የቲቶ መልእክት ታሪካዊ ዳራ | የቲቶ መልእክት ለምን ተጻፈ?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • በዚህ የመጽሐፍ ቅዱስ ማስተማሪያ ቪድዮ ውስጥ ቲቶን በዐዲስ መልክ ይማሩ። የቲቶ መጽሐፍን ከታሪካዊ ዳራው አንጻር በጥልቀት ለመረዳት ጥረት አድርጉ፤ እንዲሁም መልእክቱን በግል ሕይወታችሁና በመጽሐፍ ቅዱስ ጥናታችሁ ውስጥ ተግባራዊ አድርጉ። የቲቶንና የቀርጤስ ደሴትን ታሪካዊ ሁኔታ ማወቅ ይህን የመጽሐፍ ቅዱስ መጽሐፍ በተሻለ መንገድ ለመረዳት ያግዛችኋል፤ እንዲሁም መልእክቱ በእግዚአብሔር ጸጋ ስንደገፍ ራሳችንን በጤናማ አስተምህሮ ላይ መትከል ምን ያህል ጠቃሚ እንደሆነ ያስተምረናል።
    መጽሐፍ ቅዱስን፣ ታሪኩንና በሕይወታችን ውስጥ የሚያመጣውን ለውጥ በተሻለ መንገድ ለመረዳት እንዲሁም ሥነ ጽሑፋዊ ዐውዱንና ታሪካዊ ዐውዱን ለመረዳት በምናደርገው ጒዞ ዐብራችሁን እንድትጓዙ እንጋብዛችኋለን። መጽሐፍ ቅዱስን በማጥናት ሂደት ውስጥ ይህ እጅግ ጠቃሚው ክፍል ሲሆን መጽሐፍ ቅዱሳዊ አስተሳሰብና ኑሮ እንዲኖረን ያግዘናል። የምናዘጋጃቸው ቪድዮዎች በሁሉም ዕድሜ ላይ ለሚገኙና የተለያየ የመጽሐፍ ቅዱስ ዕውቀት ደረጃ ላላቸው ሁሉ የሚጠቅሙ ናቸው።
    www.thebibleeff...
    FACEBOOK: / experiencethebibleeffect
    INSTAGRAM: / thebibleeffect
    ተኣማኒ የኾኑ ክርስቲያናዊና መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎች፣ ቪድዮዎችና መጻሕፍት ለማግኘት www.Yeamlak.com ድረ ገጽን ይጎብኙ
    0፡00 መግቢያ- በኢየሱስ መለወጥ 0፡33 የጥንታዊቷ ቀርጤስ ባሕል
    1፡25 የመጀመሪያዪቱ ቤተ ክርስቲያን በቀርጤስ
    2፡38 ጳውሎስ በቀርጤስ
    3፡15 ቲቶ ማንነው?
    3፡46 ጳውሎስ ለቲቶ የጻፈው ደብዳቤ 5፡00 ተግባራዊነት- እውነተኛ ለውጥ
    #ቲቶ #ዐዲስኪዳን #የመጽሐፍቅዱስጥናት

Komentáře • 9

  • @thebibleeffectamharic
    @thebibleeffectamharic  Před rokem +2

    የሕይወት ተዛምዶ ጥያቄዎች
    1) ልክ እንደ ቲቶ ጤናማውን ትምህርት ማስተማር የምችለው እንዴት ነው?
    2) የእግዚአብሔር ጸጋ በሕይወቴ ላይ ተጨባጭ ለውጥ ያመጣባቸው ነገሮች ምንድን ናቸው?
    3) አሁንም ቢሆን ለውጥና ብስለት የሚያስፈልገኝ በምን በምን ጉዳዮች ላይ ነው?

  • @pastordegefadirirsa
    @pastordegefadirirsa Před 4 měsíci +1

    ጌታ ኢየሱስ አብስቶ ይባርካችው

    • @thebibleeffectamharic
      @thebibleeffectamharic  Před 4 měsíci

      አመሰግናለሁ! መጽሐፍ ቅዱስን በምታጠናበት ጊዜ ይባርካችኋል!

  • @ElsabetSefu
    @ElsabetSefu Před měsícem +1

    Tebareku lehizibu mixeqimi negeri asibachu silemitaqeribu stegawuni yabizalachu geta eyesusi

  • @hiyabhiruy
    @hiyabhiruy Před rokem

    May God bless you for prepping such rich materials in Amharic

  • @adugnachala4694
    @adugnachala4694 Před 7 měsíci

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው። ተባረኩ።

    • @thebibleeffectamharic
      @thebibleeffectamharic  Před 7 měsíci

      አመሰግናለሁ! ለእርስዎ ጠቃሚ በመሆኑ ደስተኞች ነን! እግዚአብሀር ዪባርክህ!

  • @DubaHalake-f1r
    @DubaHalake-f1r Před měsícem

    ግን ያንሳል