የመሬት ለአራሹን አዋጅ ያረቀቁት አቶ ዘገየ አስፋው - መሬት ከየት ወዴት? | ክፍል1 | The Betty show

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 12. 2022
  • ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!

Komentáře • 248

  • @DAHW_EastAfrica
    @DAHW_EastAfrica Před rokem +16

    Mr. Zegeye Asfaw is really a walking dictionary of the Ethiopian real situation in the past. Thank you Betty for inviting him.

    • @undermysaviour
      @undermysaviour Před rokem

      😂 don't make me laugh

    • @zegfanta4244
      @zegfanta4244 Před rokem

      የኔን መልስ አንብበህ መሬት ዋጭኝ ካላልክ እኔ ልሙትልህ።

  • @AbyatarSeyoum
    @AbyatarSeyoum Před rokem +9

    ዛሬ ልዩ ነገር ነው ያቀረብሽልን። ታሪክን በእንዲህ አይነት ሁኔታ በቀላሉ ማወቅ መቻላችን ጥሩ ነው። ቀደም ያሉ ሰዎች ንግግራቸው እውቀታቸው አስደሳች ነው። በርቱ ይቀጥል።

  • @tujubajergefa9469
    @tujubajergefa9469 Před rokem +5

    Bethlehem... You are an icon activist... millions admire you, love you too ... let God bless you!!!

  • @gwalbo7547
    @gwalbo7547 Před rokem

    Very interesting points - I am very grateful for your previous efforts (1960s and 1970s) in tackling these very hard and draconian system, and your insightful analysis!

  • @tekleayalew3303
    @tekleayalew3303 Před rokem +2

    ቤቲ እግዚአብሔር ይባርክሽ : የለፉ ፣ ተወዳዳሪ የሌለው አስተዋጽኦ ያበረከቱትን ታላቅ ሰው አቀረብሽልን።

  • @samuelmegerssa7817
    @samuelmegerssa7817 Před rokem +2

    Great Job and also finfine issues detail history, much respect

  • @fraolgirma3755
    @fraolgirma3755 Před rokem +1

    Thank you, Betty, it is a an extremely insightful interview.

  • @getachewberhanu
    @getachewberhanu Před rokem +4

    Bety. Really I don't have a word. please keep it up.

  • @ko-keafrica2389
    @ko-keafrica2389 Před rokem +3

    An amousing history in describing how Ethiopia 🇪🇹 is created !!!! All Ethiopian particularly the young generation must listen this program ✅! Ato Zegeye how a matured scholar protect not to reveal the truth to avoid hostility 🙏 An amusing interview in our generation ! Thank you so much Beti to do this extraordinary interview 🙏🙏🙏

  • @abemike7780
    @abemike7780 Před rokem

    I am happy I have not missed this interview. Excellent lead questions to educate the people. Thank you for bringing knowledgeable about the past keep it up!

  • @waamaagenerationtube3502

    Really, knowing such like tangible history is very crucial for those accept the past history is right and correct.

  • @addisgulema3748
    @addisgulema3748 Před rokem +2

    ልክ ነው እውነት ይዘርገፍ ይነንገር ለምን ሽፍንፍን፣ ድብቅ ይሆናል ለትውልድ ትምህርት ና እርማት ይሆናል ፣ እውነትን ተርድተው በሰላም አብረው መኖር ፣ ፣፣ለምን የንትርግ ታሪክ ፣እውነት ይንገር፣

  • @eskenderabebe706
    @eskenderabebe706 Před rokem

    Gashe Zegeye is like my father. He is my father's best friend from law school. He is ahead of his time in any generation. Love this man. He took us to school every morning when my father was in Politica School and my mother was abroad. One of the original thinkers.

  • @sintayehugossa4622
    @sintayehugossa4622 Před rokem +1

    Thank you Betty you’re amazing where did you get obbo Zegeye after 19 yers see hime
    Great mined & personality for the last time I talked him in Macha
    Tullema office whenever we were in critical points with the past WEYANE’s regime.
    welcome obbo zegeye.

