The Bible Effect - Amharic አማርኛ
The Bible Effect - Amharic አማርኛ
  • 21
  • 47 701
የዮሐንስ ወንጌል ታሪካዊ ዳራ | የዮሐንስ ወንጌል ለምን ተጻፈ?
በዚህ ቪድዮ የዮሐንስ ወንጌልን በዐዲስ መንገድ ይመልከቱ፡፡ ስለ ዮሐንስና ዮሐንስ ስለ ጻፈው የኢየሱስ መልእክት ታሪካዊ ዳራ ጥልቅ ግንዛቤ በማግኘት መልእክቱን በሕይወታችሁና በመጽሐፍ ቅዱስ ጥናታችሁ ውስጥ ተግባራዊ አድርጉ፡፡
ከዐሥራ ኹለቱ ደቀ መዛሙርት አንዱ እንደመኾኑ የዮሐንስ ወንጌል የኢየሱስ ትሕትና እና ኀይል የእግዚአብሔር ሙሉ መገለጥ ወደ ሆነው ወደ ኢየሱስ የሚያመላክቱ ምልክቶች መሆናቸውነን ያሳያል፡፡ ዮሐንስ የብሉይ ኪዳን ጭብጦች
ፍጻሜያቸውን በኢየሱስ እንዴት እንዳገኙ ያሳያል! እነዚህን ምልክቶች ስናውቅ እና ስንከተል የዘላለም ሕይወትን እንወርሳለን፡፡
መጽሐፍ ቅዱስን፣ ታሪኩን እና በሕይወታችን ላይ ያለውን በጎ ተጽዕኖ በተሻለ መንገድ ለመረዳት ሥነ ጽሑፋዊ ዐውዱንና ታሪካዊ ዐውዱን ለማጥናት
በምናደርገው ጉዞ ውስጥ ተቀላለቀሉን፡፡ መጽሐፍ ቅዱስን በጥልቀት በማጥናት ሂደት ውስጥ ይህ አስፈላጊው የትርጉም ክፍል ሲሆን መጽሐፍ ቅዱሳዊ አስተሳሰብና መጽሐፍ ቅዱሳዊ ኑሮ እንዲኖራችሁ ያግዛችኋል፡፡ የምናዘጋጃቸው
የመጽሐፍ ቅዱስ ቪድዮዎች ለሁሉም ዕድሜ የሚሆኑ ናቸው፡፡ እነዚህን ቪድዮዎች በመጠቀም የግልና የቡድን የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናትዎን ያሳድጉ፡፡
WEBSITE:
www.thebibleeffect.com
FACEBOOK:
experiencethebibleeffect
INSTAGRAM:
thebibleeffect
ተኣማኒ የኾኑ ክርስቲያናዊና መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎች፣ ቪድዮዎችና መጻሕፍት ለማግኘት www.Yeamlak.com ድረ ገጽን ይጎብኙ
Chapters:
0:00 መግቢያ፡ ምልክቶችና እምነት
0;42 የዮሐንስ የልጅነት ሕይወት
1:29 ዮሐንስ እና ኢየሱስ
2:50 የኢየሱስ ምልክቶች
3:36 ዮሐንስ እና የጥንቷ ቤተ ክርስቲያን
4:45 የዮሐንስ ወንጌል
5:23 የዮሐንስ ቀዳሚ አንባቢያን
6:43 የሕይወት ተዛምዶ፡ ምልክቶቹን እንከተላለንን?
#የዮሐንስ ወንጌል #የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት #አዲስ ኪዳን
zhlédnutí: 917

