የሐዋርያት ሥራ መጽሐፍ ታሪካዊ ዳራ | ሐዋርያት ሥራ ለምን ተጻፈ?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024

Komentáře • 1

  • @thebibleeffectamharic
    @thebibleeffectamharic  Před 3 měsíci +1

    የሕይወት ተዛምዶ ጥያቄዎች
    1. በሐዋርያት ሥራ መጽሐፍ ውስጥ የኢየሱስን ምሳሌነት እንዴት ነው የተከተሉት? ቤተ ክርስቲያን ይህን ሥራቸውን እንዴት ነው ማስቀጠል ያለባት? የሐዋርያትን ምሳሌ በመከተል ረገድ ራሳችንን
    ልናጠናክር የሚገባው እንዴት ነው?
    2. የሐዋርያት ሥራ መጽሐፍን ስታነብቡ መንፈስ ቅዱስ ለተጠቀሰባቸው ቦታዎች ከፍተኛ ትኩረት ስጡ፡፡ በዚህ መጽሐፍ ውስጥ የኢየሱስ መልካም ዜና በየስፍራው እንዲዳረስ መንፈስ ቅዱስ
    የተጫወተውን ሚና እንዴት ታዩታላችሁ? ዛሬስ በእኛ ዘመን በሕይወታችን መንፈስ ቅዱስ ምን ዐይነት ሚና ሊጫወት ይችላል?
    3. ሐዋርያት የኢየሱስን ምሥራች በየስፍራው ለማዳረስ የተጠቀሟቸው ልዩ ልዩ ስልቶች ምንድን ናቸው? ከእነዚህ ስልቶች ውስጥ ዛሬ እኛ ብንጠቀማቸው ውጤታማ ሊሆኑ ይችላሉ ብላችሁ የምታስቧቸውን ጥቀሱ፡፡ ለምን?