  • @zegfanta4244
    @zegfanta4244 Před rokem +2

    ሰላምታ ለአቶ ለገሰ አስፋው። በመሬት ይዞታ ሳለን እንተዋወቅ ነበር። እንኳን በመሬት ይዞታ ጉዳይ ለመናገር በቁ። ትዝታዎ ግን ፈጽሞ ዕውነትን የሳተ፥ የግዜውን የፖለትካ ሁኔታ ያጠና እና የተከተለ ሆኖ አገኝቸዋለሁ። በእርስዎ ግዜ የሆነውን የመሬት ይዞታ ሰፊ ጥናት እረስተዉታል። ከአስራ ሁለት የበለጡ ሊቃውንቶች ቁጥራቸው የማይታወቅ ረዳቶች ተመድበው ስለመሬት ይዞታ ጥናት ተጠናቆ አዲስ የመሪት ይዞታ አስተዳደር ፖሊሲ ተዋቅሮ ቀርቦ ነበር። ያንን "revolutionary" የመሬት ይዞታ ለውጥ አያያዝና አስተዳደር በስራ ለማዋል መጀመሪያ ንጉሡ አጽድቀው፡ ከዚያም የዘውድ አማካሪው አካል በማጽደቅ ፈርመውበት እንዲሁም በተከበሩ ጠ/ም አክሊሉ የምንስትሪው ካብኔት ተስማምቶ ፈርሞበት ለፓርላማው ውሳኔ ትልቁን መዝገብ ወስጀ ለሊቀ መንበሩ የሰጠሁት እኔ ነበርክ። ፓርላማው የመሬት ይዞታ ትልቅ ለውጥን የሚያስከትል የኢትዮጵያን አራሾች ተስፋ የሚሰጥ ፖለሲን አንድ ባንድ ሊነጋገሩበት በስረዓት ጀምረው ብዙ ሳይርቁ በሁለት ወይም በሶስት ቀን ውስጥ የአስተሳሰብ ልዩነት ምክንያት ግጭት ተፈጥሮ እስከ መደባደብ ደርሰው እንደገና በዚያ አካል ላይነጋገሩበት ተገዶ ፓርላማው ወሰነ። የመሬት ይዞታ ዕቅድ በዚያ ሁኔታ አለቀ ደቀቀ።
    ጠ/ም አክሊሉ ዕቅዱን በካብኔው እንዲጸድቅ አደረጉ እንጂ ለገሰ አስፋው እንዳለው ከጥናቱ ምንም አስተዋጽዎ አልነበራቸውም። ንጉሡ ዕድሜ ልካቸውን የደከሙበትን ዕቅድ፥ ባጭሩ እጠቅሰዋለሁ በስራ እንዳይውል የሚያደርጉበት አንዳችም ምክንያት አልነበረም። እንደውም ፓርላማ አባሎች በሃሳቡ ባለመስማማት ተደባደቡበት ሲሏቸው፥ በንዴት ከተማውን ለቀው ለሁለት ሶስት ቀኖች እንግዶች ደብረዘይት ሁነው ማስተናገዳቸው ትዝ ይለኛል። ፓርላማውን ለመዝጋት ላለመዝጋት ብዙ ምክክር እንዳደረጉ ሁሉ እኔ ሰምቸ ነበር።
    አቶ አዲሱ ድሮም ግልፍተኛ፥ ግራና ቁጡ የሆንክ መሆንህን እሰማ ነበር። በንጉሡ ላይ ላይ ያሳበብከው አምላክም ይቅር አይልህም። አሁንም እንደ ድሮው አሞምላጭ ሁነህብኛል።
    ንጉሡ ከአሜሪካ ለማንም ሀገር ተሰጥቶ የማይታወቅ ዕርዳታ ያገኙት ያለ ምድር ካርታ ምንም አይነት ልማትና የመሬት ይዞታ አስተዳደር ለውጥ አይቻልም ስለተባሉ፥ ስለመሬት ላራሹ ለውጥ የጮሁት እነ ብርሃነመስቀል ረዳና ዋለልኝ መኮንን መላው አማጩ ተማሪ አልተወለደም ወይም ነፍስ አያቅም ነበር። ንጉሡ ስለዚያ ተማሪዎች ብጥብጥ ሲንስገራቸው ሁለት ነገር ተናግረው ነበር።
    አንዱ በልባቸው የመሬት ላራሹን ዘፈን እና ጩኸት ይፈልጉት ነበር። ምክንያቱም ባካባቢያቸው (በህብረተሰቡ) ያለውን በለውጡ የሚያንገራግረውን አካል እምቢታ ያሟሸዋል ዕቅዱ በስራ እንዲውል ይረዳል የሚል ከተማሪዎቹ ሃሳብ ጋር የሚስማማ ሲሆን፥ ዕቅዱ ከመሬት ባለሃብቱ ጋር የሚያጋጭ ስለሆነ ንጉሡ ጥበባዊ መንገድ ይዘው ተጉዘው ነበር። ግን ቀናተኛው ተቀናቃኝ ባለሥልጣን ባንድ በኩል፥ በሌላ በኩል የከሽስፈውና የከሰረው የመሬት ላራሹ ተራማጅ ንጉሡ ለሀገሪቱ የበለጠ ጥቅም ነበራቸው የሚለውን ለመስማት የማይፈልገው እንደ ለገሰ አስፋው ያለው መሃል ሰፋሪ ድሮም አሁንም ዕውነተኝ ታሪኩን አምቆ ይዟል። በሰፊው ይነገራል።
    ንጉሡ ካርታ ድርጅትን ከዚያም ከምንስትሪዎች ሁሉ ትልቅና ግዙፍ የነበረውን የመሬት ይዞታን የፈጠሩት የመሬት ላራሹን ጥያቄ ለመመለስና ሀገሪቱን ለማሳደግ ካልሆነ ሌላ የላቀ ምክንያት የሚታሰብ አለ?
    ለገሰ ኣስፋው አሁን ገገም ነው። በውዝፍ ልቦናው ምንሊክን በወሰዱት የልማት እርምጃቸው ወርፏል። ምንልክ ያልቀና ግዙፍ አገራቸውን ከፈረንሳይና እንግሊዝ ያለ ጦር ከተረከቡ በኋል አገር ጠባቂና አቅኝ ወቅቱ በፈቀደላቸው መሰረት አሰማርተዋል። ዕቅድ አልነበረውም የቻለውን ሰውና የአድዋ አርበኛ እየሾሙ በደቡብ አሰማርተዋል። ወረሩት በማለት ለገሰ አስፋው የበየነው እንደሌላው አቃቂረኛ ለመሆን ነው እንጂ ምንሊክ የቅኝ ገዥዎቹ ተደራጅተው እንዳይመለሱ የወሰዱት የወሰን ጥበቃ እርምጃ መሆኑን አልገባውም እና አልገለጸውም። አሜሪካ ወደ ምዕራቡ አስተዳደሯን እና ልማቷን ስታስፋፋ አላስካንም ስትጨምር ምንሊክ የወሰዱት የወሰዱት እርምጃ ከዝያ ከአሜሪካ እርምጃ አይለይም። ይህን ለማየት ዕውቀት ይጠይቃል። ዘገየ ምኑን ያውቃል?
    እኔ በአሜሪካ፥ በእንግሊዝ በገኦደቲክ ሰርቨይስ እና በካርቶግራፊ ጥበብ በከፍተኛ ደረጃ የሰለጠንኩ በዚህ ሙያየ በአለም በተለይ በኢትዮጵያም የመጀመሪያው ካርቶግራፈር ተብየ በብዙ ያገር ፕሮጀክቶች ላይ እየተመደብኩ አገልግያለሁ። የመሬት መሻሸያ ፖሊሲ ጥናት ከተመደቡት አንዱና ዋና ሚና ከአበረከቱት አንዱ ነበርኩ። ይህን መግለጼ ይህ ድግም ማነው ብላችሁ ለምጠይቁ ራሲን እና ሙያየን ለመግለጽ ስል ነው።
    ይህ መልዕክት ለሌላም ይጠቅማል ካላችሁ በፈለጋችሁበት መንገድ ብታሰራጩትና ብታካፍሉት ከኔ ጥረት በይበልጥ ይረዳል።
    ዘውገ (Zeg) ፋንታ።