Video

የሐዋርያት ሥራ መጽሐፍ ታሪካዊ ዳራ | ሐዋርያት ሥራ ለምን ተጻፈ?
zhlédnutí 1KPřed 2 měsíci
በዚህ ቪድዮ ውስጥ የሐዋርያት ሥራ መጽሐፍን በዐዲስ መንገድ ያጥኑ! ሐዋርያት ሥራ መጽሐፍንና የቤተ ክርስቲያንን ታሪካዊ ዳራ በማጥናት ጠለቅ ያለ ግንዛቤ ያግኙ እንዲሁም መልእክቱን በሕይወትዎና በመጽሐፍ ቅዱስ ጥናትዎ ውስጥ ተግባራዊ ያድርጉ፡፡ የሉቃስ ወንጌልም ሆነ የሐዋርያት ሥራ መጻሕፍት የኢየሱስ እውነተኛ ተከታዮች የኢየሱስን የምሥራች በሁሉም ስፍራዎች በማዳረስ ያኖሩትን አሻራ ያሳያሉ፡፡ ከእነርሱም፣ ኢየሱስን መምሰልንና የእግዚአብሔርን ተልእኮ በዓለም ውስጥ ለመፈጸም ለመንፈስ ቅዱስ መገዛት ቊልፍ መሆኑን እንማራለን፡፡ መጽሐፍ ቅዱስን፣ ታሪኩን እና በሕይወታችን ላይ ያለውን በጎ ተጽዕ በተሻለ መንገድ ለመረዳት ሥነ ጽሑፋ...
የሉቃስ ወንጌል ታሪካዊ ዳራ | የሉቃስ ወንጌልለምን ተጻፈ?
zhlédnutí 541Před 3 měsíci
በዚህ ቪድዮ ውስጥ የሉቃስ ወንጌልን በዐዲስ መልኩ ይመልከቱ፡፡ ስለ ሉቃስና ስለ ኢየሱስ መልእክት ታሪካዊ ዳራ ጠለቅ ያለ ግንዛቤ በመጨበጥ መልእክቱን በሕይወታችሁና በመጽሐፍ ቅዱስ ጥናታችሀሁ ተግባራዊ አድርጉ፡፡ በሉቃስ ወንጌልና በሐዋርያት ሥራ መጻሕፍት ውስጥ ከኀጢአት ባርነት ነፃ መውጣት የሚቻለው በኢየሱስ በኩል ብቻ እንደሆነ እንመለከታለን፡፡ ኢየሱስ የመጣው ጻድቃንን ብቻ ሊያድን ሳይሆን እንደ ሉቃስ ያሉ አሕዛብን ጨምሮ በተለያየ መንገዶች ውስጥ ያሉ ሰዎችንም ጭምር ለማዳን ነው፡፡ የእግዚአብሔርን ተልእኮ በምድር ላይ ለመፈጸም ኢየሱስን መምሰል ዋና ነገር ነው፡፡ መጸሐፍ ቅዱስን፣ ታሪኩን እና በሕይወታችን ላይ ያለውን በ...
የማርቆስ ወንጌል ታሪካዊ ዳራ | ማርቆስ ወንጌልለምን ተጻፈ
zhlédnutí 604Před 3 měsíci
በዚህ ቪድዮ ውስጥ ማርቆስ የጻፈውን የኢየሱስ ክርስቶስን ወንጌል እንደገና በዐዲስ መንገድ ይመልከቱ። ስለ ማርቆስና ስለ ኢየሱስ ስለ ተናገረው መልእክቱ ታሪካዊ ዳራ ጠለቅ ያለ ግንዛቤ ያግኙ፤ መልእክቱንም በሕይወትዎና በመጽሐፍ ቅዱስ ጥናትዎ ውስጥ ተግባራዊ ያድርጉ። የማርቆስ ወንጌል ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱን የሚያገለግል መሲሕ መሆኑንና ሕይወቱን ለሌሎች ቤዛ አድርጎ በደስታ እንደ ሰጠ በጉልሕ ይናገራል። ይህ የኢየሱስ የአገልጋይነት አመለካከት በሮም ውስጥ እየጨመረ በሚሄድ መከራ ውስጥ የነበሩትን ቀዳሚ ተደራሲያንን ጨምሮ ሁሉም ተከታዮቹ ሊከተሉት የሚገባ ምሳሌ ነው። መጽሐፍ ቅዱስን፣ ታሪኩንና በሕይወታችን ላይ የሚያፈጥረውን በ...
የማቴዎስ ወንጌል ታሪካዊ ዳራ | የማቴዎስወንጌል ለምን ተጻፈ?
zhlédnutí 750Před 6 měsíci
በዚኽ ቪድዮ የማቴዎስ ወንጌልን መጽሐፍ በዐዲስ መልኩ ያጥኑ! ስለ ማቴዎስና ስለ ጻፈው የኢየሱስ መልእክት ታሪካዊ ዳራ ጠለቅ ያለ ግንዛቤ ያግኙ፣ ከዚያም መልእክቱን በግል ሕይወትዎና በመጽሐፍ ቅዱስ ጥናትዎ ተግባራዊ ያድርጉ፡፡ የማቴዎስ ወንጌል በመጀመሪያ የተጻፈው በልዩ መከራ ውስጥ እያለፉና ኢየሱስ ተስፋ የተገባለት የአይኹድ መሲሕ መኾኑ ላይ ጥያቄዎችን ያነሡ ለነበሩት አይኹድ ክርስቲያኖች ነው፡፡ ኢየሱስ በቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ አስቀድሞ የተነገረለት መሲሕና መንግሥቱም ኹሉንም ሕዝብ የምትጠቀልል መኾኗን ለማረጋገጥ ለቀዳሚ ተደራሲያኑም ለእኛም በግልጽ መስክሯል፡፡ ኢየሱስ ሰውን ኹሉ ወደ ርሱ ይመጡ ዘንድ እንደሚጠራ የማቴዎ...
የኢየሱስ ወንጌል መጻሕፍት ታሪካዊ ዳራ | አይሁድየሚጠብቁት መሲህ ምን ዐይነት ነበር?
zhlédnutí 635Před 6 měsíci
እነዚህን አስተማሪና ዐይነ ግቡ የሆኑ የመጽሐፍ ቅዱስ ቪድዮዎቻችንን መመልከት የማቴዎስ፣ የማርቆስ፣ የሉቃስንና የዮሐንስን ወንጌል መጻሕፍትን በተመለከት ጥልቅ መረዳትን ያግኙ፡፡ በዚህ ቪድዮ ውስጥ ኢየሱስንና በእያንዳንዱ የወንጌል መጻሕፍት ውስጥ ያሉትን መልእክቶች ለመረዳት ወሳኝ የኾውን የአንደኛው ክፍለ ዘመን አይሁድ ታሪካዊ ዳራና ስለ መሲሑ የነበራቸውን መጠባበቅ ዳስሱ፡፡ መጽሐፍ ቅዱስን፣ ታሪኩንና በሕይወታችን ላይ ያለውን አስሚታ በተሻለ ለመረዳት፣ ሥነ ጽሑፋዊና ታሪካዊ ዐውዶቹን በምናደርገው በዚህ ጒዞ ውስጥ ይቀላቀሉን፡፡ ይህ የinductive የመጽሐፍ ቅዱስ አጠናን ዘዴ ወሳኙ ክፍል በመሆኑ መጽሐፍ ቅዱሳዊ አስተሳሰብ...
