የሮሜ መጽሐፍ ታሪካዊ ዳራ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 08. 2022
  • የሮሜን መጽሐፍ እንዴት እናጥና? ጳውሎስ በሮም ለሚገኙ ክርስቲያኖች የጻፈው ደብዳቤ ከምንጊዜዎቹም ታላላቅ የወንጌል መልእክቶች ማብራሪያ አንዱ እንደሆነ ይታሰባል፡፡ ምንም እንኳ ጳውሎስ ገና ወደ ሮም ባይሄድም በጕዞዎቹ ሁሉ በየከተሞቹ ይሰብክ የነበረውን መልእክት ስልታዊ በሆነ መንገድ በማብራራት ራሱን አስተዋውቋቸዋል፡፡ ይህ ይሁን እንጂ በሮም ያለችው ቤተ ክርስቲያን ዋናዋ የሆነውን ክርስቶስን ማንጸባረቅ እንዳትችል የሚያደርግ አደጋ አጋጥሟት ነበር፡፡ በዚህ አስደናቂ ሥራ ውስጥ ሕይወት ለዋጭ የሆነውን የወንጌል መልእክትን ኀይል ይመልከቱ፣ ይለማመዱ፡፡
    www.thebibleeffect.com
    FACEBOOK: / experiencethebibleeffect
    INSTAGRAM: / thebibleeffect
    ተኣማኒ የኾኑ ክርስቲያናዊና መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎች፣ ቪድዮዎችና መጻሕፍት ለማግኘት www.Yeamlak.com ድረ ገጽን ይጎብኙ
    #ሮሜ #የእግዚአብሔርኃይል #TheBibleEffectAmharic

Komentáře • 15

  • @thebibleeffectamharic
    @thebibleeffectamharic  Před rokem +2

    ለተጨማሪ ጥናት የሚያግዙ ጥያቄዎች
    1) በሕይወቴ ውስጥ በሥራዬ፣ በማደርጋቸው ወይም በምሆናቸው ነገሮች ውስጥ እግዚአብሔርን ለማስደነቅ የምሞክርባቸው ነገሮች ይኖሩ ይሆን?
    2) የሮሜ መጽሐፍ ስለ እምነት ከሚያስተምረው ትምህርት አንጻር በእግዚአብሔር የሚታመንን የእምነት ሕይወት እንዴት መኖር እችላለሁ?
    3) “የሕይወት መንፈስ ሕግ በክርስቶስ ኢየሱስ ከኀጢአትና ከሞት ሕግ ነጻ አውጥቶአችኋል” (ሮሜ 8፥2)፡፡ በክርስቶስ ኢየሱስ ባለው የሕይወት መንፈስ ሕግ መኖር የምችለው እንዴት ነው?
    4) ጊዜ ወስዳችሁ ሮሜ 12ን በማንበብ የተማራችሁትን ነገር ግለጹ፡፡ እግዚአብሔር ምን አስተማራችሁ? የተማራችሁትንስ በተግባራ ማዋል የምትችሉት እንዴት ነው?

  • @natnaeltafesse6734
    @natnaeltafesse6734 Před rokem +1

    Tnx yami

  • @bekikids
    @bekikids Před rokem +2

    እልልል። በርቱልን።

  • @LisaneworkKidane-zj7it
    @LisaneworkKidane-zj7it Před 2 měsíci

    በጣም ጠቅሞኛል ጌታ ይባርካችሁ

    • @thebibleeffectamharic
      @thebibleeffectamharic  Před 2 měsíci

      ይህን በመስማቴ በጣም ደስ ብሎናል! መጽሐፍ ቅዱስን በማጥናትህ እግዚአብሔር ይባርክህ!

  • @selam2444
    @selam2444 Před 15 dny

    Thank you very much God bless you

  • @selamawitbekele1845
    @selamawitbekele1845 Před rokem +1

    Good job. God bless you

  • @lalenh.k3743
    @lalenh.k3743 Před rokem +2

    Tebarek Yami! I will never forget your story about the catacombs. It could be nice if you brought it to you tube ❤🙏

  • @robelmeskiye2620
    @robelmeskiye2620 Před rokem +1

    Yamiye Bless u Brother

  • @alembrahanaron9314
    @alembrahanaron9314 Před rokem

    በጣም ጠቃሚ ነው ቢትቀትሉ እንደዚው ቢታብራሩ በታም እዎዳለው፣ እግ/ር ይባርካችው

    • @thebibleeffectamharic
      @thebibleeffectamharic  Před rokem

      አስተያየትዎን ስላጋሩ እናመሰግናለን! እግዚአብሀር ዪባርክህ!

  • @isaacadmassu6515
    @isaacadmassu6515 Před rokem +2

    Even smaller ones can listen and understand it! Good work 👏👏👏