የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 7 | የምወደው ልጄ- በአብርሃም ተ/ማርያም|Matthew Teaching 7 | My Beloved Son By Abraham T/mariam

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ይህ ትምህርት በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ ዘወትር አርብ በማሙሻ ፈንታ እየተዘጋጀ የሚቀርብ ነው።
    ትምህርቱን በቀጥታ ስርጭት መከታተል ለምትፈልጉ
    ዓርብ ምሽት 11:30 - 1:30
    Yoututube - Equip Media / @equipmedia2577
    Facebook - Equip Media Mamusha Fenta
    / 312726798871156
    አድራሻችን፡ ካዛንቺስ ከመለስ ዜናዊ ፋውንዴሽን ባሻገር 200 ሜትር ገባ ብሎ
    ጉግል ማፕስ - google maps address
    maps.app.goo.g...

Komentáře • 40

  • @equipmedia2577
    @equipmedia2577  Před rokem +16

    #እነሆ_ንጉሥሽ
    #የማቴዎስ_ወንጌል_ትምህርት
    #የምወደው_ልጄ
    📖 ማቴ 3 : 13-17
    - የመጠመቅ አንዱ መሥፈርት ሀጢአትን መናዘዝ ነበር፤ የሚናዘዝ ደግሞ ሀጢአተኛነቱን አፍሮበት ነው የሚናዘዘው። ጥምቀት ለንስሀ ነበር።
    - በዚህ ክፍል ኢየሱስ ትሁት መሆኑን የሚያመለክተው "ዮርዳኖስ ሊጠመቅ መጣ" ነው የሚለው እንጂ "በግል ቤቴ መጠመቅ እፈልጋለሁ ና በሉት" አላለም።
    - መጠመቅ ከፊቱ መናዘዝ አለው፤ ኢየሱስ ምን ሊናዘዝ ነው? ለምንስ ዮርዳኖስ መምጣት አስፈለገው? ከገሊላ ዮርዳኖስ 60 ማይልስ ነው፤ ይሔንን ሁሉ መንገድ ማቋረጥ ለምን አስፈለገው? እግዚአብሔር የሚመጣ አምላክ ነው።
    - ሰው ወደ እግዚአብሔር ቢሰገሰግስ የሚቀል ይመስለዋል፤ ብዙ መገስገሶችም አሉ። መዳናችን በኛ መሔድ ላይ የተመሠረተ ይመስለናል ግን አይደለም፤ የተመሠረተው በእግዚአብሔር መምጣት ላይ ነው።
    📖 ሉቃ 19 ...የጠፋውን ሊፈልግ
    - ከእግዚአብሔር ወደሰው በሚዘረጋው መሠላል እንጂ ሰው በዘረጋው መሠላል ሰውና እግዚአብሔር አይታረቁም።
    - ኢየሱስ ራሱን ከእኛ ጋር ለማመሳሰል ብዙ ዝቅ ብሏል። ሀጢአተኛ ሀጢአት የለሽን ማጥመቅ የማይመስል ነገር ነው። ኢየሱስ ስለእኛ ያልወረደበት፤ ዝቅ ያላለበት ምን አለ?
    - አዲስ ኪዳን ሆኖ የማያውቅ ነገር የሆነበት ኪዳን ነው።
    - "ጽድቅን መፈጸም" ኢየሱስ በመጠመቁ የሚያገኘው ጥቅም ምንድነው? በመጠመቅ ሒደቱ ውስጥ ራሱን መግለጡ፤ ሀጢአተኞች በሚያልፉበት መንገድ አልፎ ራሱን በዚህ ልክ ማውረዱ፣ ለመጥምቁ ዮሐንስ አገልግሎት እውቅናና ማረጋገጫ መስጠቱ፣ የመከራ ጥምቀት በፊቱ እንዳለ ማሳየቱ፣ ውሀ ውስጥ ገብቶ መውጣቱ ተሰቅሎ፤ ሞቶ፤ መነሳቱን ማወጁ ነው።
    ✔️ ሰማይ ሲከፈት
    ** መንፈስ ቅዱስ በርግብ አምሳል ወረደ
    -- ድሆች የሚያቀርቡት መስዕዋት ርግብ ነበር
    -- እግዚአብሔር ያሰማው ድምጽና መስዋዕቱ ይገናኛል
    -- የመንፈስ ቅዱስ ኃይል መውረዱ /መቀባቱ
    -- በስላሴ ውስጥ የስላሴ የማዳን ስራ ተገልጧል
    -- በአብና በወልድ መካከል ያለው ግንኙነት ታይቷል "የምወደው ልጄ" ስላለው!!!!
    * ከኢየሱስ በወረደ ነገር ለመደነቅ መሞከር ልፋት ነው።
    * ስለእኛ የወረደና እኛን የመሠለውን ኢየሱስን አግኝተናል።
    * እርሱን ስሙት ተብለናል፤ እርሱን ሰምተን እንድናለን።

