አንድ ታሪክ ሙሉ ፊልም |AND TARIk full Amharic movie 2023 |New Ethiopian Amharic movie

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • NEGUS FILM PRODUCTION /ንጉስ ፊልም ፕሮዳክሽን / ************Follow Us ************************** CZcams link :- / @negusfilmproduction Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited Copyright © 2023 NEGUS FILM PRODUCTION
    #አለምሰገድተስፋዬ #ሰላምተስፋዬ #ኤልያስአለሙ #ስዩምተፈራ #Andtarik #አንድ_ታሪክ
  • Zábava

Komentáře • 1,8K

  • @nati_samtube8917
    @nati_samtube8917 Před rokem +2223

    ይሄንን ፊልም የምታዬ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤️❤️

  • @user-eb3bp3dc9m
    @user-eb3bp3dc9m Před rokem +217

    ማነው እንደኔ ፊልም ከመጀመሩ በፊት ኮሜት የሚያነብ😅❤❤

    • @user-ov1ge6gw2t
      @user-ov1ge6gw2t Před 6 měsíci

      እኔ ኮሜንት እንብቤ ነበር የማየት የምወደው እና ነገር ግን ሌላኮሜንት ነው የማነበው:: በኮሜንቱ ዙርያ ኮሙቱ

    • @DtvfGddd-mr3gp
      @DtvfGddd-mr3gp Před 2 měsíci

      እኔ

    • @Tigsti-he8ou
      @Tigsti-he8ou Před 2 měsíci

      እኔ

    • @JaluJalud
      @JaluJalud Před měsícem

      Maryamin ine😂

    • @user-vq3jl4ur9t
      @user-vq3jl4ur9t Před měsícem +1

      😂እኔ

  • @kal7363
    @kal7363 Před rokem +872

    ቆንጆና አስተማሪ ፊልም ነው👍ፈጣሪ ሀገራችንን ይጠብቅልን
    ላላገቡ...ትዳር
    ላልወለዱ...ልጅ
    ለታመሙ...ጤና
    ለተከፉ... ደስታን ይስጥልን😊❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qs7cz5ug9c
    @user-qs7cz5ug9c Před rokem +386

    ስደት ድክም ስልችት ያላችሁ ላይክ እርጉኚ

    • @bgzlyj3580
      @bgzlyj3580 Před rokem +1

      አይዞሽ ነፍሱዋ! አምላክ ከአንቺ ይሁን! 🙏

    • @AbanAbra
      @AbanAbra Před rokem +2

      ስደት ቀላል ይሰለቻል

    • @iti_ye_Arada_Lijineti
      @iti_ye_Arada_Lijineti Před rokem +4

      አደል ይሰለቻል እዚ ኑ እና የማንም መቀለጃ ትሆናላችሁ

    • @kerrykm5237
      @kerrykm5237 Před rokem +3

      Sidet yenafkenis

    • @user-ft1lm4bx8u
      @user-ft1lm4bx8u Před rokem +6

      ወላሂ እኔ የግድ የዉ የምሰራዉ ሰዉነቴ ሁሉ እየተንቀጠቀጠ መቆም እያቃተኝ ብቻ አልሃምዱሊላህ 🥺🥺🥺🥰

  • @bamonure2095
    @bamonure2095 Před rokem +1311

    የአለምሰገድ አድናቂዎች እስቲ እንያቹ❤❤

    • @hanagosaye2992
      @hanagosaye2992 Před rokem +9

      አለን የመዳም ቅመሞች

    • @haile_12
      @haile_12 Před rokem +2

      Ante beka ytm alha

    • @bamonure2095
      @bamonure2095 Před rokem +2

      @@haile_12 ሁሉም ቦታ አለን

    • @mesi6350
      @mesi6350 Před rokem +2

      ዓለም ሰገድ የሰፈሪ ልጅ ነው በጣም ነው የምውደው የሱ መቀየር ግን በጣም ይገርመኛል

    • @matiyasmizanmati1242
      @matiyasmizanmati1242 Před rokem +2

      ​@@mesi6350 ምቀኛ

  • @Eman_bint_arega
    @Eman_bint_arega Před rokem +724

    የአለም ሰገድ አድናቂወች እስኪ እንያችሁ ሰላሚቾ ዋውው😍😍😍😍

    • @semu_ethopia2917
      @semu_ethopia2917 Před rokem +3

      በጣም ነዉ የምወደዉ

    • @habtamewatamiru2395
      @habtamewatamiru2395 Před rokem +1

      silayehut endet des endalegn esu endalebet saye sirayen tichi yayehut tichilaleh alemye atitif elalehu