    • @zelalemtesfaye6875
      @zelalemtesfaye6875 Před rokem

      ለገሰ አስፋው ማነው? ስለሚያወሩት ሰው ከሆነ ዘገየ አስፋው ናቸው፡፡

  • @LeahEyasu
    @LeahEyasu Před rokem

    Wow ,beautifully . this is awesome fanatic story for next generation thanks .this is a great informative and insight into this amazing staff to understand what had happened previously years ago.

  • @tesfayekenea8533
    @tesfayekenea8533 Před rokem +2

    A legend, Obbo Zaguu! Not because u might be my kin, but for a principled-person, par excellence u r!

    • @behayluayalew58
      @behayluayalew58 Před rokem

      ሚሊኒክ ጦናን ያሸፈው ዘመናዊ የጦር መሳሪያ ስለያዘ ነው እንጅ አያሸንፈው ነበር ነው ምትለው እና ህወሃት የተሸነፈው አብይ ዘመናዊ ድሮን ስለያዘ አይደለም፡፡ ምነው እደስምህ የዘገየ አስተሳሰብ ነው ያለህ ጅላንፎ፡ ጅላጅል፡ ጅል ነው ያለው ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ እንደ አንተ አይነቱን ግን ኦኖጎች ምነው ሚንሊክ ላይ እስትሞቱ አልወርድ አላችሁ፡፡

  • @jarsoabdulkadir7801
    @jarsoabdulkadir7801 Před rokem

    Great interview! Mr. Zeheye has knowledge and wisdom. Can you please give us a list of books and/or articles he has written in different languages. Also it's good if you can archive all his interviews.

  • @batiibirra889
    @batiibirra889 Před rokem +2

    Gratitude to Obbo Zegeye Asfaw. A father of the life-line (land) of the Ethiopian farmers and rural communities. Telling a deep and rich story of the Ethiopian land tenure, socio- economic, and political economy system.

  • @samuelsunbaso2380
    @samuelsunbaso2380 Před rokem

    ይህ በጣም ጥሩ ታሪክ ነው። እነኝህ አባት በሕይወት ኖሮ ይህንን የመሰለ እና እውነተኛ ታሪክ ለትውልድ ማስተላለፋቸው ትልቅ ነገር ነው። ሌሎች አባቶችም ትክክለኛ ታሪክ የሚናገሩት ካሉ አቅርባቸው። ይህ ማለት ለሌላው ላይ በቀል ይፈጸም ማለት ሳይሆ እውነተኛና ትክክለኛ ታሪካቸው የአሁኑ ትውልድ በደንብ ማወቅ እና መማር አለበት። በተረፈ ለወደፊት እንደት በሰላም መኖር እንዳለብንም በሰፊው መነጋገር አለብን። በየጊዜው ካለፈው በደል እየቆጠረን መጣላት የለብንም። የሆነውን ግን በደንብ ታውቆ እንደ ታሪክ መቀመጥ አለበት።

  • @HA-tf8lk
    @HA-tf8lk Před rokem

    BETTY, THIS INTERVIEW IS GOING TO BE ONE OF THE BEST WORK THAT YOU EVERY ACCOMPLISHED AND IT IS GOING TO BE ONE OF YOUR HIGHEST POINT. NO DOUBT IT IS SOMETJING THAT WILL BE REFEREED FOR THE NEXT FEW CENTURES AS A SOURCE OF KNOWLEDGE SPOKEN WITH AUTORITY AND PRESERVED WITH OUT DESTORTION TO THE NEXT GENERATION. THE SPEAKER IS A REAL OLD MAN, A LIVING ARCHIVE AND WAS A MINISTER OF LAND DURING DERGRE REGIMES. HE IS VERY DEGNIDIED AND VERY SENSETIVE EVEN AS HE COMMUNICATE SOME OF THE DISGRACEFUL HAPPENING TO THE SOUTHER ETHIOPIAN FARMERS WITH A CARE IN ORDER TO KEEP BALANCE AND NOT SPOIL FURTHER THE TOXIC ENVIRONMENT AROUND EXPANSTION AND OCCOPATION OF SOUTHERN ETHIOPIAN PEOPLE AND UNR3SOLVED LAND ISSUES THAT WAS CREATED BY THE ATSES REGIMES.

