በመጀመሪያ የቲክቶክ ክፍያዬ ለእናቴ ሀብል ገዛውላት- የቲክቶኳ ንግስት ሃያት ናስር Hayat Nasser Yuti Nass with Fegegita React

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 11. 2020
  • Fegegita React is an Ethiopian Entertainment media bringing you various videos weekly.
    Check out more awesome videos at Fegegita React
    For Get More Fegegita Follow us on Social Media:
    Facebook: / fegegitareact
    Instagram : / fegegitareact
    Telegram : t.me/FegegitaReact
    SUBSCRIBE: / @fegegitareact
  • Zábava

Komentáře • 2,2K

  • @FegegitaReact
    @FegegitaReact  Před 3 lety +202

    ሃያት እንግዳችን ስለሆንሽ በጣም አመሰግናለሁ ፡፡
    Instagram ፡ instagram.com/alexandermulualem
    Instagram : instagram.com/fegegitareact
    Facebook: facebook.com/FegegitaReact
    Telegram : t.me/FegegitaReact

    • @ghfh3038
      @ghfh3038 Před 3 lety +4

      ቲክቶክ አልጠቀምም ግን የልጅቱ አድናቂ ነኝ ነፃነቷና ግልፅነቷ ተመችቷኛል

    • @makimaki2663
      @makimaki2663 Před 3 lety

      የፈነዳው ቦንብ ነዉ ቪዲዩዉን ይመልከቱ czcams.com/video/fiMCGbCcf7c/video.html

    • @user-fm6my4yk9o
      @user-fm6my4yk9o Před 3 lety +1

      መገን ሴት እርሜሽንኮ አልናገርም አልሽኮ ወይጉድ

    • @fitsetech21
      @fitsetech21 Před 3 lety

      👉👉ዝምታዋን ሰበረች👈👈
      አርቲስት ፍረያት የማነ የፌዴራል መንግስቱን ከሰሰችው ፤ እስከ ህይወቴ ፍፃሜ እሟገተዋለሁም ብላለች፤ czcams.com/video/-SfQ8iEZ7mo/video.html በመንካት ይግቡ ብዙ ነገር ያገኛሉ

    • @user-uq2ko3ms4b
      @user-uq2ko3ms4b Před 3 lety

  • @momlove3589
    @momlove3589 Před 3 lety +1072

    እስቲ መቅዲ ትቅረብ የምትሉ ላይክ ግጩ እኔ 💯❤️

    • @rahemt7625
      @rahemt7625 Před 3 lety +9

      ኧረ ወደዛ መቅድ ምን ትሰራልናለች

    • @alamalam3786
      @alamalam3786 Před 3 lety +5

      @@rahemt7625 መቅዲማናት???

    • @momlove3589
      @momlove3589 Před 3 lety +1

      @@rahemt7625 ራህማ ሳታቃት አጠይቂ

    • @momlove3589
      @momlove3589 Před 3 lety +1

      @@rahemt7625 እቺስ ምን ትሰራልናለች

    • @helentarekegn9542
      @helentarekegn9542 Před 3 lety

      ጥሎብኝ አሎዳትም መቅዲን

  • @tizutizu4104
    @tizutizu4104 Před 3 lety +616

    እድሜ ስትባይ የአርቲስቶች ታላቅ ነኝ ያልሽው ያማል ቅኔው😂😂 ተመቸሽኝ

  • @shelemegonfa4851
    @shelemegonfa4851 Před 3 lety +3

    በእውነት ምንም ያልተጨመረበት ከተናገርሽላት በላይ የሆነች ደግና ክብርት እናት ነች ያለሸት ።siif haa jiraattu

  • @user-gx9nl6jj7j
    @user-gx9nl6jj7j Před 3 lety +11

    የእድሜዋ ቦታለይ የመለሰችው 😁🙉 አሰቆኛል ላሪትሰቶቻችንም አሳቆኛል ለማንኛውም ልጅቷ በጣም ምትወደድ ቅመም ናት💋

  • @eduyedingillijedu20
    @eduyedingillijedu20 Před 3 lety +535

    እስኪ እድለ ወርቅ ትቅረብልን እምትሉ

    • @amiraamirti2218
      @amiraamirti2218 Před 3 lety +2

      ብዙ ጊዜ ተናግረን ነበር

    • @natnaelasaye2115
      @natnaelasaye2115 Před 3 lety +1

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ከወር አበባ ጋር ተያይዞ የሚመጣ ቁርጠት እና የጀርባ ህመም መፍትሄዎች ምንድን ናቸው?czcams.com/video/XMMOO_9dEJE/video.html
      ።።።።።።።Tenaጤና አዲስ የህክምና ቻነል ።።።።።።።

    • @natnaelasaye2115
      @natnaelasaye2115 Před 3 lety +1

      @@amiraamirti2218 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ከወር አበባ ጋር ተያይዞ የሚመጣ ቁርጠት እና የጀርባ ህመም መፍትሄዎች ምንድን ናቸው?czcams.com/video/XMMOO_9dEJE/video.html
      ።።።።።።።Tenaጤና አዲስ የህክምና ቻነል ።።።።።።።

    • @makimaki2663
      @makimaki2663 Před 3 lety +1

      የፈነዳው ቦንብ ነዉ ቪዲዩዉን ይመልከቱ czcams.com/video/fiMCGbCcf7c/video.html

    • @tegenedereje9372
      @tegenedereje9372 Před 3 lety +1

      ከደቂቃዎች በፊት የተለቀቀ የሀዩቲና የቲ የTikTok ቪዲዮዎችን ጨምሮ በየዕለቱ የሚለቀቁ የተመረጡ አዳዲስና አዝናኝ ቪዲዮዎች እንዲደርስዎ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ። ማየት ማመን ነው አንድ አፍታ ጎራ በማለት እውነታውን ያረጋግጡ። ምርጫዎ ስላደረጉን እናመሰግናለን!!

  • @user-do6rl1bm3t
    @user-do6rl1bm3t Před 3 lety +213

    እርግጠኛ ነኝ ሀዩ ፊልም ሰሪ የሚሉሽ ስዎች ሂጃብ አውልቀሽ ስሪ ነው የሚሉሽ አቺ ደግሞ አትስማሚም ጎብዝ በርቺ ማሬ ከሀይማኖት የሚበልጥ የለም አላህ የጥብቅሽ

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 Před 3 lety +2

      ትክክል አላህ ይጠብቃት

    • @tegenedereje9372
      @tegenedereje9372 Před 3 lety +1

      ከደቂቃዎች በፊት የተለቀቀ የሀዩቲና የቲ የTikTok ቪዲዮዎችን ጨምሮ በየዕለቱ የሚለቀቁ የተመረጡ አዳዲስና አዝናኝ ቪዲዮዎች እንዲደርስዎ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ። ማየት ማመን ነው አንድ አፍታ ጎራ በማለት እውነታውን ያረጋግጡ። ምርጫዎ ስላደረጉን እናመሰግናለን!!