የ1ጴጥሮስ፣ 2ጴጥሮስ እና ይሁዳ ታሪካዊ ዳራ
zhlédnutí 1,4KPřed 9 měsíci
የ1ጴጥሮስን፣ 2ጴጥሮስን እና የይሁዳ መልእክታትን በዚህ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ቪድዮ በዐዲስ መንገድ ይመልከቱ፡፡ ስለ እነዚህ መልእክታት ታሪካዊ ዳራ ጠለቅ ያለ ግንዛቤ ያግኙ፡፡ መልእክቶቻቸውንም ዛሬውኑ በሕይወትዎና በመጽሐፍ ቅዱስ ጥናትዎ ተግባራዊ ያድርጉ፡፡ 1ጴጥሮስ፣ 2ጴጥሮስ እና ይሁዳን በጸሐፊዎቹ እና በቀዳሚ ተደራሲያኑ መነፅር ማንበብ፣ ተቃውሞ ቢገጥመንም እንኳ በኢየሱስ ላይ ያለንን እምነት ሳናላለ አጽንተን እንድንቆም ያበረታታናል፡፡ ሥነ ጽሑፋዊና ታሪካዊ ዐውዶችን በመረዳት መጽሐፍ ቅዱስን፣ ታሪኩንና በሕይወታችን ያለውን ተጽዕ በተሻለ ለማወቅ በምናደርገው በዚህ ጉዞ ይቀላቀሉን፡፡ ይህ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ዋናው ክፍል ...
የዕብራውያን መልእክት ታሪካዊ ዳራ | የዕብራውያንመልእክት ለምን ተጻፈ?
zhlédnutí 1,6KPřed 9 měsíci
በዚህ ቪድዮ የዕብራውያን መልእክት በዐዲስ መንገድ ይመልከቱ! ታሪካዊ ዳራውን በመረዳት የዕብራውያን መልእክትን በተሻለ መልኩ ይረዱ፤ መልእክቱንም ለሕይወትዎ እና ለመጽሐፍ ቅዱስ ጥናትዎ ተግባራዊ ያድርጉ፡፡ የዕብራውያን መልእክትን፣ የመጀመሪያዎቹ ተደራሲያን በደረሰባቸው የስደት ታሪካዊ መቼት ውስጥ ማንበቡ፣ ሊያጋጥሙን በሚችሉ ችግሮች ውስጥ ኹሉ በኢየሱስ በማመን እንድንጸና መልእክቱ ያበረታናል፡፡ የመጽሐፍ ቅዱስን ታሪክና በሕይወታችን ላይ የሚፈጥረውን ተጽዕ በሥነ ጽሑፋዊና ታሪካዊ ዐውዶቹ ውስጥ በተሻለ ለመረዳት በምናደርገው በዚህ ጕዞ ላይ ተቀላለቀሉን፡፡ ይህ በመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ውስጥ ጠቃሚ የኾነው የትርጕም አካል ሲኾን ...
የያዕቆብ መልእክት ታሪካዊ ዳራ | የያዕቆብ መልእክት ለምን ተጻፈ
zhlédnutí 3,4KPřed rokem
በዚህ የመጽሐፍ ቅዱስ ማስተማሪያ ቪድዮ ውስጥ የያዕቆብ መልእክትን በዐዲስ መልክ ይማሩ። የያዕቆብ መጽሐፍን ከታሪካዊ ዳራው አንጻር በጥልቀት ለመረዳት ጥረት በማድረግ መልእክቱን በግል ሕይወታችሁና በመጽሐፍ ቅዱስ ጥናታችሁ ውስጥ ተግባራዊ አድርጉ። የመጀመሪያዎቹ ተደራሲያን የገጠሟቸውን መከራዎችና ታሪካዊ ኹነት በመረዳት ማንበብ የፍትሕ መጓደል በሚያጋጥመን ጊዜም እንኳ በጥበብ እንድንመላለስና የኢየሱስ ደቀ መዛሙርት ኾነን እንድናድግ ያበረታታናል። መጽሐፍ ቅዱስን፣ ታሪኩንና በሕይወታችን ውስጥ የሚያመጣውን ለውጥ በተሻለ መንገድ ለመረዳት እንዲሁም ሥነ ጽሑፋዊ ዐውዱንና ታሪካዊ ዐውዱን ለመረዳት በምናደርገው ጒዞ ዐብራችሁን እንድ...
የፊልሞና መጽሐፍ ታሪካዊ ዳራ / የፊልሞና መልእክት ለምን ተጻፈ?
zhlédnutí 1,8KPřed rokem
በዚህ ቪድዮ አማካኝነት የፊልሞና መጽሐፍን በዐዲስ መንገድ ያጥኑ። ታሪካዊ ዳራውን በማወቅ ስለ ፊልሞና መጽሐፍ ጥልቅ መረዳት ያግኙ እንዲሁም መልእክቱን በሕይወትዎና በመጽሐፍ ቅዱስ ጥናትዎ ተግባራዊ ያደርጉ። በሮም ግዛት ውስጥ የነበረውን ባርነት ጨምሮ የፊልሞና መጽሐፍን ታሪካዊ ሁኔታ ማወቅ ይህን መጽሐፍና መልእክቱን በተሻለ መንገድ ለመረዳት ያግዛል። የኢየሱስ ደቀ መዝሙር መሆን ማለት ከኢየሱስ የተቀበልነውን ይቅርታና ዕርቅ ለሌሎች ማሳየት ማለት ነው። መጽሐፍ ቅዱስን፣ ታሪኩንና በሕይወታችን ውስጥ የሚያመጣውን ለውጥ በተሻለ መንገድ ለመረዳት እንዲሁም ሥነ ጽሑፋዊ ዐውዱንና ታሪካዊ ዐውዱን ለመረዳት በምናደርገው ጒዞ ዐብራችሁ...
የቲቶ መልእክት ታሪካዊ ዳራ | የቲቶ መልእክት ለምን ተጻፈ?
zhlédnutí 2,5KPřed rokem
በዚህ የመጽሐፍ ቅዱስ ማስተማሪያ ቪድዮ ውስጥ ቲቶን በዐዲስ መልክ ይማሩ። የቲቶ መጽሐፍን ከታሪካዊ ዳራው አንጻር በጥልቀት ለመረዳት ጥረት አድርጉ፤ እንዲሁም መልእክቱን በግል ሕይወታችሁና በመጽሐፍ ቅዱስ ጥናታችሁ ውስጥ ተግባራዊ አድርጉ። የቲቶንና የቀርጤስ ደሴትን ታሪካዊ ሁኔታ ማወቅ ይህን የመጽሐፍ ቅዱስ መጽሐፍ በተሻለ መንገድ ለመረዳት ያግዛችኋል፤ እንዲሁም መልእክቱ በእግዚአብሔር ጸጋ ስንደገፍ ራሳችንን በጤናማ አስተምህሮ ላይ መትከል ምን ያህል ጠቃሚ እንደሆነ ያስተምረናል። መጽሐፍ ቅዱስን፣ ታሪኩንና በሕይወታችን ውስጥ የሚያመጣውን ለውጥ በተሻለ መንገድ ለመረዳት እንዲሁም ሥነ ጽሑፋዊ ዐውዱንና ታሪካዊ ዐውዱን ለመረዳ...