  • @wakumageleta4782
    @wakumageleta4782 Před rokem +2

    I am very interring Betty show So you are reasonable let's I say like hardtack go-ahead smart No one can stop you're

  • @Abbaa_Birmaduu
    @Abbaa_Birmaduu Před rokem +1

    Awo sefari nachew...thanks obbo zegeye!

  • @zewdie119
    @zewdie119 Před rokem +2

    Mr Zegeye has to mention the sacrifices Nefetenga children paid by giving their irreplaceable life. I know most of the university activist that died for the land to the tiller starting from Tilahun Gezaw are son of the nefetenga.
    This credit should have had a great part in this interviews. They not only acknowledge it but fight for it.
    With all due respect to Ato Zegeye

    • @bitaniaethiopia2238
      @bitaniaethiopia2238 Před rokem

      GALLAW you came from MADAGASCAR, we know our history you don't have land in ETHIOPIA, go back to where you came from. GALLANA BOTIE

  • @amertimerga5835
    @amertimerga5835 Před rokem +1

    thank you betty for all

  • @Samwho617
    @Samwho617 Před rokem

    This guy should write more books on these topics for future generations ❤

  • @user-ux9bd1ly5r
    @user-ux9bd1ly5r Před rokem +3

    ቤቲ ነባርና በሣል እውቀት ያላቸውን ሰዎች ማቅረብሽ በጣም ያስመሠግንሻል ለኔ ዘመዴ ቢሆንም ይህን ታሪክ አገኝቼው በግንባር ቢነግረኝ ምን ያህል እውቀት ላገኝ እንደምችል በራሳችን ታሪክ "ቱፋ ሙና" የኔም የሱም ቅድመ አያታችን ሆኖ የእሱ እናት ወላጆች ወደ ባሌ የኔ እናት ወላጆች ወደወለጋ እንዲበተኑ የተደረግንበት ነበር እርስ በእርሳችን እንኳን ሣንተዋወቅ እስከ 1980ዎቹ ቆይተን በሆነ አጋጣሚ ወገን መሆናችንን ነገሩን እናም የጉለሌ አካባቢ መሬት ብቻ ሳይሆን ቤተሠብንም በትነዋል ይህን ቃለ መጠይቅ ስሰማ የተሠማኝ ትልቅ ቁጭትና ሀዘን ነው ለማንኛውም ብዙ የማላውቀውን ታሪክ ተረድቻለሁ ጋሽ ዘገየ አስፋው ተጨማሪ መረዳት የምፈልጋቸው እና ስለቤተሰብም ማውራት የምንችል ቢሆን በጣም ደሰ ይለኛል

    • @user-fz1wf7im2v
      @user-fz1wf7im2v Před rokem

      ጋላወች አዲስ ነገር አምጥቶ ጥላቻን ወደኋላ መተው ሲገባ ዘላለም ገበርነ ተሸጥነ ምን ይጠበስ ያለፈው አለፈ

    • @gashahunt
      @gashahunt Před rokem

      @@user-fz1wf7im2v ችግር የለም ስድብ መስሎህ ከሆነ የወረወርከው ቃል አመጣጥህና ያደክበት አስተዳደግ ጉድለትን ያሳያል ይህ መልስ እንዳይመስልህ ማነትህን ነው የገለጥኩልህ ።

  • @kuchuanimations1463
    @kuchuanimations1463 Před rokem +3

    We know you in 1969EC DURING RED TERROR it's amazing you are still alive!!!

  • @jiratashiferaw7859
    @jiratashiferaw7859 Před rokem +1

    Good Information!

  • @mobilehome3179
    @mobilehome3179 Před rokem

    Fantastic Betty!!

  • @kedirabrahim7811
    @kedirabrahim7811 Před rokem +1

    Keep it up betty Oromo first always.

  • @hussenkedir5015
    @hussenkedir5015 Před rokem +1

    ay Betiyie yetedebeku sewochin golgilesh golgilesh tawechachewalesh aydel, betam new minwedish berchilin Betiya

  • @rufael0796
    @rufael0796 Před rokem +1

    ከገበሬ የተነጠቀ መሬት እልነበረም። በጣም ሰፊ ጠፍ መሬት ነበር።

  • @kebedeindris7200
    @kebedeindris7200 Před rokem

    በጣም አመሰግናለሁ ቤቲ፡፡

  • @user-yg8rv2de1x
    @user-yg8rv2de1x Před měsícem

    እሳቸውን ለማናገር የሚመጥን ስብዕናም : ቋንቋም ዕውቀትም የለሽም ።

  • @hassanjibicho
    @hassanjibicho Před rokem

    Hayyuu akka Obboo Zagayee kana nuuf dhiyeessuu keetiif galatoomii Beetii teenya !

  • @gemechunedi1372
    @gemechunedi1372 Před rokem

    really, betty I'm proud of You

  • @kiyyakiyyaozil7104
    @kiyyakiyyaozil7104 Před rokem +1

    thanks bety

  • @ashuephrem6859
    @ashuephrem6859 Před rokem +1

    WHAT WAS THE GARBA AND OROMO FUEDAL RELATION BEFORE Minilik?

  • @amhaborcha5689
    @amhaborcha5689 Před rokem

    ቤቲ:- ጠንካራና የቁምነገር ሰዉ። አቶ ዘገዬ በ1980ዎቹ አካባቢ በአንድ ዓለም አቀፍ የግብርና ስብሰባ ላይ ባቀረቡት ወረቀት መሀል የጠየቁት ጥያቄ ሁሌም ትዝ የሚለኝና መልስ ያላገኘሁለት ነዉ። "የግብርና ቢሮና ጽ/ቤት ቢፈርስ ገበሬ ምን ይሆናል?"

