የገላትያ መጽሐፍ ታሪካዊ ዳራ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • የገላትያ መጽሐፍ ታሪካዊ ዳራ: በገላትያ ክርስቲያኖችና አብያተ ከርስቲያን ዘንድ የተፈጠረውን ታሪካዊ ዳራ መረዳታችሁ ጳውሎስ በዚህ መልእክቱ እያስተማረ ስላለው ነገር ጥልቅ መረዳትን ይፈጥርላችኋል፤ እንዲሁም የእግዚአብሔርን እውነት በሕይወታችሁ ተግባራዊ እንድታደርጉ ያግዛችኋል!
    www.thebibleeff...
    FACEBOOK: / experiencethebibleeffect
    INSTAGRAM: / thebibleeffect
    ተኣማኒ የኾኑ ክርስቲያናዊና መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎች፣ ቪድዮዎችና መጻሕፍት ለማግኘት www.Yeamlak.com ድረ ገጽን ይጎብኙ
    #ገላትያ #የመጽሐፍቅዱስጥናት #የመጽሐፍቅዱስቪዲዮ

Komentáře • 25

  • @thebibleeffectamharic
    @thebibleeffectamharic  Před rokem +8

    ለተጨማሪ ጥናት የሚያግዙ ጥያቄዎች:
    1) ጴጥሮስ ከተገረዙት ወገኖች ጋር በተያያዘ ስላደረገው ነገር ምን ታስባላችሁ?
    2) ጳውሎስ ለሐዋርያነቱን እንዴት እንደሚከራከር ተመልከቱ፡፡ ስለ ሐዋርያነቱ ምን ተናገረ? ጳውሎስ እነዚህን ነጥቦች ያነሳው ለምን ይመስላችኋል?
    3) ጳውሎስ እንደተናገረው፣ ሰዎች በሥራ ላይ የተመሠረተን ወንጌል ቢከተሉ እኛን ግድ የሚለን ለምንድን ነው? በሥራ ላይ የተመሠረተ ወንጌልን መከተል ምንድን ነው ችግሩ?
    4) እግዚአብሔር ሕግን የሰጠው ለምንድር ነው? ተግባሩስ ምንድንር ነው?
    5) በ 5፥2 “ትገረዙ ዘንድ ብትፈልጉ ክርስቶስ ለእናንተ ፈጽሞ እንደማይበጃችሁ እኔ ጳውሎስ እነግራችኋሁ” ያለው ለምንድር ነው?
    6) በዚህ መጽሐፍ ውስጥ በክርስቶስ ፍጹም ነጻነት ውስጥ የሚኖር ሕይወት ምን ይመስላል?
    7) ልክ እንደ አይሁዳውያኑ አጥብቀን የያዝናቸው ነገሮች፣ ልማዶች ወይም ትውፊቶች ይኖሩ ይሆን?

  • @befekadugirma8879
    @befekadugirma8879 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤የእግዚአብሔር ቃል

  • @tigisttravel
    @tigisttravel Před 6 dny

    ዋው በጣም ቆንጆ ነው

    • @thebibleeffectamharic
      @thebibleeffectamharic  Před 6 dny

      አመሰግናለሁ! መጽሐፍ ቅዱስን ማጥናትህን ስትቀጥል እግዚአብሔር ይባርክህ!

  • @endtimesinafaanoromoo
    @endtimesinafaanoromoo Před měsícem

    ❤be strong 💪

  • @sinakebede1034
    @sinakebede1034 Před rokem +1

    በጣም ደስ ይላል በርቱበት

  • @gechseenaaol9874
    @gechseenaaol9874 Před rokem +2

    እግዝአብሔር ይባርክህ በርታ

  • @bekikids
    @bekikids Před rokem +1

    በርቱልኝ።
    ኤፌሶንን እየጠበኩ ነው።

  • @lalenh.k3743
    @lalenh.k3743 Před rokem

    እግዝአብሔር ይባርክህ !!

  • @abebaasefa3785
    @abebaasefa3785 Před rokem

    ጌታ ይባርክህ

  • @melakusisay27
    @melakusisay27 Před 11 měsíci

    አይዞህ በርታ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ መገለጥ እና ፀጋ ይስጥህ🙏

  • @ergamaguddichagreatmission6060

    Wow tebark

  • @iyassulemma1939
    @iyassulemma1939 Před rokem

    ድንቅ ነው በጣም:: በርቱ!

  • @godgeneralsrevival7501

    bertha betam arif nw🙏

  • @EyobGhebreziabhier
    @EyobGhebreziabhier Před 2 měsíci

    ``የገላትያ መጽሐፍ`` ወይ መጽሐፍ የገላትያ? ደምበይና አማሪይና የሚናገር ሰው ምን ይላል? ልብስ ጥቁር ወይ ጥቁር ልብስ? ታሪካችን ምን ይላል? The phrase "ኢትዮጵያ ታበጽሕ እደዊሃ ኀበ እግዚአብሔር" from Psalm 67:32, an ancient text over 2000 years old, follows a Subject-Verb-Object (SVO) word order. This translates to: →Subject (S): ኢትዮጵያ (Ethiopia)→ Verb (V): ታበጽሕ (shall stretch out)→Object (O): እደዊሃ (her hands) + ኀበ እግዚአብሔር (to God) →[SVO = ገባሪ + ግብሪ + አቕሓ in Tigrinya]. This word is just like modern languages as English, German, .... But ''የገላትያ መጽሐፍ ታሪካዊ ዳራ'' has nothing to do with modernity because it knows no word order. Please it is better to know and to respect our history of linguistic word order.