Video není dostupné.
Omlouváme se.
የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 2-ስሙን ኢየሱስ ትለዋለህ-በማሙሻ Matthew Teaching 2-…you shall call his name Jesus-By Mamusha
Vložit
- čas přidán 31. 12. 2022
- ይህ ትምህርት በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ ዘወትር አርብ በማሙሻ ፈንታ እየተዘጋጀ የሚቀርብ ነው።
ትምህርቱን በቀጥታ ስርጭት መከታተል ለምትፈልጉ
ዓርብ ምሽት 11:30 - 1:30
Yoututube - Equip Media / @equipmedia2577
Facebook - Equip Media Mamusha Fenta
/ 312726798871156
አድራሻችን፡ ካዛንቺስ ከመለስ ዜናዊ ፋውንዴሽን ባሻገር 200 ሜትር ገባ ብሎ
ጉግል ማፕስ - google maps address
maps.app.goo.gl/q3YEWmN37C8ec...
#እነሆ_ንጉሥሽ
#የማቴዎስ_ወንጌል_ትምህርት
#ስሙን_ኢየሱስ_ትለዋለህ
📖 ማቴ 1 : 18- 25
- ማቴዎስ በምዕራፍ 1 ከቁጥር 1 -17 የክርስቶስን አመጣጥ ዘርዘር አድርጎ ገልጾልናል። ከቁጥር 18 -25 ጀምሮ ደግሞ እንዴት መጣ የሚለውን ይነግረናል፤ ትኩረቱን ወደ ንጉሡ ብቻ አድርጓል።
- ወንጌል ስለማንም ሳይሆን ስለ ኢየሱስ ብቻ ነው።
- እንዴት መጣ? ለሚለው ጥያቄ መልሱ "ተአምር" ነው። ሊያድነን የመጣበት መንገድ ተአምር ነው!
- መዳን ጅማሬው ተአምር ነው፤ ፍጻሜው ተአምር ነው። በእምነት የምንቀበለው ነው።
- መዳን በማብራሪያ ብዛት የሚገኝ ሳይሆን በመገለጥ ብዛት የሚገኝ ነው። እግዚአብሔር ሲያብራራ፣ ሲገልጥ ብቻ የሚገኝ ነው።
- ኢየሱስ ሲመጣ ያለፈበትን ሁሉ የሚያናጋ ነበር።
- የእግዚአብሔር ክብር የሚያልፍበት ሕይወት አንዳንድ ጊዜ የሚያናጋ ይሆናል፤ የእግዚአብሔርን ክብር መሸከም ሊያናጋ ይችላል፤ የእግዚአብሔር ጥበቃና ቸርነት ያግዘናል እንጂ።
- የእግዚአብሔር ክብር ሲገለጥ ነገሮች እንደነበሩ አይሆኑም።
- የኢየሱስ መምጣት ሁሉን ይለውጣል።
- ነገርን የምናከብደውም የምናቀለውም ሒደቱን ስናውቅ ነው።
- ኢየሱስ እንዴት መጣ? ሒደቱን ስናውቅ ነው የምናከብረው። ካለበለዚያ መዳናችን ቀላል ይመስለናል።
- የመጣበትን መንድ ስናይ፥ መዳናችን ርካሽ አይደለም፤ መዳናችን ቀላል አይደለም።
- ክርስቶስ ከሀጢአት በስተቀር እኛን ሆኖ መጣ።
📖 ቁ. 18 / 19 / 24 " እጮኝነት "
- በዚያ ጊዜ እጮኝነት የተከበረ ነበረ፣ ጋብቻ ሰርግ ሲቀረው ነበር፣ አብሮ ከመኖር አብሮ ከመተኛት መለስ የሆነ ህጋዊ ነው፣ ሕዝብ የሚያውቀው ግንኙነት ነው።
- ዮሴፍ ጻድቅ ነበር፥ ጻድቅ ማለት ትክክለኛውን እንደ ህጉ የሚያደርግ ማለት ነው።
📖 ዘዳ 22:22-27
- የዮሴፍ የጽድቅ ስራ ወደ ሽማግሌዎች ማምጣት፣ የፍቺ ወረቀት መስጠት፣ ማስፈረድ ነበር። ግን ሩህሩህ የሕዝብ መሳለቂያ እንዳትሆን ስለሆነ በስውር ሊተዋት አሰበ።