  • @janbo7256
    @janbo7256 Před rokem +2

    የአቶ ዘገየ እናት ወይዘሮ አፀደ አብዲ ።(የኦሮሞ ተወላጅ )ከመናገሻ እስከ አምቦ ወደ 100 ጋሻ መሬት ነበራቸው። የተሰጣቸውም በዐፄ ምኒልክ ነው።

  • @nhmnhm6623
    @nhmnhm6623 Před rokem

    Bethe great job

  • @alijosu1689
    @alijosu1689 Před rokem

    በጣም ምርጥ ሰዉ ናቸው

  • @hanawondemu5629
    @hanawondemu5629 Před rokem

    Batya yena kojo betam ekonew mwedsh dmtssh des ylegnal kumetsh melksh shabsh batya manm bekawemsh aygremsh achn lemaskom sayhon wedefet lemegfat new wda gatayesus ybarksh berch

  • @danielwubetie5129
    @danielwubetie5129 Před rokem +1

    Very interesting. Can Ato Zegeye explain where those displaced by Emperor Minilik came from in the first place. Can he walk us back to what happened before 100, 200, 300 years for completeness?

    • @dabalebonsa1138
      @dabalebonsa1138 Před rokem

      It had been occupied by African people, Oromo though you want to assume as if it was by settlers come from Southern Arabia,.

    • @undermysaviour
      @undermysaviour Před rokem

      @@dabalebonsa1138 Oromos? Africans? loool worst haters of black skinned Ethiopians I am from South and I know. Worst invaders committing genocide after the Anglo Saxons, against darker skinned people criminals specially against each other. We do have your history too you know.

    • @yohannesmulu1096
      @yohannesmulu1096 Před rokem

      Come Back my brother when The Agenda Would Be 'Where did these ppl come from Originally?' we do not deny history and truth. What is in your mind might be true but let the truth shine.

    • @bitaniaethiopia2238
      @bitaniaethiopia2238 Před rokem

      @@dabalebonsa1138 hahahaha, GALLA came from MADAGASCAR. you are not part of Ethiopia before 400 years ago

  • @janbo7256
    @janbo7256 Před rokem +1

    አቶ ዘገየ ባረቀቁት አዋጅ ለባለ መሬቶች ሁለት ጋሻ ይፈቀድ ያሉትን ኮሎኔል መንግሥቱ ሽረው ሙሉ በሙሉ እንዲወረስ ያደረጉት የአቶ ዘገየ እናት ታዋቂ የመሬት ከበርቴ ነበሩ የሚኖሩትም አዲስአበባ ጥይት ቤት ነበር። አቶ ዘገየ ያደጉትም በጭሰኛ ጫንቃ ነበር ። ዕውነቱን ይናገሩት።ወይዘሮ አፀደ አብዲ የጫጫ አካባቢ የኦሮሞ ተወላጅ 100 ያህል ጋሻ መሬት ከመናገሻ እስከ አምቦ የነበራቸው የናጠጡ የመሬት ከበርቴ ነበሩ።
    እውነት ስለ እውነት

  • @kiyyakiyyaozil7104
    @kiyyakiyyaozil7104 Před rokem +4

    አባቴ ራጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ተባረኩ

  • @amanuelnemomsa7065
    @amanuelnemomsa7065 Před rokem

    clever journalist

  • @abuhaakim1116
    @abuhaakim1116 Před rokem +1

    Good 👍

  • @AAA-tk1qu
    @AAA-tk1qu Před rokem +4

    ቤቲሻ ለእንግዶች ውሃ .....

  • @hassanjibicho
    @hassanjibicho Před rokem

    ይህንኑ የፊውዳል ሥርዓቶች ለመመለስ የሚጥሩ ሰነፎች እና በሌላ ሰው ላብ የሚኖሩት ራስ ወዳዶች ናቸው ።

  • @meridzew
    @meridzew Před rokem

    የርሥት መሬት የሰሜኑን ሲያጠቃልል ከሰሜኑ ወሎን በከፍሉ ነዉ የተባለዉ በወሎ ከፍሉ መሬትሰ የገባር ወይሰ የዘላን? ይብራራልኝ

  • @ijiguolana3474
    @ijiguolana3474 Před rokem

    enamesegnalen

  • @dilnesawisrael6000
    @dilnesawisrael6000 Před rokem +5

    ቤቲ ለፕሮግራምሽ አመሰግናለሁ፡፡ ወላይታ ላይ የጠቀሱትን የግፍ ድርጊት ቢያብራሩት ጠይቂልን?

    • @moliso
      @moliso Před rokem

      You're right, something is hidden there!

    • @itneshethiopia2956
      @itneshethiopia2956 Před rokem

      Profisele Asefa wedajo bela geba menelek begha welayit yaderguten gife ena bedele

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 Před rokem

      Yes let hear what happened in walayta that is what they call the Ethiopian people are one love each other until tplf come yes we need to know what menelik did to walayta

    • @undermysaviour
      @undermysaviour Před rokem +1

      @@ebsamohamed5845 We used to be more or less peaceful until the Oromo invasion.

