ከ90 ዎቹ ጀምሮ እሰከ አሁን የሚወደዱት ዝነኛ ድምፃዊያን ልዩ የገና በዓል ዝግጅት/EBS Gena 2011 Special Muscians

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 01. 2019
  • ሐይማኖት ግርማ፣ጌታሁን ምትኩ(ኦማሂሬ)፣ጌድዮን ዳንኤል፣ብስራት ጋረደዉ፣ምስክር አወል፣ወንድሙ ጅራ፣አህመድ ተሾመ(ዲንቢ) በአንድ ላይ ልዩ የገና በዓል በኢቢኤስ
  • Zábava

Komentáře • 3,4K

  • @user-zo4gd8fx9e
    @user-zo4gd8fx9e Před 3 lety +130

    በ2021 እነዚህን የ90ዎቹን ምርጦች በድጋሜ ለመስማት የመጣ ላይክ ያርገኝ

  • @mulukenlanka8266
    @mulukenlanka8266 Před 3 lety +6

    አጥንቴ ነው የተንቀሳቀሰው ። 90ዎች የፈነዳንበት ሙዝቃ...1000 ጊዜ የሰማዉት ፕሮግራም ።

  • @መቅደስአቤኒ
    @መቅደስአቤኒ Před 17 dny

    እንደኔ የተደሰተ በ90 ዎቹ ላይክ ያርገኝ❤❤❤❤❤

  • @mulugetatsedal609
    @mulugetatsedal609 Před 5 lety +307

    የሙዝቃ ባንዱ በጣም ሊደነቅ እሚገባው እርግጠኛ ነኝ በዚህ ደረጃ ሲጫወት ያየሁት ባንድ አጋጥሞኝ አያውቅም so keep that great 👍 group

  • @gamecity2018
    @gamecity2018 Před 5 lety +260

    የ አመቱ ምርጥ ፕሮግራም

  • @belayneshbelaynesh2205
    @belayneshbelaynesh2205 Před 5 lety +22

    ሙዚቃ በእናተ ጊዜ ቀረ ዛሬ ማሬ ማሬ እያሉ ማሩንም አስውደዱብን

  • @appstube9330
    @appstube9330 Před 5 lety +222

    የእውነት የአሁን ጊዜ ዘፋኞች ከሚዘፍኑ,, አናንተ ስትጮሁ መስማት ይሻላል....wow በጣም ገራሚ ድምፅ ዘፈንስ በናንተ ጊዜ ቀረ::

  • @bezawitlondon5805
    @bezawitlondon5805 Před 5 lety +186

    ምንም ቃላት የለኝም
    ያመቱ ምርጥ ፕሮግራም😍😘😗😙😚

  • @ethiojago7171
    @ethiojago7171 Před 5 lety +31

    እንደኔ በትዝታ ያለቀሰ ብቻ ላይክ ያድርገኝ

  • @user-xq8ol1qz2m
    @user-xq8ol1qz2m Před 5 lety +123

    ታምራት ደስታ ቢኖር መሀላቹ ይገኝ ነበር
    ታሜ ነብስህን ይማረው😥😥

    • @mwodiskdkd474
      @mwodiskdkd474 Před 5 lety

      እግአቤርይባርካችው

    • @sinalamek8695
      @sinalamek8695 Před 5 lety +1

      Aw embaye meta besmab yesw lij endi sihon tiz miliw

  • @HuaweiY-ot6si
    @HuaweiY-ot6si Před 5 lety +32

    ሙዚቃ በናተ ጊዜ ቀረ አሁን የማንም ዢልጥ ይጨማለቅብናል ሰላማቹ ይብዛልን ምርጦች

  • @abelhailu123
    @abelhailu123 Před 4 lety +31

    90ዎቹ ት/ቤት ሚኒሚዲያ እኚን ነዉ የሰማነዉ እንግዲ. ምን አይነት ጊዜ እንደነበር ለመገመት አያሰቸግርም። ልጅነቴ😍😍😍

  • @julakhakwt2041
    @julakhakwt2041 Před 5 lety +440

    እኔ ሙስሊም ነኝ ክርስቲያን ወገኖቼ እንኩዋን አደረሳችሁ መልካም ገና እወዳቹሃለው ምትሳደቡ ስለኔ አይመለከታችሁም አልሰማችሁም

    • @meazaaschalew4565
      @meazaaschalew4565 Před 5 lety +31

      እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ውድ በፍቅር አብረን አድገናል በዓላችሁ በዓላችን ሆኖ ነበር የኖርነው በፍቅር አሁን አሁን የመጣብን ጣጣ የጎሪጥ መተያየቱ በዛ እንዳትሰሚያቸው