    • @hanatad3038
      @hanatad3038 Před rokem

      Wey mashkbxe

    • @Eman_bint_arega
      @Eman_bint_arega Před rokem +1

      @@habtamewatamiru2395 እኔም በጣም ነው የምወደው🌹💕

    • @amlakendalew1412
      @amlakendalew1412 Před rokem

      Ena erasu esun ayecha new zew yalekut

  • @EskedarTesfaye-fu8jp
    @EskedarTesfaye-fu8jp Před rokem +63

    ሠላም እና አለምሰገድ ያሉበት ፊልም ይመቸኛል አለምሰገድ ስወደው 😍

    • @liuleshetu970
      @liuleshetu970 Před rokem

      Kene. Bayibelitim

    • @YohanadameYD
      @YohanadameYD Před rokem

      Inem batam wadawalehu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤salimot Andi qan inkuwan bayawi das yilagnil😢😢

    • @tessemaurgessa1830
      @tessemaurgessa1830 Před měsícem

      ጥሩ ሰው ትመስያለሽ

  • @user-tt1my6kr2b
    @user-tt1my6kr2b Před rokem +174

    እትዮጵያ ለዘላለም ትኑሩ ዘረኝነት ይጣፋ. ስደት ላይ የለናውም እግዚአብሔር ይጣብቀን😍😍

  • @rabiarabia1881
    @rabiarabia1881 Před rokem +571

    ሙስሊም እህት ወንድሞቸ ረመዷን ሙባረክ እንኳን አብሮ አደረሰን 🕋🕌🌙🌙🌙❤❤❤

  • @short_videos1221
    @short_videos1221 Před rokem +840

    ለተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለበዓለ ደብረ ዘይት እና ለመስቀለ ኢየሱስ ❤❤❤

  • @keduyenewa
    @keduyenewa Před rokem +59

    ኤልያስ ያልተውራለት ጎበዝ ተዋንያን ነው 😘

  • @mamijimma5414
    @mamijimma5414 Před rokem +123

    የጠፉ አርቲስቶቻችን መጡልን አቦ ሲያምር በርቱልን ሰሊ እና አለምዬ❤❤❤

  • @bettylove6359
    @bettylove6359 Před rokem +212

    ወይኔ ፊልም ጠሩብኝ ናፍቆኝ ነበረ ኡፍፍፍ የድሮ ፈልም ሰሪዎች አረ ኑልን ናፈቃቹሁን እኔም ከዘንድሮ ፊልም የዶሮን እየደጋገመኩኝ እማየው አለመሰገድ ከልቤ ነው እምወድህ ምንም ቢሆን ከማየት ወደሁላ አልልም አንተ ያለህበትን ❤እናመሰገናለን 🙏😘😍😍

  • @betalhemtube
    @betalhemtube Před rokem +468

    የመዳም ቅመሞች ፈጣሪ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ !!😍

  • @Habeshainfinitymusic
    @Habeshainfinitymusic Před rokem +90

    በጣም ደስ የሚል ስራ ነው በጥንቃቄ የተሰራ movie ነው🥰🥰🥰🥰
    ለ ሙስሊም ልጆች ና ለ ተዋሕዶ ልጆች ጾማችን የ ፍቅር የ ሰላም ይሁንልን ከ ወንድማችሁ🇪🇷🇪🇷🇪🇷 እወዳቸዋለሁ።