የ1 እና 2 ጢሞቴዎስ ታሪካዊ ዳራ
zhlédnutí 3,2KPřed rokem
ይህ የመጽሐፍ ቅዱስ ቪድዮ የ1ና2 ጢሞቴዎስ መልእክታትን በዐውዱ ለማጥናት ያግዛችኋል። ጳውሎስ እነዚህን መልእክታት ለምን ጻፈ? የ1ና2 ጢሞቴዎስ መልእክታትን ታሪካዊ ዳራ ማወቅ እነዚህን መጻሕፍት በተሻለ መንገድ ለመረዳት፣ የደቀ መዝሙርነት መልእክታቸውን ለመረዳትና በክርስቶስ ለማደግ ያግዛችኋል። ጢሞቴዎስ ከወጣትነቱ ጀምሮ የሐዋርያው ጳውሎስ ደቀ መዝሙር ነበር። ለብዙ ዓመታት በጳውሎስ ሥር ሆ ካገለገለ በኋላ ለከፍታኛ አገልግሎትና ኀላፊነትና መሪነት ተሾመ። ጳውሎስ በሮም ሆ ፍርዱን በሚጠባበቅበት ጊዜ እንኳ አገልግሎቱን በአደራ አሳልፎ የሚሰጠው አንድ ሰው ነበር፡ ርሱም ጠሞቴዎስ ነው። የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ አሰልቺ መሆን የ...
የ1 እና 2 ተሰሎንቄ መልእክታት ታሪካዊ ዳራ
zhlédnutí 1,1KPřed rokem
ይህ ቪድዮ እነዚህን መጻሕፍት በዐውዳቸው እንድትረዷቸው ያግዛችኋል! ጳውሎስ የ1እና 2 ተሰሎንቄ መልእክታትን የጳፈው ለምንድን ነው? የተሰሎንቄ ቤተ ክርስቲያን ዐዲስና ለጋ ቤተ ክርስቲያን ስትሆን በልዩ ልዩ ስደቶች ውስጥ እያለፈች ነበር፡፡ የኢየሱስ ክርስቶስን ዳግመኛ መምጣት ተስፋ አጽንተው ይጠባበቁ የነበሩ ቢሆንም ነገር ግን አንዳንዶቹ ባሕላዊ አመለካከታቸው የዳግመኛ መምጣቱን አንዳንድ ገጽታዎች በተሳሳተ መንገድ እንዲረዱ አድርጓቸው ነበር፡፡ የተሰሎንቄን ታሪካዊ ዳራ ማወቅ እነዚህን ቅዱሳት መጻሕፍት በተሻለ መንገድ ለመረዳት ያስችላችኋል፡፡ የመጻሕፍቱ መልእክትም የክርስቶስን ዳግመኛ መምጣት ያለ ነቀፋ በመኖር በትዕግሥት ...
የቈላስይስ መጽሐፍ ታሪካዊ ዳራ
zhlédnutí 1,6KPřed rokem
የቈላስይስ መጽሐፍ እንዴት ይጠና? ኢየሱስን የምናየው በባህላዊ መነጽሮቻችን ነው? ወይስ ባህላችንን የምናየው በመጽሐፍ ቅዱስ መነጽር ነው? የቈላስይስ ሰዎች ባሕላቸው ስለ ኢየሱስ ያላቸውን እይታ እንዲያዛባው ፈቅደው ነበር፤ ስለዚህም ጳውሎስ ይኽን ደብዳቤ ጻፈላቸው፡፡ በእግዚአብሔር እውነት ራሳችሁንና እግዚአብሔርን በግልጽ በመመልከት እንዴት ያለ ፍሬያማ ሕይወት ልትኖሩ እንደምትችሉ ዕወቁ፡፡ www.thebibleeffect.com FACEBOOK: experiencethebibleeffect INSTAGRAM: thebibleeffect ተኣማኒ የኾኑ ክርስቲያናዊና መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎች፣ ቪድዮዎ...
የፊልጵስዩስ መጽሐፍ ታሪካዊ ዳራ
zhlédnutí 2,5KPřed rokem
የፊልጵስዩስን መልእክት እንዴት እናጥና? ጳውሎስ ከፊልጵስዩስ ቤተ ክርስቲያን ጋር የነበረው ግንኙነት በጣም የጠበቀና የቅርብ ግንኙነት ከነበረው አብያተ ክርስቲያናት መካከል አንዱ ነበር፡፡ በዚህ ደብዳቤውም በባህላቸው ውስጥ ካሉ ሰዎች ሁሉ ፈጽሞ የተለዩ እንዲኾኑ በስፋት ይነግራቸዋል ይኸውም የክርስቶስን የትህትና ባህሪ እንዲላበሱ ነው፡፡ ባህላቸውን ለመረዳትና፣ ባሉበት አለም ውስጠ ኢየሱስን መምሰል የሚያስከትለውን መሠረታዊ የኾነ አስሚታ ለማወቅ፤ ወደ ጥንታዊቷ የፊልጵስዩስ ከተማ ይጓዙ፡፡ www.thebibleeffect.com FACEBOOK: experiencethebibleeffect INSTAGRAM: inst...
የኤፌሶን መጽሐፍ ታሪካዊ ዳራ
zhlédnutí 7KPřed rokem
የኤፌሶን መጽሐፍ ታሪካዊ ዳራ
የገላትያ መጽሐፍ ታሪካዊ ዳራ
zhlédnutí 4,6KPřed rokem
የገላትያ መጽሐፍ ታሪካዊ ዳራ
የ1እና2 ቆሮንቶስ ታሪካዊ ዳራ - ክፍል 1
zhlédnutí 2KPřed rokem
የ1እና2 ቆሮንቶስ ታሪካዊ ዳራ - ክፍል 1
የ1እና2 ቆሮንቶስ ታሪካዊ ዳራ - ክፍል 2
zhlédnutí 1,6KPřed rokem
የ1እና2 ቆሮንቶስ ታሪካዊ ዳራ - ክፍል 2
የሮሜ መጽሐፍ ታሪካዊ ዳራ
zhlédnutí 4,4KPřed 2 lety
የሮሜ መጽሐፍ ታሪካዊ ዳራ
መጽሐፍ ቅዱስን በዐውዱ ማጥናት
zhlédnutí 4,3KPřed 2 lety
መጽሐፍ ቅዱስን በዐውዱ ማጥናት