    • @user-nd4ip5fn8j
      @user-nd4ip5fn8j Před 5 lety +14

      እኔ መሰደብ ሰላሰጠላኝ ለአንች ላይክ ላደርገና ይደርሰልኝ

    • @kal___kidan7334
      @kal___kidan7334 Před 5 lety +3

      Yene marrr enkan abiro Aderesen

    • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
      @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 Před 5 lety +13

      እውነት አንዳንድ ሙስሊሞች ባትሉን ይሻላል እናንተ ባላችሁን ቁጥር አንዳንዶቹ ደሞ እምነታችንን ያንቋሽሻሉ ይሰድባሉ ለምን ከይቅርታ ጋር ባትሉን ይመረጣል

    • @webatade3846
      @webatade3846 Před 5 lety +9

      Afe Kuret Yibelelesh Abo Mert Ethiopiawe Wedddddddddd Mare

  • @hadi6037
    @hadi6037 Před 5 lety +106

    እውነት ሁላችሁንም ነው እምወዳችሁ የልጅነት ትዝታየ በናንተ ሙዚቃ ነው ልጅነቱን የሚወድ እስኪ ላይክ አርጉኝ ጠይቄችሁ አላውቅ በልጅነት ትዝታችሁ ይሁንባችሁ

  • @TigeLove
    @TigeLove Před 5 lety +122

    እሰኪ እነዚህን አርቲስቶች በፍቅር
    እደነፍሳችሁ የምቶዶቸው ላይክ ግጭውኝ
    እኔ ግን ይለዩብኛል እርዥም እድሜ ይስጥልኝ
    የምወዳችሁ ትዝታወቸ ውፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

    • @user-yq6nj7hs2w
      @user-yq6nj7hs2w Před 4 lety

      እደነፍሴ ባልወዳቸውም ግን በጣም እወዳቸዋለው

    • @tesfayehassen9867
      @tesfayehassen9867 Před 3 lety

      የlike ለማኝ ሰርተሽ ብዪ ዳይ

  • @ethiopias1724
    @ethiopias1724 Před 3 lety +3

    ዲቢዬ ለታላላቆችህ ያለህ ክብር ሳላደንቅልህ አላልፍም 😘😍

  • @aaaalsamsung3118
    @aaaalsamsung3118 Před 5 lety +292

    አኔ ሙስሊም ነኚ ግን ለክርስቲያን ወገኖቸ እኳን ለገና አደረሳችሁ ብያለሁ በስደት ያላችሀ ለቤተሰባችሁ ያብቃችሁ

  • @emutube5285
    @emutube5285 Před 5 lety +93

    ምንም ማድረግ አይቻልም 90ወቹ ዉስጥ ያሉ ዘፋኞች ጀግና ናቸዉ ያሁኖቹ ከዚህ ብዙ መማር አለባቸዉ 😍😍😍😍

  • @nataniya143
    @nataniya143 Před 5 lety +78

    ለስንተኛ ግዜ እንደሆን እስኪጠፉኝ ደግሜ ደጋግሜ እያየሁት ነው
    ምርጥ ትውልድ ያ ትውልድ
    አቦ አዎ አንለያይም

    • @jeriyedngllej138
      @jeriyedngllej138 Před 4 lety +2

      Inem indante hoge techegerku iko. Lbn yakeltalu uuuufff😥

  • @bdhdbdh1434
    @bdhdbdh1434 Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤❤ድጋሚ ስላየዋችሁ ደስ ብሎኛል

  • @merci1093
    @merci1093 Před 5 lety +180

    በ90ዋቹ ብዙ ምርጥ ድምፃውያን የወጡበት ምርጥ ጊዜ ነበር ቴዲ አፍሮ፣ጂጂ፣ጎሳዬ፣ ለኔ የምንጊዜም ምርጡ አሌክስ አለማየሁ ሄርጾ ፣ታምራት፣ ጥበቡ ኧረ ስንቱ መቼም የማይረሰ ዘመን ነበር

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e Před 5 lety +38

    ወይኔ የልጅነትና የትምህርት ቤት ትዝታችን መቼም አንረሳችሁ ውብ ያማረ ጊዜ ነበር ያ ጌዜ ሰላማቹ ይብዛልን እኛም ትልቅ ሰው ኦንን መልካም በአል😢😢😢😢😢😢

  • @Dave-wq2pz
    @Dave-wq2pz Před 5 lety +58

    EBS ይህንን ዝግጅት በማዘጋጀታችሁ ምስጋናዬ ላቅቅቅቅ ያለ ነው::
    ሚድያ ማለት እንደዚህ ህዝብ የናፈቀውን ሰው ፈልጎ አፈላልጎ ከህዝብ ጋር ማገናኘት ነው::
    አሁንም ተመልሰው እንዳይጠፉና ጆሮአችን የማንም በሬ ድምፅ መጫዎቻ እንዳይሆን እርዱን!
    በጣም ነው የምንወዳችሁ!