  • @vekrammuhammad
    @vekrammuhammad Před rokem +54

    በአለምላይ የምትገኙ የሙስሊም እምነት ተከታይወች እረመዳን መጣ እንኳን አደረሳቺሁ እረመዳነንም ፆመን የምንጨርስ አላህ ያድርገን 🤲🤲🤲አሜንንን

    • @fgfghg1431
      @fgfghg1431 Před rokem

      አሚን❤

    • @yeos1298
      @yeos1298 Před 6 měsíci

      AMEEEN INSHA ALLAHA INSHA ALLAHA INSHA ALLAHA YA RABBI YA ALLAHA HULACHNENEM REMDANAN DERSO TSUMO KEMITKMUBET SEWOCH ARGEN HULACHNENEM INSHA ALLAHA INSHA ALLAHA INSHA ALLAHA 🤲 🤲 🤲

  • @hanjah5341
    @hanjah5341 Před rokem +29

    አለም ሰገድ የፊልሞች ሁሉ ድምቀት እንወድሃለን ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን ንጉሥ ፊልም

  • @user-lj8tu4ct1j
    @user-lj8tu4ct1j Před rokem +156

    ፊልሙን እያየሁ ኮሜንት ማንበብ ደስ ይለኛል😋😋

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f Před rokem +17

    የኤሊያስ በጣም አድናቂዉነኛ❤❤❤

  • @liyudemsu9118
    @liyudemsu9118 Před rokem +30

    አማርኛ ፊልም ትቼ ነበር የዱሮዎቹ ስለሆናቹ ያያሁት❤

  • @user-tr1pg6rd2v
    @user-tr1pg6rd2v Před rokem +69

    ሰሊናዬ የሰላም አድናቂዎች ❤

  • @yidnakachewyeshitla-hs3bc
    @yidnakachewyeshitla-hs3bc Před rokem +150

    እንኳን ለ ደብረ ዘይት አደረሳችሁ🙌እንደጠበኩት ደስ የሚል ለየት ያለ የፍቅር ታሪክ ነው😍✌️👍

  • @tsegayzemichael416
    @tsegayzemichael416 Před rokem +25

    Love amharic movie 🎬 from Eritrea 🇪🇷 🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️‍🔥

  • @mimatekleweyni4170
    @mimatekleweyni4170 Před rokem +31

    ሰላሚና እና አለምሰገድ ምርጥ ጥምረት 🥰🥰

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa Před rokem +77

    ጥምረቱ የሚገርም ነዉ አለምዬ የኔ የምንጊዜዉ ምርጥዬ አርቲስት❤❤👏

  • @aynadisyenealem7152
    @aynadisyenealem7152 Před rokem +136

    ያለም ሰገድ አድናቂወች እጃችሁን አውጡ😊

  • @teenamedu3121
    @teenamedu3121 Před rokem +88

    የመዳም ቅመሞች ለሀገራችን መሬት ያብቃን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሠላም ያርግልን

  • @makeyahmm9483
    @makeyahmm9483 Před rokem +34

    ዋዉዉ በስት ጊዜዬ ምርጥ ፌልም አየሁ ከባባ ሞት ብሀላ ፍልም አስጠልቶኝነበር ሰላምዬ ሁላቺሁም ስወዳቺሁ😮😮😮❤❤❤❤

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z Před rokem +58

    የአለም ሠገድ አድናቂዎች የት ናችው ምርጥ ተዋናይ *ውድ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ እንኳን ለታላቁ የረመዳን ወር በሠላም አደረሠን ረመዳን ሙባረክ* ሠላምየን ስወዳት

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před rokem +134

    ማነው እንደኔ እሮጦ ኮሜተ የሚያነብ😜👉👍

  • @kellamedia390
    @kellamedia390 Před rokem +23

    ይሄንን ፊልም የምታዬ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @geni581
    @geni581 Před rokem +85

    ኮሜንት እያነበብኩ ማየት ውስጤ ነው
    ገባ ገባ በሉ የመዳም ቀመመዎች💙🥰🥰🥰

  • @maryashene4176
    @maryashene4176 Před rokem +104

    ጥበብ ሲጠራህ ማለት እንደዚህ ነው። የፊልሙ ደራሲ1ኛ፤ የድምጽ ጥራት 1ኛ፤ አርቲስቶቹ 1ኛ፤ everything about this movie is amazing. Thank you guys for your hard work !!