Komentáře

  • @tigisttravel
    @tigisttravel Před 7 dny

    ዋው በጣም ቆንጆ ነው

    • @thebibleeffectamharic
      @thebibleeffectamharic Před 7 dny

      አመሰግናለሁ! መጽሐፍ ቅዱስን ማጥናትህን ስትቀጥል እግዚአብሔር ይባርክህ!

  • @tigistsolomon5756
    @tigistsolomon5756 Před 22 dny

    ብሩክ ነህ

  • @tolesadiriba9151
    @tolesadiriba9151 Před 29 dny

    Tebarwk

  • @endtimesinafaanoromoo
    @endtimesinafaanoromoo Před měsícem

  • @Seifuኢየሱስ
    @Seifuኢየሱስ Před měsícem

    ❤❤❤❤

  • @endtimesinafaanoromoo
    @endtimesinafaanoromoo Před měsícem

  • @endtimesinafaanoromoo
    @endtimesinafaanoromoo Před měsícem

  • @endtimesinafaanoromoo
    @endtimesinafaanoromoo Před měsícem

    ❤be strong 💪

  • @endtimesinafaanoromoo
    @endtimesinafaanoromoo Před měsícem

    • @thebibleeffectamharic
      @thebibleeffectamharic Před měsícem

      መጽሐፍ ቅዱስን ስታጠና እግዚአብሔር ይባርክህ!