  • @alazartahir8977
    @alazartahir8977 Před 4 lety +7

    እባካቹ የዋውን እና ፍቅር የሆነውን ዘመን በኮንሰርታቹ ላስታውሰው
    እወዳቹሀለው ደሞ ታሜን ነብሱን በገነት ያኑርልን🙏🙏🙏

  • @user-xk2gs1ok2z
    @user-xk2gs1ok2z Před 5 lety +48

    ታምዬ መቼም አንረሳህም ነፍስህን በገነት ያኑርልን

    • @mwodiskdkd474
      @mwodiskdkd474 Před 5 lety +1

      ታሜእግአቤርነፍስክንይማረው

    • @mwodiskdkd474
      @mwodiskdkd474 Před 5 lety +1

      ጌድይእግአቤርይባርክ

  • @zembaba8030
    @zembaba8030 Před 5 lety +63

    የፈነዳንበትን ጊዜ ያጣጣምንበት ይህንን የመሰለ ድምጻቸውን ይዘው ነው የማንም አማተር አርቲስት መጫወቻ የሆነው ምናለ እነጌቱ ኦማሂሬ ድጋሚ ቢዘፍኑ፣ ጌዲ ድጋሚ ስለተመለስ ደስ ይላል የ90 ምርጥ እርቲስቶች:: አሁን ላይ የኔ ቆንጆ ኑሪ እያሉ ጆሯጭ ያደነቁሩታል::

  • @zuzulove4036
    @zuzulove4036 Před 5 lety +6

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ቃል የለኝም አይስደት ምንም ማለት አይደለም የምወደውን ትምህርቴ አቋርጬ 16 አመቴ ተሰደድኩ እሱ ግን ዩንቨርቲ ገብቶ እየተማረ ነውዛሬ ወደሃላ ተመልሼ የልጅነት ፍቅሬን አስታወሰኝ አልሀምዱሊላህ ዛሬም አንድ ላይነን ውዴ @A ባለህበት ሰላምህ ይዛልኝ ዜድ ነኝ ያንተው ናፍቂ

  • @bezawitlondon5805
    @bezawitlondon5805 Před 5 lety +53

    የሙዚቃ ባንዶች በጣም አድናቂያችሁ ነኝ ሁሉንም ሙዚቃ አሪፍ አድርጋችሁ ነው የተጫወታችሁት🎹🎸🎷🎺📯🎙🎼🎻🔥👏

  • @user-dh9bs7in2r
    @user-dh9bs7in2r Před 5 lety +68

    ታሜ የሰፈሬ ልጅ ነብሱን ይማረው ሁሌም በልባች ይኖራል😢😢😢

  • @haniharar735
    @haniharar735 Před 5 lety +50

    ጌዲዬ በጣም ደስ ብሎኛል እንዲህ አምሮብህ ሰላያሁ

  • @MohamednurYasinMohamednurYasin

    ምን ብዬ ልፃፍ የኔ ወርቆች
    የናንተ ትውልድ ላይ መፈጠር መመረጥ ነዉ። ታምዬ የመጀመሪያዬ እወድሀለው። ትዝታዎቼ በቃ አልጠግባችሁም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @raskeisar4049
    @raskeisar4049 Před 5 lety +11

    *በጣም ይገርማል ሁሉንም እንደነበረው ቁጭ አደርጉትና ወደኋላ መለሱን። አመሰገንን!*

  • @user-mn4mz8sb1o
    @user-mn4mz8sb1o Před 5 lety +89

    የፈነዳንበትን ጊዜ ያጣጣምንበት የኛ ዘመን የዘጠናወቹ ምርጥ

    • @user-nd4ip5fn8j
      @user-nd4ip5fn8j Před 5 lety +2

      እኔ የአህመድ ተሾመን ክረምቱን በናዝሬይት በአዳማ ከተማ የሚለውን ሙዚቃ በጣም ትዝታ ነበረብኝ

    • @munirajuma8181
      @munirajuma8181 Před 5 lety

      ክክክክክክ

    • @user-by2fy4pm9k
      @user-by2fy4pm9k Před 5 lety

      Hayat jemal ክክክክክክ ትክክል

    • @HS-bd7lp
      @HS-bd7lp Před 5 lety

      Hayat jemal
      ለሰው ብለሽ አላህን አታስከፊ

    • @user-nd4ip5fn8j
      @user-nd4ip5fn8j Před 5 lety +1

      @@HS-bd7lp ዛሬ በጣም አይሁሸ ኮሜንት ላይ በፊት ባለማወቅ አላህ ይቅር ይበለን ግን ሀራም ከሆነ ምን ትሰሪያለሸ

  • @mehiratlamlam535
    @mehiratlamlam535 Před 5 lety +40

    ወይኔ ይህ ሙዚቃ ትመርትቤቴን ያስታዉሰኝል ፍቅርኝየነዉ የጋበዘኝ ግንየሚገርመዉ አሁን የሁለት ልጆች እናትና አባት ሆነናል የኝን ፍቅር ይስጣቹህ