    • @MG_22
      @MG_22 Před rokem

      ere benatih zimbel lam neger🤣🤣

    • @abelromantic3670
      @abelromantic3670 Před rokem

      Film ayteh atawekm ende gm film new

    • @maryashene4176
      @maryashene4176 Před rokem

      @@abelromantic3670 I really respect your opinion, but I was just wondering why you think this movie is bad?

    • @abelromantic3670
      @abelromantic3670 Před rokem

      @@maryashene4176 anegagere tebelashto lihon yechelal gn filmun ewenet esti degmesh eyw tariku erasu yaskal ene eyemereregn yechereskut be Alemseged yetenesa new esum mote yemetewen bkat eko alanesachewm gn mn endemiyaseruachew weyne lemsale wendmua asferarat ena hedech tebale wendemua lemndnew yasferarat ekaka yshalal ljoch mitewenut kezi ylk 3 idiots mil film ey suggest largsh

    • @kidestwolelaw9641
      @kidestwolelaw9641 Před rokem

      ​@@abelromantic3670 wondime lik neh midenek dirset ayidelem but the casts are perfect

  • @yemar4545
    @yemar4545 Před rokem +90

    ፊልም ማለት እንደዚህ ነው ከጥራቱ ድምፅ ቀረፃው ታሪኩ አቦ ይመቻችሁ::እስኪ በላክ አጅቡኝ 😊😊👍👍

  • @kalkali
    @kalkali Před rokem +31

    ወይኔ አለምሰገድዬ አዲስ ፊልምህ ናፍቆኝ ነበር ያንተና የባባዬ😢😢

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem +117

    የተዋሕዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ደብረዘይት አምስተኛ ሳምንት የበረከት ፆም ያድርግልን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም ያድርሰን 🙏

  • @jamesabebe5909
    @jamesabebe5909 Před rokem +51

    ብታምኑም ባታምኑም 3ቱም ያሉበት ፊልም ባያምርም ያምራል 😍

  • @amanuelasmelash992
    @amanuelasmelash992 Před rokem +13

    ፍቅርን የኖረዉና ያላፈበት ያዉቀዋል ለእኔ ፍቅር አንድ ጊዜ ነዉ በህይወቴ አንድ ሰዉ አፍቅሬአለሁ እደዚህ አይነት ፍቅር አለዉይ ብዬ ለራሴ እስከሚገርመኝ ጥሎኝ ሲሄድ በጣም ተሰቃይቻለሁ ከዛ ብኋላ ፍቅር ለእኔ ሞተ አሁን ላይ ባለትዳር ነኝ ግን እሱን ሳስብ ወደኋላ እመለሳለሁ ከዛ አሁን ያለሁበት ነገር ባዶ የሆነ ያህል ይሰማኛል ባጠቃላይ ፍቅር የማይሽር ቁስል ነዉ

  • @tshayekefelatube8371
    @tshayekefelatube8371 Před rokem +9

    ዉድ የተወደዳችሁ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ በክርስቶስ ይበዛ እንዲሁም እህታችን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን በሰላም መጣሽ ሰለመጣሽ ደስ ብሎኛል ሰለም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ ለኢትዮጵያ ይሁን ዘረኝነት መከፋፈል ከምድራችን ይጥፍ አሜን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @philips5757
    @philips5757 Před rokem +15

    አለምሰገድን ከረጅም ጊዜ በኅላ በማየቱ እንደ እኔ ደስ የለው ማነው

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Před rokem +41

    ፈጣሪ በፍቅር ውስጥ ያላችሁትን ያዝልቅላችሁ ለዘለዓለም። ተዋዶ መለየት ያስጠላል😍
    አቶ ስዩም የሚናገራቸው ቃላቶች ወሳኝ ናቸው ለሰው ልጂ ላስተዋላቸው👍

