"...በየመድረኩ ቀይ ሽብር ይፋፋም ስል ነበር ይህ እኮ ማስረጃ ነው..."

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 06. 2024
  • "...በየመድረኩ ቀይ ሽብር ይፋፋም ስል ነበር ይህ እኮ ማስረጃ ነው..."
    #nahootv #nahoonews #nahoosport #nahoomeznagna #nahoowektawi
    For more :
    ቴሌግራም :- t.me/NahooTelevision
    ፌስቡክ፦ / nahooethiopia
    ዩትዩብ፦ / nahootvethi. .
    Web-Site :- nahootelevision.com/

Komentáře • 29

  • @AbinetGirma-ji5vv
    @AbinetGirma-ji5vv Před 4 dny +3

    ኤልያስ አወቀ ምርጥ ብቃት አንብቦ ተዘጋጅቶ ነው የሚጠይቀው የትኛውን የአብዮቱ ዘመን መረጃዎችና ታሪኮችን ያውቃል ተባረክልን ምርጥ ጋዜጠኛ

  • @bellmelese2502
    @bellmelese2502 Před 17 hodinami

    Please make other parts because not finshed there many ideas that will mention

  • @girmawoldemariam7107
    @girmawoldemariam7107 Před 5 dny +1

    ውይይቱ ጥሩ ነው the bottom line should be የጀመሪ ፓለቲከኛችና የተከተሉት ርእየት አለም ጭምር ይመስለኛል :: ዛሬ እኮ እነኛ የወደቁ ልጆች ታድለው ቢኖሩ ኖሮ እንዲህ ሊሆን ብለው ስክነው ይህን ቢዩት እላለው :: ብቻ ስለባ ሆኑ:: ግና የወደድኩት ቢሆን የመገደል ፓለቲክስ ትውልድ ያለምንም ወገንተኝነት እንዲውቅ ቢደርግ ጥሩ ነው:: ግራ ቀኙም ዛሬ ላይ የተደረው እልቅት የነውርም ነውር መሆኑና የጨቅላ ፕለቲክስ ውጥት መሆኑን መረዳት ተገቢ ይመስለኛል:: ዛሬ ለላይ ሆነን እንኳን ያለፍርድ መገድል ጥፋት ብለን እንደምን መረዳት ያቅተን:: ብቻ ምን ሟቾች ብቻ ጎበዝ ትውልዱም እኮ ነው ስለባ ይሆነው::

  • @aregaiw
    @aregaiw Před 3 hodinami

    የ ኢትዮ ኣማራ ጽንፈኞች የደርግ ናፍቂዎች።

  • @temesgengidey7162
    @temesgengidey7162 Před 5 dny +2

    Why you make it short question about genocide I was expecting long discussion also you didn't ask him about gang of four

  • @tewodorabrhambruk1161
    @tewodorabrhambruk1161 Před 4 dny +1

    መጀመሪያ አዲስ አባን ፣ቀበሌ አደረጃጀት የከፋፈለው ኢንጂነር ማን ነበር ሰሙ እርሱ የሕዝብ ድርጅት ጽ/ቤት አባል አልነበረምን ?

  • @samsongebru4945
    @samsongebru4945 Před 4 dny +1

    Ask him about politics, everybody liers

  • @asnakeraya4181
    @asnakeraya4181 Před dnem

    የዛሬ 38 ዓ/ም ደብር ዘይት እንስሳት ሕክምና ኮሌጅ የክብር እንግዳ ሆነው ዲፕሎማ ሰጥተውኛል።የሚገርም ነው አላረጁም።

  • @rblsoul8128
    @rblsoul8128 Před 4 dny +2

    The interviewer is annoying.

  • @user-ep9fj7kh2o
    @user-ep9fj7kh2o Před 4 dny

    እረ በቃህ በቃ ሁሌም ኢሀፓ ኢሀፓ ሰለቸን

  • @sirgotasima860
    @sirgotasima860 Před 4 dny +1

    Eliase before eprp started the arm struggle many youg youth members killed on practical work.

    • @user-nl1hv7ni2l
      @user-nl1hv7ni2l Před 3 dny

      Great!!!. You Raised a question which is in the HEART of ALL ETHIOPIANS. IS HE NOT THE GOD FATHER OF THE RED TERROR????. THANK YOU!!!!.