  • @alexbirhanu
    @alexbirhanu Před 11 dny

    ሰው እንዲ ወደኋላ ተመልሶ ልጅነት ውስጥ ይገባል( አይሚ ) የዘንድሮን ዘፋኝን የገለፅሽበትን 👍👍 ያ ያ ያ ያየሰላም የፍቅር ጊዜ ናፈቀኝ ያ ያ ያጊዜ ወዴት እንዴት ኤደ ያ ያ ያኛው የአንድነት የጊዜ 🙏

  • @tigistsilsh7695
    @tigistsilsh7695 Před 5 lety +18

    ጌዲዬ በጣም አምሮብሀል እግዚአብሔር ይመስገን ለሱ ምን ይሳነዋል ነፍሱን ይማረው ታሜ ና ጌዲዬ ይመሳሰሉብኛል እንደኔ የሚመሳሰልባችሁ እስኪ ወጣ በሉ

  • @zulfadelilhayat8672
    @zulfadelilhayat8672 Před 5 lety +23

    በመላው አለም የምትገ ክርስታን እህት ወንድሞቼ መልካም አመት ባአል ይሆንላቹ ለኛም ረመዳናችን በሰላም ያድርሰን ሀገራችን ሰላም ፍቅር ይስፈንበት ያረቢ

  • @user-hg8qf2qk1u
    @user-hg8qf2qk1u Před 5 lety +26

    ትዝታየን ቀስቀሳችሁት እድሜና ጤና ተመኘሁላችሁ

  • @user-fv2lk8cq5b
    @user-fv2lk8cq5b Před 2 měsíci

    ሁሌ ደጋግሜ አየዋለው ኡፍ ስወዳቸው ታሜ ነፍስህን ይማረው

  • @haronhabesha8905
    @haronhabesha8905 Před 5 lety +4

    ለኔ እጅግ በጣም ያዘንኩበት ደግሞ እጅግ በጣም የተደሰትኩበት ፕሮግራም ነበር እውነት ነው አንለያይም ሃኒ አመሰግናለው። ትዝታ የ90 ዎቹ ደስ ብሎኛል

  • @asyaasya9462
    @asyaasya9462 Před 5 lety +14

    ሁሉም የኢቶጲያ ህዝብ እንኳን አደረሳችሁ ሙስሊም ብሆንም ደስታችሁ ደስታየ ነው

    • @hanashenkut1973
      @hanashenkut1973 Před 5 lety +1

      እናመሰግናለን በሃይማኖት ብንለያይም አንድ ነን

    • @hanashenkut1973
      @hanashenkut1973 Před 5 lety

      @Desash Asfea እዉነትሽን ነው እናት ሁላችንም ሀይማኖት ለያየን እንጂ በሰዉነታችን አንድ ነን እናመሰግናለን 🙏

  • @hayemiwendi5626
    @hayemiwendi5626 Před 5 lety +62

    Ebs እንደ ውሀ የጠሙንን ድምፃዊችን ሰለጋበዛችሁን በጣም እናመሰግናለን ።ቃላቶች አጥረውኝል በስደትም ብሆን በebs እድደሰት አርጋችሁኛል ።

  • @wubitethiopia1113
    @wubitethiopia1113 Před 5 lety +3

    ውድ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ ዋውውውው በሚገርም ሁኔታ ሁሉንም በጣም ነው እምወዳቸው እማደንቃቸው በጣም ደስ እሚል ፕሮግራም ነው ስወዳችሁ በሁሉም ዘፈን ትዝታ አለብኝ ግን ለምን ጠፋችሁ ታሜ ነብስህን በገነት ያኑርልን ከልባችን አትጠፋም

  • @erhemaeshet3411
    @erhemaeshet3411 Před 5 lety +12

    አህመድ በእምነት ያለክ ብቃት አልሀምዱሊላህ አላህ ሂድያ ይስጥክ የኔ ወንድም

  • @user-tr3yz6vn3e
    @user-tr3yz6vn3e Před 5 lety +16

    ባለጋሪው የሚለውን ዘፈን በጣም እወደዋለሁ የጋሪ ፓይለት ስለነበርኩ 😊 🐎🏇።ግሩም ዝግጅት ነው።

  • @ethiopiacoffee5560
    @ethiopiacoffee5560 Před 5 lety +68

    አገሬ ናፈቀኝ በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ እመብርሀን ድንግል ማርያም አለሁ ትበላችሁ