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n Před rokem +18

    ዋው ሰላምዬ አለምሰገድ ከስንት ጊዜ በሗላ መጣቹልን ፊልም እናንተ ስሩት💞💞💞💞💞💞💞❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před rokem +27

    የወደዱትን ማጣት ከባድ ህመም ነው የደረሰበት ያውቀዋል 😥

    • @yolda45
      @yolda45 Před 10 měsíci

      Ewnet newe gn hiwet yeketilal beteshal

  • @bilal6189
    @bilal6189 Před rokem +131

    አለምሰገድ ኖሮበት የሚያስጠላ ፊልም ከነገርከኝ
    ኢትዮጵያ አለም ዋንጫ የበላችበትን አመት ነግርሃለሁ

  • @eyerusalem6160
    @eyerusalem6160 Před rokem +30

    ማነዉ እደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረዉ👍 ሰላምዬ እና አለም ሰገድ በጣምነዉ እምወዳችሁ💗💗💗

  • @saeda-ne7zn
    @saeda-ne7zn Před rokem +22

    ያሀገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ ሀሳባችሁ ሞልቶ ላሀገር ያብቃችሁ😢❤❤

  • @mekyaabduliakdra3716
    @mekyaabduliakdra3716 Před rokem +39

    የሙስሊም እህት ወንድሞቸ እረመዳን ከሪም🤲🤲 መልካም የኢባዳ ጊዜ🤲🤲🤲♥️♥️

  • @linahailu1593
    @linahailu1593 Před rokem +48

    እውይ እንዴት እንደምውድሽ ሰላሜ ❤ምርጥ ፊልም 👌🙌

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp Před rokem +32

    አቤት ኮሚት ማንበብ ስወድ ግን አሁን የመዳም ቅመሞችየሉም ውይ ያለ እናተ እኮ አይደምቅም 😢😊

  • @tsigeweldu4812
    @tsigeweldu4812 Před rokem +6

    ኤልያስ በጣም ጎበዝ ተዋናይ ነው አድናቂህ ነኝ

  • @dawitmekonen1751
    @dawitmekonen1751 Před rokem +9

    እውነት ለመናገር ፍቅር በጣም ከባድ ነው በማንኛችንም ህይወት ውስጥ ልንረሳው ከልባችን የማይጠፋው የፍቅር ሰው አለ ግን መኖርን አስበን ነገርን ለመርሳት ብለን ከማንወደው ሰው ጋር ለመኖር እንገደዳለን እሱም ቢሆን ፍቅር ነው።
    ወደ ፊልሙ ስመጣ በጣም ደስ የሚል ነው አንድ ታሪክ ብዬ እኔም የሀገሬን ፊልም ማየት ጀመርኩኝ አለምሰገድ ሰላሚና አክባሪያቹህ ነኝ እንዲሁም አብረው የተሳተፉትንም አርቲስቶችበሙሉ አመስግኑልኝ በርቱልን።❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kuki558
    @kuki558 Před rokem +36