  • @helinaabebe5223
    @helinaabebe5223 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይባርካቹ ይህን በአማርኛ ማዘጋጀታቹ።እባካቹ ቀጥሉ ❤❤❤ from Orthodox twehaedo

    • @thebibleeffectamharic
      @thebibleeffectamharic Před měsícem

      ስለተመለከቱ እናመሰግናለን፣ እና ስለ ማበረታቻዎ! ለመጽሐፍ ቅዱስ ምንጮች ማቅረባችንን እንቀጥላለን! መጽሐፍ ቅዱስን ስታጠና እግዚአብሔር ይባርክህ!

  • @DubaHalake-f1r
    @DubaHalake-f1r Před měsícem

    ግን ያንሳል

  • @RahuaMesghina
    @RahuaMesghina Před měsícem

    GETA EYESUS YEBARKEH, bezu yetekmal. yehen agelgelot atakuartew

  • @user-vd7dl9ci3v
    @user-vd7dl9ci3v Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NAD-sh9dp
    @NAD-sh9dp Před měsícem

    Yelukas eyitaw ke ahzab antsar yimeslal atsatsafu. emnetachen yetsena endihon yitegal , sle eyesus fitsum sew mohonunm lemasredat yimokral , sle tinsayew demo masreget yifelg nbr egnam kidusan kemot bewala endemninesa ( ehud lay yaytew yeneberutn ) yanesalnm leza yimeslegnal

    • @thebibleeffectamharic
      @thebibleeffectamharic Před měsícem

      አሜን! ሃሳብዎን ስላካፈሉን እናመሰግናለን! መጽሐፍ ቅዱስን ማጥናትህን ስትቀጥል እግዚአብሔር ይባርክህ!

  • @edengobezayehu6236
    @edengobezayehu6236 Před měsícem

    Thank you 🙏🙏🙏

  • @selam2444
    @selam2444 Před měsícem

    Thank you very much God bless you

  • @ElsabetSefu
    @ElsabetSefu Před měsícem

    Tebareku lehizibu mixeqimi negeri asibachu silemitaqeribu stegawuni yabizalachu geta eyesusi

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq Před 2 měsíci

    ዋው እዴት ድቅ ነው

    • @thebibleeffectamharic
      @thebibleeffectamharic Před měsícem

      ቪዲዮው ለእርስዎ ጠቃሚ እንደነበር በመስማታችን ደስተኞች ነን! በረከት!

  • @user-bv5lj6dv4j
    @user-bv5lj6dv4j Před 2 měsíci

    God bless you ❤

  • @getnetgodsoon5684
    @getnetgodsoon5684 Před 2 měsíci

    ❤❤❤ ጻዲቅ አባት ሆይ ትምህርት በብዙ መረዳት እደበዛልን ቃልህንም መግለጡላይም ሀይልህ ይብዛልን አሜንንን ❤❤❤

    • @thebibleeffectamharic
      @thebibleeffectamharic Před 2 měsíci

      አሜን! መጽሐፍ ቅዱስን ማጥናትህን ስትቀጥል አምላክ ይባርክህ!

  • @befekadugirma8879
    @befekadugirma8879 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤የእግዚአብሔር ቃል

  • @FesumeBafkadu
    @FesumeBafkadu Před 2 měsíci

    Amezig ❤❤❤❤❤❤❤

  • @EyobGhebreziabhier
    @EyobGhebreziabhier Před 2 měsíci

    ``የገላትያ መጽሐፍ`` ወይ መጽሐፍ የገላትያ? ደምበይና አማሪይና የሚናገር ሰው ምን ይላል? ልብስ ጥቁር ወይ ጥቁር ልብስ? ታሪካችን ምን ይላል? The phrase "ኢትዮጵያ ታበጽሕ እደዊሃ ኀበ እግዚአብሔር" from Psalm 67:32, an ancient text over 2000 years old, follows a Subject-Verb-Object (SVO) word order. This translates to: →Subject (S): ኢትዮጵያ (Ethiopia)→ Verb (V): ታበጽሕ (shall stretch out)→Object (O): እደዊሃ (her hands) + ኀበ እግዚአብሔር (to God) →[SVO = ገባሪ + ግብሪ + አቕሓ in Tigrinya]. This word is just like modern languages as English, German, .... But ''የገላትያ መጽሐፍ ታሪካዊ ዳራ'' has nothing to do with modernity because it knows no word order. Please it is better to know and to respect our history of linguistic word order.

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 Před 2 měsíci

    God is good

  • @haymi-Ju3Hz7
    @haymi-Ju3Hz7 Před 2 měsíci

    ❤❤❤

  • @endashawtsige7966
    @endashawtsige7966 Před 3 měsíci

    ጥሩ ነበር ግን በጣም አጭር ነው

  • @scripture_6
    @scripture_6 Před 3 měsíci

  • @asterzewdie3160
    @asterzewdie3160 Před 3 měsíci

    Amen Amen Amen 🙏✝️🙏✝️🙏✝️

  • @abenezerdemelash
    @abenezerdemelash Před 3 měsíci

    • @thebibleeffectamharic
      @thebibleeffectamharic Před 3 měsíci

      አመሰግናለሁ! መጽሐፍ ቅዱስን በማጥናት እና በማንበብዎ ጊዜ እግዚአብሔር ይባርካችሁ!

