የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 66 | ሰብሳቢው መረብ | Matthew Teaching 66 | By Mamusha Fenta

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • #እነሆ_ንጉሥሽ
    #የማቴዎስ_ወንጌል_ትምህርት
    #ሰብሳቢው_መረብ
    📖 ማቴዎስ 13:47-52
    👑 በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ
    ⏰ ዘወትር አርብ ከ 11:00 ጀምሮ
    👑 0938859999
    👑 አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ
    👑 maps.app.goo.g...
    👑 በአካል መገኘት ለማትችሉ በቴሌግራም በዩቱብ እና በፌስቡክ ገጻችን በቀጥታ ስርጭት እንድትከታተሉ ጋብዘናችኋል።
    👑 / @equipmedia2577
    👑 t.me/Mamusha_F...
    👑 / equipmediamamushafenta

Komentáře • 56

  • @user-ip3xw8mo6i
    @user-ip3xw8mo6i Před 2 měsíci +16

    የትምህርትህን ፍሬ ዛሬ በዘሪቱ ጥንካሬ ውስጥ አየሁት ብሩኩ የክርስቶስ እውነተኛ ባሪያ ውዱ ዶክተር ማሙሻ ዘመንህ ይለምልም 🎉🎉

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 Před 2 měsíci +13

    አሁንም የመጽናናት አምላክ በብዙ ልባችሁን ያጽናና ያበርታ በሆነው ልብ የሚሰብር 💔ኃዘን እኛም ከልብ እናዝናለን እውነት ነው ሁሉ አይገባንም የእግዚአብሔር አደራረግ ባይገባንም እንኳ እግዚአብሔር ጻድቅ ነው... መጽናናት ይብዛላችሁ ...የተወደዳችሁ🙏❤️🙏

    • @LemlemGezahey
      @LemlemGezahey Před měsícem

      Igzabher Wengeln. lmasemat. Lemasret IyetagelachhuYbarkachhu❤

  • @kelemwuba2241
    @kelemwuba2241 Před 2 měsíci +7

    እኔ ግን እግዚአብሔርን የማመሰግነው በዚህ ዘመን እንድንበረታ ወደ እርሱ እንድንጠጋ ያልተበረዘ ወንጌልን እንዲያስተምሩን ስላኖረልን ባሪያዎች ነው።
    ዶክተር ማሙሻ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ።

  • @genetghelatu4658
    @genetghelatu4658 Před 2 měsíci +5

    My sister died a few days ago, just listening to this song gives me so much strength. Thank you Jesus

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Před 2 měsíci +8

    አሜን አሜን አሜን ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዶክተር ማሙሻ በትምህርትህ በብዙ እየተባረኩ ነው ጌታ እድሜ ጤና ያብዛልህ ብዙ አገልግሎት ይጨምርልህ ሁላችሁም ተባረኩ አሜን አሜን አሜን🙏🙌🙏🙏

  • @serkadisasfaw7721
    @serkadisasfaw7721 Před 2 měsíci +4

    ዶ/ር ማሙሻ, እውነትን ስለምታስተምር ተባረክ! ሀዘኑ እጅግ ከባድ ነው...የረዳችሁ እግ/ር ይባረክ! የእርሱ የሆኑት እንዴት እንዲያፅናና እርሱ ያውቃል! የጌታ አብሮነት አይለያችሁ!🎉🎉🎉

  • @selameshetu6952
    @selameshetu6952 Před 2 měsíci +4

    ቃሉ እንዲህ ሲፈስልን በመጨረሻም በመንፈሱ እንዲህ መረስረስ ምንኛ ደግ ነው ጌታ😢😢❤❤❤🙌🙌🙌

  • @birukhilemichale6442
    @birukhilemichale6442 Před 2 měsíci +4

    በጣም የምወድህ እና የማከብርህ ወንድሜ ዶክተር ማሙሻ ሃዘንህን ዋጥ አድርገ እያገለገልከን ስለሆነ እናመሰግናለን!