    • @makimaki2663
      @makimaki2663 Před 3 lety

      የፈነዳው ቦንብ ነዉ ቪዲዩዉን ይመልከቱ czcams.com/video/fiMCGbCcf7c/video.html

    • @hswetyyy339
      @hswetyyy339 Před 3 lety

      @@Alhamdulillah_2534 እኔ ራሱ ይህን ነው የጠረጠርኩት

    • @fitsetech21
      @fitsetech21 Před 3 lety

      👉👉ዝምታዋን ሰበረች👈👈
      አርቲስት ፍረያት የማነ የፌዴራል መንግስቱን ከሰሰችው ፤ እስከ ህይወቴ ፍፃሜ እሟገተዋለሁም ብላለች፤ czcams.com/video/-SfQ8iEZ7mo/video.html በመንካት ይግቡ ብዙ ነገር ያገኛሉ

  • @user-xz8ym7uy8b
    @user-xz8ym7uy8b Před 3 lety +7

    በጣም የወደድኩልሽ ነገር ቢኖር ሀያት ከተጠየቁት ጥያቄ የመለስሻቸው መልሶች 1 በሀይማኖት አልደራደርም 2 በቤተሰቦቼ 3 በሀገሬ አላህ ይጠብቅሽ

  • @muluertube5748
    @muluertube5748 Před 3 lety +4

    ከዘመኑ አለሁ አለሁ ከሚሉት አርቲሥቶች በጣም ትበልጫለሽ ጸባይሽ ደሞ በጣም አሪፊ ነው አገርሽን የምትወጂ ምርጥ ለግላጋ ወጣት ነሽ በረቺ

  • @meseretgetachew6304
    @meseretgetachew6304 Před 3 lety +194

    ኢትዮጵያ ለኔ ለአንቺ ለአንተ ለሁላችንም ምድራዊ ገነት ናት የሚስማማ❤

    • @natnaelasaye2115
      @natnaelasaye2115 Před 3 lety

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ከወር አበባ ጋር ተያይዞ የሚመጣ ቁርጠት እና የጀርባ ህመም መፍትሄዎች ምንድን ናቸው?czcams.com/video/XMMOO_9dEJE/video.html
      ።።።።።።።Tenaጤና አዲስ የህክምና ቻነል ።።።።።።።
      like and subscribe

    • @fitsetech21
      @fitsetech21 Před 3 lety

      👉👉ዝምታዋን ሰበረች👈👈
      አርቲስት ፍረያት የማነ የፌዴራል መንግስቱን ከሰሰችው ፤ እስከ ህይወቴ ፍፃሜ እሟገተዋለሁም ብላለች፤ czcams.com/video/-SfQ8iEZ7mo/video.html በመንካት ይግቡ ብዙ ነገር ያገኛሉ

    • @hanataddese1089
      @hanataddese1089 Před 3 lety

      Ethiopia sew yemetaredubti 😔

    • @user-cx3oz6mm5r
      @user-cx3oz6mm5r Před 3 lety

      czcams.com/video/ljdb4tyR_zw/video.html

    • @makimaki2663
      @makimaki2663 Před 3 lety

      እንዴት በስልካችን ቆንጆ you tube ቪዲዮ መቅረጽ እንችላለን czcams.com/video/KIg1MDJRw2A/video.html

  • @endatresawteklehaimanot3979
    @endatresawteklehaimanot3979 Před 3 lety +178

    እናትሽን በመውድሽ በኃይማኖትሽ በሀገርሽ ኢትዮጵያ የማትደራደሪ በመሆንሽ መልካም ትዳር ይዘሽ ጥሩ ባል አንዲኖርሽ እመኝልሻለሁ።

    • @tegenedereje9372
      @tegenedereje9372 Před 3 lety +1

      ከደቂቃዎች በፊት የተለቀቀ የሀዩቲና የቲ የTikTok ቪዲዮዎችን ጨምሮ በየዕለቱ የሚለቀቁ የተመረጡ አዳዲስና አዝናኝ ቪዲዮዎች እንዲደርስዎ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ። ማየት ማመን ነው አንድ አፍታ ጎራ በማለት እውነታውን ያረጋግጡ። ምርጫዎ ስላደረጉን እናመሰግናለን!!

    • @fitsetech21
      @fitsetech21 Před 3 lety

      👉👉ዝምታዋን ሰበረች👈👈
      አርቲስት ፍረያት የማነ የፌዴራል መንግስቱን ከሰሰችው ፤ እስከ ህይወቴ ፍፃሜ እሟገተዋለሁም ብላለች፤ czcams.com/video/-SfQ8iEZ7mo/video.html በመንካት ይግቡ ብዙ ነገር ያገኛሉ

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 Před 3 lety +1

      እኔም አባቴን በጣም ነው የምወደው

    • @makimaki2663
      @makimaki2663 Před 3 lety

      እንዴት በስልካችን ቆንጆ you tube ቪዲዮ መቅረጽ እንችላለን czcams.com/video/KIg1MDJRw2A/video.html

    • @teub3694
      @teub3694 Před 3 lety

      እንዲመራ

  • @user-gf2ck3xp9m
    @user-gf2ck3xp9m Před 3 lety +24

    ማሻላህ የመጀመሪያ ጊዜ ሙስሊም ሆና ስለሀይማኖቷ በእስልምና ከኒካህ በፊት እጮኛ እንደ ማይያዝ በርቺ እስላዋዊ የሆኑ ነገር ከሰራሽ በቂ ነው እና ብዙ ብዙ አላማ አለሽኛ ኢንሻላህ አላህ ያሳካልሽ

    • @wisesola
      @wisesola Před 3 lety

      Yuti_Nass ወይስ BBOYTOMY33 ማን ይበልጣል ውድድር ተለቋል ግቡና እዩት

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      ክፉሽን አልስማ እናት ሃገር ኢትዮጵያ፤እንኳን ለእናታችን ልደታ ለማርያም በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!

    • @fegegitareact9620
      @fegegitareact9620 Před 3 lety

      ውድ የቻናሌን ቤተሰቦች አዲስ Yami የሚባል የ you tube ቻናል አለ እንደውም አንዱን ስራውን ላስቃኛችሁ🍂 czcams.com/video/LkJRggLspbA/video.html ይቀላቀሉ#0

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      ክፉሽን አልስማ እናት ሃገር ኢትዮጵያ፤እንኳን ለእናታችን ልደታ ለማርያም በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!

  • @hananitamam4912
    @hananitamam4912 Před 3 lety +36

    ሀዩዬ ታምሪያለሽ የኔ ቆንጆ በ ሀይማኖት መደራደር የልም ኡነትሽን ነው ወድሻለው 💋

  • @hautitube1756
    @hautitube1756 Před 3 lety +312

    ሀዩ ፍቅረ ሰወዲሺ እሰኪ የኢትዮ ኢንፎም ጋዜጠኛ ትቅረብ የምትሉ ላይክ

    • @seadaassen4016
      @seadaassen4016 Před 3 lety +1

      Yenem mgnot new

    • @almazyesuneh3016
      @almazyesuneh3016 Před 3 lety

      SUB ARGIGN WIDE

    • @henokezt
      @henokezt Před 3 lety

      ጉድ ጉድ ቻናሌ ላይ አስገራሚ እና አስቂኝ ቪድዮውችን ይመልከቱ
      ሰብስክራይብ አርገው ቤተሰብ ይሁኑ
      ከዘረኝነት ፀድተን ኢትዮፒያዊነትን ከፍ እናርግ
      ለጀማሪ ዩቱበሮች ኮሜንት አንብባችው ተጠቃሚ ይሁኑ
      ለማየት ፎቶውን ተጭነው ይግቡ-- ---

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen Před 3 lety

      በቅንነት ደምሩኛ

    • @almazyesuneh3016
      @almazyesuneh3016 Před 3 lety

      betamagninet enenim demregn TEDEMREYALEW

  • @susuyoutube7422
    @susuyoutube7422 Před 3 lety +96

    እርግጠኛ ፊልም ላይ የማትስማማበት ምክናየት ሂጃብሽን ከላጣልሽ ስለሚሏት ነዉ ሀዩየ የማትደራደሪበት አንደኛ ሀይማኖትሽን ስላደረግሽ ደስ ብሎኛል በረቺልን እንወድሻለን

    • @abubeker5417
      @abubeker5417 Před 3 lety

      ሂጃብ ለብሳ ትስራ ነው????? አላሁ ሙስታዓን

    • @susuyoutube7422
      @susuyoutube7422 Před 3 lety +2

      @@abubeker5417 ፀጉሯ ላይ ጣል ያረገቻት ለነሡ ሂጃባቸዉ ነዉ እንጂ ሂጃብ ላይ አስተያየት አልሰጠሁም ከሠጠሁም ከባድ ነዉ የሚሆነዉ

    • @user-le7zd1fb1s
      @user-le7zd1fb1s Před 3 lety

      @@susuyoutube7422 ትክክል

    • @user-cx3oz6mm5r
      @user-cx3oz6mm5r Před 3 lety

      czcams.com/video/ljdb4tyR_zw/video.html

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      ክፉሽን አልስማ እናት ሃገር ኢትዮጵያ፤እንኳን ለእናታችን ልደታ ለማርያም በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!

