"...ለአዲስ አበባና ለሰሜኑ ልክ ናቸው... ለደቡብ እና ለኦሮሚያ ግን ልክ አይደሉም" ክፍል 1 | Nahoo

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 10. 2021
  • "...ለአዲስ አበባና ለሰሜኑ ልክ ናቸው... ለደቡብ እና ለኦሮሚያ ግን ልክ አይደሉም" ክፍል 1 | Nahoo
    #Nahoo #Technology #Ethiopia
    Watch more on www.thenahootv.com
    / nahootv

Komentáře • 232

  • @romantsehay7354
    @romantsehay7354 Před rokem +4

    በጣም ደስ የሚል እውነትን ያዘለ ሰላም የሚሰጥ ነው በርቱ እውነትን ለመናገር ልውይይታችሁ ትልቅ ክብር ሰጥቻለሁ ፍቅርን እንገባ ኦሮሞም አማራም ወድማማቾች ናቸው ኢትዮጵያኖች ናቸው በአገራችን ሰው ዋሽቶ ያስታርቃል እንጂ አያጣላም ባሕላችንም አደልእግዛብሔር ለአገራችን ለሕዝባችን ሰላም ያውርድልን😇❤🙏✨💫🌹

  • @Gaga-mj1io
    @Gaga-mj1io Před rokem +1

    ናሁ በጣም የምወደው ሚዲያ ነበር፣ ዛሬ ባደረጋችሁት ነገር በጣም አዝኛለሁ። ይህን እና ሌላኛውን ክፍል የዛሬ አመት አይቼው ነበር። ዛሬ በቤተክርስቲያን አባቶቻችን መካከል በተፈጠረ ጊዜያዊ አለመግባባት ለማትረፍ ርዕሱን ቀይራችሁ በቤተክርስቲያን ስቃይ ልታተርፉ ስትሞክሩ መመልከት ያማል።

  • @hanaabunie2301
    @hanaabunie2301 Před 2 lety +24

    በሚገርም ሁኔታ ይህ ሰው ጠቅላይ ቤተክነት ከገባ ጀምሮ ሰላም የለም የቤተክርስቲያን ድምፅ በማፈን ለመንግስት በማሸርገድ የቤተክርስቲያንን ክብር ዝቅ ያደረገ ሰው ነው።በተለያዩ የጣኦት አምልኮ ቦታዎች እየተገኘ ክብረ ክነትን ዝቅ ያደረገ ነው።ከሀይማኖቱ ዘሩ የበለጠበት ሰው ነው ።የጊዜ ጉዳይ ነው

    • @hilt9788
      @hilt9788 Před 2 lety

      ከመግስት ጋርማ ብሆን ምን አገባን እሱ የቆመው እትዮጵያን ከምጠሉት ጋር የኦሮሞ ክርስታኖች ደሞ አይረዱም ሁሉም ወደጅ ይመስላቸዋል

    • @temesgenregassa8735
      @temesgenregassa8735 Před 2 lety

      ይ ሰውዬ ላልሺው ቤተክርስትያን የሰጠቻቸው የተከበረ ማዕረግ አላቸው...አንቺ ብታዋርጂው እግዚአብሔር ያከብረዋል ...ከጸሁፍሽ የተረዳሁት ችግርሽ ከሳቸው ጋር ሳይሆን ለኦሮሞ እዝብ ያለሽ ጥላቻ ነው ...ይሄ ደግሞ የተጫነሽ መጥፎ የአጋንት መንፈስ ነው ይህም ትልቅ የቤተክርስቲያን አባት ባደባባይ አዋርደሻል !ተሳድበሻል!!

  • @deendewin8151
    @deendewin8151 Před 2 lety +1

    Thank you liqe aelaf Qesis Belay Mekonen !!!

  • @michalmulukhen776
    @michalmulukhen776 Před 2 lety +2

    የፅዳቱ ዘመን ቀርባል ዛሬም ነገም መድሀኔአለም ልቦና ይስጠን ሁሉም ይስተካከላል

  • @yohannesgezu29
    @yohannesgezu29 Před rokem

    የጠያቂው ጠሊቅ እውቀት ድንቅ ነውና ከፍ ያለ ምስጋና። እንዲህ የመሰለው የሰከነ ውይይት ለሀገር እጅግ ጠቃሚ ነውና እንበርታ ይልመድብን።

  • @backpackultimate1005
    @backpackultimate1005 Před 2 lety

    Thank you our father

  • @Halemu_mo
    @Halemu_mo Před 2 lety

    አባታች በረከቶት ይደርብን!!!

  • @ethio-tech6089
    @ethio-tech6089 Před 2 lety +6

    ወይ ጉድ። ነው ዘንድሮ። ኦሮሞ ኦሮሞ ብለው ሊሞቱ ነው። ምናለ በዘር ማሰብ ቢያቆሙ።
    ምን ዐይነት ዘመን ደረስ።

    • @Tyyhd45fgggy
      @Tyyhd45fgggy Před 2 lety

      ኦሮሞ ሀቅ ስላለው

    • @Ghp7657
      @Ghp7657 Před 2 lety

      @@Tyyhd45fgggy sew yemiyardew haq silalew new ? oromiya betam zeregna kilel kehulum kill lelaw bihare.netsanet yelelebet endewm yemitaredibet new. Fetari yiferdal

    • @Ghp7657
      @Ghp7657 Před 2 lety

      @@Tyyhd45fgggyante aynetu cekagn hitsan asgeday bado igr yemihed miskin yemitaseqayu yemitigelu dem alebachihu libona yistachihu.

  • @leaklil
    @leaklil Před 2 lety +2

    በጣም ትክክልና አስፈላጊ ነገር ነው።ያቀረባችሁት የመምህርንም ሃሳብ ተረድቻለሁ በርቱ ይሔን አቋሞትን ይቀጥሉበት!!!

  • @user-kz1xh6ny2w
    @user-kz1xh6ny2w Před 2 lety +1

    አቤት እግዝኦ የቤተ ክርሥትያን ሀላፊ ነኝ ተብሎ ገሌ ገሌ ኦሮሞ ነበር ትላለህ እንዴት ያሣፍራል አባቴ ቤተ ክርሥትያንን ብሄር አልመሠርታትም የመሠርታት እየሡሥ ክርሥቶሥ ነዉ የመሠርታት ጭራሽ ኦሮሞ ነዉ ትለን አለህ አቤት እግዞኦ ምን አይነት ግዜ ደርሥን እባካችሁ ክርሥትያኖች እንሠብሠብ እና እሄን ሠዉየ እናሥወግድ ለቤተ ክርሥትያ ፈተና እያመጣብን ነዉ ሁሌ ሥከታተል ምንም ማይገኔኝ ነዉ የሚያወራዉ

  • @emebetzelelew9813
    @emebetzelelew9813 Před rokem +1

    ለምን የድሮውን እያነሳን ከምንጨቃጨቅ አሁን እየሰራን ባለው ስራ ስህተት እንዳይኖር ብንሰራ መልካም ይመስለኛል

  • @freeethiopia3729
    @freeethiopia3729 Před 2 lety +1

    ጉድ እኮ ነው " እይነጋ መስሏት በቆጥ ላይ አራች" የተባለው ለእርስዎ አይነቱ ቀላል ነው! አቡኑ ጴጥሮስ በእርስዎ አፍ አይጠሩም ለታላቋ ኢትዮጵያ የተሰው ታላቅ አባት ነበሩ እግዚአብሔር ይቅር ይበልዎት!