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Před 2 měsíci +3

    ክርስቲያን ነብስ በሰላም ትረፍ እንገናኛለን የአንድ ተስፋ ልጆች ነን❤
    ማሙሻዬ ❤

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 Před 2 měsíci +2

    ኢየሱስ ያለው ህይወት አለው ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው

  • @eldanamekonnen7919
    @eldanamekonnen7919 Před 2 měsíci +2

    አሜን በፀጋው በቃሉ መብሰል ይሁንልን። ማሙሻ የቃሉ መጋቢ ዘመንህ ይለምልም ለብዙዎች መትረፍ እና ማምለጥ ምክንያት ያርግህ ቀሪ ዘመንህ የተባረከ ይሁን❤❤❤❤

  • @SekatoDawidi
    @SekatoDawidi Před 2 měsíci +3

    Mamosy ተበርክ አሜን ብልንል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹❤🙏

  • @abigyasurafel5281
    @abigyasurafel5281 Před 2 měsíci +2

    This is a masterpiece
    Be blessed Dr.

  • @fanikumamarkos8176
    @fanikumamarkos8176 Před 2 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም ማሙሻ እግዚአብሔር መጽናናትን ይስጣችሁ😢😢😢

  • @user-sm1xx8ks1m
    @user-sm1xx8ks1m Před 2 měsíci +2

    ተባረኩ በዚህ አገልግሎት እጅግ በጣም እየተጠቀምን ነው ዶር /ማሙሽ እግዚአብሔር ይባርክህ በረከታችን ነህ❤❤❤

  • @gelgelokorbaido8541
    @gelgelokorbaido8541 Před 2 měsíci

    የበሰለ ደቀመዘመር እንድንሆን ጌታ ሆይ ለአንተ ብቻ ጨክኖ መኖር አስችለን።

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 Před 2 měsíci +2

    ዘመናችሁ ይባረክ!!!!!!!ቃሉ ከተነበበ በኋላ ይህ የእግዚአብሔር ቃል ነው።የሚለው ልዩ ትርጉም የሚሰጠን ነውና እባካችሁ አትተዉት።ክርስቲያን ልጃችን በአባቱ እቅፍ ስላለ እናቱም በተለየ ሁኔታ ጌታን ስላከበረችው ተፅናናን።

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Před 2 měsíci +4

    የኔ አባት ማሙሻዬ ዘመኔን ሙሉ ስሰማክ ኖራለሁ የናተ ፍሬ ነኝ ቃሉን ወደዋለው📖

  • @serkadisasfaw7721
    @serkadisasfaw7721 Před měsícem

    ዶ/ር ማሙሻዬ ተባረክ!🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @joeking2028
    @joeking2028 Před 2 měsíci +2

    GOD bless you and your family ❤❤❤

  • @anjelaanjela4791
    @anjelaanjela4791 Před 2 měsíci +2

    Dr Mamusha zemenh ybarek

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 Před 2 měsíci

    Tebareku gate yebarkh ❤

  • @easypc8806
    @easypc8806 Před 2 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን
    የእግዚአብሔር ስም ይባረክ ለዘላለም የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ እና ሰላም ለናንተ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @a.z9309
    @a.z9309 Před 2 měsíci +1

    I am so happy that እህታችን ዘሬቱ እዚህ ቤተክርስቲያን መሆኗ እንዴት መባረክ ነው ከዶክተር በጣም የተወደደ የእግዚአብሔር ባሪያ በእሱ እግር ስር ተቀምጦ መማር. .
    እህታችን ቶሎ እደምቷፅናና አምናለሁ.

  • @amanueldrar7027
    @amanueldrar7027 Před 2 měsíci +1

    Very true

  • @user-uv3fq4cw2
    @user-uv3fq4cw2 Před 2 měsíci

    ,እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክ ❤❤❤

  • @NetsanetWolde-en9lt
    @NetsanetWolde-en9lt Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤😊Amen

  • @user-ir2ug2my7c
    @user-ir2ug2my7c Před 2 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን❤ 📖

  • @masaratjisus4238
    @masaratjisus4238 Před 2 měsíci +1

    አሜን አሜንንንንን እግዚአብሔር ይባርህ አብዝቶ ❤❤❤❤❤❤

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Před 2 měsíci

    Amenn.Amenn.kibr.legeta yihun mamishaye tebarek

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 Před 2 měsíci

    ኢየሱስ ጌታ ነው አሜንንን ክብር ለኢየሱስ ይሁን ቅዱሳን በሙሉ ሰላምና ጸጋ ለእናንተ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤

  • @merhawitgebremeskel
    @merhawitgebremeskel Před 2 měsíci

    Egziabiher yibarikih wendime Mamusha xega yibzalih.

