የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 9 ታላቅ ብርሃን ታየ- በአብርሃም ተ/ማርያም Matthew Teaching 9 A Great Light Seen | By Abraham TM

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ይህ ትምህርት በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ ዘወትር አርብ በማሙሻ ፈንታ እየተዘጋጀ የሚቀርብ ነው።
    ትምህርቱን በቀጥታ ስርጭት መከታተል ለምትፈልጉ
    ዓርብ ምሽት 11:30 - 1:30
    Yoututube - Equip Media / @equipmedia2577
    Facebook - Equip Media Mamusha Fenta
    / 312726798871156
    አድራሻችን፡ ካዛንቺስ ከመለስ ዜናዊ ፋውንዴሽን ባሻገር 200 ሜትር ገባ ብሎ
    ጉግል ማፕስ - google maps address
    maps.app.goo.g...

Komentáře • 52

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 Před rokem +4

    ምነ እላለው ስለዚህ ቃል ጌታ እግዚአብሔር ይባረክ ጥበበኛ አምላክ እንዴት ያለ መገለጥ ነው ዶክተር አብረአም እግዚአብሔር ይባርክህ የኔ አባት

  • @menendessalew4747
    @menendessalew4747 Před 7 měsíci

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ ዶክተር

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 Před rokem

    ሰለአንተ ጌታ ይባረክ!!!!!!ለያንዳንዳችሁ የተለየ የተለየ ስልት ሰጥቷችኋል።እያዋዛህ ቃሉን በውስጣችን ትቀርጻለህ።ዘመንህ ይባረክ!!!!!!!

  • @bslentaabebe8878
    @bslentaabebe8878 Před rokem +2

    ዘመናችሁ ይባረክ ለበረከት ሁኑ

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 Před rokem +1

    አሜን አሜን ብርሀንን ያበራልን ከሞት ጥላ ከጨለማ ያወጣን የናዝሬቱ ኢየሱስ ለዘላለም የተባረከ ይሁን
    ከዚህ የአለም ብርሃን ከሆነው ኢየሱስ ጋር መጣበቅ ማብራት ስለእርሱ ሁሉን እየተውን ከእኛ የሚፈልገውን ለእርሱ እየሰጠንእየታዘዝን እውነተኛ ደቀመዝሙር ሆነን እስከመጨረሻው መከተል ይሁንልን በጸጋው ያግዘን👏 ክብሩን ማየት ይሀንልን👏 ... አሜን ኢየሱስ ዛሬም ፈዋሽ ነው ይሄ ብቻ ግን አይደለም የዘላለም ህይወት ዋስትና ሰጪም ነው ክብር ለስሙ ይሁን ...ብዙ ነገር ጌታ አስተምሮናል ተናግሮናል 👏ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ዶ/ር አብርሽ ዶ/ር ማሙሻ ሰኒዬ ሁላችሁ❤ የእግዚአብሔር ጸጋ ይብዛላችሁ እናንተን የእናንተ የሆነውን ሁሉ ጌታ ይባርክ ይጠብቅ በጣም እንወዳችሗለን👏👏❤❤❤

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 Před 5 měsíci

    አብርሽ ትክክል 🥰🥰🥰ሰው እንዴት በጨለማ ይቀመጣል እንጂ በጨለማ ይሄዳል ??
    ይሄ ስጦታ ሲሰጠው አይኑን እያጨነበሰ ቀስ በቀስ ስጦታው ሲነገረው ምንድን ነው እያለ እንደሚረዳና ከጨለማ እንደሚወጣ የተናገርክበት ልክ ጌታን ስናገኝና ስጦታውን የተቀበልንበትን ሂደት የቀረበበት ተምሳሌት ወደር የለሽ ነው እውነት እኮ ነው የሁዋላዬን ሳጤነው አብርሽ እንዳልከው ነው የሆነብኝ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @lemlemghebremedhinweldeghi5205

    እግዚአብሄር ፡ በቃሉ እያስተማረኝ ነው ፡ ክብር ይውሰድ።ገና መጽሓፉን እንደዚህ ግልጥ አርገነው የሰባ ግብዥ ከመገበን ከርመን ምን እንደምናይ እግዝሄር ይወቀው፡ እኔ ምለው ግን፡ በጌታ የሱስ አምነው፡ የዳኑ ሰዎች ምንኛ
    " የሰለጠኑ ሕብረተሰብ "ናቸው ፡ ውይ ታድለናል። አብርሽ ተባረክ፡ እየሰበክህለት ኑር ጸጋው ይብዛልህ!! ሁላቹ የEquip media ወንድሞቼ በተለያየ ቦታ የምታገለግሉ፡ በርቱ። Blessing !!!