    • @undermysaviour
      @undermysaviour Před rokem

      @@moliso 😂 expect the truth from the very Gala. Useless

  • @berhanegizaw934
    @berhanegizaw934 Před rokem +1

    ታላቁን የኢትዮጵያ ብርሃን የአፍሪካ ነጉስ ፣ የጥቁር ህዝቦች ኩራት የሆኑት ክቡር ሰው ትክክለኛ አጠራራቸው ፤
    "ዳግማዊ አፄ ሚኒሊክ ንጉሠ ነገሰት ዘ ኢትዮጵያ " ነው ። አቶ ዘገየ አያውቅም ፣ ቤቲ ግን እንዲህ የማያውቁ ሰዎችን ማረምና ማስተካክል ይገባሻል ይመስለኛል ።

    • @sahirsanam1551
      @sahirsanam1551 Před rokem

      Tillku chiggir yih new abrew eseppa ehappa tibbeka guad asari geday abrew honew siyabeku ahun hullunm wengel amara lay tilew wede zerachew tesheggotu .....

  • @girmanegussie5828
    @girmanegussie5828 Před rokem

    ይገርማል ከሌሎቹ የተሻለ አገላለጽ ጠብቄ ያው በኦሮሞ ምሁራን ከሚነዛው ውዥንብር የተለየ ገለፃ ባለማግኜቴ አዝኛለሁ:: አንድ ነገር ጠቀስ ያደረጉት የዋቆ ጉቱን "የነፃነት ንቅናቄ" የመሬት ጥያቄ መሆኑን መግለፅዎ ነው ::

  • @ashuephrem6859
    @ashuephrem6859 Před rokem

    AVORDING TO STATISTICS COLLECTED, WHAT WAS THE RATIO OF FUEDALS BETWEEN THE PATRIOTS / METE/ and The local?

  • @esayaskebede6918
    @esayaskebede6918 Před rokem +1

    ማን ያንን ስርአት እንደጣለው እኮ ግልፅ ነውና በአሁኑ አስተሳሰብ ቢቃኙ ኖሮ በአባቶቻቸውና ንብረትና በራሳቸው ላይ አብዮት ባላወጁም ነበር

    • @daadhigd893
      @daadhigd893 Před rokem

      ያን ስርዓት ያንኮታኮተው የኦሮሞ ህዝብ ነው። አንቂዎቹም ከባሮ ቱምሳ እስክ ዘገየ አስፋው የኦሮሞ ልጆች ናቸው።

  • @tuherbrehan6556
    @tuherbrehan6556 Před rokem

    ወላይታን እና ሌሎችን እሱን እዲመስሉ ደጋግሞ የጠራበት መንገድ ይገርማል ወለጋላይ

  • @abebeyenenew5795
    @abebeyenenew5795 Před rokem

    ሀሀሀ ምን ቀረህ ሁሉንም ተናግረህዋል እኮ ወዳጀ ።

  • @jemilyususf7863
    @jemilyususf7863 Před rokem +1

    ቤቲ እህታችን እንወድሻለን ።

  • @meridzew
    @meridzew Před rokem

    በምዕራብ ኦሮሚያሰ የገባር መሬት አልነበረም? በሚኒልክ ነፍጥ ታታቅዎችሰ አልተወረረም?ይብራራልኝ

  • @zegfanta4244
    @zegfanta4244 Před rokem

    ቤቲ፥ አደንቅሻለሁ። ግን ምርምር አርገሽ ወይም እንዳልሽው ካደረግሽ የዘገየን አተታ የልፋትሽ ዋጋ አርገሽ በማቅረብሽ የኔን የአይን ምስክር አንብበሽ ዕውቀቱ እና እውነቱ ባህር ሆኑ እንደሚታይሽ እገምታለሁ። ምን ልርዳ?

  • @rufael0796
    @rufael0796 Před rokem +1

    እኚህ ሰው በተደጋጋሚ የግብርና ሚኒስትር ሆነው ሠርተዋል። ዛሬ የሚናገሩት ያኔ ከሚሉት የተለየ ነው። በዚህ ዕድሜ ይዋሻልውሉ።ህኽዝቡን ሁሉ የመንግስት ጪሰኛ ያደረግ አዋጅ አውጥተው እንደ ጀብዱ ያወራሉ።

  • @abbaa8712
    @abbaa8712 Před rokem +2

    Thank you Beti. The real history of neftegna expansionist and settelers in Finfinnee and other parts of Oromia.

    • @bitaniaethiopia2238
      @bitaniaethiopia2238 Před rokem

      GALLA came from MADAGASCAR, you are not part of Ethiopia before 400 years ago. go back your home

  • @amanwehib8367
    @amanwehib8367 Před rokem

    Betty asked the guest how was the land holding system before Minilik? He failed to answer the question, and talked out the eviction of Oromo farmers from Gulele. Thus, he evaded the question.

  • @saidbori2832
    @saidbori2832 Před rokem

    What was the role of the church? The land was managed by church?

  • @tbb9074
    @tbb9074 Před rokem +1

    ከፋ አካባቢ ብለህ ያወራኽው ፣በደንብ ብታብራራው ጥሩ ነበር፣አባ ጅፋር የአካባቢውን ሰዎችን በባርነት ሲሸጥ እንደነበር።ሚኒሊክ እንዳስቆመው።

  • @mlbmlb7150
    @mlbmlb7150 Před rokem +2

    Wlecome Beetii💖💯

  • @user-ie2my5mf9c
    @user-ie2my5mf9c Před rokem +2

    ርእሱን አይቸ ሰገባ ድምፁ ስሰማ የባለጌ ድምፆ ነው ተውኩት።

    • @user-fz1wf7im2v
      @user-fz1wf7im2v Před rokem

      ጋላወች ቀን አገኘን ብለው ያሁኑን ትውልድ ያርዳሉ የድሮውን ይወቅሳሉ

  • @mowsy5298
    @mowsy5298 Před rokem +1

    🙏

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 Před rokem +1

    Is this condition done only in Ethiopia or has similarity in the neighboring countries or worldwide?