- ማሰብ በስሜት ከመነዳት ይጠብቃል።
📖 ቁ 20- 21 የዚህ ክፍል ማዕከላዊ ሀሳብ ያለው በዚህ ቁጥር ነው።
- እግዚአብሔር ልጁን እንዴት ላከው? ከሰው ሳይሆን ከድንግልና! ከሰው ሳይሆን ከመንፈስ ቅዱስ! እግዚአብሔር መንፈሱን ላከና በተአምራት ድንግሊቷ ጸነሰች።
- መዳናችን እግዚአብሔር ከሰው ንክክኪ ውጪ ያደረገው ነው።
- አምላክ እኛን ለማዳን ሰው ሆኖ መጣ፤ ለአምላክ ሰው መሆን ተአምር ይጠይቃል።
- በድንግልና መምጣቱ መብራራት ያለበት በተአምር ነው በሎጂክ አይደለም።
📖 ማቴዎስ 1 (Matthew)
21፤ ልጅም ትወልዳለች፤ እርሱ ሕዝቡን ከኃጢአታቸው ያድናቸዋልና ስሙን ኢየሱስ ትለዋለህ።
- ኢየሱስ ሀጢአትን ከምንጩ ሊነቅለው ነው የመጣው።
ወንጌል ከሀጢአት ማዳን ነው። እግዚአብሔር ኢየሱስን የላከው እኛን ሆኖ ከሀጢአታችን ሊያወጣን ነው።
- ከድንግል ስለተጸነሰ፤ ከሀጢአት ነጻ ስለሆነ እኛን ከሀጢአታችን ሊያወጣን ይችላል።
📖 ኢሳ 7: 14 ክርስቶስ የትንቢት ፍጻሜ ነው።
- የመልዕክቱ ዋና ክፍል "ስሙን ኢየሱስ ትለዋለህ" እርሱ ህዝቡን ከሀጢአታቸው ያድናቸዋል።
- ከኃጢአትና ከውጤቱ ብቸኛ መዳኛ መንገዱ ኢየሱስ ነው።
- የሰዎች ዋናው ችግር ሀጢአት ነው መዳኛውም ኢየሱስ ብቻ ነው።
📖 ሐዋ. ሥራ 4 (Acts)
12፤ መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።
ዋው አሜን... መዳን ጅማሬውም ፍጻሜውም ተዓምር ነው ከዚህ የሚበልጥ ተዓምር የለም ከኃጢያት በቀር እኛን ሆኖ ከማንወጣበት አወጣን ኢየሱስ መድኃኒት ሆነልን ማዳኑን ገለጠልን ክብር ለእርሱ ብቻ ይሁን !! በህይወታችን በሁሉ አቅጣጫ ብዙ ነው በዚህ ትምህርት የምንጠቀመው የምንማረው ክርስቶስ ኢየሱስን በዋናነት የምናይበትን እውነትና እውቀት ነው የምታስተምረን ጌታ በብዙ ስለረዳህ ስለሚረዳህም እግዚአብሔር ይመስገን !! አሁንም ብዙ ጸጋ ይጨመርልህ የቃሉን ደጅ አብዝቶ ይክፈትልህ የተወደድህ ዶ/ር ማሙሻ በጣም እንወድሃለን ❤️🙏 !!
❤❤🙏🙏 ማጠቃልያ ጽሁፉ በጣም ያግዛል፣ MAY THE LORD BLESS YOU
actually bro Matthew after John it's perfect
የሰዎች ዋናው ችግር ኃጢአት ነው መዳኛውም ኢየሱስ ብቻ ነው
❤❤❤
ወንድም ማሙሻ እግዚአብሔርን ስላንተ አመሰግናለሁ እኔ ወንጌል ሰባኪ ነኝ አና ትምህርት ለስብከት ጠቅሞኛል ።
እየሱስ ያድናል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤
“ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
- ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
ኢየሱስ የጌቶች ጌታ ነዉ ።
Amen❤
Keber legeta Eyesus yehun🙏🏾🙏🏾🙏🏾
My Salvation is a miracle. God bless you !