  • @thebibleeffectamharic
    @thebibleeffectamharic Před 3 měsíci

    የሕይወት ተዛምዶ ጥያቄዎች 1. በሐዋርያት ሥራ መጽሐፍ ውስጥ የኢየሱስን ምሳሌነት እንዴት ነው የተከተሉት? ቤተ ክርስቲያን ይህን ሥራቸውን እንዴት ነው ማስቀጠል ያለባት? የሐዋርያትን ምሳሌ በመከተል ረገድ ራሳችንን ልናጠናክር የሚገባው እንዴት ነው? 2. የሐዋርያት ሥራ መጽሐፍን ስታነብቡ መንፈስ ቅዱስ ለተጠቀሰባቸው ቦታዎች ከፍተኛ ትኩረት ስጡ፡፡ በዚህ መጽሐፍ ውስጥ የኢየሱስ መልካም ዜና በየስፍራው እንዲዳረስ መንፈስ ቅዱስ የተጫወተውን ሚና እንዴት ታዩታላችሁ? ዛሬስ በእኛ ዘመን በሕይወታችን መንፈስ ቅዱስ ምን ዐይነት ሚና ሊጫወት ይችላል? 3. ሐዋርያት የኢየሱስን ምሥራች በየስፍራው ለማዳረስ የተጠቀሟቸው ልዩ ልዩ ስልቶች ምንድን ናቸው? ከእነዚህ ስልቶች ውስጥ ዛሬ እኛ ብንጠቀማቸው ውጤታማ ሊሆኑ ይችላሉ ብላችሁ የምታስቧቸውን ጥቀሱ፡፡ ለምን?

  • @thebibleeffectamharic
    @thebibleeffectamharic Před 3 měsíci

    የሕይወት ተዛምዶ ጥያቄዎች 1. የሉቃስ ወንጌልን በምታነብቡበት ጊዜ ኢየሱስ ያነጋገራቸውን ሰዎች ሁሉ (ድኾች፣ ከማኅበረ ሰቡ የተገለሉ፣ የተለያዩ ሴቶች፣ ፈሪሳውያን፣ ወዘተ.) ልብ በሉ፡፡ ኢየሱስ ለእነዚህ ሰዎች የነበረው ክብካቤና ከእነርሱ ጋራ የነበረው ግንኙነት እንዴት ነበረ? ሉቃስ የጻፈላቸው የጥንቶቹ አብያተ ክርስቲያናት ኢየሱስን በዚህ መንገድ የሚመስሉ ከሆነ በሮማውያን ዓለም ውስጥ ምን ዐይነት ተጽዕኖ ያሳደረ ይመስላችኋል? በዚህ መንገድ የኢየሱስን ምሳሌነት የምንከተል ብንሆን በዓለማችን ላይ ምን ዐይነት ተጽዕኖ ያሳድራል ብላችሁ ታስባላችሁ? 2. በሉቃስ ወንጌል ውስጥ ኀጢአትና ይቅርታ ትኩረት የተሰጠባቸው ጉዳዮች ናቸው፡፡ ኢየሱስ ስለ ይቅርታ ምን አለ? ይቅርታ የሚቀበለው ማን ነው? ከላይ የተጠቀሱት ሰዎች እያንዳንዳቸው ይቅርታ ለማግኘት ምን ማድረግ ነበረባቸው? በሉቃስ ወንጌል ውስጥ ይቅር ይተባሉ ሰዎችን መምሰል የምትችለው እንዴት ነው? 3. ሉቃስ ከሌሎች የወንጌል መጻሕፍት በላይ በርካታ የኢየሱስን ምሳሌዎች ጽፏል፡፡ እያንዳንዱ ምሳሌ እግዚአብሔርን እንዴት ደስ ማሠኘት እንደሚቻል ምን ያስተምራል? ስለ እግዚአብሔር መንግሥት ምን ያስተምራል?

  • @thebibleeffectamharic
    @thebibleeffectamharic Před 3 měsíci

    የሕይወት ተዛምዶ ጥያቄዎች 1. ማርቆስን ስታነብቡ ሁሉንም ታሪኮች ከጴጥሮስ አንጻር ዐስቡ። ይህ ይሁዲ የገሊላ ዓሣ አጥማጅ እነዚህ ከኢየሱስ ጋራ ያሳለፋቸው ተመክሮዎች ሕይወቱን የሞገቱት እንዴት ነው? ስለ መሲሑ ይጠብቀው የነበረው ነገር በመጽሐፉ ውስጥ እንዴት የተለወጠ ይመስላችኋል? 2. በማርቆስ ውስጥ ኢየሱስ በትምህርቶቹ መሪነትን እንዴት እንደቀረጸ፣ ከሌሎች ጋራ ያለውን ግንኙነትና የቅርብ ሰዎቹን ደቀ መዛሙርት ያደረገበትን መንገድ በትኩረት ተመልከቱ። የትኛው ነው ትኩረታችሁን የሳበው? በዙሪያችሁ ካሉ ሰዎች ጋራ ባላችሁ ግንኙነት ውስጥ የርሱን ምሳሌ በመከተል እንዴት ተግባራዊ ማድረግ ትችላላችሁ? 3. በማርቆስ 1፥15 ኢየሱስ የእግዚአብሔርን መንግሥት ከመልካም ዜና (ወንጌል) ጋራ አስተካክሎ አቅርቧል። በማርቆስ ወንጌል ውስጥ ኢየሱስ እግዚአብሔርን መንግሥት እንዴት ነው የገለጸው? ይህ መንግሥት እንዴት “የምሥራች” ሊሆን ቻለ። የዚህን መንግሥት መልካም ዜና በተመለከተ የእኛ ኀላፊነት ምንድን ነው?