    የባባ የመጨረሻ ፊልሙ ወዳጅ የሚለው መቼ ነው የሚለቀቀው 😢😢

  • @aloaloaloo3497
    @aloaloaloo3497 Před rokem +36

    ለመላው የእስልም እምነት
    ተከታዮች እረመዳን ከሪም

  • @user-th8md4jl3c
    @user-th8md4jl3c Před rokem +11

    ባባዬ ከሞተ ጀምሮ ፊልም ማየት ብዙም አደለሁም አለም ሰገድ በጣም ማደቀም አርቲስት ነው አገራችን ሰላም ያርግልን❤❤❤❤❤

  • @rahelra865
    @rahelra865 Před rokem +24

    ስላም ያለችበት ፊልም በጣም ናፍቆኝ ነበር
    ❤❤❤❤❤❤

    • @tssrnkifle7349
      @tssrnkifle7349 Před rokem

      ስላም ያለችበት ፊልም ሁሉ ያምራል❤

  • @ahmedmoammed2393
    @ahmedmoammed2393 Před rokem +11

    አለምሰገድ በጣም ማደቅህ ማከብርህ ሰላምዬ አንቺንም በጣም ማደቅሽ ማከብርሽ

  • @yemeserachyohannes3475
    @yemeserachyohannes3475 Před rokem +11

    ፊልም ማየት አልወድም
    ግን ሰላም ተስፋዬ እና አለም ሰገድ
    ሁለቱም ❤❤❤❤ ውስጤ ናቸው

  • @hayatadela
    @hayatadela Před rokem +24

    እስቲ ለሰላም ተስፋዬ አድናቁቃች

  • @mengstewondesn7574
    @mengstewondesn7574 Před rokem +11

    ሄኖክ ድንቁ በሳምንት ስምንት ቀን የሚለቃቸው አዝግ ለyou tube ሽቀላ ፊልሞች ስለገላገላችሁን ክበሩን ❤ኡፍፍፍ ዝገን ነበር እኮ

  • @bezaeshetu9048
    @bezaeshetu9048 Před rokem +59

    በመጀመሪያ ለደራሲው ቀጣይ እዚህ ፊልም ውስጥ ላላችሁ ተዋናዮች ሁላችሁም። በጣም በጣም አመሰግናለሁ ይሄንን የመሰለ ስራ ስላሳያችሁን እናመሰግናለን። ክብረት ይስጥልን

  • @hanadagnaw4360
    @hanadagnaw4360 Před rokem +25

    ❤❤❤❤አለም ሰገድ ፊልምን አንተ ብቻ ስራው
    የኔ ምርጥ❤

  • @mengistutilahun8359
    @mengistutilahun8359 Před rokem +13

    የእኔን ታሪክ ይመስላል በትንሹ። ህይወት እንደዚህ ነች። ነገ ሌላ ቀን ነው!!!

  • @buzobuzo152
    @buzobuzo152 Před rokem +16

    ለመጀመሪያ ጌዜ ዓለም ሰገድ ስሬስ ሁኖ ሲሰራ. ሁሌም ታስቀኚ ዘና ታደርገኛለህ. አንተ እና ባባ 😭 ነብስ ይማር

    • @mhretmhret270
      @mhretmhret270 Před rokem

      ነብስ ይማር ሆሆሆ ኣለም ሰገድም ገደልሺው

  • @takileermias9215
    @takileermias9215 Před rokem +7

    ደስ የምልና አስተማር ድራማ ነው ፈጣር ሀገረችን እትዮጵያን ይጠብቅ ዘራኝናት ይጥፈ

  • @kiyayemaryamlij3585
    @kiyayemaryamlij3585 Před rokem +6

    ሁላችንም እናመሰግናለን ከረጅም አመት በኃላ እንደዚህ ደስ የሚል ፊልም ስላሳያችሁን

  • @jerusalemfitsum3416
    @jerusalemfitsum3416 Před rokem +6

    ባባዬ አለምሰገድንና ሰላምን እያዩ አንተን አለማሰብ ከባድ ነው ነብስህን ከደጋጎቹ ጎን ያቁምልን

  • @kiyahirpo5470
    @kiyahirpo5470 Před rokem +7

    ምርጥ ትወና ነው ሁሉም የተጣመሩበት👌👌👌 አቦ ምችት በሉ❤❤

  • @dhheh9433
    @dhheh9433 Před rokem +17

    የሰላም ኣድናቅዎች😍

  • @ekramketama1449
    @ekramketama1449 Před rokem +39

    ረመዳን ሙባረክ ሙስሊም እህት ወንድሞች💓

    • @aminawollotube2542
      @aminawollotube2542 Před rokem

      Allah yibarikfiiki

    • @almahi37
      @almahi37 Před rokem

      መቸነው እሮመዳን

    • @ekramketama1449
      @ekramketama1449 Před rokem +1

      @@almahi37 ዛሬ ጨረቃ ከታየች ነገ ዛሬ ካልታየች ደግሞ ሀሙስ ኢንሻአላህ

  • @FAFIWEYBATIS
    @FAFIWEYBATIS Před rokem +17

    በስደት ያላችሁ እህቶቼ እወዳችሗለሁ በሠላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ❤❤❤