  • @tadlotesfaye3328
    @tadlotesfaye3328 Před 2 měsíci

    Amen!!!

  • @abenezerkebede9429
    @abenezerkebede9429 Před 2 měsíci

    Thank you dear brother! I'm always craving for the coming fridays! We love you dear!

  • @mahidertesfu2517
    @mahidertesfu2517 Před 2 měsíci

    I came to the lord 15 years ago- thanks to your teachings Dr

  • @misgananigussie8090
    @misgananigussie8090 Před 2 měsíci

    Amen 🙏🙏

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር አብዝቶ ጨርሶ ይባርክህ ማሙሻ

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 Před měsícem

    Bless abundantly Dr. Mamusha ጌታን ተቀበሉ ስንል ሃይማኖት ቀይሩ ሳይሆን የተሳፈራችሁበት ባቡር የሚያደርሳችሁን ቦታ አረጋግጠሻል/ሃል ማለታችን ነው! እሳት ሙቀቱ ብቻ ከሆነ ምን ይሰራል ካላበሰላችሁ ?? ጆሮ ያለው ይስማ እንግዲህ !!💯💯💯💯💯💯💯💯💯💔

  • @zewdugonte7331
    @zewdugonte7331 Před 2 měsíci

    Amen tebarku

  • @amanueltadesseofficial8122
    @amanueltadesseofficial8122 Před 2 měsíci

    Stay blessed dear! I love you!!

  • @Jesus-4721
    @Jesus-4721 Před 2 měsíci

    tebarek

  • @asnakechgebremaskel9917
    @asnakechgebremaskel9917 Před 2 měsíci

    🙏🙏🙏🙏

  • @Rosei870
    @Rosei870 Před 2 měsíci

    Geta yibarkachhu

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 Před měsícem

    ስለናንተ ሳስብ ማሙሻዬ ከገባህ የሰናፍጩን ያክል እንደናንተ እንዲገባኝ ቢያደርገኝ ብዬ እየጸለይኩ ነው ኢየሱስ እንዴት ነው የገባችሁ?? ታድላችሁ !! ወይ የተለየ መጽሃፍ ቅዱስ አለን ?? ካለ ንገሩኝ በጌታ !!! ሰው ከለቅሶ መጥቶ እንዲህ ያለውን የትምህርት ጠል ያወራዳል በራሱ ?? እንጃ ብቻ ...🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 Před měsícem

    ኦ! ከባድ ነው ለካ ገሃነም አትሞትም እየተቃጠልክ መቀጠል አረ አስፈሪ ነው ያደመጣችሁ ቶሎ አምልጡ 😪

  • @user-nu3bb4ch4x
    @user-nu3bb4ch4x Před 2 měsíci +4

    እንዴት ላገኛቹ ችላለው?

    • @equipmedia2577
      @equipmedia2577  Před 2 měsíci

      0938859999 በመደወል ወይም በቴሌግራምና በዋትስአፕ እንገኛለን

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 Před 2 měsíci +1

    እባካችሁ አድራሻችሁን ፕሮግራሞችቻችሁን በዚሁ ሚድያ አሳውቁን!!!!!!!

    • @amwon3708
      @amwon3708 Před 2 měsíci

      Kazanchis infront of Meles foundation

    • @NewLife20226
      @NewLife20226 Před 2 měsíci

      Addis Abeba kazanchis infront of meles foundation

  • @danielfufa6228
    @danielfufa6228 Před 2 měsíci

    be on line miseru sirawoch tiwuludun asab iye sereku nw bezi lay timirt yasfeligal

  • @ag-genet.2024
    @ag-genet.2024 Před 2 měsíci

    ወንድሜ ስትናገር ሰውነትህን አትጉዳ ማስተማር ከውስጥ የሚወጣ ስለሆነ ደረትህንም አትምታ ይህን የምለው ከመሳሳት የተነሳ ነው

  • @fasikamarkos7465
    @fasikamarkos7465 Před 2 měsíci

    አስተውሎት መች ነው?