የሉቃስ ወንጌል ታሪካዊ ዳራ | የሉቃስ ወንጌልለምን ተጻፈ?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024

Komentáře • 7

  • @thebibleeffectamharic
    @thebibleeffectamharic  Před 3 měsíci

    የሕይወት ተዛምዶ ጥያቄዎች
    1. የሉቃስ ወንጌልን በምታነብቡበት ጊዜ ኢየሱስ ያነጋገራቸውን ሰዎች ሁሉ (ድኾች፣ ከማኅበረ ሰቡ የተገለሉ፣ የተለያዩ ሴቶች፣ ፈሪሳውያን፣ ወዘተ.) ልብ በሉ፡፡ ኢየሱስ ለእነዚህ ሰዎች የነበረው ክብካቤና ከእነርሱ ጋራ የነበረው ግንኙነት እንዴት ነበረ? ሉቃስ የጻፈላቸው የጥንቶቹ አብያተ ክርስቲያናት ኢየሱስን በዚህ መንገድ የሚመስሉ ከሆነ በሮማውያን ዓለም ውስጥ ምን ዐይነት ተጽዕኖ
    ያሳደረ ይመስላችኋል? በዚህ መንገድ የኢየሱስን ምሳሌነት የምንከተል ብንሆን በዓለማችን ላይ ምን ዐይነት ተጽዕኖ ያሳድራል ብላችሁ ታስባላችሁ?
    2. በሉቃስ ወንጌል ውስጥ ኀጢአትና ይቅርታ ትኩረት የተሰጠባቸው ጉዳዮች ናቸው፡፡ ኢየሱስ ስለ ይቅርታ ምን አለ? ይቅርታ የሚቀበለው ማን ነው? ከላይ የተጠቀሱት ሰዎች እያንዳንዳቸው ይቅርታ ለማግኘት ምን ማድረግ ነበረባቸው? በሉቃስ ወንጌል ውስጥ ይቅር ይተባሉ ሰዎችን መምሰል የምትችለው እንዴት ነው?
    3. ሉቃስ ከሌሎች የወንጌል መጻሕፍት በላይ በርካታ የኢየሱስን ምሳሌዎች ጽፏል፡፡ እያንዳንዱ ምሳሌ እግዚአብሔርን እንዴት ደስ ማሠኘት እንደሚቻል ምን ያስተምራል? ስለ እግዚአብሔር መንግሥት ምን ያስተምራል?

  • @haymi-Ju3Hz7
    @haymi-Ju3Hz7 Před 2 měsíci

    ❤❤❤

  • @scripture_6
    @scripture_6 Před 3 měsíci

  • @NAD-sh9dp
    @NAD-sh9dp Před měsícem

    Yelukas eyitaw ke ahzab antsar yimeslal atsatsafu. emnetachen yetsena endihon yitegal , sle eyesus fitsum sew mohonunm lemasredat yimokral , sle tinsayew demo masreget yifelg nbr egnam kidusan kemot bewala endemninesa ( ehud lay yaytew yeneberutn ) yanesalnm leza yimeslegnal

    • @thebibleeffectamharic
      @thebibleeffectamharic  Před měsícem

      አሜን! ሃሳብዎን ስላካፈሉን እናመሰግናለን!
      መጽሐፍ ቅዱስን ማጥናትህን ስትቀጥል እግዚአብሔር ይባርክህ!