What a great sermon by Dr. Mamusha Fanta.
Praise the lord. Glory to the almighty of God
Thank you.
Life begins at birth born in heaven or on earth, this is a divine and universal law.
Through the Lord's birth and in our birth, the Holy Spirit has done wonderful things in our lives. Christ was born of Mary and we were born of Christ through the
Holy - Spirit and we were born in Christ through the holy-spirit as well.
Christ lives in heaven, but He must come down to planet Earth and be born again as a human being to save us. We need to be born again to go to heaven. But in order for the Lord to come down to earth, he must be reborn as a human being.
This means that even though Christ was in heaven, he had to come to earth and be born. In the same way we live on earth
we had to be born again to live in the heavenly world. The interesting thing is that the Lord Jesus was born on earth and conceived by the Holy Spirit in the womb of Mary, and we are also born in heaven when we are conceived by the Holy Spirit.
Jesus was conceived by the Holy Spirit. He was born of the Virgin Mary and the Holy Spirit gave birth to the Lord Jesus Christ in us. The Bible says that when Jesus was born, he would save people from their sins.
It means that Jesus saved us from our sins when the Holy Spirit is born in us.
Coming back to the point we read in Matthew CH 1 verse
19 says.
"Joseph, her betrothed, was righteous and did not like to reveal her, so he intended to leave her secretly."
What do we learn from this point?
There are two reasons why Joseph secretly intended to leave his betrothed, the Virgin Mary.
1) Joseph found out that she was pregnant he thought she had broken the Law of Moses
until the holy-spirit revealed to him he did not have any idea how Mary wasp regnant
2) Joseph had a good heart and was righteous and did not want to hurt Mary's feelings.
Because she was pregnant. That’s He could have taken her getting punished
But Joseph decided not to do this Expose her in public.
After this, what I'm going to say next may not agree with what we're talking about, but there's an important piece of information that came to me and I want to tell you how far we've come today.
Do we keep the secrets of our brothers and sisters? Or do we expose and reveal their secrets to others?
When we read in (Genesis 37:2) that Joseph did not give bad news about his brothers in public; but he told his father bad news about his brothers so that he could give them good advice or punish them as a family.
It is bad news or negative news that we must be careful not to tell or report to anyone not for their case or. Business.
. Look! Joseph heard a bad report about his brothers. But he reported it to his father, He did not blame his brothers for their weakness. Actually he covered them.
How many of us today pray to our Heavenly Father if our sisters and brothers have serious problems? Instead of blaming and slandering them in public and in the eyes of the world? Or gossip (we murder by verbal abuse) our sister sand brothers in public as Cain was jealous because he did not listen to God, so he killed his brother Abel by stone.
Today, many families are divorced in the church and in the secular world, with bad news and false information. We were supposed to pray and help our sisters and brothers in their weaknesses but instead of that we report the bad news about them to the public.
Even at the national level, some countries spread bad news. It has physiological and philosophical negative information that create wars.
While they were in the field, Cain stoned Abel and killed him. Well,
what is this field and the stone rock today?
The Field?
The field is Media, a place to gossip and speak a bad report on our brothers and sisters.
The Stone?
The stone or the rock is a bad word that comes from our negative minds, hitting and hurting our brothers and sisters. But according to God's word, the word stone or rock has different meanings. The stone is hitting, hurting and killing .But rock is the foundation. If we talk good things about our brothers and sisters, we will build their good backgrounds and upbringing them. And they will have good faith, love and trust and we will have a good relationship with them. Because we did not hit and hurt them and stoned them, but we put them on a rock with a good foundation and positive aspects. Instead of saying a negative word.