  • @mesfenadane4018
    @mesfenadane4018 Před 3 lety +9

    ሃያትን ስለጋበዝክልን እናመሰግናለን...ምርጥ ልጅ

  • @edy2541
    @edy2541 Před 3 lety +15

    ደሰ ስትል በጌታ ❤❤❤

  • @user-rg3zt5ml5m
    @user-rg3zt5ml5m Před 3 lety +191

    ሒጀብሽን እንደተዋልቂ ለወዳፉት አደርሽን ያኔ ውድ እህት

    • @natnaelasaye2115
      @natnaelasaye2115 Před 3 lety

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ከወር አበባ ጋር ተያይዞ የሚመጣ ቁርጠት እና የጀርባ ህመም መፍትሄዎች ምንድን ናቸው?czcams.com/video/XMMOO_9dEJE/video.html
      ።።።።።።።Tenaጤና አዲስ የህክምና ቻነል ።።።።።።።
      like and subscribe

    • @tegenedereje9372
      @tegenedereje9372 Před 3 lety

      ከደቂቃዎች በፊት የተለቀቀ የሀዩቲና የቲ የTikTok ቪዲዮዎችን ጨምሮ በየዕለቱ የሚለቀቁ የተመረጡ አዳዲስና አዝናኝ ቪዲዮዎች እንዲደርስዎ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ። ማየት ማመን ነው አንድ አፍታ ጎራ በማለት እውነታውን ያረጋግጡ። ምርጫዎ ስላደረጉን እናመሰግናለን!!

    • @user-mf5mt2ew6b
      @user-mf5mt2ew6b Před 3 lety

      ሱሪ በሂጀብ

    • @fitsetech21
      @fitsetech21 Před 3 lety

      👉👉ዝምታዋን ሰበረች👈👈
      አርቲስት ፍረያት የማነ የፌዴራል መንግስቱን ከሰሰችው ፤ እስከ ህይወቴ ፍፃሜ እሟገተዋለሁም ብላለች፤ czcams.com/video/-SfQ8iEZ7mo/video.html በመንካት ይግቡ ብዙ ነገር ያገኛሉ

    • @ninanina4000
      @ninanina4000 Před 3 lety +2

      እኔም ምፈራው እሱን ነው አላህ ሂዳያ ይስጠን ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን

  • @yeallahbaryaa5192
    @yeallahbaryaa5192 Před 3 lety +46

    እዳይመስል ውዴ እህቴ ሲያደቁሽ ዛሬ ያደነቀሽ ሁሉ ነገ ገደል ጊቢ ነው ሚሉሽ ግን አላህ አንዴ ከውደደሽ መቼም አይጠላሽም የሰው ፀባይ ይለዋወጣል እህቴ ተመከሪ አላህ የሚጠላው ስራ እየሰራሽ ይልቁን ወደ አላህ ቅረቢ አላህ እዲወድሽ ከሰው ይብለጥ ኢሻልሻል የአላህ ውዴ ወላሂ አድ ቀን ይጠቅምሻል ሀዩ

    • @user-cx3oz6mm5r
      @user-cx3oz6mm5r Před 3 lety

      czcams.com/video/ljdb4tyR_zw/video.html እህቴ ስብእስክራይብ ተባበሪኝ ሽኩረን

    • @user-qt4lw5gu1z
      @user-qt4lw5gu1z Před 3 lety +1

      በትክክል

    • @user-pf7zu7vf7w
      @user-pf7zu7vf7w Před 3 lety

      በጣምወላሂ😥

    • @aliamohammed1207
      @aliamohammed1207 Před 3 lety +1

      haq new

    • @aliamohammed1207
      @aliamohammed1207 Před 3 lety

      Hauye konjo nesh mash Allah gen yeh melk comment regafi new Allah yeshaleshal yeyashiew menged is wrong Allah feri movie eseralew yalshow Allah ayasakakesh teru menged aydelem

  • @aburidwan6831
    @aburidwan6831 Před 3 lety +19

    እህቴ ከወድጋ መሳሳልሽ ምንም አልመሰለሽም ነብዩ ሶለሏሁ አለሂ ወሰለም ተራግመዋል ወድ ሴትን ሴት ወድን እዳይመሳል አጥብቀው ተናግረዋል

  • @gezawwordefa5467
    @gezawwordefa5467 Před 3 lety +1

    ደስ ይላል !!! የመጀመሪያ ክፍያሽን ለራስሽ ምንም አላደረግሽበትም -ለወላጅ ብቻ !!!!!!!! ጎበዝ !!!!!!!ይህ ትክክለኝ ሃበሻነት ነው -የማትደራደርባቸውም ደስ ይላሉ !!!!

  • @user-ht7oz7om1x
    @user-ht7oz7om1x Před 3 lety +30

    እንዳው እንደአስታየት ከሰጠሁ በ3 ነገሮች አልደራደርም ያልሽባቸው ነገሮች በሀይማኖቴ ያልሽውን አልደራደርም አልሽ እንደዚህ ከሆነ ለምን የምትሰሪያቸው ነገሮች ከሀይማኖትሽ ጋር ስለሚጋጭ ተይው አላህ በራህመት አይኑ ከማያያቸው ሰወች አንዱ ሙተሻቢሀ (ወንድን የሚመሳሰል ሰው ነው ያማለት መልሱን ላንች ትቻለሁ

  • @hswetyyy339
    @hswetyyy339 Před 3 lety +94

    የአርቲስቶች ታላቅ ከ21 በላይ ማለትሽ ነው 😀😀😀😀 ያማል ቅኔው ዋለኔ ዋለኔ

    • @user-yg3df8dv4o
      @user-yg3df8dv4o Před 3 lety

      😂😂😂😂

    • @natnaelasaye2115
      @natnaelasaye2115 Před 3 lety

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ከወር አበባ ጋር ተያይዞ የሚመጣ ቁርጠት እና የጀርባ ህመም መፍትሄዎች ምንድን ናቸው?czcams.com/video/XMMOO_9dEJE/video.html
      ።።።።።።።Tenaጤና አዲስ የህክምና ቻነል ።።።።።።።
      like and subscribe

    • @tegenedereje9372
      @tegenedereje9372 Před 3 lety

      ከደቂቃዎች በፊት የተለቀቀ የሀዩቲና የቲ የTikTok ቪዲዮዎችን ጨምሮ በየዕለቱ የሚለቀቁ የተመረጡ አዳዲስና አዝናኝ ቪዲዮዎች እንዲደርስዎ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ። ማየት ማመን ነው አንድ አፍታ ጎራ በማለት እውነታውን ያረጋግጡ። ምርጫዎ ስላደረጉን እናመሰግናለን!!

    • @fitsetech21
      @fitsetech21 Před 3 lety

      👉👉ዝምታዋን ሰበረች👈👈
      አርቲስት ፍረያት የማነ የፌዴራል መንግስቱን ከሰሰችው ፤ እስከ ህይወቴ ፍፃሜ እሟገተዋለሁም ብላለች፤ czcams.com/video/-SfQ8iEZ7mo/video.html በመንካት ይግቡ ብዙ ነገር ያገኛሉ

    • @ayuniayuni7145
      @ayuniayuni7145 Před 3 lety

      😂😂😂

  • @mesfintekle9676
    @mesfintekle9676 Před 3 lety +1

    ደስ የምትይ እብድ ነሽ። ወደፊት ሁሉንም ትበልጫለሽ ለመታወቅ ሳይሆን ለማወቅ ያለሽ ፍላጎት ከፍ ያለ ነው ይበል ብለናል። ይቅናሽ ነጻነትሽንና ፈታ ማለትሽን እንዳታቆሚው

  • @AhmedAli-ko4od
    @AhmedAli-ko4od Před 3 lety +13

    Good luck!! She is so active and seem to be open!