  • @Jesusislove-gf3ox6wo8m
    @Jesusislove-gf3ox6wo8m Před rokem +2

    አብርሽ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ወሳኝ ቃን ነው ያካፈልከን ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይህን ጌታ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ
    በእድሜ እንዳታረጁ እሳሳለሁ!!! 😥😁
    ለአብርሽ ለአሰግድ ሳህሉ ለማሙሻ ለአስፋው በቀለ እና ለያሬድ ጥላሁን በጣም ለዚህ ዘመን ቅሬታ እናተ ናችሁ ብዬ አምናለሁ ሌሎችም አሉ በጣም ግን ህይወቴን ከለወጣችሁት ሰዎች የእናንተ አገልግሎት ነው ብዙ አመት ኑሩልን በርቱልን!!💓💓💓💓💓💓

    • @Abradmassu
      @Abradmassu Před rokem

      You brother's are really a blessing for the generations remain blessed . Abreham Admassu

  • @Lily_ejigu
    @Lily_ejigu Před rokem +1

    ተባረኩ ወንጌል ብቻ እሚሰበክበት ስፍራ እንዴት ደስ ይላል እየሱስ ጌታ ነው።

    • @eliaszeleke4634
      @eliaszeleke4634 Před rokem

      tebehaleh teberetesaleh yele megomjet yele memegnet yele eyesun bechawen minegsebet sefra betam new bes yemilew

  • @adisemosisa2262
    @adisemosisa2262 Před rokem +1

    .....Yetebalew yefetsem zend ......amen❤️

  • @nitreworkmulat9461
    @nitreworkmulat9461 Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተባረኩ በጌታ ጥሩ ቅርጽ ያላቸው ወጣቶች እየበዙልን ነው እግዚአብሔር ይባረክ ለእኛም በውጪሐገር ላሉት ልጆቻችን ፀልዮልን ተባረኩ

  • @bogaleagga9026
    @bogaleagga9026 Před rokem +1

    አሜን!

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Před rokem +1

    ወገኖች እንኩዋን ደህና መጣችሁ ዶክተር አብረሃም ጸጋ ይብዛል እድሜና ጤና ይስጥህ ።

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Před rokem +1

    ምሕረትና ጸጋ፣ ሰላምና ፍቅር ይብዛልን፤
    ሃሌ ሉያ አሜን።✞❤
    ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @hiwottesema5713
    @hiwottesema5713 Před 8 měsíci

    ይህን ትምህርት ለመከታተል ስለታደልኩ ጌታን እባርካለሁ...እናንተ የምር የትውልድ በረከት ናችሁና የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛላችሁ ❤❤❤

  • @user-ti4eg6dy5y
    @user-ti4eg6dy5y Před 11 měsíci

    amen............

  • @haregmulat1gmail
    @haregmulat1gmail Před rokem

    የጌታ ስም ብሩክ ይሁን ስለተሰጡን ፀጋ የሞላባቸው አስተማሪዎች እናመሰግንሀለን

  • @bslentaabebe8878
    @bslentaabebe8878 Před rokem +1

    የቀረው ዘመኔ ለአንተ ብቻ እንዲሆን እርዳኝ ጌታ ሆይ

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 Před 9 měsíci

    አብርሽ ግን ስታስተምር ደስ ስትል ነፍስ አይቀርልኝም !! አቦ ለምልምልኝ Last , lost, list the 3 L

  • @danabiy9561
    @danabiy9561 Před rokem +3

    በዚህ ቀን የዳሰሰኝን የጌታ መገኘት አልረሳውም።
    በተለይ አጠገቤ የነበረው ልጅ በታላቅ መነካት ጌታን ለመቀበል እጁን ሲያነሳ ሳይ አብልጬ ሀሴት አደረኩኝ።
    ኢየሱስ ይባረክ
    ተባረኩ አብርሽ እና ማሙሻ
    እንዲሁ በዚያ ስፍራ ያላችሁ አገልጋዮች በሙሉ ተባረኩ

    • @haregmulat1gmail
      @haregmulat1gmail Před rokem

      ይህንን ወንጌል የሰማሁበት ሰምቼ ያመንኩበት ቀን የተባረከ ይሁን ያገለገልላችሁን ሁሉ ተባረኩ

    • @habatamhabatam8769
      @habatamhabatam8769 Před rokem

      ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ።

  • @merhawitgebremeskel
    @merhawitgebremeskel Před rokem

    Egziabiher yibarikachu yezih program tesatafiwoch hulu.