  • @mikinice5214
    @mikinice5214 Před 5 lety +75

    እንየ ኤርትራዊ ነኝ ግን የህ ህሉ ዘፈን ትዝታየ ወደ ዋሃላ መለሰኝ ገቱ በተለይ ድምጽህ በጣም pure እኮ ነው ኣይዞህ ባክህ

    • @user-wn8hk2yu8f
      @user-wn8hk2yu8f Před 5 lety +12

      ወንድሜ ማይክል አንድ ነን ።ጊዜና ተንኮለኞች ነበር ያለያዩን ።ፀሐይቱ ባራኪ ፣በረከት መ/አብ የሙዚቃ ወላጆቼ ናቸው ከ45 አመት በላይ እና ወደፊትም ።አንለያይም 🙏

    • @selamshikor9012
      @selamshikor9012 Před 3 lety

      Naybehaki 💔😭😭

  • @user-vr2fv7bv5p
    @user-vr2fv7bv5p Před 5 lety +12

    የጊዲ ዘፈን በስንት አመት ሰማሁት፣በነዚህ ሙዚቃወች ስንቱ አለፈ፣አይ ጊዜ ሁሉም ለዛው ጠፋ ዛሬ ላይ፣

  • @rimaoumer8481
    @rimaoumer8481 Před 5 lety +123

    ጎሺ አህምየ
    አልሀምዱሊላህ ስትል ደስ ማለትህ
    ኢንሻአላህ አንድ ቀን በዚህ ድምፅህ
    ቁረአን የምንሠማበት ቀን ይመጣ ይሆናል
    በተረፈ ሁላችሁም ታምራላችሁ

    • @sofyyfker5128
      @sofyyfker5128 Před 5 lety +2

      ያሄሎ ጅመአ አፊ ቁርጥ ይበልልህ አህምየ

    • @fatyamohamed518
      @fatyamohamed518 Před 5 lety +1

      Insha allah

    • @user-vf3rl2pf2h
      @user-vf3rl2pf2h Před 5 lety +5

      ኢሸአላ አላህ ወደኸይሩ መገድ ይምራዉ ያረብ

    • @ghxjghbd1847
      @ghxjghbd1847 Před 5 lety +1

      ኢንሻአለሀ አለሀይመልሰው

    • @ggalaxys2010
      @ggalaxys2010 Před 5 lety +7

      አዳድ ሙስሌሙች ሁሉ ብረቃችሁ ታዳ እግዚአብሔረን መመስገን. ያለ ነው አታካብዱ ማንን ስትነኩ ነው. እግዚአብሔር ይመሰገን አርቶደክስ ላደረገኛ

  • @fuhirahafujirah9070
    @fuhirahafujirah9070 Před 5 lety +11

    አቦ ሰደት አሰራሳኝ የእናንቴ መዚናኛ ምርጥ ምርጥ ዘፋኞች የምረ ይመቻቹ

  • @elenigetacher7675
    @elenigetacher7675 Před 5 lety +2

    የእውነት የኢትዮጵያ ዘፈኖች እደዚህ አይነት ናቸው የደስታ ለቅሶ እያለቀስክ የምትሰማው ዘፈኖች ናቸው አሁን ላይ ግን ዘፋኝ ነኝ ባዬች እየዘፈኑት ያለው ዘፈን የእውነት ካለባበሳችን ጀምሮ የሚዘፈኑት ዘፈኖች ከኛጋ የሚሄድ አይደሉም ኢትዬጵያ ዘፈን የሚቆጣጠር የላትም ወይ እባካችሁ እባካችሁ ባህላችን አታበላሹ

  • @user-bb1dn2vs5h
    @user-bb1dn2vs5h Před 5 lety +33

    አህመድየ ወላሂ አልሀምዱሊላ ስትል ደስ ስትል ወድምየ ፈጣሪ በቅርቡ ቀልብህን ይመልሰዉ ወድሜ 💟💟👍

  • @binitube7699
    @binitube7699 Před 5 lety +76

    *ወይ የእውነት የታሜን ዘፈን ስትዘፍኑ በጣም ነው የከፋኝ ነብሱን በገነት ያኑረው*

    • @angelgabro9506
      @angelgabro9506 Před 5 lety +1

      እውነትነው ታምዬነፍስህንይማረው

    • @HilinaT
      @HilinaT Před 5 lety

      😥😥😥😥 mote kefu naw so sad

  • @user-vs7qv8le9j
    @user-vs7qv8le9j Před 5 lety +24

    ጌድዮን እንድህ አምሮበት ሳይ ደስ ብሎኛል ንኳን ፈጣር ለዝህ አበቃችሁ ለመላው ክርስትና እምነት ተከታዮች

  • @tesfamariam7086
    @tesfamariam7086 Před 5 lety +7

    እህምዬ እውነት ተባረክ ሀይማኖቱን የሚያከብር ሰው ደስ ይለኛል አቦ እንወድሃለን💚💛❤

  • @user-hy6rj2qx7s
    @user-hy6rj2qx7s Před 5 lety +9

    እውነት ሁሌም አንጀቴን ይበላኛል የታሜ ነገር ነፍስ ይማር ♥ እናንተንም ያኑርልን ወደ ትዝታ መልሳችሁናል የምር በናንተ ሰአት ቀረ ጥሩ ሙዚቃ