  • @user-lc3gg5gz3l
    @user-lc3gg5gz3l Před 3 lety +57

    ◼️የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
    💎«አንድ ሰው በመልካም ባህሪው የተነሳ ሌሊት የሚቆምንና ቀንን የሚፆምን ሰው ደረጃ ይደረሳል።»
    📚【አቡ ዳዉድ፣አሕመድ፣ሓኪም ዘግበውታል።አልባኒ ሰሒህ ብለውታል】እነንተም ደግ ከሆነቹ ሰብስክረይብ አርጉኝ

  • @user-uz5cu4rw8b
    @user-uz5cu4rw8b Před 3 lety +65

    የቲክቶክ ንግስት ስወድሽ የኔ መልካም❤️❤️❤️

    • @natnaelasaye2115
      @natnaelasaye2115 Před 3 lety

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ከወር አበባ ጋር ተያይዞ የሚመጣ ቁርጠት እና የጀርባ ህመም መፍትሄዎች ምንድን ናቸው?czcams.com/video/XMMOO_9dEJE/video.html
      ።።።።።።።Tenaጤና አዲስ የህክምና ቻነል ።።።።።።።
      like and subscribe

    • @tegenedereje9372
      @tegenedereje9372 Před 3 lety +1

      ከደቂቃዎች በፊት የተለቀቀ የሀዩቲና የቲ የTikTok ቪዲዮዎችን ጨምሮ በየዕለቱ የሚለቀቁ የተመረጡ አዳዲስና አዝናኝ ቪዲዮዎች እንዲደርስዎ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ። ማየት ማመን ነው አንድ አፍታ ጎራ በማለት እውነታውን ያረጋግጡ። ምርጫዎ ስላደረጉን እናመሰግናለን!!

    • @fitsetech21
      @fitsetech21 Před 3 lety

      👉👉ዝምታዋን ሰበረች👈👈
      አርቲስት ፍረያት የማነ የፌዴራል መንግስቱን ከሰሰችው ፤ እስከ ህይወቴ ፍፃሜ እሟገተዋለሁም ብላለች፤ czcams.com/video/-SfQ8iEZ7mo/video.html በመንካት ይግቡ ብዙ ነገር ያገኛሉ

    • @zeze1801
      @zeze1801 Před 3 lety

      Hi

    • @user-cx3oz6mm5r
      @user-cx3oz6mm5r Před 3 lety

      czcams.com/video/ljdb4tyR_zw/video.html ማሬ ሰብ ተባበሪኝ

  • @netsanettfantaye3236
    @netsanettfantaye3236 Před 3 lety +2

    ፈገግ ብዬ አየኋት። ደስ ትላለች። እንደ ዘንድሮ ሴቶች አትቀብጥም ትሁት ናት። ቤተሰቦችሽ ፅድት አድርገው አሳድገውሻል። በጣም ጎበዝ።

  • @user-mr7hx1ec6r
    @user-mr7hx1ec6r Před 3 lety +8

    ዋው ለዛ ነው ደርባባ ቆንጆ ተጫዋች የሆንሽው። በርቺ እህታችን 🌳❤️

  • @Atwima
    @Atwima Před 3 lety +3

    ክፉሽን አልስማ እናት ሃገር ኢትዮጵያ፤እንኳን ለእናታችን ልደታ ለማርያም በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!

  • @englishlearningforarabs1839

    This is mohamed from jedda.she is lovely person her smile is magic.she lough whwn she speak .very beautiful with scarf.i love you.

  • @seadaseada1836
    @seadaseada1836 Před 3 lety +15

    ምንም የማልደራደርበት አ ንደኛ ሀይማኖቴ 100%ይመችሽ ቆንጅት

  • @eduyedingillijedu20
    @eduyedingillijedu20 Před 3 lety +187

    እስኪ የሀዩቲ አድናቂዎች ልያችሁ ሰብ ላይክ ግጩኝ 😔😔😔

    • @user-rk4ll3cq2c
      @user-rk4ll3cq2c Před 3 lety +1

      እኔ በጣምምም ነው የምወዳት የኔ ፍልቅልቅ ስታምርኮ ውብ ነች

    • @natnaelasaye2115
      @natnaelasaye2115 Před 3 lety

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ከወር አበባ ጋር ተያይዞ የሚመጣ ቁርጠት እና የጀርባ ህመም መፍትሄዎች ምንድን ናቸው?czcams.com/video/XMMOO_9dEJE/video.html
      ።።።።።።።Tenaጤና አዲስ የህክምና ቻነል ።።።።።።።
      like and subscribe

    • @seadatube8438
      @seadatube8438 Před 3 lety

      እንደመር

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen Před 3 lety

      በቅንነት ደምሩኛ ቅን መሆን ለራሥ ነዉ

    • @makimaki2663
      @makimaki2663 Před 3 lety

      እንዴት በስልካችን ቆንጆ you tube ቪዲዮ መቅረጽ እንችላለን czcams.com/video/KIg1MDJRw2A/video.html

  • @WjwjJjj
    @WjwjJjj Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር እቅድሽን ሀሳብሽን ይፈጽምልሽ ምኞቴ ነው እህታችን ስለእናት በቃላት ተነግሪ አያልቅም ለሁሉም እናቶች እድሜና ጤና ይስጥልን

    • @tegenedereje9372
      @tegenedereje9372 Před 3 lety +1

      ከደቂቃዎች በፊት የተለቀቀ የሀዩቲና የቲ የTikTok ቪዲዮዎችን ጨምሮ በየዕለቱ የሚለቀቁ የተመረጡ አዳዲስና አዝናኝ ቪዲዮዎች እንዲደርስዎ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ። ማየት ማመን ነው አንድ አፍታ ጎራ በማለት እውነታውን ያረጋግጡ። ምርጫዎ ስላደረጉን እናመሰግናለን!!!!

  • @kidusbiruk6554
    @kidusbiruk6554 Před 3 lety +4

    ውይ አንቺ ቆንጆ ስወድሽ ጎበዝ ነሽ በርቺ እድሜሽ ግን ከሁሉም እበልጣለሁ ያልሽው ያው ባስተሳሰብ ነው አይደል ምችት ይበልሽ ያራዳ ልጅ

  • @tigistabdisa1957
    @tigistabdisa1957 Před 3 lety +1

    ዬቲ የኔ ቆንጆ ካንቺ ብዙ ስራዎች እጠብቃለሁ ጎበዝ በርቺ

  • @hidayatube530
    @hidayatube530 Před 3 lety +111

    አባትሽ እውነታቸውን ነው ይህንን ዱኒያዊ ነገር ትተሽ ለአኺራሽ ልፊ

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      ክፉሽን አልስማ እናት ሃገር ኢትዮጵያ፤እንኳን ለእናታችን ልደታ ለማርያም በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!

    • @fegegitareact9620
      @fegegitareact9620 Před 3 lety

      ውድ የቻናሌን ቤተሰቦች አዲስ Yami የሚባል የ you tube ቻናል አለ እንደውም አንዱን ስራውን ላስቃኛችሁ🍂 czcams.com/video/LkJRggLspbA/video.html ይቀላቀሉ#0

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      ክፉሽን አልስማ እናት ሃገር ኢትዮጵያ፤እንኳን ለእናታችን ልደታ ለማርያም በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!

    • @kedirebirye4815
      @kedirebirye4815 Před 3 lety

      አይሐሳብሺንያሳካልሺ

    • @messitube4145
      @messitube4145 Před 3 lety

      @@Atwima እንደማመርር

  • @fuadartansaid6891
    @fuadartansaid6891 Před 3 lety +18

    Love from somalia
    Alhamdulilaah
    She ia muslim❤

    • @kadijaa8750
      @kadijaa8750 Před 3 lety +1

      አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ነኝ

    • @fuadartansaid6891
      @fuadartansaid6891 Před 3 lety

      @@kadijaa8750 amharic alaphabet adhalem

    • @kadijaa8750
      @kadijaa8750 Před 3 lety +1

      @@fuadartansaid6891 Alhamduilaah muslim love somalia

    • @fuadartansaid6891
      @fuadartansaid6891 Před 3 lety

      @@kadijaa8750 you are in adis ababa
      My sister❤

    • @wisesola
      @wisesola Před 3 lety

      Yuti_Nass ወይስ BBOYTOMY33 ማን ይበልጣል ውድድር ተለቋል ግቡና እዩት

  • @bizuneshayele6281
    @bizuneshayele6281 Před 3 lety +1

    ቆንጆ እልም ያልሽ ቆንጆ ፤ የማይደሰትን ታስደስቻለሽ ማለት ደስ ትያለሽ ። እሕትሽ እና አድናቂሽ ኦርቶዶክሷ ነኝ። ለሙስሊሟ እሕቴ"

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      ክፉሽን አልስማ እናት ሃገር ኢትዮጵያ፤እንኳን ለእናታችን ልደታ ለማርያም በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!

