12 መጽሐፍ ቅዱስን እንዴት እንጠቀም?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • ቃሉን ለነፍስ ምግብ፣ ለአስተምህሮ፣ ለማቅናት፣ ለማረም፣ ለማስተማር፣ ለማሠልጠን፣ ለጽድቅ ሥራ ሁሉና (2ጢሞ. 3፡16-17) ለማጽናናት (ኢሳ. 40፡1) እንድንጠቀም እንጂ የሥጋ ስሜታችንንና ሐሳባችንን ለማስደገፍ ብለን ስንጠቀም ሁለተኛ ትዕዛዝን እንዳንተላለፍና እንዳንቀሰፍ ቃሉ ራሱ ያስጠነቅቀናል (ዘጸ. 20፡7)፡፡

Komentáře • 40