50 አመታት የታፈነ የመፈንቅለ መንግስት... ኮሎኔል መርሻ ወዳጆ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 07. 2024
  • 50 አመታት የታፈነ የመፈንቅለ መንግስት... ኮሎኔል መርሻ ወዳጆ
    #nahootv #nahoonews #nahoosport #nahoomeznagna #nahoowektawi
    For more :
    ቴሌግራም :- t.me/NahooTelevision
    ፌስቡክ፦ / nahooethiopia
    ዩትዩብ፦ / nahootvethi. .
    Web-Site :- nahootelevision.com/

Komentáře • 8

  • @AbinetGirma-ji5vv
    @AbinetGirma-ji5vv Před 23 dny

    አቶ ኤልያስ በጣም በጣም ነው የምናመሰግነው እጅግ ብዙ እውቀት ነው ያስጨበጥከን በተለይ ያለፉ ዘመናት ታሪኮችን በወሬ ወሬ ነበር የምንሰማው አሁን ግን ከፈረሱ አፍ እንደሚባለው አቀረብክልን ክብር ይስጥልን

  • @zackyirdaw475
    @zackyirdaw475 Před 20 dny

    Col Mersha….. you stamped a beautiful legacy

  • @seifuhaile5552
    @seifuhaile5552 Před 23 dny +1

    ኮሎኔል ረጅም የእድሜ ዘመንዎ አገራችንን በቅን በማገልገልዎ ልባዊ ምስጋና ይገባዎታል::የ53 ግርግርን የብ/ጄኔራል ፅጌ ዲቡን አቋም አስመልክቶ አልተሳተፉም ማለትም ከአማፅያኑ ጎን አልነበሩም ብለዉ የሰጡት አስተያየት ግን እንደእኔ አመለካከት በቂ አይደለም ባይ ነኝ::እሳቸዉ ጋር ገብተዉ የወጡ እነ እገሌ ነገሩኝ ብሎ የአንድ ትልቅ የታሪክ ክንዋኔን አስረግጦ ለመናገር ያስቸግራል:: ከተለያዩ መፃፅፎችና ቃለመጠይቆች እንደሰማሁት ግን ጄኔራሉ ከነመንግስቱ ነዋይ ጎን እንደተሰለፉ ነዉ የተረዳሁት::እርስዎ ራስዎ ሲገምቱ በአመፁ ባይሳተፉ ኖሮ የሀይለ ስላሴ መንግስት ከገደላቸዉ በሁዋላ ሬሳቸዉን ከነ ሻለቃ ዮሀንስ ምስክር ጋር እንደ ዉሻ መሬት ለመሬት እየጎተተ መሿለኪያ ለህዝብ ላንቲካ ባላደረጋቸዉ::

  • @tamiratestifanos6465
    @tamiratestifanos6465 Před 9 dny

    ኮሎኔል መርሻ በዚህ አድሜያቸው ከ60 እና 70 ዓመት በፊት ሰለተከናወኑት አና ሰለሠሩዋቸዉ ሲገልጹ የማታወስ ችሎታቸውን አደንቃለሁ ::
    እሳቸው የሐረርጌን ፕላን ቀጠና ሲመሩ በሌላ ሥራ ከተማው ውስጥ ነበርኩ ብዙ የተለያዩ እውቅ ባለሙየዎችን ሲያስተባበሩ አስታዉሳለሁ::
    በሥራቸው ያሉ ጓደኞቻችን ከሚያጫዉቱን በጣም ተዳጅ የሥራ መሪ አንደነረ ይነግሩን ነበር::ትልቅ እዉነትነ ነዉ ያሰጨበጡን! እረዥም እድሜና ጤና ነው አምመኝላቸዉ::

  • @seifutilahun1204
    @seifutilahun1204 Před 22 dny

    ኮሌኔል መርሻ የቦታውን የጊዜውን የሰውን ስም እየዘለሉ መጻፎት😢ለኔአልቀበለውም😢ይሉኝታ ይዞትእንጂ*ፕሮፌሰር መሥፍን ታሪክሥትፅፍ የሰውየውን የቦታውን የጊዜውን ግልፅአርጎ መናገርመፃፍ ታዓማኒነቱን ያጎላዋል ይላሉ ልክምናቸው።ላላሥፈላጊ ትንበያአንባቢንያጋልጣል።😢😢

  • @wondwessenseyfu1042
    @wondwessenseyfu1042 Před 23 dny

    ኤሊያስ ዛሬ ትሁት ሆነህ ነው የዋልከው
    ብዙ አለቋረጥካቸውም
    ኮሎኔል መርሻ እንደገለፁት ጄኔራል ፅጌ ዲቡ የ 53ቱ መፈንቅለ መንግሥቱ ላይ የሉበት ብለው መደምደማቸው ግር ያሰኛል
    ከዚህ በፊትም አንተን የሞገቱህ ደጃዝማች ወልደሠማያት ሸገር ላይ ቀርበው ኮሎኔል ወርቅነህ ገበየሁ የለበትም ብለው ነበር ሁለቱም ግን ከነበሩበት ስልጣን አንፃር ላይኖሩበት የሚችሉበት ዕድል ጠባብ ነው

  • @zackyirdaw475
    @zackyirdaw475 Před 20 dny

    ያለፍርድ የሸዋልኡልን ገደላችሁ

  • @zackyirdaw475
    @zackyirdaw475 Před 20 dny

    ትልቅ ሰው ናቸው ኤልያስ…. እዛው ያሬድ ጥበበ ጋር ተሳፈጥ stupid EPRP shit