  • @karimatube519
    @karimatube519 Před 3 lety +3

    በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ ብዙ እደምትደርሺ ተስፋ አደርጋለሁ

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      ክፉሽን አልስማ እናት ሃገር ኢትዮጵያ፤እንኳን ለእናታችን ልደታ ለማርያም በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!

  • @elshaday5662
    @elshaday5662 Před 3 lety +17

    የወሊሶ ልጆች ውቦች ናችሁ አቤት ስታምሩ እኮ

    • @danshuretube4115
      @danshuretube4115 Před 2 lety

      isti belu aberetatu Yene wud och lebego adragot sira new yetekefetew czcams.com/channels/hseu4WCUfdLr0zfBQNbr0Q.html

  • @user-mm1kf3ot3p
    @user-mm1kf3ot3p Před 3 lety +5

    የኔ ውድ ይበልጥ ወደድኩሽ 😍😍

  • @eateda8668
    @eateda8668 Před 3 lety

    ትለያለሽ አንቺን የማያደንቅ ጤንነቱ ያሳስበኛል😘😍❤❤ጀግና ነሽ በርቺ

  • @Yanakeeraw
    @Yanakeeraw Před 3 lety +3

    የዮሐንስ ወንጌል 3 16፤ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።

    • @denkeneshfikire3393
      @denkeneshfikire3393 Před 3 lety

      በትክክል

    • @wisesola
      @wisesola Před 3 lety

      Yuti_Nass ወይስ BBOYTOMY33 ማን ይበልጣል ውድድር ተለቋል ግቡና እዩት

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp Před 3 lety +27

    ጎበዝ በሃይማኖትሽ አንደኛ በቤተሰብም እንደዛው በሀገርሽም ጭምር 👌👌👌👌👌👌

    • @user-cx3oz6mm5r
      @user-cx3oz6mm5r Před 3 lety

      czcams.com/video/ljdb4tyR_zw/video.html

    • @fegegitareact9620
      @fegegitareact9620 Před 3 lety

      ውድ የቻናሌን ቤተሰቦች አዲስ Yami የሚባል የ you tube ቻናል አለ እንደውም አንዱን ስራውን ላስቃኛችሁ🍂 czcams.com/video/LkJRggLspbA/video.html ይቀላቀሉ#9

    • @workinehtetemke4653
      @workinehtetemke4653 Před 3 lety

      @@user-cx3oz6mm5r anchi yehayemanote andegana huletega yeleweme

  • @kiya5806
    @kiya5806 Před 3 lety +5

    ስወድሽ ቅመም ብዙ አርቲስቶችን አይቻለዉ አንቺን የሚመስል ከቶኑ አላየውም በርቺ💘

    • @fegegitareact9620
      @fegegitareact9620 Před 3 lety

      ውድ የቻናሌን ቤተሰቦች አዲስ Yami የሚባል የ you tube ቻናል አለ እንደውም አንዱን ስራውን ላስቃኛችሁ🍂 czcams.com/video/LkJRggLspbA/video.html ይቀላቀሉ#9

  • @kebedemousema4104
    @kebedemousema4104 Před 3 lety +1

    You said you love your country , we appreciate your thoughtfulness now days many of young people do not concern about motherland specially since ethnic politics created in Ethiopia. Your mind is clearly thoughtful
    You are not limited by this, you are going to be
    Global preeminent , be strong !
    You also have fan ( followers) right here in New York City.

  • @Mo-hk1sm
    @Mo-hk1sm Před 3 lety +7

    Your very cute and happy girl !
    God luck !!

  • @user-jn5jd9fe9f
    @user-jn5jd9fe9f Před 3 lety +82

    ወሊሶወች ቆጆወች ናችሁ ከአድስ አለምጀምሮ

    • @user-fn4jw6ot5v
      @user-fn4jw6ot5v Před 3 lety +1

      እኔም ግራ ገብቶኝነበር እውነት እና ወሎየ ነበር የማረጋት እውነት

    • @user-iu2sj1wl6w
      @user-iu2sj1wl6w Před 3 lety

      @@user-fn4jw6ot5v ታዳናትደ

    • @ethiopiawiandnet9016
      @ethiopiawiandnet9016 Před 3 lety

      @@user-iu2sj1wl6w aydelechm

    • @user-ps5xc8kv4r
      @user-ps5xc8kv4r Před 3 lety +2

      @@user-fn4jw6ot5vye adis alem family ke wello nachew hayutin alakm bihonm hulum ethiopiawi konjo nachew

    • @natnaelasaye2115
      @natnaelasaye2115 Před 3 lety

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ከወር አበባ ጋር ተያይዞ የሚመጣ ቁርጠት እና የጀርባ ህመም መፍትሄዎች ምንድን ናቸው?czcams.com/video/XMMOO_9dEJE/video.html
      ።።።።።።።Tenaጤና አዲስ የህክምና ቻነል ።።።።።።።
      like and subscribe

  • @lydiawondimagegn4878
    @lydiawondimagegn4878 Před 3 lety +3

    I loveeeeee this "NOR" program please please do moreee and moreee and moreee

  • @Temuvlog
    @Temuvlog Před 3 lety +1

    ሀዩቲ ገራሚ ብቃት አለሽ በርቺልን ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን

  • @hirutgizaw4218
    @hirutgizaw4218 Před 3 lety +2

    ታምሪያለሽ የኔ ቆንጆ ለምኞትሽ ያብቃሽ በርቺ 👍👍👍👍👍👍

  • @ricyanetelgtube7846
    @ricyanetelgtube7846 Před 3 lety +8

    እምነትሽ ያዥ ጎበዝ አድናቂሽ ነኝ በርቺ በእጃብሽ ቀልድ የለም።

  • @makeyatube1565
    @makeyatube1565 Před 3 lety +6

    ሀየዩ ዬ የገሬልጅ አደረሽን ህጀብሽ እቺ ዱንያ በጠም ተሰስታለች ሞት መች እንደሚመጠ አነቅም እኔም የወሊሶ ለጅነኝ

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      ክፉሽን አልስማ እናት ሃገር ኢትዮጵያ፤እንኳን ለእናታችን ልደታ ለማርያም በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!

  • @bestone4161
    @bestone4161 Před 3 lety +2

    ዋው እናትሽ ስያምሩ በሳቸው ወተሽ ነው ቆንጆ የሆንሺው እድሜ ይስጣቸው

  • @yasinlove2814
    @yasinlove2814 Před 3 lety +1

    😂😂😂😂የአርቲስቶቺ ተላቅ ነኝ ነው ያልሺው በተለይ የነ ብሩክቲ

  • @mitu8150
    @mitu8150 Před 3 lety +8

    You are beautiful and talented girl! Keep the good work up!

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      ክፉሽን አልስማ እናት ሃገር ኢትዮጵያ፤እንኳን ለእናታችን ልደታ ለማርያም በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!