  • @tewodorabrhambruk1161

    የሺአለም ነው ማነው ስሟ ጠፋኝ ገጣሚ የነበረችዎው የመኢሶን አባል የተገደለች ጊዜ እራሱ ዶ/ር አለሙ ነበር የአንድ ታጋይ ደም በሺ እንመነዝራለን ብሎ በመቶ የሚቆጠሩ ወጣቶችን ከእስር እያወጡ የገደሉት

  • @muketarsiraj6939
    @muketarsiraj6939 Před 4 dny

    የመጀመርያው የቀበሌ ምርጫ ምንም አይነት የፖለቲካ አላማ አልነበረውም:: ሰው የፈለገውን ነው የመረጠው በሁለተኛው ምርጫ ግን እኛ ሰፈር ኢህአፖ ከፍተኛ ሚና ነበረው ዋና ፀሃፊ ሆኖ የተመረጠውም ኢህአፖ ነበር::

  • @user-cd9re3nx4z
    @user-cd9re3nx4z Před 4 dny +1

    ይህ ባንዳ በህይወት አለ እንዴ

  • @samsongebru4945
    @samsongebru4945 Před 4 dny

    Too bring interview I ever had, what is the use of derg accomplishment, was facist

  • @tewodorabrhambruk1161

    ይኼ ሰውዬ አሁንም ገና የበሰደለት አይመስለኝም አሁንም ሊክድ ይሞክራል። ኤሊያስም ሚዛናዊ ለመሆን ቨብለህ ብዙ ቻሌንጅ አሌረከውም።

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 Před 5 dny

    In Ethiopia, uprising of students was falsely nameda REVOLUTION and many people accepted the naming and continued until now. Repetition can make a fact seem more true, even if it's not. That is my observation.

  • @sirgotasima860
    @sirgotasima860 Před 4 dny +1

    Even today he doesn't want to admit the mascre of the generation and the previous government official s without any form of judicial process like his leader mengestu who claims he didn't kill an insect. He is an opportunist used to be Meison and betrayed them and joined Esepa. Pls read the book red tear by Dawit Woldegiorgis who noted him as an opportunist. While he was in prison cell he was ignored by all prisoners including his comrades as Teshome and Gesegse.

    • @user-nl1hv7ni2l
      @user-nl1hv7ni2l Před 3 dny

      Thank you, brother!!!!.

    • @seifuhaile5552
      @seifuhaile5552 Před 2 dny

      ኤልያስ ከዶ/ር አለሙ ጋር በሚቀጥለዉ ፕሮግራም ላይ ኢህአፓንና በወቅቱ ስለተካሄደዉ የቀይ ሽብር ጭፍጨፋ ሳያድበሰብሱና በካድሬ ቋንቋ ሳያወናብዱን ግልፅና ቀጥተኛ በሆነ አረፍተ ነገር የሚያዉቁቱን ይግለፁልን ::በዚህ አጋጣሚ በግዜዉ ለነበራቸዉ ተሳትፎ ህዝቡን ይቅርታ ይጠይቁና ታላቅነታቸዉን ያሳዩ;;

  • @solalga5331
    @solalga5331 Před 2 dny

    Butcher of Addis Ababa. Shame on him for his denial of killing innocent people.

  • @tadilada
    @tadilada Před 4 dny

    መቼም ታሪክን ለማወቅ ሲባል ይህን ፕሮግራም አያለሁ እንጂ እንደዚህ ጠያቂ ጭፍን ወገንተኛ ያለ አይመስልም ። ለዛውም የዚህ ሁሉ መዘዝ የሆነን ኢህአፓን ቅዱስ ለማድረግ የሚያደርገው ክርክር በጣም ያናድዳል። የራሱን መሪ በአሲድ ያቃጠለ፣ የመሰረተውን ሰው በአንጃ ሰበብ ያሰደደ፣ ከሃገር ጠላት ጋር የተሰለፈን ኢህአፓን ምንም ብትሉት ልታነፁት አትችሉም

    • @metimeti1998
      @metimeti1998 Před dnem

      ልክ ነህ። ሁሉም በ ከሚኒስት ርዕዮተ ዓለም ያበዱ ነበሩ። በኢህአፓም ሆነ በመኪሶን አስተሳሰብ ወይ ወዳጅ ነህ ወይ ጠላት ነህ። ሁለቱም ወንጀለኞች ናቸው። በእኔ ግምት መኢሶንን ለየት የሚያደረገው አንድ ነገር አለ። አህአፓ ቀደም ብሎ በብዛት ወጣቱን ይዞ ስለነበር መኢሶን የመለመላቸው በህብረተሰቡ ላይ ቂም የነበራቸው ቦዘኔዎች ና ሁኔታወን ለመጠቀም የፈለጉ ወንጀለኞች ብዙ ነበሩ። እነዚህም ግለሰቦች መማሪያ ሲይዙ ኢህአፓን ብቻ ሳይሆን ብዙ ንፁሀንም ላይ ወንጀል ፈፅመዋል። ሴቶች በመድፈር፤ ባለሀብቶችን ንብረት በመንጠቅ ፤ ተሰማርተዋል። እነዚህ ወንጀ .