Are we murdering our brother or sister by stone or are we building our brother and sister on the Rook? (Christ)
Before I conclude my thoughts I want to finish with these sentences When the Holy Spirit came to Mary's womb, she conceived Jesus. He was born as a son of God. Similarly, just as the Lord Jesus was conceived in Mary's womb and born as the Son of God, so when we know the Holy Spirit, Jesus is the Son of God born in us.
Let’s see more details “life comes from life” put it like this that we can understand how life being created and born
JESUS IS BORN AS THE SON OF GOD.
THE HOLY-SPIRIT KNEW + MARY = SON OF GOD WAS BORN
(Matt1:25)
CAIN WAS BORN WHEN ADAM KNEW EVE.
.ADAM KNEW + EVE = SON OF ADAM WAS BORN (Genesis 4:1)
SAMUEL WAS BORN WHEN HELKANA KNEW HANNAH.
HELKANA KNEW + HANNAH = SON OF HALKANA WAS BORN (1 Samuel19)
WHEN WE KNEW THE HOLY-SPIRIT.
HOLY-SPIRIT + SINNERS = CHILDNRERNS OF GOD WERE BORN
( john 17:3 )
Christ was born of the Holy Spirit, not according to human decision or flesh and blood. So we were born by the will of God and not born of flesh and blood .Sin was passed on through the human race through Adam's seed, because Adam broke God's law. Therefore, we need a sinless and incorruptible seed like Christ Non-perishable seed
Here is what the bible says about incorruptible seeds.
children born not of natural descent, nor of human decision or a husband's will, but born of God.
ማሙሻዬ ተባረክ በጊዜውም አለጊዜውም ይህንን ንጹህ ወንጌል ስበክ ወንጌል ካለምንም ደጋፊ ብቻውን ነጻ ያወጣል
Amennnn🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
AMEN AMEN ❤️ amanuyal egziabher keEgnaga new yadanein Geta eyesus lezelalem simu ykedes🙌🙌🙌 Geta tsgawin ybzalh 🙌🙌
እግዚአብሔር ይባርክህ!
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አሜን አማኑኤል እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው
አማኑኤል 2023 January 1 Emanuele እግዚአብሔር ከእኔ ጋር ነው ሃሌሉያ
ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም
የሌለውን ወደ መኖር ያመጣ ያህዌ ነው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
ተባረክ የትውልድ በረከት የእግዚአብሔር ሰው ዶክተር ማሙሻ እውድሃለሁ እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይጨምርልህ ቤትህን ህይወትን በማያልቀው በረከት ይሙላብህ ተባረክ
❤❤❤❤
bless you mamusha
God bless you 🙏
ዶ/ር ማሙሻ በጣም እምወድህ እማከብርህ የእግዚአብሔር ሰው ትምህርትህን ብሰማው ብሰማው ብሰማው .......እማልጠግበው በእውነት ጌታ ይባርክህ ከዚህ የበለጠ የቃሉ ደጃፍ ይከፈትልህ
ዶ/ር ማሙሻ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እኔ ሁሌም የእግዚአብሄርን ቃል ስታስተምር ስሰማ መንፈሳዊ ህይወቴ ይነቃቃል ስታስተምር ቶሎ እንድረዳው መንፈስ ቅዱስ ረድቶኛል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን 🙏
wow Dr.mamush Tebarekln Bereketachn Neh
❤
እውነት ነው የሚያስገርም ተአምር !! ትልቅ ልዑላዊ አምላክ ሆኖ ሳለ፡ ከእኛ ጋር ዝቅ ለማለት ፍቃዱን የሰጠ ጌታ የሱስ ተመስገን ተመስገን ምን እንላለን !!
ብትችሉ መዘምራን ወንድሞች እህቶቼ፡ የተስፋየ ጋቢሶን #5 ባልሳሳት " ግን አንድ ነገር አውቃለሁ ስለወደድከኝ ወድሃለሁ"
ለምን ወደድከኝ ፡ አልልህም ፡ በእርግጥ ፡ ወደኸኛል
የፍቅርህ ፡ መግለጫ ፡ ይሄ ፡ ነው ፡ ለእኔ ፡ ተወግተሃል
አንተ ፡ ለእኔ ፡ የሆንከውን ፡ ያህል ፡ እኔ ፡ ለአንተ ፡ አልሆንኩም
ምን ፡ ያህል ፡ እንደሆነ ፡ አላውቅም ፡ ለክቼ ፡ አላየሁም
አዝ፦ ግን ፡ አንድ ፡ ነገር ፡ አውቃለሁ
ስለወደድከኝ ፡ ወድሃለሁ (፪x)
ተባረኩ !!