  • @motitimitiku1056
    @motitimitiku1056 Před 3 lety +50

    ሳላየው ነው ላይክ ያደረኩት

    • @user-tf8bq6sn1z
      @user-tf8bq6sn1z Před 3 lety

    • @natnaelasaye2115
      @natnaelasaye2115 Před 3 lety

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ከወር አበባ ጋር ተያይዞ የሚመጣ ቁርጠት እና የጀርባ ህመም መፍትሄዎች ምንድን ናቸው?czcams.com/video/XMMOO_9dEJE/video.html
      ።።።።።።።Tenaጤና አዲስ የህክምና ቻነል ።።።።።።።
      like and subscribe

    • @tegenedereje9372
      @tegenedereje9372 Před 3 lety

      ከደቂቃዎች በፊት የተለቀቀ የሀዩቲና የቲ የTikTok ቪዲዮዎችን ጨምሮ በየዕለቱ የሚለቀቁ የተመረጡ አዳዲስና አዝናኝ ቪዲዮዎች እንዲደርስዎ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ። ማየት ማመን ነው አንድ አፍታ ጎራ በማለት እውነታውን ያረጋግጡ። ምርጫዎ ስላደረጉን እናመሰግናለን!!

    • @makimaki2663
      @makimaki2663 Před 3 lety

      የፈነዳው ቦንብ ነዉ ቪዲዩዉንይመልከቱ czcams.com/video/fiMCGbCcf7c/video.html

    • @fitsetech21
      @fitsetech21 Před 3 lety

      👉👉ዝምታዋን ሰበረች👈👈
      አርቲስት ፍረያት የማነ የፌዴራል መንግስቱን ከሰሰችው ፤ እስከ ህይወቴ ፍፃሜ እሟገተዋለሁም ብላለች፤ czcams.com/video/-SfQ8iEZ7mo/video.html በመንካት ይግቡ ብዙ ነገር ያገኛሉ

  • @asheaddi1179
    @asheaddi1179 Před 3 lety

    በጣም ከሚወዱሽ መካከል አንዱ እኔ ነኝ...ሐዪዬ ውድድድ 😘😘😘

  • @eswagashaw8925
    @eswagashaw8925 Před 2 lety

    የኔ ቆንጆ እንዴት እንደምታምሪ በርቺ እ/ር ለትልቅ ቁም ነገር ያብቃሽ ለዛሽ በጣም ደስስስ ይላል

  • @Hanihani-lw8sw
    @Hanihani-lw8sw Před 3 lety +121

    ሀዩ ሁለተኛ አባቴ ይሙት እንዳትይ. በእስልምና አይፈቀድም በተረፈ ውድድ. ነው ማረግሽ ፊልም ስር ብለው ሂጃብሽን አውልቂ እንደሚችል ሰምቻለው አደራ እንዳትሰሚያቸው

    • @natnaelasaye2115
      @natnaelasaye2115 Před 3 lety

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ከወር አበባ ጋር ተያይዞ የሚመጣ ቁርጠት እና የጀርባ ህመም መፍትሄዎች ምንድን ናቸው?czcams.com/video/XMMOO_9dEJE/video.html
      ።።።።።።።Tenaጤና አዲስ የህክምና ቻነል ።።።።።።።

    • @user-fy4dh3de7b
      @user-fy4dh3de7b Před 3 lety +1

      😂😂😂

    • @AbCd-mh6tt
      @AbCd-mh6tt Před 3 lety

      Megemeriya beytob weta endtekelekel eslmna fekedelatna

    • @walywkojoo7414
      @walywkojoo7414 Před 3 lety

      ለምንታወልቃለቺ

    • @tegenedereje9372
      @tegenedereje9372 Před 3 lety

      ከደቂቃዎች በፊት የተለቀቀ የሀዩቲና የቲ የTikTok ቪዲዮዎችን ጨምሮ በየዕለቱ የሚለቀቁ የተመረጡ አዳዲስና አዝናኝ ቪዲዮዎች እንዲደርስዎ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ። ማየት ማመን ነው አንድ አፍታ ጎራ በማለት እውነታውን ያረጋግጡ። ምርጫዎ ስላደረጉን እናመሰግናለን!!

  • @aschalewfekede2758
    @aschalewfekede2758 Před 3 lety +6

    It is my first time to know you by name. You really are an artist. Your place is Holly Wood. I am optimistic that your future will be wow!

  • @user-kn6lh4bc7h
    @user-kn6lh4bc7h Před 3 lety +1

    እኔምልሽ የአርቲስቶች ታላቅ ነሽ ማለት ነው 😂😂😂 የእኔ ደርባባ እና ቲክቶክ ላይ የሆንሽ ቀበጥ ነገር ነው የምትመስሊው 🥰🥰

  • @Kwt-kh2mc
    @Kwt-kh2mc Před 3 lety

    ሀዩ ጎበዝነሽ ጨወታሽ ይመቸኝ ነበር አሁን በጣም አከበርኩሽ በሃይማኖቴ በቤተሠቤ በሀገሬ ሥቲዪ በቃ ምንልበልሽ ቀጥተኛውን መንገድ አላህ አያሥተውሽ ባልሽው እንድጸኚ ዱኣዬነው ከነቤተሠቦችሽ አላህ ይጠብቅሽ

  • @official-kz4on
    @official-kz4on Před 3 lety +6

    ሀዩቲ የኔ ቆንጆ የማትደራደሪባቼዉ ነገሮች ወሳኝ ናቼዉ ወደድኩሺ 😘

  • @tomyhabesha3172
    @tomyhabesha3172 Před 3 lety +33

    🙏እባካቹ አይታቹ አትለፉኝ ሰብስክራይብ አርጉኝ ለኔ ጥቅም አለው ለናንተ ግን የ 1 ሰከንድ ስራ ነው በናታችሁ ደሞ የሚጠቅም እንጂ ሚጎዳ አደለም ዝም ብላችሁ እንዳታልፉ
    subscribe እና commentun ላይክ በቻ 🙏 አይታቹ አትለፉኝ

    • @dubaisharjha6346
      @dubaisharjha6346 Před 3 lety

      አድሪጌሕለሁ ወድም

    • @asnakuhailegiorgis3169
      @asnakuhailegiorgis3169 Před 3 lety

      Ok

    • @feydutubecr7113
      @feydutubecr7113 Před 3 lety

      ቶሚ ዳይ እኔም አርጌሀለሁ አንተም አርገኝ ብሮ

    • @makimaki2663
      @makimaki2663 Před 3 lety

      የፈነዳው ቦንብ ነዉ ቪዲዩዉንይመልከቱ czcams.com/video/fiMCGbCcf7c/video.html

    • @fitsetech21
      @fitsetech21 Před 3 lety

      👉👉ዝምታዋን ሰበረች👈👈
      አርቲስት ፍረያት የማነ የፌዴራል መንግስቱን ከሰሰችው ፤ እስከ ህይወቴ ፍፃሜ እሟገተዋለሁም ብላለች፤ czcams.com/video/-SfQ8iEZ7mo/video.html በመንካት ይግቡ ብዙ ነገር ያገኛሉ

  • @bekrikedir9654
    @bekrikedir9654 Před 3 lety +2

    Bobolino Hayu...I was lol at your hahu...omg stil am laughing 😆 🤣

  • @hbalemayehu7692
    @hbalemayehu7692 Před 3 lety

    አሪፍ ልጅ ነሽ ስርዓት ያለሽ እና ግልፅ ነሽ ብየ አስባለሁ ❤️

  • @abubeker5417
    @abubeker5417 Před 3 lety +6

    አላህ ሂዳያ ይስጥሽ አኸራ አለብሽ ሟች ነሽ አባትሽ የማይደግፉሽ በእስላም የተጠላ ተግባር ስለሆነ የምትሰሪው። ብቻ አላህ ልቦና ይስጥሽ ቀናው መንገድ ይመራሽ ዘንድ ምኞቴ ነው

  • @mohamedhassanyusuf1552
    @mohamedhassanyusuf1552 Před 3 lety +6

    I from Somalia 🇸🇴 💙💚❤

  • @user-mj9md8oh2r
    @user-mj9md8oh2r Před 3 lety

    ምርጥ የጨሽ የአራዳ ልጅ ነሽ ለካስ ከአዲስ አበባ ውጪም አራዳን የምትፈለፍል አገር አለቺን ኢትዮጵያ አቤት ማማርሽ

  • @sldahmed595
    @sldahmed595 Před 3 lety +2

    Hayat nasser yutinas so beautiful talented girl I love you from Somalia 🇸🇴 👋😍

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      ክፉሽን አልስማ እናት ሃገር ኢትዮጵያ፤እንኳን ለእናታችን ልደታ ለማርያም በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!