  • @ethio4012
    @ethio4012 Před 2 lety +15

    ይገርማል አዱኛ ፈይሳ ብሎ ታቦት ይዞ አሜሪካን ገብቶ የነበረ ከሃዲ፣ እግዚኦ🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

    • @temesgenregassa8735
      @temesgenregassa8735 Před 2 lety

      እስቲ በኦሮሞ ሆርቶዶክስ ቦታ ሆነክ አስበው? ሁልግዜ ጥላቻ ብቻ አይከብድም?

    • @ethio4012
      @ethio4012 Před 2 lety +1

      @@temesgenregassa8735 ህዝብን ጠልቼ አላቅም የኢትዮጵያ ህዝብም የኦሮሞ ዘርን ጠልቶ አያቅም አዱኛ ፈይሳ ብሎ ታቦት ያስራው በላይ ግን ቄስ ብዬ አልጠራውም ከሱ እጅም መስቀል የሚሳለም ስው አላየሁም ባለፍው የማሪያም ንግስ ግዜ በአይኔ ያየሁት ሊሳለሙ ሄደው ቀና ሲሉ እሱ መሆኑን ሲያዩ ጥለውት ነው የሄዱት አንሳለምብ ብሎ ብዙ ሺ ስው

    • @temesgenregassa8735
      @temesgenregassa8735 Před 2 lety

      @@ethio4012 እኔ ደግሞ የምልክ ..የኢትዮጵያ ህዝብ አማራን ዘርን ጠልቶ አያውቅም ...ሌላው እሳቻው ፈይሳ አዱኛ ለምን እንደተባለ ግልፅ አድርገዋል እኮ ?ወይስ የጎጃም ቄስ ካልነገረ አታምንም? ...የውልክ ወንድም አክብሬ የማወራክ ኦርቶዶክስ ስለመሰልከኝ ነው .እውነት ከሱ ጋር ስለሆነ እግዚአብሔር የሾመውን ማንም ቢገላምጥ ሊለውጠው አይችልም !

    • @ethio4012
      @ethio4012 Před 2 lety

      @@temesgenregassa8735 እውነት እሱ ጋራ ነው ያለው ካልክ የኢትዮጵያ ህዝብ ይመስክር ባእድ አምልኮ ላይ መስቀል ይዞ የሚገኝ ቄስ ብዬ አልጠራው ካድሬ ነው

    • @temesgenregassa8735
      @temesgenregassa8735 Před 2 lety

      @@ethio4012 አሁን ደግሞ ወደ እሬቻ ዞርክ ...አቤት የኦሮሞ እዝብ ምቀኛው መብዛቱ !

  • @yayatheethiopia5984
    @yayatheethiopia5984 Před 2 lety +3

    እኔ አንድ ሀሳብ አለኝ ፦
    "-_- እነ ፕሮ ሕዝቅኤል በቪዲዮ --- እነ ታዬ ቦጋለ በመፅሐፍ--- ስለ ሆረሞ አፈጣጠርና አምልኮት ያሰፈሩትን ሀሳብ ስለምን እኒህ የተከበሩ አባት አይኮንኑም ?? አያስተምሩም ?? አንድ፣
    ኦርቶዶከስ ያልነበሩ ስም አጥፊዎች ባጠፉት ጥፋት ስለ ምን ኦርቶዶክስ ትወቀሳለች?? ትኮነናለች ????????
    የሚል ሀሳብ ሲሆን በጣም የሚገርመኝ ግን ሁሉም ተነስቶ በየዘመናቱ ኦርቶዶክስ ላይ ይዘምታል ። ለምን???
    ይህ ለኢሉሚናቲው ክንፍ በር መክፈት አይደለሞይ ???

  • @tigistmelakehiwot163
    @tigistmelakehiwot163 Před 2 lety

    አቤቱ አምላኬ ትእግስትህ

  • @serkserk8422
    @serkserk8422 Před 2 lety +6

    ከጆሀር ጋር ዙጥ ዙጥ ሲሉ ነበር ! አይዝዎት የእርስዎም ጊዜ ይመጣል ። በባለ ጊዜ ሆነው እንጂ እርስዎ የሊቀ ካሕንነት ብቃትም ሆነ ሞራል የሎትም ! እግዚአብሔር ይፍታዎት

  • @selamahmed
    @selamahmed Před 2 lety +6

    ታሪክህ ጥሩም ይሁን መጥፎ ልትፍቀው አትችልም ። እሁን እርስዎ ጊዜ የሰጠዎት ቅል ስለሆኑ በመጥፎ የተጻፈ ታሪኬን ላርመው እያሉን ነውና ለዚሁም እርማት ቤተክርስቲያናችንን መጠቀም ፈለጉ፡፡ ይቅር ይበሎት!

  • @aynabelete
    @aynabelete Před 2 lety +15

    አንተ አሁን ነው የኦሮሞ ልጆችን አንገታችንን ያስደፋህ ሀይማኖት እና ፖለቲካ ሳትለይ እግዚአብሔር በእውነት ይቅር ይበልህ።

    • @samsong6746
      @samsong6746 Před 2 lety

      You are not oromo..leba

    • @aynabelete
      @aynabelete Před 2 lety +1

      @@samsong6746
      Because I’m not supporting ur Leba priest. Who are you to take my ethnicity. You cannot do that. Just if you know yourself that is enough for you. I Am proud Ethiopian!

    • @samsong6746
      @samsong6746 Před 2 lety

      @@aynabelete aydel..who are you to speak for oromo first of all. You have an opnion speak for your self.

  • @kukushtedy2107
    @kukushtedy2107 Před 2 lety +5

    የአባ ባህሪ መፀሀፍ እውነተኞ የኢትዮጵያ ታሪክ ።

  • @user-dd1ki9hd3y
    @user-dd1ki9hd3y Před 2 lety +7

    ምንም ለሚጠየቀው ጥያቄ አጥጋቢ መልስ አልሰጠም ለምን በውሰጡ አንቆ የያዘውን አያወረውም ይገረማል የኦረቶዶክስ እምነት ዘር ቀለም አይለይም

  • @mesfinabera711
    @mesfinabera711 Před 2 lety +3

    Naho why you bring this issues this time?. We know their agenda's.... Do you know where we are ? Shame on you . I pit you guys unsubscribe... By by by by ...

  • @realperson960
    @realperson960 Před 2 lety +14

    How About Abune Petros ? ኣሁን ይህ የሃማኖት ኣባት ነው?