Amanueil
እስክትለቁት ስጠብቀው ነበር ተባረኩ።
ክብር ሁሉ በፍቃዱ ወዶ ክብሩን ለገለፀልን ለአባታችን ለእግዚአብሔር ይሁን!!! እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ ዕለት ዕለት ሀይልክ ይታደስ መገለጡንም ያብዛልክ በክብሩ ውስጥ ተሰወር!!❤
Wow ehenn endememar metadel ale i wish Dr mamusha and ken be akal kante endemimar
አማኑኤል እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነዉ 😍
አሜንንንንንንአሜንንንንአሜንንንን♥♥♥♥♥♥
D/r Mamush God blesses you that is pure Gospel preach it again and again God be with you.
Mamushayiye yemiwedih! Geta Eyesus Yibarikih! Eyesus yegetoch Hulu geta new!
ያ የዳንኩበት ቀን የማዳን ሀይል የበራልኝ ቀን የተባረከ ይሁን
Goita Jesus ybarik Dr paster Mamush dikine new sebketih jezemenachin Abat
God bless you Dr. Mamusha, ! I am watching this series teaching of Matewos. I am living in USA living alone, hence I am waiting eagerly since the introduction one. Today you pray for who are alone. God bless you again.
እግዚአብሔር ይባርክህ ድንቅ ት/ት ነዉ ኢየሱስ ያድናል
አሜን አሜን እግዚአብሔር ስሙ ለዘለአለም ይባረክ። ተባረክ ዶር አሁንም ፀጋ ይጨመርልህ
ይብዛልህ ዳርቻህን ያስፋልህ።
ዶ/ር እግ/ር ይባርክህ። ያስጀመረን ጌታ እንድንጨርስ ፈቃዱ ይሁንልን።
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ክብር ሁሉ ለአዳኛችን ለ ኢየሱስ።❤ ጌታ ይባርክህ ዶክተር 🙌
አሜንን ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ 🙏🙏🙏❤️❤️👏👏
ዘመንህ ይባረክ ዶክተር ማሙሻ ፣ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን።💖
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ እዉነተኞ ወንጌል ሰለምታሰተምር።
ameen ameeen ameen
አሜንንንንንንንን. ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ያዳነን ክብርና አምልኮ ለእሱ ብቻ ይሁን አሜንንንንንንን
በጉጉትሳምንቱን ሙሉ ስጠብቅ ❤
Amennn Amennn geta lene sileteweledikilign ameseginhalehu hule kene gar keff bel aba🙏🙏🙏 dr mamusha tebarek
Amen.
Amen 🙏🏾….በዚህ እውነት ጠቀለለኝ እኔንም እንደሰው ቆጥሮኝ
አሜን አሜን አሜን ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ዶ/ር ማሙሻ
Dr. Mamusha ጌታ ራሱ በከፍታ በስፋት እና በጥልቀት ይባርክህ! ይህ እውነት (ቃል እና መንፈስ) አማርኛ ከምንናገር ሰዎች ባሻገር ደርሶ ማየት ጸሎቴ ነው።
haaleluyyaa dubbii jireenya isa dhugaa isa nuuf ibseef galanni haa ta'uu.
