የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 58| ስርየት አልባው ኃጢአት | |Matthew Teaching 58 | By Gash Nigussie Bulcha

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • #እነሆ_ንጉሥሽ
    #የማቴዎስ_ወንጌል_ትምህርት
    #ስርየት_አልባው_ኃጢአት
    📖 ማቴዎስ 12: 22-37
    👑 በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ
    ⏰ ዘወትር አርብ ከ 11:00 ጀምሮ
    👑 0938859999
    👑 አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ
    👑 maps.app.goo.g...
    👑 በአካል መገኘት ለማትችሉ በቴሌግራም በዩቱብ እና በፌስቡክ ገጻችን በቀጥታ ስርጭት እንድትከታተሉ ጋብዘናችኋል።
    👑 / @equipmedia2577
    👑 t.me/Mamusha_F...
    👑 / equipmediamamushafenta

Komentáře • 31

  • @SirgutTamene
    @SirgutTamene Před 2 dny

    ጋሽ ንጉሤ በጣም ነው የማመሰግንህ ምክንያቱም ያስተማርከን ትምህርት በብዙ እውቀት የታጨቀ ነው ለእለት ተለት ህይወታች የሚጠቅመን መመሪያ ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ 1:03:58

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 Před 4 měsíci +4

    አሜን አሜን የእግዚአብሔርን እውነተኛ መልክ ካለማወቅ ከሃይማኖተኝነት ጌታን ከማስቆጣት ከልብ ድንዳኔ መንፈስ ቅነዱስን ከመቃወም ...(ከስርየት አልባ ኃጢያት )እግዚአብሔር ይሰውረን ይጠብቀን👏👏👏👏 ..ከእግዚአብሔ ር መንግስት ወገን በመሆን(ሚናችንን በመለየት )የልባችንን በር ለክፋት እየዘጉ በመዋጋት .....ወቀሳውን ቸል ባለማለት ከመንፈስ ቅዱስ ጋር በመስማማት (ግልባጩን በማድረግ) በመንፈስ ቅዱስ ደስ በመሰኘት እርሱን በመፈለግ በመጠማት በማክበር ህይወታችንን አገልግሎታችንን ሁልጊዜ ይሙላልን❤️👏❤️👏❤️👏❤ ብዙ ምክር ተግሳጽ መጽናናት ተስፋ ያገኘንበት ትምህርት ነው !!!!! 👏👏👏 በጣም የምንወድዎ የምናከብርዎ ውድ ወንድማችን ጋሽ ንጉሴ እግዚአብሔር እርሶንም ቤተሰብዎንም ሁሉ ይባርክልን ይጠብቅልን 👏👏👏👏👏🏻❤️❤️❤️ ውድ ወንድማችን ዶ/ር ማሙሻ ዘመንህ ይባረክ ጸጋም ይብዛልህ ስናይህ ደስ ይለናል በጣም እንወድሃለን❤️❤️❤️❤️ሁላችሁ ተወዳጆች ተባረኩልን ብዙ ጸጋ ይጨመርላችሁ በጣም እንወዳችሗለን❤❤❤❤👏👏👏👏👏

  • @merondebele4217
    @merondebele4217 Před 18 dny

    ❤❤❤

  • @rahelworku6710
    @rahelworku6710 Před 4 měsíci +2

    ❤❤❤❤ ጋሽ ንጉሴ የጌታ ፀጋ ና ሠላም ይብዛልዎት።❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ir2ug2my7c
    @user-ir2ug2my7c Před 4 měsíci +1

    አሜን እረ አሜን የእውነት መንፈስ ያግዘን❤በጣም የምወዶት ጋሽ ንጉሴ ተባረኩ❤🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @user-oy4nq7xp2n
    @user-oy4nq7xp2n Před 4 měsíci

    የእግዝአብሔር ፀጋ ለእርሶም ለቤተሰቦ ይብዛሎት!!!

  • @eyerusbirhanu3592
    @eyerusbirhanu3592 Před 4 měsíci

    አሜን አሜን ጌታ ሆይ አተን አክብሬ ይለፉ ዘመኔ ..... ጋሽ ንጉሴ ጌታ ይባርኮት ጤናዎን ቤተሰቦን ዘመናችሁን ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ያለምልማቹ ❤️❤️🙏🙏🙌🙌ሁላችሁም በዚህ ያገለገላችሁ ሁሉ ጌታ ይባርካቹ ❤🙏

  • @joseymuluneh9370
    @joseymuluneh9370 Před 4 měsíci

    በውል በስምምነት አልተለቀቅንም በጦርነት ተዋጀን ❤

  • @saradalma9089
    @saradalma9089 Před 4 měsíci

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክዎት የእግዚአብሔር ሰው

  • @user-xf5dy8oi6n
    @user-xf5dy8oi6n Před 4 měsíci

    አሜንንንንአሜንንንንንአሜንንንንን በኢየሱስ ስም

  • @user-bf1uh7zk9h
    @user-bf1uh7zk9h Před 4 měsíci +1

    Betam dese yemile temeherete God bless you abundantly live longer!!!