  • @scripture_6
    @scripture_6 Před 4 měsíci

    • @thebibleeffectamharic
      @thebibleeffectamharic Před 4 měsíci

      መጽሐፍ ቅዱስን ማጥናታችሁን ስትቀጥሉ በረከቶች!

  • @LisaneworkKidane-zj7it
    @LisaneworkKidane-zj7it Před 4 měsíci

    በጣም ጠቅሞኛል ጌታ ይባርካችሁ

    • @thebibleeffectamharic
      @thebibleeffectamharic Před 4 měsíci

      ይህን በመስማቴ በጣም ደስ ብሎናል! መጽሐፍ ቅዱስን በማጥናትህ እግዚአብሔር ይባርክህ!

  • @NatinaelAbraham-gw1tk
    @NatinaelAbraham-gw1tk Před 4 měsíci

    Thanks for you.

  • @pastordegefadirirsa
    @pastordegefadirirsa Před 4 měsíci

    ጌታ ኢየሱስ አብስቶ ይባርካችው

    • @thebibleeffectamharic
      @thebibleeffectamharic Před 4 měsíci

      አመሰግናለሁ! መጽሐፍ ቅዱስን በምታጠናበት ጊዜ ይባርካችኋል!

  • @FesumeBafkadu
    @FesumeBafkadu Před 5 měsíci

    Tebarku

  • @user-gk9ne2ih4s
    @user-gk9ne2ih4s Před 5 měsíci

    Yefson metsaf besnt Ametemret new yetetsaf

  • @user-py7cr9cd9f
    @user-py7cr9cd9f Před 5 měsíci

  • @alamireweyasu1037
    @alamireweyasu1037 Před 5 měsíci

    ተባረክ!

  • @mskaram2535
    @mskaram2535 Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤

    • @thebibleeffectamharic
      @thebibleeffectamharic Před 3 měsíci

      ስለተመለከቱ እናመሰግናለን! እግዚአብሀር ዪባርክህ!

  • @user-zg5bk1nx9g
    @user-zg5bk1nx9g Před 6 měsíci

    ❤❤❤

  • @user-zg5bk1nx9g
    @user-zg5bk1nx9g Před 6 měsíci

    ❤❤❤

  • @dawitnimani
    @dawitnimani Před 6 měsíci

    God bless u

  • @solomonsisay3
    @solomonsisay3 Před 6 měsíci

    Keep going

  • @thebibleeffectamharic
    @thebibleeffectamharic Před 6 měsíci

    የሕይወት ተዛምዶ ጥያቄዎች 1) ማቴዎስን በምታነብቡት ጊዜ ኢየሱስ ስለመንግሥተ ሰማያት ለተናገረው ንግግር ትኲረት ስጡ፡፡ ኢየሱስ ይህን እነንዴት ገለጸው? ወደዚህ መንግሥት ለመግባት ምን ያስፈልጋል፡፡ 2) የእግዚአብሔር መንግሥት በዓለማችን ላይ እንዴት ልትታይ እንደሚገባ የምትጠባበቁት እንዴት ነው? እነዚህ ጥበቃዎች በማቴዎስ ወንጌል ውስጥ ተሞግተዋል? 3) የእግዚአብሔር መንግሥት በሥራ ላይ መኾኗን እንድናይ ማቴዎስ ያቀረበልንን ማስረጃዎች ዐስቡ፡፡ በሕወታችኹ፣ በቤተ ክርስቲያናችኹ እና በማኅበረ ሰባችሁ ውስጥ በምን በምን መልኩ ሲሠራ ታዩታላችኹ? 4) ማቴዎስ ምዕራፍ 5 እስከ 7 አንብቡ፡፡ በዚህ ስብከት ውስጥ ለርስዎ የትኛው ክፍል ትኩረትዎን ሳበው? ይህን በዚህ ሳምንት በምን መልኩ ተግባራዊ ማድረግ ይችላሉ?

  • @KidaneTeju-ve2qb
    @KidaneTeju-ve2qb Před 7 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @adugnachala4694
    @adugnachala4694 Před 7 měsíci

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው። ተባረኩ።

    • @thebibleeffectamharic
      @thebibleeffectamharic Před 7 měsíci

      አመሰግናለሁ! ለእርስዎ ጠቃሚ በመሆኑ ደስተኞች ነን! እግዚአብሀር ዪባርክህ!

  • @ergamaguddichagreatmission6060

    Wow tebark

  • @ergamaguddichagreatmission6060

    GOD bless u