    • @selamugenetu9253
      @selamugenetu9253 Před rokem

      እኔ ለማዳን ሲል ወደ እኔ በእኔ ሁኔታ ወደ እኔ ወርዷል።ሀሌሉያ

    • @proudsemayawi9052
      @proudsemayawi9052 Před rokem

      Thank you so much for the side note. Please keep up the good work. I always try to write some note for my own, and this is very helpful. I like your summarized note here. God Bless You All!

  • @haregmulat1gmail
    @haregmulat1gmail Před rokem +17

    ከአህዛብ ወገን ለሆንኩት ለኔ ከተገለጠልኝ እንሆ 48 አመት ያኔ በልጅነት የሰማሁት ቃል አሁንም ከማር ይልቅ ይጣፍጣል ስለተሰጡን አስተማሪዎች ጌታ ስሙ ይባረክ ዶር ማሙሻ አብርሀም ተባረኩ ብዙ ስፉ

    • @bahrituwodajo3455
      @bahrituwodajo3455 Před rokem

      Haregye, it is such unspeakable blessing to meet you on this blessed table of God's word feast. Stay blessed and strong.

  • @TemesaletGetachewu
    @TemesaletGetachewu Před rokem +1

    ጌታ ይባረካቸዉ

  • @eyerusbirhanu3592
    @eyerusbirhanu3592 Před 9 měsíci

    Bless you abrsh thanks 🙏🙏👍❤

  • @genetgetatchow2582
    @genetgetatchow2582 Před 7 měsíci

    እግዚእብሄር ይባርካቹው በእውነት ውድም እብርሽ በተርገጋ መንፍስ እንድምንርዳ አድርግ ስላስተምርክን ፀጋ ው ይጨምርልህ እናመስግናልን እኛም ብስማነው። ቃል ምንስ ይሁንልን እሱን መስማት ይሁንል❤❤❤

  • @tamirumathewos4032
    @tamirumathewos4032 Před rokem

    Equip media በብዙ እየተጠቀምን ነዉ ጌታ አብስቶ ይባርካችሁ ዶር ማሙሻ ዘመንህ ይባርክ ዶር አብርሃም ዘመንህ ይባርክ ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁንም ጫምሮ በአንድ ምዕራፍ ቢያስታምራን ጥሩ ነዉ አላለው።