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 Před rokem

      Why do you ask that? Are you trying to tell us if it were done in neighboring countries or the world at large oh neftena we knowerrr you are heading that is why every damn neftena would be evicted and send back or they will be oromia

    • @woldefantu75
      @woldefantu75 Před rokem

      @@ebsamohamed5845 To know about this type of expansion in the world....like Italy Garibaldi and in German Bismarck.can we reverse that back to the beginning or follow current situation for solutions.

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 Před rokem

      Don’t compare the strange Amhara to Bismarck or garibaldi they have already most of the advantages they had pretty soon we will be able to piss on their heads and they will be history Germany & Italy stop comparing apples& oranges

  • @delltaopt5960
    @delltaopt5960 Před rokem

    betty,
    try to make it balance.
    if the case is like this ,why gojam's farmer protest the system?

  • @addisujimilu7924
    @addisujimilu7924 Před rokem

    Betam awake sew nachew .....sele Ethiopia yaletezaba bezu information yalachew ende Mr. zegeye yaluten yesekenu mehure wede media mawetate yenanete ye journalists sera new....yemeyerebu mehure nege yemelu sewochen wede media kemametate yeleke

  • @ayelebedane2655
    @ayelebedane2655 Před rokem

    kuni Raajidhaa, ወረራውን ? Kan Finfinneen jedhamu yero amma maqaa jijiran irra kaee Rakkoon ijoolen tulamaa keessa darban waaqaa qofaa beekaa,

  • @shibiruberhanu4854
    @shibiruberhanu4854 Před rokem

    ቤትሾ አለሽ ግን...ብዙ ግዜ ስጠብቅሽ ነበር

  • @user-hr3xp8fu1m
    @user-hr3xp8fu1m Před rokem

    Beti yihi sew mereja yelewm !!

  • @user-hr3xp8fu1m
    @user-hr3xp8fu1m Před rokem

    Tonaa manni teewaga ?

  • @MrBati41
    @MrBati41 Před rokem

    Yederg aremeniye sile bedel siyawera mesmat Betam yigermal
    Min endeserachihu yemiresa meselachihu
    Miskin ye Ethiopia hizib ye mengist chisegn new bet serto yeminorbetin bota enkuwan balebet ayidelem

  • @debrituhalelo8383
    @debrituhalelo8383 Před rokem

    ጭሴኛና ባሪያ ምን ልዩነት አለው?
    ባለመሬት ባሪያ የተደረገበት ሥርአት ሺህ ግዜ እንኳን ተገለበጠ!!

  • @galmoboru259
    @galmoboru259 Před rokem

    Land holding system

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 Před rokem

    Qedem yalut mengst meratn be 3ainet menged nebere lehzbu yemiyastelalfut beteley beahun giza meratn endeqedemt yezelan yemerat hidet zerefa eytekahade neaw kezih ylq mahberesebun aderajto berkash bishet tru hidet yhon neber!!!!

  • @dejenebiru6888
    @dejenebiru6888 Před rokem +2

    Make it file!! How Safarians takes Oromoos land in the past and understand what they are doing today????

  • @alemsegedchala2913
    @alemsegedchala2913 Před rokem +1

    ሰላም ላንቺ ይሁን መቼም የሴት ጀግና አንቺን አየሁ አይነኬዎችን ከስራቸው እየመዘዝሽ ከመሰረታቸው እየፈነቀልሽ ስላለ በጣም በጣም በበኩሌ አመሰግንሻለሁ በኢትዮጵያ ውስጥ እንዲ ባለ አካሔድ መሔድ የመቃብር ስፍራ እንኳ ሳይቀር የሚያስከለክል ነው ነገር ግን ፈጽሞ የመጠራረጉ ነገር አይቀሬ ነው ምንም እንኳ ኔት ወርካቸው በምድሪቱ ሁሉ ዙሪያ ቢሆንም ዘመንም አያመጣው የለ መቶባቸዋልና በስራሽ ግፊበት ስንት አይነት ሰቆቃና መከራ ትላንት አይደለም ዛሬም እየተሰቃየ ያለ የኦሮሞ ህዘብ ነጻ ወቶ ማየት ናፍቆቴ ነው ምድሪቱ ላይ ተጋድሞ ያለው ዘነንዶ በጌታ ተቀጥቅጦ እንዲወድቅ አምናለሁ ።

  • @solomonteka1981
    @solomonteka1981 Před rokem

    Didn't all these got an end by the Dereg?

  • @meseretejigu2989
    @meseretejigu2989 Před rokem

    አሁንም በድጋሚ መሬት ላራሹ አዋጅ ያስፈልገዋል:: እንደዚሁም የሰርቶ አደር መብት እንዲከበር አዋጅ መውጣት አለበት :: ምክንያቱም ከአሁን የበለጠ ፊውዳል አልነበረም::

  • @abdurahmanuyu1230
    @abdurahmanuyu1230 Před rokem +2

    I found this interview as a great witness for the chauvinists crying on our own land to resettle their children by the name of Ethiopian. Thank you Betty

    • @kuchuanimations1463
      @kuchuanimations1463 Před rokem +1

      Aqatari

    • @hddd313
      @hddd313 Před rokem +1

      በጣም ትክክል

    • @undermysaviour
      @undermysaviour Před rokem

      Who the Oromos? they are the only once Amharas assimilated in the name of Ethiopia. The Rest of us know our ancestors and their lands. Where is yours? where is the Oromos ancestral land?