  • @marewgetu5538
    @marewgetu5538 Před 2 lety +5

    ወይ የዘረኝነት አባዜ?!
    ትልቁን ቦታ ይዞ አስተሳሰቡ ትንሽ የሆነ ሰው!
    ማስተዋልን ይስጥዎ!(ስለክህነትዎ)
    ቅዱስ ጳውሎስ "እኔ የጳውሎስ ነኝ÷ እኔ የአጵሎስ ነኝ÷ እኔ የኬፋ ነኝ÷ እኔ የክርስቶስ ነኝ" አትበሉ ያለውን የትነው የሚተገብሩት አንቱ?!

  • @hilt9788
    @hilt9788 Před 2 lety +1

    እኔ ግን የቄ በላይን አቋም ባልደግፍም ስለ ኦሮሞ የተነገረውን ቄስ አይቻለው በ ሃይማኖት ደረጃ ያሉት ልከፋፍሉን አይገባም በጣም በወረደ ቃል ኦሮሞን ሲሰድብ አይቻለው ቄስ በላይ ንፁ ክርስታን ነኝ ካለ የኦሮሞ ኦርቶድክስ ከ እትዮጵያ ለመለይት የምሰራዉን ነገር ማስቆም አለበት አለዛ ብዙዎችን የኦሮሞ ኦርቶዶክስን አይወክሉም እኛ ባህላችን መስቀላችን ነው ሌላ ምድራዊ ነገር አንፈልግም ክርስቶስ ይዘን ምንም የምጎልብን የለም ባህልን ይዜን ወደ ሰማይ አንሄድም

  • @henoksolomon9757
    @henoksolomon9757 Před rokem +1

    ABET TARIK AWAKIW...

  • @bilisuma2202
    @bilisuma2202 Před 2 lety +2

    people who are insulting, you can say whatever you want but he is telling the hard the truth!

  • @ayeleasfaw783
    @ayeleasfaw783 Před 2 lety

    Are you in heavenly world or in your oromia state

  • @kukushtedy2107
    @kukushtedy2107 Před 2 lety +4

    አባ ባህሪ እና አለቃ ታዩ የሊቃውንት ሊቃውንቶችን የሆኑ ድንቅ ናቸው።

    • @Halemu_mo
      @Halemu_mo Před 2 lety +1

      ነፍጠኝ የተረት አባት እንጂ መች እውነት ይሆንለታል

  • @ashenafitesfaye3501
    @ashenafitesfaye3501 Před 2 lety +4

    Looking everywhere to politicise and capitalise on it!! When it comes from top religious personality with political ambitions? that is red flag 🚩!! Pls correct me if I am wrong

  • @sebleeyas9256
    @sebleeyas9256 Před 2 lety

    Gazetegna Kal kidan egziabher ystln Tru Tru tyakewochin new yanesahawu

  • @abebe7532
    @abebe7532 Před 2 lety +2

    yehe new ye nesu beshta eko !!!!
    yebetachnet !!!!!

  • @alphatube6227
    @alphatube6227 Před 2 lety

    Is Abune petros Italian, ?

  • @user-uu5rj7mi2q
    @user-uu5rj7mi2q Před 2 lety +1

    በጣም ደካማ የሆነ ቴሌቭዢን ነው ከቤተክርስቲያን ሰው ጠፍቶ ነው ይህ ዘርኛ ። ዘርኝነት ጥንብ ነው ተፀየፉት።

  • @kukushtedy2107
    @kukushtedy2107 Před 2 lety +4

    ኦሮሞ ኦሮሞ እያለ ቄሰስ በላይ ቤተክርስቲያን ለመዝረፍ የሚዳዳው።

  • @fitsumbulcha8178
    @fitsumbulcha8178 Před 2 lety +2

    I understand his views.. but he’s not our orthodox father.

  • @zewedefekade8949
    @zewedefekade8949 Před 2 lety

    እና ምን ይሁን?

  • @seladngay1486
    @seladngay1486 Před 2 lety

    ያስጠቃን በተክህነቱ ነው
    የሚፈራው ማንን ነው ?
    አቅም ከሌለው ለህዝበ ክርስቲያኑ ያሳውቅና ለሀይማኖቱ የሚሞት ልጆች ስላሉ ጥያቄውንያቀርባል.ተረኝነት ገና ብዙያሳይናል ጉና

  • @use1K629
    @use1K629 Před 2 lety +4

    ኧረ ይሄ ሰውዬ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ
    ካህን ስለ መሆኑ ምንድነው ማስረጃው
    ሲፈልግ መስቀል በአንድ እጆ ጨብጡ
    በእድ እጅ ሳራ ይዞ ዛፍ ቅቤ ይቀባል
    አብነ ተክለሃይማኖትም ኦሮሞ ናቸው አለ
    😂😂😂 አይ መግማማቶ
    ምን አለ ግን ቅዱስ ሲኖዶስ ቢነሳው
    ልቦና ይስጥህ አንተ ሰው 😢😪🤲

    • @lyatesfaye4432
      @lyatesfaye4432 Před 2 lety

      @@Roz2747 ክርስቲያን ከሆንሽ የተናገረው ነገር ሊያሳፍርሽ በተገባ ነበር። ዘረኛ በእግዚአብሔር አይወደድም። እግዚአብሔር ቤቱን ማጽዳቱ አይቀርም።

    • @lyatesfaye4432
      @lyatesfaye4432 Před 2 lety

      @@Roz2747 ጌታ ይቅር ይበልሽ። በጸጋና በቃል እንጅ በስድብ አትሞይ።

    • @etoadado436
      @etoadado436 Před 2 lety

      እውነት እኮ ነው ለምን እውነትን ትሸሻላችሁ ኦሮሞ ስለ ሆነ ነው እንዴ😆😆😆😆

    • @use1K629
      @use1K629 Před 2 lety

      @@etoadado436
      ኦሮሞ ማለት ሰው አይደለም ወይ???
      ከሰው የተለየ አውሬ ነወይ ማን ሰለ ኦሮሞ
      አወራ ሰለ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሐይማኖታችን ነው እያወራን ያለነው ዝቃጭ ነገር ነህ።

    • @use1K629
      @use1K629 Před 2 lety

      @@Roz2747
      የቃልቻ ልጅ ስለ ሐይማኖት የት ታውቁና ነው

  • @amsaletegegn3202
    @amsaletegegn3202 Před 2 lety +2

    የኔ ጌታ የኦሮሞ ክርስትና ለራሱ ነው። ክርስተሰናችሁ በአምላካችሁና በራሳችሁ መሀከል ነው መሆን ያለበት። ይህ ከአማራ ጋር የምትፎካከሩበትና የታሪክ ሽሚያ ውስጥ የምትገቡበት አይደለም😡😡😡 እዛው ራሳችሁን ቻሉ። የምን አትርሱን ነው። የሚገርመው ይኼ ሰው እሬቻ ወንዝ ዳር ሄደው ለአምላካችን ምስጋና እናቀርባለን ሲሉ አልነበረም? እነዚህ ገና በምድሪቷ መአት ያመጣሉ።ሂዱ እዛ አማራ ምን ያርጋቹ?