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Před rokem +2

    ዶክተር አብርሃም ጸጋው ይብዛልህ የምታስተምርበት እና ህዝቡ እንዲገባው የምታደርግበት ጸጋ ድንቅ ነው አሁንም ጸጋው ይብዛልህ ።

  • @bituu126
    @bituu126 Před rokem +1

    ዶር ስላንተ ጌታን አመሰግናለሁ ዘመንህ ይለምልም ብዙ አትርፊያለሁ

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Před rokem +3

    ጌታ ኢየሱስ ስለ እኛ ያልሆነው ነገር የለም ክብር ለእሱ ይሁን 💚

  • @almazwoldemichael7915
    @almazwoldemichael7915 Před rokem +2

    ክብር ለጌታ ለዚ ትምህርት ተባረኩ

  • @esmaelmekonnen6236
    @esmaelmekonnen6236 Před rokem +1

    ሁሌ እየተበላ የማይጠገብና የማይሰለች ምግብ የእግዚአብሔር ቃል ብቻ ነው አብርሽ ማሙሽ ዘኒሽ ተባረኩልን ውድድ እናደርጋችሁዋለን

  • @mulukenmihretu
    @mulukenmihretu Před rokem +1

    ተባረኩ በጌታ በኢየሱስ ስም አብርሽ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ❤️🙏🙏🙏👏🖐

  • @tewodrosaregay1371
    @tewodrosaregay1371 Před rokem +2

    አሜን !ጌታሆይ እንዴት እድለኛ ነኝ !!! ከጎንደር

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Před rokem +2

    ክብር ለጌታ በዚህ ጭቅ ዘመን በተስፋ ቃል መሙላት የመሰለ እደል የለም ጌታ ሆይ ቃልእ ይጣፋጣል ዘላለምን አሻግሮ ያሳያል🙌 ማዳም ቤት ቁጭ በዬ እውነት በወነ ቃል ለመለምክ🙌ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን🙏ዶክተር አብረአም ጌታ ይባረክህ ከናተ ሚወጣው ቃል እደዘይት በልብ ይፈሳል ተባረክ ያባቴ ብሩኮች❤🙏

  • @hattahatta1921
    @hattahatta1921 Před rokem +1

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 Před rokem +1

    አሜንንንንን ክብር ለእግዚአብሔር ለቃሉ ባለቤት

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 Před rokem +1

    ስለተሰጣችሁን አገልጋዮች ጌታ ክብሩን ይውሰድ።ፍፁም ልዩ ነው።ያልተወሳሰበ ያልተካበደ ትምህርቱን እንድንሰማው ብቻ ሳይሆን እያሳያችሁንም ነው።dramatic ነው ።ይቀጥል ይቀጥል ያሰኛል ደስ ይላል ሁለታችሁም ተባረኩኩኩኩኩ

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 Před rokem +1

    አሜን በእንዲህ አይነት መምጣት የመጣልን ራሱን ከእኛ ጋር አመሳስሎ ቅጣታችንን ሞታችንን የወሰደልን በሞቱና በትንሳኤው ያዳነን እወነተኛ ትህትናን ያሳየ ን ያስተማረን... የምወደው ልጄ እርሱ ነው እርሱን ስሙት የተባለለት ከእግዚአብሔር ወደሰው የተዘረጋ መሰላል ብቸኛ መዳኛ መንገድ የሆነ የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ኢየሱስ የተባረከ ይሁን👏👏❤ አሜን እውነት ነው እርሱን ስሙት ተብለናል እርሱን እየሰማን በዘመናችን ሁሉ እንኖራለን እርሱም በጸጋው ይረዳናል እስከ ፍጻሜውም ያደረሰናል ታማኝ አምላክ ነውና ❤👏👏 ብዙ ነው የቀረልን የተማርነው ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ የምንወድህ ዶ/ር አብርሽ ጸጋም ይብዛልህ የአንተ የሆነው ሁሉ የተባረከ ይሁን👏👏❤❤❤👏👏 ሜርሲዬም ሁላችሁ ተባረኩ በጣም ነው የምንወዳችሁ አብሮነቱ ጸጋውና ጥበቃው ይብዛለችሁ❤👏👏

  • @user-xf5dy8oi6n
    @user-xf5dy8oi6n Před rokem +2

    AmennnnAmennnnAmennnnn♥♥♥♥♥

  • @meskeremmihertab111
    @meskeremmihertab111 Před rokem +1

    በዚህ ዘመን ደብዘዝ ያለብንን የክርስቶስን ስዕል እንደመልካም ስአሊ እያደመቃቹት ስላለ ተባረኩ ይብዛላቹ::