  • @HassetViews
    @HassetViews Před 4 měsíci

    እግዚአብሄር ይባርክዎ🙏🙏ልጆትም አብራ እያገለገለች ነው ተባረኪ🙏🙏እኔማ እሷን ካልጠሩ ቅር ይለኝ ጀምሮአል ትምህርቱን በደንብ እንድናስታውሰው ቆንጆ ርእስ ነው የተሰጠው በምክክራችሁ😊❤
    ምሳሌያዊ ቤተሰብ ናችሁ ተባረኩ❤❤

  • @danielminda
    @danielminda Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርክህ ጋሼ።

  • @proudsemayawi9052
    @proudsemayawi9052 Před 4 měsíci

    Gash Nigussie Bulcha, በጣም ነው የምናመሰግነው፥ የሚሰጡን reference ጽሑፎችና መጽሐፎች በጣም እጅግ ብዙ ነገሮችን በተለያየ አቅጣጫ እያየን እንድንማር ስላረጉን በጣም እናመሰግናለን፤ በዚህ አጭር ጊዜ ውስጥ ብዙ ጥቅጥቅ ያሉ መልዕክቶችንና ትምህርቶችን ነው የዳሰስነው ጌታ ይባርክልን! ስለ ልጆት ሲያነሱ ሁሌ በጣም ነው ደስ የሚሉኝ። ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ለዘላለም የተባረከ ይሁን ስለእናተ ስጦታ እናመሰግነዋለን! 1:12:46 በመንፈሱ ውበትን አገኝ ፍጥረት! መንፈሱን እናክብረው! አትለየን መንፈስ ቅዱስ ሆይ!!

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Před 4 měsíci

    አሜን አሜን ተባረኩ ❤❤❤❤❤

  • @joseymuluneh9370
    @joseymuluneh9370 Před 4 měsíci +2

    ጋሽ ንጉሴ ተባረኩ ፀጋ ይብዛሎት❤

  • @rekikdegefu6254
    @rekikdegefu6254 Před 4 měsíci

    Gash niguse geta yibarkih

  • @bogaleagga9026
    @bogaleagga9026 Před 4 měsíci

    Amen 🙏🏾

  • @yodittezaz1419
    @yodittezaz1419 Před 4 měsíci

    ተባረክ

  • @afeworkitekeste
    @afeworkitekeste Před 4 měsíci

    God bless you ❤❤❤❤❤❤❤ God bless you ❤❤❤❤❤❤❤ God bless you ❤❤❤❤❤❤❤ God bless you ❤❤❤❤❤❤❤ God bless you ❤❤❤❤❤❤❤ God bless you ❤❤❤❤❤❤❤ God bless you ❤❤❤❤❤❤❤ God bless you ❤❤❤❤❤❤❤ God bless you ❤❤❤❤❤❤❤ God bless you ❤❤❤❤❤❤❤ God bless you ❤❤❤❤❤❤❤ God bless you ❤❤❤❤❤❤❤ God bless you ❤❤❤❤❤❤❤

  • @CheAmedere4
    @CheAmedere4 Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርክህ በዙ

  • @kiwieseta1234
    @kiwieseta1234 Před 4 měsíci

    God bless you Gash Neguise, its life changing truth.

  • @selammenberu6359
    @selammenberu6359 Před 4 měsíci

    ተባረኩ ❤❤

  • @tigistbaharu5699
    @tigistbaharu5699 Před 4 měsíci

    wow, what’s a wonderful message. More blessing

  • @elizabethwolde-aregaye3568
    @elizabethwolde-aregaye3568 Před 4 měsíci

    God bless you, Gash Nigusse.

  • @tsionGeletu19
    @tsionGeletu19 Před 3 měsíci

    gash ebakot nbsa bchenk wst nat yhnt

  • @astergudu4723
    @astergudu4723 Před 4 měsíci

    Be blessed. Dear brother

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ። የጌታ መንፈስ ያለበት ቸርች እጅግ በጣም አመስግናለሁ ። ተባረክ መንፈስ ቅዱስ መገኛትህ ይውርስን አሜን አሜን !!

  • @firewfikre9925
    @firewfikre9925 Před 4 měsíci

    ጦርነቱ በመስቀል ላይ አሸነፈው።