    • @amsaletegegn3202
      @amsaletegegn3202 Před 2 lety

      @@Roz2747 ዝጊ ምድረ እሬቻ አጋንንታም። ምድረ እሬቻና ዋቄ ዋቄ ቀንሽን ጠብቂ። በላውን ያውርድባቹ

    • @amsaletegegn3202
      @amsaletegegn3202 Před 2 lety

      @@Roz2747 ሲፈልጉ ለምን ዶርዜ ጋምቤላ ወላ ናይጄርያ አይሆኑም ምን አገባኝ? ሰውየው ችግግር የሚያመጣው ተዋህዶን ሲቀናቀንና ከአማራ ጋር ሲሳፈጥና ያልሆነዉን ነን ብሎ የታሪክ ሽሚያ ሲገባ ነው። ዋ ዋ ነብር አየን በሉ። ምድረ ጠንቋይ የአቴቴ ዱርባ ውላጆች ቋቅ

  • @henokrohatube7606
    @henokrohatube7606 Před rokem

    No way

  • @godismysavior2684
    @godismysavior2684 Před 2 lety

    Yehen onage bewesha merze masweged new canser yhone anemal

  • @addisuzetewahdo4645
    @addisuzetewahdo4645 Před 2 lety +7

    እርስዎ ግን እግዚአብሔር ልብ ይስጥዎ ምን እላለሁ እግዚአብሔር የቀባውን መናገር አይቻልም!
    ነገር ግን የክፋትዎን ጥግ ከአራጅ ጋር ተባብረው አቃጥለዋል ገድለዋል እንዲሁ ለመክፈል ሞክረው አልተሳካልዎትም እንጅ!
    እግዚአብሔር ይፍረድ

  • @user-ti1hf5en9s
    @user-ti1hf5en9s Před rokem

    ዩኒ እንደተናገረው
    የሚያለያይ መንፈስ የጴንጤ አምላክ ይልካል
    ከሁለት ከተከፈላችሁ በኋላ የሚገድል ይላካል
    ከዚያ ለጴንጤ ምርኮ ትሆናላችሁ

  • @user-dd1ki9hd3y
    @user-dd1ki9hd3y Před 2 lety +3

    እግዚሆ ይሄ ትንሹ ቀበሮ ዘረኛ ለጣወት ሲያጨበጭብ ነበረ ለመሆኑ ውግዘትን ታቃለህ በታቅማ በወግዘት አላምንም አይልም ነበረ ኦረቶዶክስን አይወክልም ይሄ ካቶሊክ ነዉ የአምልኮ መልክ አላቸው ሀይሉን ግን ክደዋል እደሚባለው

  • @27211
    @27211 Před rokem

    እኔም ኦሮሞ ነኝ ከእምነቴ ጋር ምን አገናኘው ኦርቶዶክስ እኮ የሆንኩት በቋንቋዩ ቤተክርስቲያን አስተምራኝ ነው የዘር አባት ኖት እስከዛሬ የት ነበሩ ከገባኦት ግን ኦርቶዶክስን ለመክፈል ነው እየሰሩ ያሉት ሲጀመር ስለዘር ምን አገባሆት

  • @embetnegussie409
    @embetnegussie409 Před 2 lety

    Ethiopia Egzabher yidreseledh gena yemtute Abate negegeru hulu yezere new Egzabher yasebene

  • @lyatesfaye4432
    @lyatesfaye4432 Před 2 lety

    አንተ ሰው በውስጥህ ያለውን መንፈስ እግዚአብሔር ይገስጽልህ እንጅ ኢየሱስ ክርስቶስንም በዘር ከመጠቅለል ወደኋላ አትልም። እግዚአብሄር ይገስጽህ። የኛ ሃጢያት በዝቶ ነው አንተ ቤተክርስቲያን የገባኸው። የቅዱሳን አምላክ ይፋረድህ።

  • @yodittadessa5297
    @yodittadessa5297 Před 2 lety +1

    ኦሮሞማ የኩሽልጆች ከአክሡማዋይ ቀጥለው ክርሥትናን የተቀበሉ ናቸው ግራኝ መሀመድ ወይም ይማም የሚባለው ወልይ ነው ኦሥላም ያረጋቸው ኦሮምማን ከዛ ግዜ ጀምሮ ኦሮሞ ኦዛምድር የራሣቸው መሆኑን ያሣብቃል ታዲያ ኦሮሞኮ ኦርቶዶክሥ ሥለሆነ ነው ልጆች ሢጠመቁ የኦሮሞ ባንዲራ አገታቸው ላይ የሚታሠርላቸው ይህኮ ኦሮሞ የክርሥታን መሠረት ኦንደሆነ ያሣውቃል

  • @yilikalwondimu1105
    @yilikalwondimu1105 Před 2 lety +1

    በቋንቋ መቼ አላስተምርም አለች ቤተክርስቲያን??