  • @zizutupe7522
    @zizutupe7522 Před 5 lety +22

    አህመዴ በጣም ጎበዝ ምንም ቢሆን እስልምናክን አለመልቀቅክ ጎበዝ ዋናው ማመንክ ነው ፩ቀን በሱና እንደምትመለስ ተስፋ አደርጋለሁ አላህ ሂዳያ ይስጥክ ወንድመ

    • @hayatlalu8787
      @hayatlalu8787 Před 5 lety

      አህመድ ተሾመ ይመቸኛል ውስጤ

  • @user-hu1vk7cm8u
    @user-hu1vk7cm8u Před 5 lety +13

    ዋው ዲምቢዬ ያገሬ ልጅ ውድድድ እስኪ የናዝሬት ልጅ ማነው በላይክ ያሳዬኝ የናዝሬት ያራዳ ልጆች ፍቅራቸው የሚመች

  • @tadios.a552
    @tadios.a552 Před 5 lety +78

    የምርጦች ስብስብ ይመቻቹ መልካም ገና አይ ትዝታ ታሜ አንረሳውም RIP🎤

  • @honeynew4142
    @honeynew4142 Před 5 lety +6

    ድምፃችው ፡ እራሱ፣ ሲያምር ፡ miss you guys 😍

  • @Joberaw
    @Joberaw Před 5 lety +16

    የጌቱ ኦማህሬ ድምፅ ግሩም ከመሆኑ የተነሳ ሰመመን ውስጥ ነው ሚከተው ዋው

  • @khalidmohammed9701
    @khalidmohammed9701 Před 5 lety +134

    ቢንቢ አህመድ ተሾመ ደስ ስትል አልሀምድድላሂ ወላሂ ስትል. ስንት አሉ ሀይማኖታቸውን የሚደብቁ

    • @SaraSara-uk2ub
      @SaraSara-uk2ub Před 5 lety +8

      ጉርኛ.ስላውራሽ..ሀይማኖተኛ.ነሽ Or..ነህ

    • @kamiliamostafa1813
      @kamiliamostafa1813 Před 5 lety +7

      Khalid Mohammed አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላረገንን

    • @user-je8xr1fv1h
      @user-je8xr1fv1h Před 5 lety +12

      Khalid Mohammed ሁሉ ብርቃችሁ ብርቃሞች😂😂😂😂😂

    • @user-bq4hz3tk4h
      @user-bq4hz3tk4h Před 5 lety +1

      😆😆😆😆 ሀራም በል

    • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
      @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 Před 5 lety +2

      @@user-bq4hz3tk4h ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ የእውነት አሳቅሽኝ

  • @enasfayselenkogagenya9723

    ኢንሻአላህ ወደ ሀገር በሰላም ልግባ ብቻ አህመድ ዲቢ ፈልጌ እንደማገባህ እርግጠኛ ነኝ

  • @rophnan331
    @rophnan331 Před 3 lety +1

    Gen Teddyn Ena Bezuayehu Demesen Lemen Alchemerachehuachwem Enaten Enesu Binoru 100% Yemengizem Ye
    Tv Show Mert Program Mehon Yichel
    Neber Endezam Hono Yihem Menem
    Ayil Arif New Thanks EBS!💚

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 Před 5 lety +15

    መቼም እምታረሱ የኛ ዘመን ምርጦች ያሰባችውትን ሁሉ አምላክ ያሳካላችው #ጌዲዬ የሃገራችን ምርጥ አንደኛ አፍቃሪ ለዚ ያበቃህ አምላክ ምስጋና ይግባው በጣም ውድድድድድድድድ ታምዬ መቼም የማትረሳ እውነት መሆኑን እስከአሁን ያልተቀበልነው ያንተን መለየት ነው ብቻ ምንም ባይባልም የድንግል ማርያም ልጅ ከቅዱሳኖች ጋር ዘላለም በገነት ያኑርህ