  • @sisayfrew6501
    @sisayfrew6501 Před rokem

    እናንተ የእ/ር ብሩካን የቤ/ክንን የጠፋባትን ትልቁን ትውፊት ጌታ አብርቶላችዃልና ጨምሩበት ይህም ከእናንተ እይውሰድባችሁም ይህ ክብር ነውና ከሌላው ፈቀቅ ቡሉ ነፍሴን ደስ ብሎአታል እ/ር ይባርካችሁ ምን እላለሁ ።

  • @elsaweldemariam1682
    @elsaweldemariam1682 Před rokem

    I like your preaching.lord God bless you.

  • @almazwoldemichael7915
    @almazwoldemichael7915 Před rokem +1

    እናንተን የሰጠን አምላክ ይክበር ተባረኩ😊

  • @rabihcall4540
    @rabihcall4540 Před rokem

    ❤❤❤❤እግዚአብሔር ይባርካችሁ ደሰ እያለኝነዉ የምማረዉ

  • @selamwitekassa1386
    @selamwitekassa1386 Před rokem

    Amen Amen Geta Eyesue Abzeto Yebarekachu Kalun Wusetin BaHasseti tamolhune

  • @eyerusbirhanu3592
    @eyerusbirhanu3592 Před 10 měsíci

    Amen amen 🙏 🙏 🙌 Thank God for you, blessed dream

  • @eliaszeleke4634
    @eliaszeleke4634 Před rokem

    yetsegaw balebet yebarek dr mamusha and abrish geta enenten yemesele memeheran seleseten eyetemaren new be online honen betam des belognal ye getan kal eyatenaw selehone tebareku

  • @KiyaJesus1
    @KiyaJesus1 Před rokem

    እግዚአብሄር ዘመናችሁን ይባርክ👏❤

  • @AlamirowNEGASHDerese
    @AlamirowNEGASHDerese Před rokem

    እግዚአብሔር ዘመንህን በቤተሰብህን በፉፀም ይባርክ!!!

  • @user-xf5dy8oi6n
    @user-xf5dy8oi6n Před rokem

    አሜንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንን

  • @kali2839
    @kali2839 Před rokem +1

    Tebareku Dr. Abreham always makes me laugh while making good points.

  • @user-xf5dy8oi6n
    @user-xf5dy8oi6n Před rokem

    እግዚአብሔር ይባርክህ♥♥♥♥

  • @simretasmelash237
    @simretasmelash237 Před 8 měsíci

  • @merontademe9169
    @merontademe9169 Před rokem

    Wow what a gosple Glory to God

  • @edenkebede-bo3vn
    @edenkebede-bo3vn Před rokem

    Enamesegnalen bizu timhirt eyagegnehubet new. Kesira ken wechi bihonena hibret bareg megnote new.

  • @zewditesfatsion693
    @zewditesfatsion693 Před rokem

    tebarek hawey abraham

  • @emmanualgodiswithus4101

    prise God. 🙏🙏

  • @user-vv4vx6ui9y
    @user-vv4vx6ui9y Před 5 měsíci

    𝚊𝚖𝚎𝚗 𝚊𝚖𝚎𝚗 𝚊𝚖𝚎𝚗

  • @genetgetatchow2582
    @genetgetatchow2582 Před 8 měsíci

    ውድሙቼ እግዚእብሄር ያባርካቹው ፀጋ ው ይብዛላቸው እሜንንንን❤❤

  • @bettyhussen1723
    @bettyhussen1723 Před rokem

    Geta hoy tmesgen yhen edel slesthn enezyn ytbarku wendmoch slesthn tebark metw yalbenn nger endntew Geta hoy erdan tbarku

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 Před rokem

    Welcome 🙏
    God bless you and your family 🙏

  • @nazrawi1710
    @nazrawi1710 Před 9 měsíci +1

    ኮመንት ላይ የምታስቀምጡት ፅሁፎች መቆማቸው ኖት እንዳንወስድ አድርጎናል

  • @melatmelese7185
    @melatmelese7185 Před rokem

    Ejeg abezeto Geta yibarkachu.. please post as early as possible on sunday because we really expect the videos on sunday. God bless you all.

  • @dagimdemissie8829
    @dagimdemissie8829 Před 4 měsíci

    በብዙ ተባረኩ🙏🙏
    ማስታወሻውን እረሳችሁት ወይ ?

  • @ethiopiaethiopia8110
    @ethiopiaethiopia8110 Před rokem

    Hi there, is this church in Ethiopia?

  • @DulumeRobi
    @DulumeRobi Před 8 měsíci

    ዘመናችሁ፡እርሱን፡በመተዘዝ፡ይፋፀም።