  • @kannsein5607
    @kannsein5607 Před 2 lety +2

    ተኮላው በላይ

  • @tesfayefichala9036
    @tesfayefichala9036 Před rokem

    2.5. በመገዳደል፣ገድሎ በመሰወር፣ለትውልዶች በሚቀጥል መበቃቀልና በቆሻሻ የደም ታሪክ የጨቀየ የአምልኮ ሥርዓት እንዴት ሆኖ ነው ክርስትና እንዲሆን የተፈለገው?
    2.6. ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የአብ ፍቅር የሆነ አዳኝ ነው፡፡ የሚጠላሉና የሚገዳደሉ በጎች የሉትም!!!
    2.7. በጥላቻ የተሞሉና የሚገዳደሉ ሁሉ የነፍሰ ገዳዩ፣ የሐሰተኛውና የሌባው ልጆች እንጂ የቅዱሱ እግ/ር ልጆች አይደሉም (ዮሐ. 8፡ 44) ፡፡
    2.8. በየቤቱ፣በየጉራንጉሩና በየመንገዱ ክፍ ብለው በተጠቀሱና በሌሎችም አጋንንታዊ ጥቃቶች ስብዕናቸው ተሰብሮ የወዳደቁ ቁጥራቸው እጅግ የበዛ ዜጎች ያሉን አገር አይደለንምን?
    2.9. በየቤቱና በያካባቢው በነዚህ ምዋርቶችና መተታ መተቶች ተለክፈው በሱሳ ሱሶችና በዕፆች ተሰባብረው የወደቁ፣ አምራች መሆን ያቆሙ፣ለራሳቸው፣ለቤተሰቦቻቸው፣ለህ/ሰቡና ለአገርም ትልቅ እንቆቅልሽ የሆኑ ሚሊዮኖች ዜጎች ያሉን አገርና ህዝብ አይደለንምን?
    3. በዚህ ሁሉና በሌሎች ባላነሳናቸው ኃጢአቶች፣ ርኩሰቶች፣ክፉ ልምምዶች የታጨቀው ሃይማኖት በምን መመዘኛ ነው ክርስትና የሚሆነው?
    4. ይህንን ሁሉ ክፉ ልምምድ ክርስትና ማለት ኃያሉን አምላካችን እግ/ርን መሳደብ ነው፤ማዋረድም ነው፤እጅግ አስፈሪ ፍርድ ያለበት የድፍረት ኃጢአት ነው፡፡ ሕዝቦቻችንን ሲያገዳድልና አገራችንንም ሲያጎሳቁል የኖረ አስፈሪ ዕርግማን ነው፡፡በአስፈሪ ዕርግማን ውስጥ ተዘፍቀው እየኖሩ ሊቅ መባል፣ ራስን መካብና መራቀቅ ምንም ፋይዳ የለውም!
    5. የእግ/ር አብ ልጅ የሆነው ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ተሰቅሎ፣ ደሙን አፍስሶ የሞተውና የተነሳው የሰውን ልጆች ከዚህ ሁሉ ጉድም ሊያድነን ነው፡፡ ከፍ ብለው ከብዙ በጥቂቱ ከተጠቀሱ የጣዖት አምልኮዎችና ክፉ ልምምዶች ሊያድነን ነው፡፡ መዳን ማለት በጌታችንና በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ጌትነትና አዳኝነት ማመን ነው፤ ክፉ ልምምዶቻችንን፣ኃጢአትንና ሰይጣንንም መካድ ነው፤ በእግ/ር ሬድኤት ከክፋት ሁሉ ለዘላለምም መታቀብ ነው፡፡ ድንገት በሳቱ ጊዜ በንስሐ በእግ/ር ፊት እየወደቁ በታረደልን በግ ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ባፈሰሰልን ደም እየታጠቡ መኖር ነው(1ኛ ዮሐ.1፡7 )፡፡ ከጌታችን ደም በቀር ማናቸውም ሐይማኖታዊ ልምምድ ከኃጢአታችን አያነፃንም!!! በጌታችን ደም የነፃ ደግሞ ነጽቷልና አማላጅ አያስፈልገውም፡፡ ነፃ እኮ!!! እንዴ!!! አማላጅ መፈለግ የጌታችንን ደም፣ሞትና ትንሣኤውን ከንቱ ማድረግ ነው( ገላ. )፡፡ ምን ለማግኘት ብለን የጌታችንን ደም፣ ሞትና ጥንሣኤውን ከንቱ በሚደርጉ ሐይማኖታዊ ሥርዓቶች ውስጥ የምንቆየው? ይህ ገዳይ ስንፍና ከኛ ይራቅ!!! ከነኃጢአታችን ሆነን የወሩን 30 ቀናት እየቆጠርን ሐይማኖታዊ ሥርዓቶችን አሟልተን ብንፈጽምም ሆነ በየጥሻው ብንንከራተት ወደ ሲዖል ከመጣል አያድነንም!!!
    6. በሚዘገንን ጥላቻ፣ አጥፍቶ ለመጥፋት ጭምር በተዘጋጀ፣ ሥልጣኔ በራቀው፣ በተንኮል፣ በአሽሙር፣በስድብ፣ በእልህ፣በላብ እየተዘፈቁና በስሜታዊነት በተሞላ አዋራጅ ስብዕና እየደነፉ ፍጡራንን መስበኩ እግ/ር መናቅ ነው፡፡ እርሱን ብቻ ስበኩት የተባለውን አዳኛችንን ክዶ ማስካድ ነው፡፡ አደገኛ ፍርድ ያለበት ድፍረትም ነው (1ኛ ቆሮ.1፡23)፡፡
    7. ጌታችን በኃጢአታችን የተበላሸነውን ሰዎች መቼ ጠላን? መቼ ሰደበን?መቼ ፈረደብን? መቼ አሳልፎ ሰጠን? መቼስ ገደለን? ራሱ አልፎ ተሰጠልን እንጂ፡፡ መከራን ተቀበለልን እንጂ፡፡ደሙን አፈሰሰልን እንጂ፡፡ተሰቀለልን እንጂ፡፡ ሞተልን እንጂ፡፡
    ፍቅርን የማያውቅ፣ የጥላቻና አዋራጅ ሠራዊት ሆኖ ለመኖር መወሰን እግ/ርን እጅግ ያሳዘነ ድፍረት ነው፡፡
    8. ወገኖቼ ሆይ፡- በግልና በስውርም የምታውቋቸው ሊቅ ተብዬዎችና ተከታዮቻቸው አወሳሰበውት እንጂ፡- ከዘላለም ፍዳና ፍርድ ለማምለጥና የዘላለምን ሕይወት ለማግኘት ‘’ በግላችን ጌታዬና አዳኜ ብለን በጌታችንና መድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ማመን ያስፈልገናል፤የቀድሞ ሃይማኖታዊና ክፉ የሕይወት ልምምዶቻችንን ሁሉ በመካድ አዲስ ሕይወት መጀመርና አዲስ ፍጥረት መሆን ነው ያለብን’’ ፡፡ አዲስ ፍጥረት የሆነ ሰው ደግሞ አማላጅ አያስፈልገውም( 1ኛ ቆሮ.5፡ 17)፡፡አዲስ ፍጥረት ሆነ እኮ!!!
    9. በብሉይም ሆነ በሐዲስ ምልጃ ያለ ደም የለም፤በአዲስ ኪዳን ደግሞ ጌታችን ራሱ ወደ እኔ ኑ ብሎ ወደ ራሱ አስጠግቶናል፤የተጠጋ ደግሞ ተጠግቷልና ሌላ አቅራቢ አያስፈልገውም፡፡ ባፈሰሰልን ደም ራሱ ጌታችን ወደ አብ ይዞን እንደገባ ቅዱስ ቃሉ አረጋግጧል፡፡ (ማቴ.11፡28፣ ኤፌ. 2፡13 እና 2፡18)፡፡ ወደ አብ የገባ በቃ ገባ እኮ!!! ጉዳዩ ተጠናቀቀ እኮ!!! አቅራቢና አማላጅ የሚገቡበት ምክንያትም ሆነ ክፍተት የለም፡፡ ጌታችንና መድኃኒታችን የሆኑ አማላጆችና አቅራቢዎች የሚሞሉት ክፍተት ባለው ማዳን አይደለም ያዳነን፡፡ ማዳኑ ምሉዕ ነው!!!
    10. መፈላሰፉና ተዓምር ነው እያሉ ታሪኮችን እያዋዙ ጉንጭ አልፋ ክርክር ማብዛቱ፣ መዛቱና ማሳደዱ ውጤቱ የዘላለም መጥፋት ብቻ ነው ሊሆን የሚችለው፡፡ በነገራችን ላይ አገሮችና ሕዝቦች አሉን ያሏቸውና የሚመኩባቸው ሐይማኖቶች፣ ተዓምረኛ ታሪኮቻቸውና ነገሮቻቸው የሰውን ልጆች ከኃጢአታቸውና ከመገዳደል አላዳኗቸውም፡፡ ለዚህ ነው ልዑል እግ/ር አብ ውድ ልጁን የላከልን፤ እርሱም እስከ መስቀል ሞት ድረስ ታዞ የኃጢአታችንን ዕዳ የከፈለልን፡፡ ከፍሎልን በኔና በሠራሁላች አሁን ከያንዳንዳችን የሚጠበቀው በእነ እጌሌ በኩል ካልቀረብኩ ማለቱን ትተን በገዛ ቤታችን ይሁን በመንገድ ብቻችንን ሆነን ወይም በወንጌላውያን አማኞች ሕብረት ውስጥ ተገኝተን ንስሐ መግባት ነው፡፡ ‘’ በግላችን ጌታዬና አዳኜ ብለን በጌታችንና መድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ማመን ነው፡፡ ከቀድሞ የዕምነትና ሌሎች ልምምዶቻችን መመለስ ነው፡፡ ቀጥሎም የእግ/ርን ቃል መማርና ሁል ጊዜ ለመታዘዝ መጋደል ነው፡፡ የሚጠቅመው ይህንን የቃሉን ትዕዛዝና ዕውነት በቆራጥነት መፈጸምና በቋምነት ማምለጥ ብቻ ነው፡፡
    11. ወልድን ያመነ ልክ ሲያምን የዘላለምን ሕይወት ወዲያውኑ ያገኛል፡፡ የዘላለምን ሕይወት ካገኘሽ/ካገኘህ በኋላ ሌላ አማላጅ ወይም ተዓምረኛ ታሪክ ያለው አምላክም ሆነ ሰው ለድነትሽ/ለድነትህ አያስፈልግሽም/አያስፈልግህም!!! ዳንሽ እኮ!!! ዳንክ እኮ!!! (ዮሐ.3፡16 እና ዮሐ. 20፡21)
    12. ስለዚህ በታላቁ እግ/ር ፊት ሊቅ ነን የምትሉ ሆይ፡- ከአዳኙ ጌታ ጋር በግሉ ይገናኝና ይድን ዘንድ፣ያመልከውና ያገለግለውም ዘንድ የእግ/ርን ሕዝብ ልቀቁ!