የቀንየልና ዝሐፍተይ ❤️🌷❤️
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
ዶክተር ማሙሻ መልካም ትምህርት ነው የጌታ ፀጋ ይብዛልህ። የመጽሐፍ ቅዱስ መልዕክት ኢየሱስ ነው። መዳን በጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻና ብቻ ነው። ዶክተር ቢቻል ሁልጊዜም እንደምታደርጉት በአፅንኦት ክፍለ ጊዜ ስለ ጌታችን እናት ቅድስት ማርያም መጽሐፍ ቅዱሳዊ ሚና ወይንም (position) ምን እንደሆነና ስለህይወት ዘመኗ ጅማሬና ፍፃሜ እንዴት እንደነበር ቅዱስ መጽሐፍ ሁሉንም ስለማይነግረን ከታሪክም ጭምር ፈልጋችሁ ዕዉነቱን ብታሰሙን መልካም አጋጣሚ ነው እላለሁ።
አማኑኤል እግዚአብሔርከእኛ ጋር
ዋው ድንቅ ጣፋጭ የቃል መዓድ 🍰🍧🍨🍦
Geta yibarkehe Dr.Mamusha
አሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜንንንንንን🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌❤
አሜንንንንንንን🙏📖
God bless you my spiritual dad!
አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው ፀጋ ይብዛልህ እግዚአብሔር ሰው
Amen Amen ! God bless you .
Amen Amen Amen God bless you 🙏 🙌 ❤
Thank You Lord Jesus!🙌 praise God forever! Be blessed Your church amen 🙏 amen amen 🙏
እግዚአብሔር አብልጦ ጥበብን ያብዛልህ
እግዚአብሔር ፀጋን ብርታትን አብሮነትን ያብዛላቹ!!
አሜንንንንንን
Geta ybarkachu
አሜን❤❤
Amen tebarek
ፀጋ ይብዛላችሁ ወገኖች እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ቀጥታ ሲስራጭ አርብ ኮሜንት ላይ ዋና ነጥቦችን የምትፅፉ በእውነት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ማስታወሻ የምፅፈው ከዛ ነው ምክኒያቱም እየስማሁ ከእናንተ እፅፋለሁና ።
Amen
May God bless you brother doctor Mamusha!
Amen 🙏
Thank you! Amanuel! ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Amen!
Glory to God!
Amen God bless you abundantly !
ይህን የምስራች ተናጋሪ መሆን ምንኛ መታደል ነው።
God bless you
ተባረኩልን
Wonderful message bless you grace upon you dr mamusha
ተባረክ። እግዚአብሄር ይባርክህ
መዳኔ ይገርመኛል
ከሀጢይቴያዳነኝ
መዳን ታምር ነው
በጉጉት ስጠብቅ
תודה לאל תבורך אח שלי!!
@@mikoandsow2930 `aaaaaaa
እግዚአብሔር ይመስገን ማቲዎድን ስለጃመራችሁልን። ግን እባካችሁ ቋንቃ ምረጡ ፓንሮሚክ ዙም እንደዚህ ይመሳሰሉት እባክችሀ መልፋታችሁ ካልቀረ በአማርኛ ስበኩልን። ጉራይመሌ ልክ አይደለም። እባካችሁ ሁላችንም እንስማችሁ።
ጌታ ይባርካችሁ።
በስውር ሊተዋት ብቻ አሰበ ጨርሶም አልትናገረችም በልብዋ ታስበው ነበር አዪዒዒዒ
Why are you write ኢየሱስ his name is jesus or የሽዋ የሱስ if you say ኢየሱስ same as Jews it is wrong. They said ኢየሹ. We are not say ኢየሹ we say የሽዋ. Please be say የሱስ።
ማቴዎስ 1 (Matthew)
21፤ ልጅም ትወልዳለች፤ እርሱ ሕዝቡን ከኃጢአታቸው ያድናቸዋልና ስሙን ኢየሱስ ትለዋለህ።
@@equipmedia2577 Matthew 1 (ትግ) - ማቴዎስ
21: ወዲ ኽትወልድ እያ፡ ንሱ ኸኣ ንህዝቡ ኻብ ሓጢኣቶም ኬድሕኖም እዩ እሞ፡ ስሙ የሱስ ክትሰምዮ ኢኻ።
Matthew: Chapter 1:21
והיא ילדת בן וקראת את שמו ישוע כי הוא יושיע את עמו מעונותיהם׃
And she shall bring forth a son, and thou shalt call his name JESUS: for he shall save his people from their sins.
Amen