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Před rokem +2

    ምሕረትና ጸጋ፣ ሰላምና ፍቅር ይብዛልን፤
    ሃሌ ሉያ አሜን።✞❤
    ዘኍልቁ 6 (አዲሱ መ.ት)
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²⁴ “ ‘እግዚአብሔር (ያህዌ) ይባርክህ፤ ይጠብቅህም፤
    ²⁵ እግዚአብሔር (ያህዌ) ፊቱን ያብራልህ፤ ይራራልህም፤
    ²⁶ እግዚአብሔር (ያህዌ) ፊቱን ይመልስልህ፤ ሰላሙንም ይስጥህ።’ ”

  • @user-vv4vx6ui9y
    @user-vv4vx6ui9y Před 4 měsíci

    𝚊𝚖𝚎𝚗 𝚊𝚖𝚎𝚗 𝚊𝚖𝚎𝚗

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Před rokem

    ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @mekashaketyebelu9113
    @mekashaketyebelu9113 Před rokem

    ዶ/ር አብርሃም
    ድንቅ አቀራረብ፣ ድግግሞሽ የሌለው ፣consistent የድምፅ flow፣ እጅግ ተባረክ።

  • @mahlettessema9243
    @mahlettessema9243 Před rokem

    አብርሽዬዬ ጌታ እየሱስ ይባርክህ! ሌላ ምን እላለሁ? በአንደበትህ ቃሉን በሙላት አስቀምጦ በሚገባን መንገድ እኛን እያስተማረ እና እያነፀን ያለ ጌታችንና አምላካችን : የዘላለም ተስፋችን የሆነው እየሱስ ይባረክ።

  • @zewditesfatsion693
    @zewditesfatsion693 Před rokem

    halelujah yene wid geta simhn ybaren enbaye makom atagn tebarek brother yesusey yfetweka eye

  • @zewditesfatsion693
    @zewditesfatsion693 Před rokem

    wellcome haweye newih koynu ayrakukan

  • @zewdituafework1465
    @zewdituafework1465 Před rokem

    You are blessed glory to God

  • @tamirumathewos4032
    @tamirumathewos4032 Před rokem +1

    ወንጌላዊ ያሬድ በኢትዮጵያ ውስጥ የዮሐንስ ወንጌልን ማስታማር ጀምሯል

  • @abbyyirga7689
    @abbyyirga7689 Před rokem

    Amen and stay blessed!!

  • @workinehijoloroworku2179

    amen amen geta abzto yebarke

  • @asterwoldegiorgis8036

    May The Lord bless you

  • @eliget9409
    @eliget9409 Před rokem

    Wowww Endet Dink Amlak new yagegnen

  • @nitreworkmulat9461
    @nitreworkmulat9461 Před 6 měsíci

    ስላም ለእናንተ ይህን ተባረኩ 21 ቀንም ሆነ 40 ቀን ፀሎት ከእግዚአብሔር ዘንድ ወደ ሰውች የመጣ ነው ግን ብዙ ጊዜ ይህ የጾም ፀሎት አላስፍርላጊ እስኪ መስል ድረስ በሰባኪውች ይተቻል ስለዚህ ግራ ያጋባል መጾም መመኪያ ወይም የጉብዝና መለኪያ አይደልም :: ግን አስፈላጊ እስኪምስል ድረስ ግን 40 ቀን መጾም ብዙ ጊዜ በተለያዮ ሰባኪዋች ይተቻል ወይ ማብራሪያ አይሰጥበትም እባካችሁ ስትናገሩ አብራሩት እንኳን ይህን ያህል ተተችቶ እንዲሁም ጾም እየቅረ ነው ስለዚህ እባካችሁ አብራሩት ተባረኩ