  • @abyssiniaethiopian2600
    @abyssiniaethiopian2600 Před 2 lety +2

    የዋቄ ፈታ ባእድ አምልኮ የኦነግ ሊቀ ጳጳስ

  • @yeshitela1645
    @yeshitela1645 Před rokem

    ይሄን አርእስተ መለጠፍ ለምን አስፈለገ? በጥቅስ ምልክት መሀል ይሁን አይሁን ለግጭት ጠማቂዎች ምንም ማለት አይደለም ።

  • @tsionmekuria7451
    @tsionmekuria7451 Před 2 lety

    ተወግዘው ከቤተክርስቲያን የተባረሩ የፈይሳ አዱኛ ባለቤት ዛሬ ገዜ የሰጠው ቅል ሆነው ብዙ እየተናገሩ ነው ትንሽ ቀን ነው ችግሩ ሰው ራሱ ባለጊዜ እያለ ያላስፈለጊ እውቅና እየሰጠ ነው እድትላላጡብን ያደረገው

  • @ayneyeshy4522
    @ayneyeshy4522 Před 2 lety

    ቀሲስ፡በላይን፡የምትጠይቅልኝ።።ኦሮሞ፡በየትኛው፡ክፍለ፡ዘመን፡ነው፡ወደ፡ኢትዮጵያ፡የመጡት።።።በደንብ፡ጠይቅልኝ።ለኔ፡ብቻ፡ሳይሆን፡ብዙዎች፡ማወቅ፡ይፈልጋሉ።።።።

  • @jannathjannath7836
    @jannathjannath7836 Před rokem +2

    አባ ስለዘረኝነት ነው የሚሰብኩት ስለ ቤተክርስቱያኑቱ አቤት አምላክ ሆይ ቶሎ ና መጨረሻውን አሳዬን ምንው ይህንን ያህል ስንጨክን ዝም አልከን

  • @solution1398
    @solution1398 Před rokem

    ባታራግቡስ...ከአንድ ትልቅ ሚዲያ የብሄር ግጭትን የሚቆሰቁስ ናሬሽን መጠቀም ያላችሁን social responsibility የረሳችሁ ነው የሚመስለው።

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 Před rokem

    ቀሲስ በላይ ወይ ቢሰልሙ ወይ ዋቄ ፈና ቢሆኑ ያምርባቸዋል ትግል ነው የያዙት ከእምነቱ ጋር

  • @ABCtube123
    @ABCtube123 Před 2 lety

    Who is he defending???? Esu erasu sele Merat siyawera aleneber enda lmn yewetalu yemiyamenut GOD new engi yeha betammm dangerous sew

  • @begena
    @begena Před 2 lety +1

    እንዴው አባታችን ኦሮሞ ክህነት አይሰጠውም በራሱ ካህን እና ቋንቋ አልተማረም ሲሉ እርስወ ቋንቋውን ይችሉታል ክህነቱም ቢሆን እስከ ሊቀ አዕላፍነት ተሰይመዋል። ታዲያ በስብከተ ወንጌል በኩል አሁን እርስዎ ምን እየሰሩ ነው? ለምን እርስዎስ ሌት ተቀን ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ወንበር ዘርግተው ጉባኤ ከፍተው አያስተምሩም? እንዴው እንዲህ አይነቱ የሚዲያ ወሬ መች ለእርስዎ ይስማማ ነበር። የአባታችን አቡነ ተክለሐይማኖት ዘር ትረካ ለኛ ምን ይፈይደናል። ጠቅለል ሲልስ እዚህ ሚዲያ የመጡበት ለቤተክርስትያን ምንድን ነው ሚፈይዳት?

  • @seladngay1486
    @seladngay1486 Před 2 lety

    አፄ ሃ/ሥላሴማ ወለጋ አረምያዊ ስለነበር ልክ እንዳሁኑ ስው የማጨፈጭፍው ሃኡማኖት ይገዛዋል ብለው እምነት እንዴኖረውነው ሚሽኑን ይላኩት ምኑነው ጥፉቱ .ያለ ክነና አፍህ ውስጥ ሌላ የሜይገባ የበታችነት የተጠናውትህ ወንበዴ.

  • @Love-nr1zp
    @Love-nr1zp Před 2 lety +2

    አቤት በሽታ🤔🤔
    ቀጣይ ክፍል ላይ ጋዜጠኛው መሞገት አለብህ
    ዝም ብለው አውርተው መዉረድ የለባቸውም

    • @truth2232
      @truth2232 Před 2 lety +1

      ተመካክረው ነው የሚወጡት እዚህ ላይ
      በውስጥ ይተዋወቃሉ አን አይነት ሰዋች ናቸው

  • @eteneshegurenesa8539
    @eteneshegurenesa8539 Před 2 lety

    esachew ortodox tewahedon aywekelume sewen sayehone kalhun teketelhu!!!

  • @BK-zh9eq
    @BK-zh9eq Před 2 lety

    Yihe sewye gen yemiawerawn yawkal? Yemikerakerew lebetekrstian syhon leoromonet new. Bedenb limeremer yigebawal

  • @haimanotniguse279
    @haimanotniguse279 Před 2 lety +10

    እግዚአብሔር ቤቱን የያፀዳበትን
    ጅራፉን እስኪያነሳ ትንሽ ፈንጩ
    ጊዜ የሰጠው ቅል ስለ ሆናችሁ !

    • @Ghp7657
      @Ghp7657 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 Před rokem

    Qalecha mehone bedenbeee yechelaleee!!!