  • @peacenowar972
    @peacenowar972 Před 3 lety +7

    Hanan u r amazing,talent and brillant 👌💯🇪🇷

  • @user-el5fh1fe5k
    @user-el5fh1fe5k Před 3 lety +14

    የኔ ቅመም ስወዳት ማሪያምን 😍😍😍😍😍

    • @tegenedereje9372
      @tegenedereje9372 Před 3 lety +1

      ከደቂቃዎች በፊት የተለቀቀ የሀዩቲና የቲ የTikTok ቪዲዮዎችን ጨምሮ በየዕለቱ የሚለቀቁ የተመረጡ አዳዲስና አዝናኝ ቪዲዮዎች እንዲደርስዎ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ። ማየት ማመን ነው አንድ አፍታ ጎራ በማለት እውነታውን ያረጋግጡ። ምርጫዎ ስላደረጉን እናመሰግናለን!!!

    • @user-cx3oz6mm5r
      @user-cx3oz6mm5r Před 3 lety

      czcams.com/video/ljdb4tyR_zw/video.html እህቴ ስብእስክራይብ ተባበሪኝ እሺ

  • @user-ny2vh7dp9x
    @user-ny2vh7dp9x Před 3 lety

    ከብዙ አርቲስቶች እበልጣለሁ አላለችም ስወድሽ ክክክክ ከነእንትና

  • @zizuyeababilljtube3638

    ሀዩ ቆንጆ በጣም ምርጥ ልጅ የበለጠ ወደድኩሽ ሀይማኖትሽን በ ማብለጥሽ የመጀመርያ ስሰማ ካች

  • @tube3507
    @tube3507 Před 3 lety +20

    አህለን ሀዩቲ ቅመሟ ወሎዬ መሥለሽኝ ነበር ቅልቅል ነኝ በይኝ 😂ይህ ወብት ከኛ 👉ከወሎየዎች ዋሸሁ ዴ ጎበዝ

    • @user-cx3oz6mm5r
      @user-cx3oz6mm5r Před 3 lety

      czcams.com/video/ljdb4tyR_zw/video.html ሰብእስክራይብ ተባበሪኝ እህቴ

    • @samseamaleka7479
      @samseamaleka7479 Před 3 lety +2

      ቆይ ዎለዮ ብቻ ቆንጆ የሚመስላችሁ ሰውዎች ትገርሙኛላችሁ ከ55 በላይ ያሉትን የክፍላገር ልጆች ስላላያችሁው ነው

    • @babemame6764
      @babemame6764 Před 3 lety

      @@samseamaleka7479 ልክ ነሽ

    • @wubitethiopia2302
      @wubitethiopia2302 Před 3 lety +1

      Tikikl neshi enaym mesilogn neberi

    • @makimaki2663
      @makimaki2663 Před 3 lety

      እንዴት በስልካችን ቆንጆ you tube ቪዲዮ መቅረጽ እንችላለን czcams.com/video/KIg1MDJRw2A/video.html

  • @user-wn4gy2zy9p
    @user-wn4gy2zy9p Před 3 lety +3

    unlike ያረጋችሁ ሰዎች ቅናት እንደሆነ አሳበቀባችሁ‼️😉
    ሀዩዬ የኔ ቆንጆ❤ በርቺ ። ልክ ነሽ እኔም በሃይማኖቴ በቤተሰቦቼና በሀገር ቀልድ አላውቅም❤‼️

  • @habeshagirl5369
    @habeshagirl5369 Před 3 lety

    ሃዩዬ ውድድድ ከልቤ ፀባየ ሰናይ እና ግልፅ ነሽ ይመችሽ♥

  • @natiapptube
    @natiapptube Před 3 lety +1

    እንደፈጣሪ ፍቃድ ፊልሙንም ትሰሪያለሽ የማትስማሙበትን ምክንያት ባላውቅም ላመንሽበት ነገር ትክክለኛ የምትይውን መንገድ ብቻ ተከትለሽ አላማሽን ማሳካት የምትፈልጊ ይመስለኛል ያድርግልሽ

  • @sufifarah7052
    @sufifarah7052 Před 3 lety +3

    Masha allha beautiful girl Ethiopia love from somaliland ❤️❤️🇪🇹

    • @shaaficixasan5157
      @shaaficixasan5157 Před 3 lety

      🤣🤣sxb hablaha ethopian ka ayaa ka qurux badan hableheen

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp Před 3 lety +17

    የኛ ሀገር ፊልም አሰሪዎች እሚፈልጉት እራቁት ሆና እምትልከሰከሰውን ነው ለዛ እኮ ነው ካንቺ ጋ እማይስማሙት ሙትቻ በያቸው እማ ቆንጆ

  • @girlscan3936
    @girlscan3936 Před 3 lety

    ሀዩዬ በታም ነው ምወድሽ ለኔ ጀግናዬ ነሽ በርቺልኝ 🥰🥰😍

  • @pinashalom9644
    @pinashalom9644 Před 3 lety +1

    I really love this girl ...keep it up sis👍

  • @j7corr152
    @j7corr152 Před 3 lety +13

    እኛ ወሊሶዎች ፈጣሪ ታጥቦ ነው የስራን በሁሉም አራድነት ስው ወዳድነት እንግዳ ተቀባይ ፍቅር ያጣ ወሊሶ ይምጣ

    • @tegenedereje9372
      @tegenedereje9372 Před 3 lety

      ከደቂቃዎች በፊት የተለቀቀ የሀዩቲና የቲ የTikTok ቪዲዮዎችን ጨምሮ በየዕለቱ የሚለቀቁ የተመረጡ አዳዲስና አዝናኝ ቪዲዮዎች እንዲደርስዎ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ። ማየት ማመን ነው አንድ አፍታ ጎራ በማለት እውነታውን ያረጋግጡ። ምርጫዎ ስላደረጉን እናመሰግናለን!!

    • @user-oc4bj8ct4d
      @user-oc4bj8ct4d Před 3 lety +6

      ታጦቦ ጭቃ ነገር አይባልም እኛም የሸገር ልጆች አላልንም

    • @attikiyaaanisketumaa6813
      @attikiyaaanisketumaa6813 Před 3 lety

      Untesh now

    • @warkineshtufa7339
      @warkineshtufa7339 Před 3 lety

      Fetari iju koshisho ayawukim ihit ababalish lik ayidlem

    • @user-me9od7jq4e
      @user-me9od7jq4e Před 3 lety

      @@user-oc4bj8ct4d እውነትነውክክክ

  • @demsewkebebew1596
    @demsewkebebew1596 Před 3 lety +3

    ዋውው ሀዩ አንደኛ ነሽ በጣም ነው የምትመችኝ

    • @tegenedereje9372
      @tegenedereje9372 Před 3 lety

      ከደቂቃዎች በፊት የተለቀቀ የሀዩቲና የቲ የTikTok ቪዲዮዎችን ጨምሮ በየዕለቱ የሚለቀቁ የተመረጡ አዳዲስና አዝናኝ ቪዲዮዎች እንዲደርስዎ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ። ማየት ማመን ነው አንድ አፍታ ጎራ በማለት እውነታውን ያረጋግጡ። ምርጫዎ ስላደረጉን እናመሰግናለን!!!!!

  • @ashenafiasfaw8128
    @ashenafiasfaw8128 Před 3 lety +1

    Hayu enja gerami nesh fegegitash ere hulu yanchi nachew lots of love

  • @zena34
    @zena34 Před 3 lety +1

    ስትወደጂ እኮ አቦ ሺ አመት ኑሪ

  • @user-eh1km2pg7l
    @user-eh1km2pg7l Před 3 lety +4

    ጎበዝ ልጅ ነሺ የእድሜዋ ጉዳይ መልስ ፍገግ አለው ቅኔ ክክክክ

    • @tegenedereje9372
      @tegenedereje9372 Před 3 lety +1

      ከደቂቃዎች በፊት የተለቀቀ የሀዩቲና የቲ የTikTok ቪዲዮዎችን ጨምሮ በየዕለቱ የሚለቀቁ የተመረጡ አዳዲስና አዝናኝ ቪዲዮዎች እንዲደርስዎ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ። ማየት ማመን ነው አንድ አፍታ ጎራ በማለት እውነታውን ያረጋግጡ። ምርጫዎ ስላደረጉን እናመሰግናለን!!!