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 Před 5 lety +53

    ታሜ ነብስህን በቅዱሳን እቅፍ ያሳርፍልን መቼም ብሆን ምትረሳ አይደለህም።

  • @ethiopiawetube
    @ethiopiawetube Před 3 lety +2

    እባካችሁ ኢቢኤሶች ይህን ፕሮግራም በአዲስ ዝግጂት ድገሙት። እርግጠኛ ነኝ እጅግ ብዙ ሰውን ታስደስታላችሁ።

  • @user-ge7dw2bj8b
    @user-ge7dw2bj8b Před 5 lety +19

    በሳቅ ጀምሬ በለቅሶ ጨረስኩት uffffffff *አይ አንቺ አለም ለዚ* *መልፍት* 😭😭😭😭😭

  • @alhaddad706
    @alhaddad706 Před 5 lety +6

    ታምዬ ነፍስህን ባፀደገነት ያኑርልን መቸም አንረሳህም በልባችን ትኖራለሁ😥😥😥

  • @zeamanuel360
    @zeamanuel360 Před 5 lety +10

    አስለቀሰኝ ይሄ ፕሮግራም በትዝታ፡፡ ወይ ስደት😥😥😥

  • @elphazadamu7336
    @elphazadamu7336 Před 5 lety

    እኔ በጣም የገረመኝ የሀይማኖት ግርማ እና የጌቱ ሆማይሬ ድምጻቸው ማለቴ የሙዚቃው አሁንም እንደዚህ አይነት ድምጽ እሰማለሁ በይ አልገመትኩም በጣም ነው ደስ የሚለው

  • @tadlafente1318
    @tadlafente1318 Před 3 lety

    ምናለ ልጅነቴ በተመለሰ እስክል ድረስ ነው ያለቀስኩት ዘላለም ኑሩልን ሀኒየ

  • @fekirhaylu3527
    @fekirhaylu3527 Před 5 lety +20

    አህመድዬ ስወድ እኮ የ አዳማ ልጆች እራ ናቸው ለሰው ፍቅር

  • @imbeauty4261
    @imbeauty4261 Před 5 lety +11

    ክርስትያን እህት ወንድሞቼ እኳን አደረሳችሁ የብስራት ጋረደው ዘፈን ወደ ሀላ መለሰኝ በጣም የምወደው ልጅ ነው የጋበዘኝ ታሜን ደግሞ በምባ ጨረስኩ

  • @user-th9ql2lc9j
    @user-th9ql2lc9j Před 3 lety +1

    አንድ ፍቅር አንድ ኢትዮጵያ ዲቢ ለዲቢ ትዝታዬ ሁላቹም ውድድድድድድድ በዚ አጋጣሚ ebsሳላመሰግን አላልፍም የናተ ድምፅ ነበር ግብ የሚመታው የአሁንማ የኔ እስትሮበሬ የኔ ቀይ ሽኩርት የኔ ቢጫ ወባ እያሉ ወባ ይፋቸውና

  • @tita2619
    @tita2619 Před 5 lety +36

    ጌዲ በስመሀብ እንዴት ደስ እንዳለኝ እንኳን ለዚህ አበቃህ የፈጣሪ ስራ ሲገርም ደግሞ የአንዳቸውም ድምፅ አልተቀየረም

  • @tezitaeshatu7874
    @tezitaeshatu7874 Před 5 lety +74

    ታሜ ነፍስ ይማረው መቸም አትረሳም

  • @konjokonjokonjo5477
    @konjokonjokonjo5477 Před 5 lety +12

    በሰው ሀገር ንሮ ከማይኮሩበት መሳቀቁ ይቅር እንግባ ከቤት ወርቁ ጌጣጌጡ መች ጤና ሊሄናት አይናችን እኮናት እምየን የራባት ።

  • @Fasiltessema-uy5kg
    @Fasiltessema-uy5kg Před 10 měsíci

    በእዉነት እነዚህን ድንቅ የሆኑ አርቲስቶች በእንግድነት ስላቀረቡልን Ebsን በጣም እናመሰግናለን ለኔ በቴሌቪዥን ካየኋቸው የምንግዜም ምረጡ ፕሮገራም ይሔ ነው ❤️❤️❤️❤️

  • @fitsumkebede9878
    @fitsumkebede9878 Před 5 lety +5

    ለኔ እጅግ በጣም ያዘንኩበት ደግሞ እጅግ በጣም የተደሰትኩበት ፕሮግራም ነበር እውነት ነው አንለያይም ሃኒ አመሰግናለው።

  • @yonastekeste4671
    @yonastekeste4671 Před 5 lety +324

    በናታቹ በነካ አጃቹ ኮንሰርት አዘጋጁ አንደዚ. አሰቲ አኒን ሚደግፍ

  • @user-fs8ck1fm4k
    @user-fs8ck1fm4k Před 5 lety +33

    የክርስትና እምነት ተከታዬች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት ባአል በሰላም አደርሳቹ
    በስደት ላይ ያላቹ እህት ወንድሞቼ ልኡል እግዚአብሄር የልባችን መሻት ሞልቶልን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
    መልካም ባአል ውድ የሀገሬ ልጆች በሙሉ