  • @user-ls1cc9kz4c
    @user-ls1cc9kz4c Před rokem

    መዘዝ ያመጣው ይሄ ነው ለምን አልተወገዘም እሱ ነው አባቶችን ያሳሳተው ተጠያቂ ይሄ ነው

  • @anmawgetachew4352
    @anmawgetachew4352 Před 2 lety

    I appreciate the journalist as he is by far organized, consistent & committed than the interviewee from the base of Orthodox Christianity (Eminet & Migibar) There are more than 2 million IDP in ETH, why Kesis Belay is not in the position to criticize the suffer & crime being committed on Orthodox Christian like: their pain, suffer, death, damage, burn of churches in Wollega & other parts of Oromya in particular & Ethiopia in general as a leader the church? You knew this is due to your political orientation, not from Orthodox Christianity, what makes you blind even if there are your eyes on your flesh only? This implies that U you couldn’t feel all such non stopping evil practice? Plus by now u are the leader all Orthodox Christians not to particular clan only, u are really confused? Would you could't critic yourself as a human at least, not to your flesh & immediate demands only, but your soul & accountability to Almighty God? As a brother, I advise you not worry to your flesh extremely as yours is more than 100%; try not to lose your soul the perpetual kingdom of Almighty God, if u are real Orthodox Christian? Could you choose among your political commitment or Orthodox Christianity, if you couldn’t process these at the same time? Better to choose among these 2, so that you will not spoil your soul? "Memisal Mehoni Ayidelem, Be Eminatu Masemasal Yichal Yihanal Legizaw Bezihi Kantu Alem, Gin Migibari Teleyirohal Betam Alemawi Honahal, Egiziabhair Yanikahi/Yikasikisihim, Amen!" Pieces of advice from your brother,

  • @hiwotwoldemichael1463
    @hiwotwoldemichael1463 Před 2 lety

    ጊዜ የስጠው ቅል ድንጋይ ይስብራል አሉ ባለጊዜ ነኝ ብለህ በጉልበትህ ነው ባለ ጊዜ መሆኔን አሳያችኀለሁ ብለህ ነው እንጂ በሕውሀት ጊዜ የት እንደነበርክ ታውቃለህ ቤተክርስቲያን ዘር የላትም የመስረታት ክርስቶስ ዘረኝነትን ይፀየፋል ጣኦትን ጣኦት አምላኪዎችንም ይፀየፋል አንተ ካህን ነኝ ብለህ ወንዝ ለወንዝ እየዞርክ መስቀል ይዘህ እሬቻን ዛፍ ን ታመልካለህ በሕይወቴ ም በታሪክም ካህን እሬቻ ሲያከብር አንተን ነው ያየሁት ሁለት እግር አለኝ ተብሎ ሁለት ዛፍ አይወጣም ባለጊዜ ስለሆንክ ጣኦት እያመለክ ቤተመቅደስ ትገባለህ ሲኖዶሱ ፈርቶ ባያግድህ ክርስቶስ እራሱ ቤቴ የፀሎት ቤት ናት ብሎ ነጋዴዎችን በጅራፍ እንዳባረረ አንተንም በጅራፍ እንዲያባርርህ ቀኑ ቅርብ ነው በቃሉ የታመነ ነው

  • @abejehadero3356
    @abejehadero3356 Před 2 lety +1

    ነፍስ ይማር! መልካም ስራ ሰርተው ያለፉ ሊቃውንት አባቶችን መውቀስ ፅድቅ ነውን?

  • @anketseewnet-12
    @anketseewnet-12 Před 2 lety

    Yihe zer yalekekew zeregna New kenejewar gar hono yemisera

  • @yilikalwondimu1105
    @yilikalwondimu1105 Před 2 lety

    ጊዜህ ነው ጨስ በላይ መንጎቹ ካንተ ጋር እሚተባበሩበት ጊዜ ስለሆነ እንደፈለክ ፎልል ምን ይደረጋል አቡነ ተክለሃይማኖት አባታችን ኢትዮጰያዊ ከኢትዮጵያዊም ምድራዊ ያልሆኑ ሰማያዊ እንጂ ኦሮሞም አማራም ነኝ እንደማይሉ የተረጋገጠ ነው የትኛውም ገድላቸው ላይ ስለ ዘር ያወሩበት ምንም የለም

  • @ethiopiaaberach7062
    @ethiopiaaberach7062 Před rokem

    እርሶስ በምን አወቁ?

  • @Ghp7657
    @Ghp7657 Před 2 lety

    wishetam sew kehonk ahun yemitareditin hitsanat nitsuhan Amhara mot asqum.

  • @GG-qy5mx
    @GG-qy5mx Před rokem

    አቡነ ጴጥሮስ 1919 የተሾሙት የመጀመሪያው ኢትዬጵያውን ጳጳስ ትክክል አልነበሩም ማለት ነው:

  • @sileshimekonnen4915
    @sileshimekonnen4915 Před rokem

    እኔ አንተ ነህን የሆንከው ስምህን ቀይረህ ወይስ በገንዘብ ነው ማለት ነው? "በተፈጥሮ እውነትን ማለባበስ የሚቀድማችሁ የለም" እንደሚመስለኝ በማስፈራራት ወደ ሥራህ ተመለስክ ከዚያም ትልቁን ክህደት በቤተክርስቲያኗ ላይ ፈጸምክ፣ ቀሲስ በላይ ለሰራኸውን ሥራ ሁሉ ከፈጣሪ ታገኜዋለህ የቤተክርስቲያንን ቃጠሎ የካህናትና የዱያቆናትን እልቂት በአንተ ትእዛዝ ያስጨፈጨፍከውን የምእመናን እልቂት በእጅህ ለይ ነውና ይፋረድህ እንኳን የሰው የውሻን ደም ተፋራጅ አምላክ አለውና
    አ ት ር ሳ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před 2 lety +1

    ወይ ዘንድሮ 😢😢😢
    ስማዕቱ አቡነ ጴጥሮስ ድጋሚ ያምጣልን እግዚኦ 🙏🏿🙏🏿እናንተ ጭምልቅልቅ ዘረኞች ቀናችሁን ጠብቁ እግዚአብሔር ጅራፉን እስኪዘረጋ ድረስ ☝🏿☝🏿☝🏿☝🏿☝🏿😢😢
    ሕዝቡን አባላችሁት 😭😭😭😭😭😭😭
    ጌታ ሆይ ወይ ውረድ ወይ ፍረድ ቤተክርስቲያን ውስጥ በግና ተኩላ ተቀላቅሏል 🤲🏿🤲🏿😢😢

    • @abdosobhi4085
      @abdosobhi4085 Před rokem

      ዘረጋው እኮ እየተገረፍችሁ ያላችሁት እናንተው መሆናችሁን እወቅ

  • @betiwoldegiorgis5507
    @betiwoldegiorgis5507 Před 2 lety

    EGZIABHER LBONA YSTOT KES BELAY BETAM CHELEMA WEST NOT YCHIN ALEM TLEW MEHEDOT AYKERM AMLAKACHEN MEDHANEALEM FIT MN YMELSULET YHON EDME LENSHA YSTEN GERACHN EMEBETACHEN KDEST DNGL MARIAM TAMALDEN

  • @eagle4452
    @eagle4452 Před rokem

    #Orthodoxen. Yefeterenat. ENA nen eyalo Ye memesadeko #Tigray Orthodox. Ke 2 Amt befet segentelo. Yeh holo #Greger altefeterem !!!!!!!!