  • @hanaanjimma7655
    @hanaanjimma7655 Před 3 lety +23

    ሀዩ ለአላህ ብዬ እወድሻለሁ ነገር ግን በሀይማኖቴ አልደራድርም ብለሻል
    እና ቲክቶክ ላይ በጣም ጨፋሪ ነሽ እሱን ትቴሽ በሌላ መልኩ ብትቀጥይ የበለጠ ትወጂያለሽ 😍😍😍

    • @user-rh6kh9dq8w
      @user-rh6kh9dq8w Před 3 lety

      ሞክሼ

    • @tegenedereje9372
      @tegenedereje9372 Před 3 lety

      ከደቂቃዎች በፊት የተለቀቀ የሀዩቲና የቲ የTikTok ቪዲዮዎችን ጨምሮ በየዕለቱ የሚለቀቁ የተመረጡ አዳዲስና አዝናኝ ቪዲዮዎች እንዲደርስዎ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ። ማየት ማመን ነው አንድ አፍታ ጎራ በማለት እውነታውን ያረጋግጡ። ምርጫዎ ስላደረጉን እናመሰግናለን!!

    • @feydutubecr7113
      @feydutubecr7113 Před 3 lety

      ሀንቾ እስኪ ሰብስክራይብ አርጊኝ ሲስ

  • @saarasaara9
    @saarasaara9 Před 3 lety +1

    ቆንጆ ቀጥይበት 😍😘

  • @user-if4kc1ol6x
    @user-if4kc1ol6x Před 3 lety

    አባትሸ የማይገድፈሺ ይሀሰረሺ ለሀይማኑትሸ የማይጠቅምሸሰላሁን ነው ይቀረበሸ የኢስላም እህቴ አላሀ ህድያ ይሰጠን ያርቢ

  • @tube-oc7cr
    @tube-oc7cr Před 3 lety +7

    የሳሮን ሽሮ እና
    የባለ ትልቅ ከንፈሯ
    ተለቅ ነሽ ማለት ኖ¿😂😂😂

    • @tegenedereje9372
      @tegenedereje9372 Před 3 lety

      ከደቂቃዎች በፊት የተለቀቀ የሀዩቲና የቲ የTikTok ቪዲዮዎችን ጨምሮ በየዕለቱ የሚለቀቁ የተመረጡ አዳዲስና አዝናኝ ቪዲዮዎች እንዲደርስዎ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ። ማየት ማመን ነው አንድ አፍታ ጎራ በማለት እውነታውን ያረጋግጡ። ምርጫዎ ስላደረጉን እናመሰግናለን!!!!

    • @user-cx3oz6mm5r
      @user-cx3oz6mm5r Před 3 lety

      czcams.com/video/ljdb4tyR_zw/video.html

  • @eyosyasmelka8193
    @eyosyasmelka8193 Před 3 lety +6

    u r so sweet to watch eko hayuti keep going we expect a lot from you?

    • @user-hd2cs8df6b
      @user-hd2cs8df6b Před 3 lety

      እደ ሀዩ ቁጥርሽን ጨርሰሺ ንገሪና የመስበር ጥያቃ አለኝ ላቺ

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      ክፉሽን አልስማ እናት ሃገር ኢትዮጵያ፤እንኳን ለእናታችን ልደታ ለማርያም በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!

  • @demehabesha2415
    @demehabesha2415 Před 3 lety

    የእኔ ምርጥ ቆንጆ ስወድሽ በርቺ ፈጣሪ ያሰብሽውን ያሳካልሽ

  • @hannaaragie8962
    @hannaaragie8962 Před 3 lety

    ለምን እድሜሽን መናገር ከበደሽ ለምን ሌላው ነገርሽ ግልፅነትሽ ስራሽ በጣም ደስ ትያለሽ በርች ሀያት ቆንጆ💚💛❤️👍

  • @user-kt1my2jf9p
    @user-kt1my2jf9p Před 3 lety +15

    ቲክቶክ አልጠቀምም ግን በዩቶብ ቲፖስቶት አያታለሁ በርች ጎበዝ ነሽ ደም ሂጃብሽን እዳጥይ በግዜ ብዛት ሰው አታሎሽ ጀግና ሴት ነሽ ይመችሽ

    • @tegenedereje9372
      @tegenedereje9372 Před 3 lety

      ከደቂቃዎች በፊት የተለቀቀ የሀዩቲና የቲ የTikTok ቪዲዮዎችን ጨምሮ በየዕለቱ የሚለቀቁ የተመረጡ አዳዲስና አዝናኝ ቪዲዮዎች እንዲደርስዎ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ። ማየት ማመን ነው አንድ አፍታ ጎራ በማለት እውነታውን ያረጋግጡ። ምርጫዎ ስላደረጉን እናመሰግናለን!!

    • @user-lr6pu1tt7t
      @user-lr6pu1tt7t Před 3 lety +1

      ይህ ታዲያ ሂጃብ ነው. ልትይ እንዳይሆን ? ይሄ ጆሮ ወጥቶ ምናምን እር ወዳ

    • @user-kt1my2jf9p
      @user-kt1my2jf9p Před 3 lety

      @@user-lr6pu1tt7t
      እደፈለገች አድርጋ ትልበስ ካታች ሱሪ ለብሰው ግማሽ ፀጉራቸውን ግማሽ ሸፍነው የሚወጡት ይች 100 ፕርስት ትበልጣቸዋለች

    • @user-lr6pu1tt7t
      @user-lr6pu1tt7t Před 3 lety

      @@user-kt1my2jf9p
      እንደፈለገች የምትይው አንች ማነሽና ሸርኢን እደፈለግሽ የምትደነግጊው ?

  • @rahellovetube6427
    @rahellovetube6427 Před 3 lety +4

    እድሜሽ ስንትነዉ ትባላለች የአርቲስቶች የበላይ ነኛ አላለችም አረ አንዳንዳንድ ሴቶች እድሜ አትደብቁ አንቺ ብደብቂ መሆዱን እና መቁጠሩ አይቀር ፈጣሪ በሰጣችሁ እድሜ ለሰዉ መናገር አያሳፍርም እድሜ ፀጋ ነዉና እኮ🤣

    • @mariamtube2119
      @mariamtube2119 Před 3 lety

      ደምራኝ ማረ

    • @tegenedereje9372
      @tegenedereje9372 Před 3 lety +1

      ከደቂቃዎች በፊት የተለቀቀ የሀዩቲና የቲ የTikTok ቪዲዮዎችን ጨምሮ በየዕለቱ የሚለቀቁ የተመረጡ አዳዲስና አዝናኝ ቪዲዮዎች እንዲደርስዎ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ። ማየት ማመን ነው አንድ አፍታ ጎራ በማለት እውነታውን ያረጋግጡ። ምርጫዎ ስላደረጉን እናመሰግናለን!!!

    • @user-ff8wp1jf7s
      @user-ff8wp1jf7s Před 3 lety

      19 ከማለትይሻላታል

    • @mariamtube2119
      @mariamtube2119 Před 3 lety

      @@user-ff8wp1jf7s ደምራኝ ማር ለመጀመረ አሰቤነዉ

  • @dubaiduna9267
    @dubaiduna9267 Před 3 lety +1

    አሏህን ፍሪ እህቴ ተመለሽ ከዚህ ካለሽበት አሏን ፈርተሽ ወደ አሏህ ተመለሽ

  • @teditewabe149
    @teditewabe149 Před 3 lety +9

    ባይማኖቴ አልደራደርም ትላለች እንዴ እየጨፈረች