የቲቶ መልእክት - ጤናማ ትምህርት ጤናማ ኑሮ (Titus - Healthy Teaching Healthy Conduct)
Vložit
- čas přidán 21. 08. 2024
- የቲቶ መልእክት አጭር ቢሆንም አንድ አማኝ ሊያውቃቸው የሚገቡትን መሠረታዊ ነገሮች በውስጡ የያዘ ደብዳቤ ነው። የመልእክቱን ትኩረት ጤናማ ትምህርት ጤናማ ኑሮ በማለት መስቀመጥ ይቻላል። ሐዋርያው ጳውሎስ ይህንን ደብዳቤ የጻፈበት ምክንያት 1፡5 ላይ በግልጽ ተቀምጧል። ቲቶ የተጀመረውን ጅምር ሥራ እንዲጨርስ እና በየከተማው ሽማግሌዎችን እንዲሾም ታዟል። በምእራፍ 1 መግቢያውን ተከትሎ የቤተ ክርስቲያን መሪዎች መሥፈርት እና በቀርጤስ የነበሩ የሐሰት መምህራን ባሕርያት ተዳሰዋል። በቀርጤስ የነበሩ ሰዎች እና የሐሰት መምህራን ሁኔታን ከገለጸ በኋላ በምእራፍ 2 ላይ ቲቶ ግን ጤናማ ትምህርት እንዲያስተምር ያሳስበዋል። ምእራፍ 2 አማኞች በቤተ ክርስቲያን ውስጥ እንዴት መመላለስ እንደሚገባቸው በማሳሰብ ላይ ሲያተኩር ምእራፍ 3 ደግሞ አማኞች በማያምኑት መካከል እንዴት መመላለስ እንዳለባቸው ያስተምራል። ይህ ደብዳቤ ጤናማ ትምህርት ጤናማ ቤተ ክርስቲያን እና ማኅበረ ሰብ እንደሚፈጥር ያመለክታል። ይህቺን አጭር ቪድዮ በመመልከት የደብዳቤውን ትኩረት መገንዘብ ይቻላል።
God bless you brother !
ጌታ ይባርክህ
ተባረክ ቅዱሱ ከአንተ ጋር ይሁን
አሜን! አመሰግናለሁ።
ተባረክ
ጌታ ይባርኪህ
አሜን! አመሰግናለሁ።
Stay blessed....
ድንቅ መልዕክት ነው!በጤናማ ትምህርት እና በጤናማ ኑሮ ጌታ ይባርከን!አንተንም አብዝቶ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ❤❤❤
አሜን ይባርከን ሚሽቴ!
አሜን ሚስቴ! ተባረኪ!
አሜንንንን ፀጋ አድኖናል ያኖረናልም!
እንድሽ ተባርክ ፀጋ ይብዛልህ😍😍ግሩም መልእክት
አሜን! እህቴ ተባረኪ; ጸጋ ይብዛልሽ!
እግዚአብሔር ይባርክ በርታ።
አሜን! አመሰግናለሁ።
𝑻𝒆𝒃𝒂𝒓𝒆𝒌 𝒈𝒆𝒕𝒂 𝒚𝒆𝒃𝒂𝒓𝒆𝒌🎉🎉
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ
በደንብ ነው እየተከታተልኩህ
አሜን! እየተከታተልክ ስለ ሆነ አመሰግናለሁ።
አሜን! አመሰግናለሁ።