  • @burhan-72.4k
    @burhan-72.4k Před rokem

    please bety this guy has to wright Ethiopia history from minilik to derg regime to explain briefly the history of our country to solve our present history conflict

  • @ayelebedane2655
    @ayelebedane2655 Před rokem

    Kanaaf kan faridaa fudhatee?

  • @leulsegedwoldemariam7647

    I think there is some thing missing on this interview. It would be nicer if the interview was done with historian to avoid one sided talk to avoid confused and imotion thought .

  • @ghjhfghh9814
    @ghjhfghh9814 Před rokem +1

    Endazh tariik awqiwocii
    Alun veva gen yxbaquu damo seltnagruu ciger yfxrubacwaalle yxbaquu 😎👌king polttiks MAN

  • @kuchuanimations1463
    @kuchuanimations1463 Před rokem +2

    Mr zegeye was a member of MEISON party and right hand of Mengistu Hailemariam. He use to be communist now Ethnic politics Analyst 🙄

  • @deresseayenachew2631
    @deresseayenachew2631 Před rokem

    I did not know that Ato Zegeye was an architect of Meret larashu. What a deception this old man, a young man at that time, who was one of radicals and Mengistu regime servant and thrown him to prison until 1991. He plotted to betray him. The land tenure system was not in fact in the time of Menilek rather it was since the time of Aksum. It had 1975 years when Zegeye participated in abolishing of this incredible right to the land. HONESTLY, IT WAS AN AMAZING LAND SYSTEM EVER INVENTED IN HUMAN HISTORY. Land was the property right of every human being in large part of Ethiopia. It was concieved divine rights during the Zagwe and Solomonic times in Ethiopia. But the young communists understood non of it and they confiscated from the peasants and throw them into hands of the Derg regime serfdom. That ended the property right of the Ethiopian peasants until now. In fact, the RIST was not the burden to the peasant. It was the security of the peasant that assured inheritance to his generation. The burden was the GULT and its obligations. Zegeye and his team would have simply removed the GULT system and its obligations. In realty, the GULT was not a property right, it was the right to extract the produces of the peasant for the services to the king. Radical and hateful revolutionaries abolished both the RIST right and obligations that they handed over the right to thier short lived friend, Derg regime. Then I think Zegeye understood his mistake too late when his MESON camp was thrown to prison for the Derg regime he served. What a pity, look where we are now no one has the natural right of the land except the state. Ethiopian revolutionaries were politically blind of their time rather than progressisit. They were hateful and ignorante of Ethiopian history. Look he put all resposibility on 150 years ago and Menilek II expansion. What about the Oromo expansion and settlement over 75% of Ethiopia for more than 200 years? He exaggerates as radical revolutionary gini is in his blood. He never did a research since his radical times. This system had almost two centuries before he abolished with his radical revolutionaries. However, he never repalced it with better land system rather he assisted state confiscation. I understand why the Ethiopian commission council will not be useful with the personality like Zegeye, whose hate is engrained in his heart even at his death bed. Because his interview is a day light evidence that how he missundeerstood Ethiopia. He never say a word how Ethiopians 21st c. are still brutaly killed for the land system again due to his misconception of land and property right. He talks again about the land of Addis Ababa. O!! God have mercy up on us and save us from the next time killers and thier radical fathers. Tell him please many are dying for the land. Your reform is misery for millions for the last 50years. Your reform is the worst deception as ecnomic change. We live droughts, famines even starvations after the reform. It has no equal in human history. As usual, the psudo-journalist, she has no slightest clue in her mind what he was saying.

  • @biratuolika574
    @biratuolika574 Před rokem

    man netaki man tenetaki endenebere yegze baboor min yilal, 15th,16th,17th,18th,19th,20th, 21st century

  • @baofenta8893
    @baofenta8893 Před rokem

    አሁን እነ ርስቴ በኦሮሚያና ደቡብ ኢትዮጵያ ውስጥ እንዴት እንደበዙ more ገባን....Counter revolution to correct the past ijustices must.(የተበላሸውን ዴሞግራፊ ለማስተካከል አዲስ የመሬት ስሪት ያስፈልጋል)....The entire south including Oromia needs further filtration and refinement!!!

  • @user-hr3xp8fu1m
    @user-hr3xp8fu1m Před rokem

    Ine ligereshi

  • @rufael0796
    @rufael0796 Před rokem +1

    አማራ ብሎ ወሎ ይላሉ::ወሎም አማራ ነው።

  • @user-hr3xp8fu1m
    @user-hr3xp8fu1m Před rokem

    Egnani teyiqin

  • @workineshmengistu436
    @workineshmengistu436 Před rokem

    አሁን ምን እየተደረገ ነው እውነት የሚደረገውን ግፍ አታውቁም ድሮ ይህ ግፍ ተሰራ ግፈኛ ገዥ አሁንስ የሚገደለው ህዝብስ ምን ባጠፋ ነው ደርግ ሁሉንም ያን ስርአት ተበቅሎ ሀለስላሴን ገሎ ከግቢ ቀብሮ ስርአቱንም ጨርሶል አሁን ግን ደሀው መርጦ ባልተወለደበት ዘር ዝም ብሎ ሲገደል ይህ እውነት ህሊና ያለው ሰው ይናገራል እግዚአብሔር ይፍረድ ቅን ፈራጁ ::

  • @efremgirma4577
    @efremgirma4577 Před rokem

    እኔ የምለው ከእድሜ እና ከአቅምሽ በላይ ነው የምትስሪው።