  • @Fatima-sp7qi
    @Fatima-sp7qi Před rokem +22

    ሞስሌሞች ውንድም እህቶቼ እረመዳን ሙባርክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንኳን አድርሳችሁም አላህ ያምት ስው ይብልን ሀግራችንንም ስላም ያድርግልንንንን የኢቶ አላህ እዝንቶን ያውርድልንንንንንን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-jd8qy1ue3i
    @user-jd8qy1ue3i Před rokem +66

    እናተን ሳይ ባባዬን እያስታወስኩ በሐሳብ እልም 🥺🥺🥺
    በቃ የድሮዎቹ ናፍቃቹናል እባካቹ አትጥፍብን

    • @KISANETGALERI
      @KISANETGALERI Před rokem

      😢😢😢😢🥰🥰🥰

    • @hiwotmarkos-ru5ly
      @hiwotmarkos-ru5ly Před rokem

      Enam babbye filimu layi binori aliku 😢😢

    • @tingertbizuneh5547
      @tingertbizuneh5547 Před rokem

      Ufa babaye 😢😢 yemn gizem mirt actor baba you are always in my heart love you R.I.P😢😢

  • @Selamtube4710
    @Selamtube4710 Před rokem +14

    2600 ሰው እያየ 365 ላይክ ብቻ ምችግር አለው ላይክ ብታደርጉ አይከፈልበት

  • @saraa3434
    @saraa3434 Před rokem +10

    አዎ ልክ ነዉ ሁላችንም አንድ ታሪክ አለን ...... በቻ ጥሩ ፊልም ነዉ❤

  • @kibitadese696
    @kibitadese696 Před rokem +15

    የሰላም አድናቂ የት ናችሁ 👌👍👍

  • @zizohabesha
    @zizohabesha Před rokem +28

    እንኩዋን ለተከበረ ለረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ❤

  • @hiwetsisay3001
    @hiwetsisay3001 Před rokem +7

    ይች አለም ጥዋት እደባድራ ሰቅላ ማታ ታወርዳለች የሰላም ተስፋየ አድናቂወችን ይመለከታል ከነድክመታችን የሚወደን አምላካችን ብቻ ነዉ

  • @nejatabderzk7905
    @nejatabderzk7905 Před rokem +9

    "ካልገባው ቆይቶም ቢሄን የገባው ይሻላል" ሲያክ(ኤልያስ አለሙ)❤ ትችላለክ!!