  • @miledabkhaz3474
    @miledabkhaz3474 Před 5 lety +15

    ሁሉም ድምጻዊያን የዘፈኑት ዘፈን እውነት ለመናገር ቢሰሙት ቢሰሙት እማይሰለች ከትውልድ ትዉልድ እሚተላለፍ ነው

  • @manasbshara2793
    @manasbshara2793 Před 4 lety +1

    በጣም የሚገርም እና የሚናፈቅ ዘመን ነበር በ90ውቹ ያሉ ጊዚያቶች ።ወደ ኋላ መልሳቹ ስላፃናቹሁነ ያማር ጊዜ እንደነበርነ ስላስታወሳቹሁነ እናመሰግናለን ።

  • @user-rd5yg2ql8k
    @user-rd5yg2ql8k Před 5 lety +21

    ስደተኛ ሁሉ እንኳን አደረሳችሁ የጌዲ አድናቂ ላይክክክክ ፈጣሪ ሚሳነው ነገር የለም ታሪክ ቀያሪ አምላክ ታሪካችንን ይቀይርልን ጌዲ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል

  • @dainalemgeremew5424
    @dainalemgeremew5424 Před 5 lety +14

    ታሜ ነብሱን ይማርልኝ በተረፈ በጣም ደስ ትላላችሁ እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @kedestmogese6304
    @kedestmogese6304 Před 3 lety +1

    እውይ ደስ ስትሉ ሁሌም ከአንድ ላይ ሁናችሁ ስሩ

  • @Awash7_40
    @Awash7_40 Před 7 měsíci +1

    In my entire life, they are the best musicians ever and ever❤

  • @messia8257
    @messia8257 Před 5 lety +37

    ሀንየ የዛሬው ዝግጂትሽ የመጨ ነው የተመቼኝ ደስ ይልል ታምየንም ስላሰባችሁልን

  • @user-iv4ft2nt1n
    @user-iv4ft2nt1n Před 5 lety +31

    Ebs ፕሮግራም አቅራብዎች በጣም በጣም ከልብ እናመሰግናለን በስደት ላይ ሆነን በአሉን ፈታ ብለን እንድናሳልፍ ስለረዳችሁን በጣም እናመሰግናለን በርቱ በአሉም የሰላም የጤና ይሁንልን !!❤❤

  • @yesharaga9721
    @yesharaga9721 Před 3 lety

    ይህ የኛ ምርጥ ጊዜ ነዉ 90ዎቹ በትዝታ ወደሃላ መለሳችሁን እናመሰግናለን

  • @heartandsoul4202
    @heartandsoul4202 Před 2 lety

    ምስክር አወል፣ ምርጥ ድምፃዊ! የችሎታህን እና የስብእናህን ያህል የሚገባህን እውቅና አላገኘህም ብዬ አስባለሁ። ይቺ ዓለም!

  • @netsikonjo4915
    @netsikonjo4915 Před 5 lety +6

    ታምራላቹ በጣም ጊዲ እንዲ ሆነ ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል በርታልን

  • @fekirhaylu3527
    @fekirhaylu3527 Před 5 lety +5

    ምስክር አወል well com በስደት የምትኖሩ ወድ የሀገሬ ልጆች Ethiopiaya milawn music tagabzulin all bazawm like gichun

  • @samueldebamo8725
    @samueldebamo8725 Před 5 lety +2

    የልጅነት ትዝታዎቼ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ስንቱን አሰብኩት ማልቀስም መደሰትም ስፈልግ የናንተን ነበር የምሰማው በተለይ ብስሬ ውድድድድድድ ነው ማደርግክ ስላየዋቹ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @tigistsilsh7695
    @tigistsilsh7695 Před 5 lety +4

    መጨረሻችሁ ለቅሶ ሸለመኝ ታሜን አስታወሳችሁኝ ውይ እኔ በመድረክ ነው የማቀው ወይኔ ቤተሶቦቹ ፅናቱን ይስጣችሁ ፈጣሪ

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 Před 5 lety +23

    የክርስትና አምነት ተከታዬች በሙሉ መልካም በዓል የአመት ሰው ይበለን ይህን እያየን መፅናናት ነው

  • @user-dh9bs7in2r
    @user-dh9bs7in2r Před 5 lety +36

    ስወዳቹ እኮ እናንተ ጠፍታቹ ጆሮአችን የማንም መቀለጃ የሆነው

  • @mimizerega8250
    @mimizerega8250 Před 5 lety +16

    አሁንማ እነ የኔቆጆ ኩሪ እያሉ ወይ አልዘፈኑ ወይ አልዛቱብን የናተ ዘመን ይፋረደን

  • @matube3420
    @matube3420 Před 2 lety

    ስሙት አህመድን አልሃምዱሊላህ ብሎ ስጀምር አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይመልስ