaye4592
    @nebubaye4592 Před 6 dny +2

    ሰማእቱ. ይሄ ሁሉ ሲሆንብኝ ዝም አትበል እርዳኝ😢

  • @AskaleGebeyhu-kt1ob
    @AskaleGebeyhu-kt1ob Před 6 dny

    አምላከ ሰማዕቱቅዱስ ጊዮርጊስ ከነ መላ ቤተሰቤ ለደጅህ አብቃን ቋጠሮአችንን ፍታልን❤❤❤

  • @brown-ge4hl
    @brown-ge4hl Před 6 dny

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስለአየሁት ነገር በጣም አዝናለሁ

  • @user-sh6zn2zf8g
    @user-sh6zn2zf8g Před 6 dny

    በፀሎት አስበኝ ወለተ ማርያም በላችሁ

  • @saratube7513
    @saratube7513 Před 6 dny

    ሠማዕቱ ለኔም ድረሥልኝ

  • @zabibaali9470
    @zabibaali9470 Před 6 dny +1

    Semaetu kidus.giorgis ledejih abkagn..❤❤🎉

  • @user-wo4xb3ml4t
    @user-wo4xb3ml4t Před 6 dny

    ሰማአቱ እኔም ለደጅክ አብቃኝ😢😢😢❤❤❤

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 6 dny

    እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ለወንድማችን የደርሰው ለእኛንም ይደርሠልን ለሁላችን

  • @user-gf5sw1nq8j
    @user-gf5sw1nq8j Před 6 dny

    ሊቀ ሰማዕቱ ቅዲስ ጊዎርጊስ አባቴ እኔ በደለኛ እና ሀጢተኛ ልጅህን አስበኝ ይቅር በለኝ።

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 Před 6 dny +1

    አሚን❤❤❤

  • @birhantadeset3370
    @birhantadeset3370 Před dnem

    Kibr misgana le egziabher yihun

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 6 dny

    ቅዱሰ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጀህ አደርሰኝ አላየ ወንድሜ ወለተ ሀይማኖት እያላቹው በፀሎታቸው አሰብኝ

  • @atnasiyaaynalem7439
    @atnasiyaaynalem7439 Před 6 dny

    ለደጅህ አብቃኝ ሰማእቱ በቃሽ በለኝ ከነቤተሰቦቼ ዋስጠበቃዬ ተው አትለየኝ የኔ አባት የልቤን ታውቃለህና ፈፅምልኝ ኪዳነቃሏ አትለይኝ እመብርሃን 💙💛❤️💚🙏🙏🙏

  • @AyniAlain-df8ib
    @AyniAlain-df8ib Před 6 dny

    Amen Yene kidus georgis 🙏🙏🙏🥰🥰🥰♥️♥️♥️

  • @alemeshetfelekehaile5261

    Amenn Amenn Amenn

  • @user-cn3tx8dk9v
    @user-cn3tx8dk9v Před 3 dny

    አላዬ ወንድሜ እባክክ ውሰደኝ 🙏🙏🙏

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 Před 6 dny

    ቅዱስ ጊዎርጊስ በስደት ብሆንም ከምፈልገው በላይ ነው የምታኖረኝ በቂ ኑሮ ሰጠኸኛ ለስጋየ ምንም አልፈልግም የነፍሴ ነገር ግን በጣም ያሳስበኛል እባክህ ቅዱሱ ለደጅህ አብቃኝና ከአምላኬ ጋር አስታርቀኝ እኔም እንደ ሠው ልመስክር

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 Před 6 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rg2dl2sv1j
    @user-rg2dl2sv1j Před 6 dny

    🥰🥰🙏🙏🥰🥰

  • @rodasgfom
    @rodasgfom Před 6 dny

    በሰማእቱ ቅዱስ ጌርግስ ስም መልሰልኝ በጣም ተጨኒቅያለው እዛ ፀበል የነበሩትስ መመለስ ይችላሉ እስከመቸ ነው የሚዘጋው እንዳታሳልፈኝ በማርያም😥🙏🙏🙏

  • @tizetatesfaye
    @tizetatesfaye Před 6 dny

    😢😢😢😢 🙏🙏🙏🙏❤️💖❤️💖

  • @user-qj6kv3zy8g
    @user-qj6kv3zy8g Před 6 dny

    የእናቴ ክርስትና አባት ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔ ሀጣተኝ ባርዪህ ጠፍቻ እዳርቀር ከፈለክ እባክህ ጥራኝ እና ፈዉሰኝ ችግሬን አንተ ታዉቀዊለህ የነፍሴን ደዋ

  • @BetebeteBetebete
    @BetebeteBetebete Před 6 dny

    በጾሎታችሁ 😭😪💔 ወለተ ስላሴ ከስደት ሀገር 🤲🤲🤲🤲

  • @user-pz6ur8ow6l
    @user-pz6ur8ow6l Před 7 dny +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @wubalem6806
    @wubalem6806 Před 6 dny

    Egzaberh yimezgen❤❤❤❤samaytu ledeju yabiqan 🤲🤲🤲🤲😢😢😢

  • @mishabeshawit8086
    @mishabeshawit8086 Před 6 dny

    Enamesegnalen

  • @user-rx7dq7sm8h
    @user-rx7dq7sm8h Před 6 dny +1

    Salamachu bezet yebalelachu ya doreq made takatatayoch.
    Amela kedusu Gergoges Abet eg sedetagaw lejochen basalam lagarachen Abeqag en ladajeh abekag adar yen Abet batsalotachu asebug walat mareym belachu

  • @rutahabte1519
    @rutahabte1519 Před 6 dny

    Selam wendme alay mecie yigiemral ye sematu kidus giorgina tsebel fikad liwesd sirye , idmena tiyena yistaciu igh,iabiher

  • @AlamuuBadhaasaa
    @AlamuuBadhaasaa Před 6 dny

    baratu igazabher amalaki yetabiqach enyanim kaa dajuu indi darasa tsaleyuliny kedan mariyama nenyi

  • @user-oe4wy6ek5k
    @user-oe4wy6ek5k Před 6 dny

    Selam lenat alshadyochi

  • @tubeafgantube9847
    @tubeafgantube9847 Před 6 dny

    Enem btam tamime ynebrew ❤

  • @Asmi715
    @Asmi715 Před 6 dny

    Kidus georgis le wendimi dereselet komo endihed

  • @mishabeshawit8086
    @mishabeshawit8086 Před 6 dny

    Alaye

  • @WaynituYayish
    @WaynituYayish Před 6 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rh9tx4zv2q
    @user-rh9tx4zv2q Před 6 dny

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🤲

  • @helengebremichael5890

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-fq1ic8le3m
    @user-fq1ic8le3m Před 5 dny

    Eneyam endanta new yetamamkut

  • @user-rw2oy3li1s
    @user-rw2oy3li1s Před 5 dny

    እኔ ግን ቤተሰቦቼ ምስክርነት ስሰማ ያኔ ልጠመቅ ስል የነበረው የልቤ መራድ ቤቴም ሆኜ ይሰማኛል እንደኔ የሚሰማው ሰው አለ ግን??? ሰማዕቱ በጣም ናፍቀሀኛል በጣም

  • @user-qj9mt1po8n
    @user-qj9mt1po8n Před 5 dny

    la dajie abeqaie seatu qeduse eyoreges abata

  • @user-zp4tl1hb5y
    @user-zp4tl1hb5y Před 6 dny

    ስለ መድሀኒአለም ስትመሰክር የነበረችዋ ክፍል 2 አይለቀቅም

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 Před 6 dny

    አላየ ስኪ ፀበል ላክልኝ ልትልክልኝ ስትል ፃፍልኝ አድራሻየን እልክልሀለሁ

  • @wintakinfe6910
    @wintakinfe6910 Před 6 dny

    ሲኦል የት ያለ ይመስላችኋል ሰማይ ነው ምድርን ነው ያለው ለምንድነው ነፍሳቸው ስትወጣ ጨለማ የሚታያቸው

  • @selamtube9373
    @selamtube9373 Před 6 dny +1

    ጉዞ ተጀምሯል ወይስ ገናነው መልሱሉኝ ተዘግቷል ብላቹሁ ነበር

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc Před 6 dny

    አላየ አንድ ነገር እየረሳህ ነዉ ፀበሉ ከዚህ በፊትም 5 ወር ተዘግቶ ነበር በአተት ምክኒያት ብቻ ብለህ አቅለህ አትለፈዉ ተጠንቀቅ ለምን አተቱ ተከሰተ መልዕክቱን ተናገር አሳስብ አተቱ በሀጥያታችን ህግ በመተላለፋችን እንደሆነ አሳስብ ዝም ብሎ ለመሄድ መቸኮል አይደለም አሁንስ ለምን ተዘጋ ? በሀጥያታችን ነገ በዚህ ድፍረታችን ብትወስደንም እናንተን ጨምሮ ለቅስፈት ትዳረጋላችሁ በቸልተኝነት ቦታዉን እናክብር እንፍራ ብዙ ጊዜ ተናገሩ

  • @tigestabraha729
    @tigestabraha729 Před 20 hodinami

    ለአዘጋጁ በተረዳሁት መጠን ኤልሻዳይ ማለት የእግዚአብሔር ኅቡዕ ስሙ ነው እንዴት ነው የማህበር ስም ኤልሻዳይ ብላችሁ ያወጣችሁት...??? ወይስ ፈቃድ ተሰጥቶአችሁ ነው እንደዛ ብላችሁ ያወጣችሁት ..? ብታስረዱኝ እንድትሰይሙት እንደዛ ብላችሁ ፈቃድ አ ላችሁ ማለት ነው..? ብትገልፁልኝ...እባካችሁ!!!!

  • @wintakinfe6910
    @wintakinfe6910 Před 6 dny

    ውጪዎቹ ሞቶ የሚመለሱ ሰዎች እያየሁ ነበር ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋራ ተመሳሳይነት ያለው ይመስላል

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc Před 6 dny

    ሄደን ስንመለስ እንታመማለን ሳይወጣ መንፈሱ እየመጣን መሰለኝ ስትል ወንድሜ የመናፍስትን ሴራ ባህሪ አለማወቅ ለዚህ ይዳርጋል መምራኖቻችንም ጎድተዉናል መንፈስ መንፈስ አትበሉ እያሉ ስለመንፈስ እንዳንነቃ አደረጉን እንጅ ይሄ ምን መሰለህ ወንድሜ ከሰማዕቱ የሚያመልጥ መንፈስ ኑሮ ሳይሆን እኛ ለመንፈሱ ምቹ ከሆንን ተመልሶ ቤቴ ማለቱ እንደማይቀር በወንጌል ተፅፏል ተጋድሎ ሳናደርግ ፆሙን ፆሎቱን ስግደቱን ለዛ ሰሞን አድርገን እየተኛን መንፈስ እንዴት መልሶ አይገባም። ችግሩ ከኛ ነዉ መከላከያ መሳሪያችንን ትተን ነዉ። ሌላዉ መንፈስ እንደሚታደስ ማወቅ አለባችሁ ነገር ግን የምትፀልይ የምትፆም የምትሰግድ ከሆነ መንፈሱን ትይዘዉና ራስህ ታናዘዋለህ እረ እንደዉም በሀያሉ ስም ትሸኘዋለህ እሱም አይፈልግህም የማትፀልይ የማትሰግድ ከሆነ ተጋድሎ ካልሞትክ ስለማይቀር ጠብቅ አንዴ መንፈስ ከወጣ ተመልሶ የማይመጣ የሚመስላችሁ የዋህ ናችሁ ማባረር የምትችሉበትን ጡሩር ካለበሳችሁ ተመልሶ ይመጣል። እድሜ ለመላከ መንክራት የትኛዉ መንፈስ የትኛዉን ሀጥያት እንደሚያሰራን አንቅተዉናል።

    • @eftah21
      @eftah21 Před dnem +1

      ❤❤❤የአባቶቼ ተማሪ❤❤❤

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před dnem

      @@eftah21 🥰

  • @FatemaMehamed
    @FatemaMehamed Před 6 dny

    ሰማእቱ አንተ ለደጅህ አብቃኝ

  • @Beletu-yw1fd
    @Beletu-yw1fd Před 6 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zpower1457
    @zpower1457 Před 6 dny

    Why many people after they came from Bermel Giorgis they talk to much. Don't you believe in God? God even bring you from death.

  • @addisietafere1918
    @addisietafere1918 Před 6 dny

    እናንተስ 15000 ብር የምታስከፍሉት በጣም ውድ አይደለም ??? ገንዘብ አይግዛችሁ እኛ ብቻ እንስራ አትበሉ በገንዘብ እየተጣላችሁ የቦታውን በረከት እንዳታሳጡን የሌሎች ማህበር ድክመት እንደታያችሁ የራሳችሁንም ድክመት በመፈተሽ አስተካክሉ

    • @elshadayorthodoxmedia
      @elshadayorthodoxmedia  Před 6 dny

      ለተቀማጭ ሰማይ ቅርብነዉ አለች አያቴ እስኪ እናንተ በ15000ብር አዘጋጁና ዉሰዱን ከሆነላችሁ ዝምብሎ ማዉራት አይከብድም ሰርታችሁ አሳዩን እስኪ

    • @bemnetalemayehu1549
      @bemnetalemayehu1549 Před 4 dny

      ይቅርታ በግል ሔጄ ነበር ከአ.አ ጎንደር በፕሌን በማግስቱ ከጎንደር ደለጎ ድረስ መኪና 600 ከዛ ደብሩ ድረስ ባጃጅ 300 ነው ይሔ ከ1 ወር በፊት ጉዞ ሲቆም በግሌ የሔድኩበት ሒሳብ ነው ከ ግንቦት 16- ሰኔ8 ድረስ ነበርኩ እንደውም ስመለስ ከደለጎ ጎንደር 500 ብር ነው። ለበጋው መርጦ በግል መጓዝ ይቻላል አሁን ላይ ወንዙም መንገዱም ጭቃማ ነው ከሁሉ በለይ ግን የፀጥታው ሁኔታ ያሳስባል ።

  • @ct3976
    @ct3976 Před 6 dny

    አሁን ጉዞ አለ እንዴ? መንገድ/ፀበሉ ክፍት ነው?

    • @user-le4uq2ck9h
      @user-le4uq2ck9h Před 6 dny +1

      በአሁን ወቃቅት የለም መንገዱ አያመችም ክረምት ስለሆነ ለመኪና መንገዱ ያስቸግራል እና የሆነ ቦታ ወንዘ አለ ስለሚሞላ አያሻግርም ከመስከረም በኋላ ነው ጉዞ የሚኖረው

    • @mishabeshawit8086
      @mishabeshawit8086 Před 6 dny

      Enamesegnalen

    • @Dorkamedia
      @Dorkamedia Před 6 dny

      ጉዞየለም ፀበሉግን ክፍት ነዉ

  • @brown-ge4hl
    @brown-ge4hl Před 7 dny +1

    አሜን

  • @WaynituYayish
    @WaynituYayish Před 6 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