  • @ddphotography3462
    @ddphotography3462 Před rokem

    ኦርቶዶክስን ፈጣሪዎቹ አማራዎች ከሆኑ ሌላ ብሔር በረሱ ቋንቋ ማምላክ የማይፈቀድ ከሆነ በውስጡ ሌላ ምስጥር አለ ማለት ነው ወይም ሌላ ብሔር ማነቅ ይህ ክርስቲያናዊ አይደለም ያ ማለት ክርስቶስ እረሱ አማረ ነው እያሉ ነው ይሄ ክርስቶስ የሁሉም ነው እንጂ

  • @yordanosadgo7009
    @yordanosadgo7009 Před 2 lety

    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ። ፈጣሪ ፈራጅ ነው። የኦሮሞ ልጆች ከኦርቶዶክስ እንዳይርቁ መደረጉ ደስ ቢለኝም። እባካችው ፖለቲካን ከሀይማኖት ለዩ! አብነ ጴጥሮስ እኮ የሰላሌ ኦሮሞ ናቸው

  • @Tyyhd45fgggy
    @Tyyhd45fgggy Před 2 lety

    ወንጌል ሲሰበክ ወጡ ያሳዝናል..

  • @sara_mandefro
    @sara_mandefro Před 2 lety +3

    ፈጣሪዬ ሆይ ስንቱን ቻልከው 🙉
    አይ ይች ቤተ ክርስቲያን ስንቱን ሆዳም ቻለችው ?😢
    አሁን ይህ ጸያፍ ንግግር ከአንድ የሀይማኖት አባት ይጠበቃል ?እግዚኦ
    እኔ የሚገርመኝ አንተን ጠቅላይ ቤተ ክህነት ሀላፊ አድርገው የሾሙት አባቶች ናቸው 😞👺

  • @genetawake4305
    @genetawake4305 Před rokem

    ባቶ አለቃቸሁው እግዞ በሉ😭

  • @dawittessema4500
    @dawittessema4500 Před 2 lety +1

    ሰው ሁሉ የአዳም ዘር መሆኑን ካወክ እከሌ ኦሮሞ ነው ምናምን የሚለው ዝባዝንኬ ምን ያደርግልሀል ? አይይይ የጠ/ቤ/ክ/ ሥ/ አስኪያጅ !!
    እሪቻ በአል ሄዶ የሚያከብር ቄስ ቢፈለግ ከርሶ ውጪ አይገኝም :: ሃሃሃ ደሞ አለቃ አያሌው ታምሩንም ሊተቹ ይምሮታል ??? ቤተክርስቲያንን ወክዬ ነው የምናገረው እያሉ ለኦሮሞም እከራከራለሁ ሲሉ Paradox ነው :: ቄስ ከሆኑ ዘረኝነት አያምርቦትም :: እባኮትን ቤተክርስቲያንን አያሰድቡ ::

  • @eagle4452
    @eagle4452 Před rokem

    #Tigrey. En #Amhar. New #Orthodoxen. Ye. Tekotaterew. Lez. Ne. #Orthodox be #Debob kelel. Bota yelelat. #Bezeho Ke ketelo. Wedefet. #Orthodox. Yemebal. #Zeren. Haimanot. Ke #Debob. Yetefal

  • @mlimezewede6613
    @mlimezewede6613 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ምረትን ያብዛለን !! የእማሪያም ልጅ ክርስቶስ ከነገድ ክቆንቋ ዋጀን እናተ ምን እየስራችሁ ነው ሌላውን እንዲህ አለ ብለው ይኮናሉ አርሶ ምን እያረጉ ነው የኦሮሞ ህዝብ ከጥንት ጀምሮ በኦርቶዶስ ቤተክርስቲያን ውስጥ ሲገለገሉ ሲያገለግሉ የኖሩትን ዛሬ መታችሁ ሌላ ታሪክ የምትፈጥሩት ይግርማል እባካችሁ ወንጌልን ብቻ ስበኩ ለህዝቡ ትክክል የሆነውን መፀፍ ቅዱሱን ስበኩ እከሌ እከሌ ምን አለ ከማለት እግዚአብሔር ምን አለ???

  • @betiyabebe9266
    @betiyabebe9266 Před 2 lety

    Feyesa adeueg yakele

  • @BERHANUish
    @BERHANUish Před rokem

    እየሱስን ያመነ ከዚህ አይነት ትርኪ ምርኪ ነፃ ይወጣል። እባካችሁ ዘረኛ ሆኖ ወንጌል መስበክ ወንድምን ጠልቶ ያላዩትን እግዚአብሄርን መውደድ አይቻልም። ወንድም ማለት ደግሞ ኦሮሞ አማራ ብቻ ሳይሆን ሱዳንም ሱማሌም ናይጄሪያም ጥቁርም ነጭም የእግዚአብሄር ፍጡር የሆነው የሰው ልጅ በሙሉ ነው። ወንድሙን የሚጠላ ሁሉ ነፍሰ ገዳይ ነው ይላል መፅሐፍ።

  • @tilahundeme3040
    @tilahundeme3040 Před 2 lety

    fetary mehatune yawuredebeh ante Ariyos yetenquway agelgay.

  • @fissehahailleul2580
    @fissehahailleul2580 Před rokem

    ይኼ ግለሰብ አልተወገዘም? ካልተወገዘስ ለምን?

  • @samerawetdaniel2837
    @samerawetdaniel2837 Před 2 lety

    Kkkkkkkkkkkkk abagada kase balay bale gezaw bayetim mamezangya abagada erschan eyakabaru eson kasi beya masekale alisalamime kaso eji. Yazoraboti polatikangyn not

  • @gefersamerga8857
    @gefersamerga8857 Před rokem

    Si qubsanii

  • @seladngay1486
    @seladngay1486 Před 2 lety +4

    እንተ እብድ የኢትዬጵያ አምላክ የቅድሳን አምላክ እድሜህን ያሳጥረው .ከሀዲ ውንበዴ .ለዚህ ያበቃህ ወያኔነው እንድትስልለት ቦታ የስጥህ.

  • @sebleeyas9256
    @sebleeyas9256 Před 2 lety

    Hulachihum 👎👈 adirgu:: siytan sga lebso
    😢😢

  • @gefersamerga8857
    @gefersamerga8857 Před rokem

    Jarsaa nana hin baduu asii

  • @tesfayeejjegu3410
    @tesfayeejjegu3410 Před rokem

    እስዎ ከወረሞ አይደሉም አንዴ?

  • @tsegawutaye2222
    @tsegawutaye2222 Před 2 lety +2

    አባትን የምትሳደቡ ንሰሃ ግቡ በወንገል እመኑ ።

  • @jonieuole2551
    @jonieuole2551 Před 2 lety

    ere tergagu oromo oromo mendenew tergagu ende