  • @blengenet8084
    @blengenet8084 Před rokem +5

    ፊልም ማየት ባቆምንበት ጊዜ ስለደረሳቹልን እናመሰግናለን አለም ሰገድ ሁሌም አንደኛዬ ነክ ❤ክበሩልኝኝ

  • @user-er8xb7mo8s
    @user-er8xb7mo8s Před 9 měsíci +5

    ለፍቅር የተከፈለ ዋጋ ምርጥ አስተማሪ ፊልም😢

  • @user-ot1jw3lf8cmsete
    @user-ot1jw3lf8cmsete Před rokem +33

    አለም ሰገደ ለማየት እንጂ ባባ ካረፈ በዋላ ማርያምን ማየት አሰጠልቶኛል😢😢😢

  • @user-wf1yl9he1e
    @user-wf1yl9he1e Před rokem +12

    ሰላም ተስፍይ ያለችበት ፊልም ሁሉም ያምራል ❤❤

  • @mahitabeke
    @mahitabeke Před rokem +4

    የሀገሬ ልጆች በርቱልን ምርጥ ነው የድምፅ ጥራት የምስሉ ለአይን ማራኪ ነው በጣም ያምራል💪💪

  • @tsionsita1157
    @tsionsita1157 Před rokem +5

    አለም ሰገድ የኔ ምርጥ❤ ቆንጆ የትወና ብቃትነው ደስ የሚል ፊልም 🎉

  • @abebaadisu9951
    @abebaadisu9951 Před rokem +19

    አለምሰገድ ተስፋየ በጣም የምወደው አርቲስት ❤

  • @adendiabat2624
    @adendiabat2624 Před rokem +11

    ምርጥ ፊልም ነው ሰላምዬ እና አለምዬ ስወዳችሁ😍😍😍ሁለታችሁ ያላቹበትን ፊልም አስሼ ነው ማየው 😍

  • @user-ck4uk9km5i
    @user-ck4uk9km5i Před rokem +19

    የስላምየ አድናቅውች የት ናቸው ❤

  • @lakkuyg
    @lakkuyg Před rokem +21

    ረመዳን ሙባረክ my muslimoche😍😍😍

  • @wollefacts
    @wollefacts Před rokem +52

    ረመዷን ሙባረክ!
    Wishing you a blessed and joyous Ramadan filled with love, peace, and spiritual growth. May this holy month bring you closer to Allah and may all your prayers and good deeds be accepted. Ramadan Mubarak!
    "ወ" ን ተጫኑ ቤተሰብ ሁኑ love you guys 💘

  • @Nati_vip
    @Nati_vip Před rokem +9

    ሚያሳዝን ታሪክ ነው ለመፍረድ ይከብዳል።ብቻ በማንም ላይ አይድረስ❤❤❤

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 Před rokem +12

    ሠላሚና wel come ከዘረኝነት የፀዳች ኢትዮጵያን አምላክ ይፍጠርልን, አሜን በሉ

  • @user-cp7ul4jz8b
    @user-cp7ul4jz8b Před rokem +8

    ከይቅርታ ጋር እስኪ የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ ❤❤❤
    የፍቅር ታሪክ ንገሩኝ 😢😢😢
    በተረፈ ምርጥ ፊልም ነው ብዙ ትምህርት አለው 😮😮😮 😊😊😊

  • @andualemSCJ
    @andualemSCJ Před rokem +6

    ፍቅር ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን
    ፈጣሪ ጤና ብልፅግና ይስጠን

  • @tigistayele5373
    @tigistayele5373 Před rokem +8

    ሙስሊም እህት ወንድሞቼ እንኳን ለታላቁ የረመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ🌙✨

  • @fhjjfhjk679
    @fhjjfhjk679 Před rokem +17

    ኮሜንት አንብቤ አስተያየት ጥሩ ከሆነ ፉልም ማየዉ ነገርስ የተዋህዶ ልጆች እንካን 5ሳምንት ደብረዘይት ፆም አደረሳቹ እንዲሁም ሙስሊም ወገኖቼ ረመዳን ከሬም❤❤

  • @meseretdaniel8289
    @meseretdaniel8289 Před rokem +5

    የኔ የራሲ እውነተኛ ታሪክ ለሱ ስል ያልሆንኩትን ሆንኩ መውጣት ግን ከባድ ነው የሚቻለው ልብ ውስጥ ህመም ተሸክሙ መናር ብቻ

  • @wollefacts
    @wollefacts Před rokem +8

    👋 ይህንን ፊልም አሁን እንደኔ እያየ ያለ ማን ነው? እኔ ያላችሁ ፈጣሪ በረከቱን ይስጣችሁ!
    "ወ" ን ተጫኑ ቤተሰብ ሁኑ love you guys 💘

  • @selambirhanu-ky7gs
    @selambirhanu-ky7gs Před rokem +3

    ሰላሜ አለምሰገድ ሁላችንም ውድድ እድሜ ጤና ይስጣችሁ ፈጣሪ❤ ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን ❤🙏

  • @user-uo9qv5lx2g
    @user-uo9qv5lx2g Před rokem +4

    የሚገርም እና አስተማሪ ፊልም ነው ፈጣሬ ኢትዮጵያን ካለችበት ችግር እና ስቃይ በቃሽ ይበላት

  • @Dani_raya
    @Dani_raya Před rokem +4

    ሰላም ተስፋየን የሚወድ✅