የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 67 | ነቢይ በገዛ አገሩ… | ጋሽ ንጉሴ ቡልቻ | Matthew Teaching 67 | By Gash Niguse Bulcha

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 34

  • @hanaephrem539
    @hanaephrem539 Před měsícem

    ጌታ እየሱስ ይመስገን ጋሽ ንጉሴ ስለ በራልህ እውቀት አምላክን አመሰግነዋለሁ

  • @proudsemayawi9052
    @proudsemayawi9052 Před 28 dny

    @52:32 እግዚአብሔር ከዚህ መዓት ያድነን! አሜን!!
    @ 1:03:25 ልማድ እንዳያሽንፈን መጠንቀቅ ጥሩ ነው።
    @ 1:15:00: ፍጥረተ ዓለሙን ሁሉ በክርስቶስ የማየት ጸጋ ይስጠን። አሜን!!

  • @tsegaorcutt2480
    @tsegaorcutt2480 Před 2 měsíci +3

    WOW! So powerful and convicting!
    እግዚአብሔር ሆይ እርዳኝ🙏 ወንድሞቼንና እህቶቼን የአንተን ልጆች ሁላችንንም እርዳን🙏

  • @memardesaleng5901
    @memardesaleng5901 Před 2 měsíci +8

    ድንቅ ነበር ድንቅ እግዚአብሔር ሠምተን የምንታዘዝበትን ልብ እና ጸጋ ይስጠን🙏ተባረኩ

  • @wondwossenatnafu4901
    @wondwossenatnafu4901 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ምን እላለሁ የከበረ የጌታ ፀጋ አካፈላቺሁን ከክፉው ይጠብቃቺሁ❤

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 Před 2 měsíci

    ጋሽ ንጉሴ ተባረክልን ❤

  • @user-kv7jd3dj5f
    @user-kv7jd3dj5f Před 2 měsíci

    እባክህን ጌታ ሆይ አንተ ራስህ ወደ ራስህ ሳበን......ውድ አንተ መልሰን እግዚአብሔር ይባርኮት ጋሼ።

  • @amanuelabebe6212
    @amanuelabebe6212 Před měsícem

    ኡፎይ ደስ የሚል የጌታ ቃል!!!equip media ሰራተኞች ሁላችሁም ተባረኩ!!!!

  • @MS-mb1cl
    @MS-mb1cl Před 2 měsíci +2

    አዎ የልሳን አጠቃቀም ሁኔታ እጅግ ያሳስባል። መቀለጃ አደረግነው። እግዚአብሔር ስለታገሳን ከመስመር እየውጣን ነው።
    በፊት የነበሩት ዘማሪዎች በልሳን አደባባይ ሲናገሩ ሰምተን አናውቅም ። የእግዚአብሔር ነገር ፋሽን አይደለም ዛሬ ግን ሁሉም በይባል ፋሽን ይመስላል ። ሐዋርያው ጻውሎስ ስርዓቱን ጽፎልናል።
    እባካችሁ ወደ ቃሉ እንመለስ።
    ወንድም ንጉሴ ጌታ ይባርክህ።

  • @marthakifle5060
    @marthakifle5060 Před 2 měsíci +2

    ጊታ ሆይ የምህረት አምለክ ነህና አንተን መፍራት ይሁንልን። ድንቅ መልክት።

  • @HassetViews
    @HassetViews Před 2 měsíci

    እግዚአብሄር ይባርክዎ🙏🙏🙏

  • @Asse.babanto
    @Asse.babanto Před 2 měsíci +1

    ድንቅ መልዕክት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @biniamalemayehu2324
    @biniamalemayehu2324 Před 2 měsíci +1

    ትልቅ ትምህርት ... ወንጌል ይጣፍጣል እንደማር እንደ ወተት ....

  • @anchinalu3250
    @anchinalu3250 Před 2 měsíci +1

    Amen...Amen.

  • @DanielWorkuwirtu
    @DanielWorkuwirtu Před 2 měsíci +1

    መታደል ነው በዚህ መሆን ለኔ መልካም ነው

  • @user-bj7vp3mq9h
    @user-bj7vp3mq9h Před 2 měsíci +1

    Amennnn Amennn Amennn Zemnachuw Yibarrkk❤❤❤❤❤

  • @amanueltadesseofficial8122
    @amanueltadesseofficial8122 Před měsícem

    #stay blessed

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Před 2 měsíci

    አሜን አሜን ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን አለማወቃችን ባተ ውቀት ይለወጥልን ይቅር በለን😢😢😢😢😢
    ጋሽ ነጉሴ እድሜ ይስጦት የኛ አባት❤

  • @biniamalemayehu2324
    @biniamalemayehu2324 Před 2 měsíci +1

    😭😭😭😭😭😭😭 ማረኝ ይቅር በለኝ መቼም ቢሆን አላውቅህም ለማወቅ ግን እከተልሃለሁ ....

  • @user-ir2ug2my7c
    @user-ir2ug2my7c Před 2 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ክብር ለጌታ ስለዚህ ቃል❤ ጋሽ ንጉሴ ተባረኩ❤

  • @senaitgebre6509
    @senaitgebre6509 Před 2 měsíci

    ጌታ ኢየሱስ ሆይ ማስተዋልን ሰጠኝ ይቅር ይበለኝ። ፓስተር ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ጸጋውን ይጨምርልህ

  • @merhawitgebremeskel
    @merhawitgebremeskel Před 2 měsíci

    Egziabiher yibarikachu xega yibzalachu.
    Amen egziabiher tilik amlak new.

  • @user-ir2ug2my7c
    @user-ir2ug2my7c Před 2 měsíci

    🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @shamedamedia8265
    @shamedamedia8265 Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ክቡር ነውውውው❤❤❤❤

  • @tsinulegeta6919
    @tsinulegeta6919 Před 2 měsíci

    ዋው! ማንም ይእግዚአብሔር ፀጋ እንዳይጎለው ይጠንቀቅ ብሎ እንደተናገረን በወንድማችን ማሙሻ ዛሬም ደግሞ ተናግሮናል እንዳንስት ፀጋው እንዳንጎድል ...ምህረትህን ፀጋህ ይግነንልኝ።

  • @realjoy-ff8bi
    @realjoy-ff8bi Před 2 měsíci

    ❤❤

  • @abenezerkebede9429
    @abenezerkebede9429 Před 2 měsíci

    We love and admire u Gash Nigusse! Please write BOOKS!!!

  • @afeworkitekeste
    @afeworkitekeste Před 2 měsíci

    God bless you all ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MS-mb1cl
    @MS-mb1cl Před 2 měsíci

    ዶር ማሙሻ በጣም የማክብርህ ሰው ነውህ። አገልግሎትህን አከብራለሁ።
    ግን ቅሬታ አለኝ ምናልባት ሰው ሁሉ ሙሉበሙሉ በቋንቋው ሲነገርዉ የበለጠ የበለጠ ይገባዋል ብዬ አስባለሁ። የእማርኛውንና የእንግሊዝ ኛውን ክፍል ግዜ ባናደባልቀው? ለምንድን ነው መጽሐፍ ቅዱስ በሁሉ ቋንቋ የተተርጎመው?
    አላማችን እግሊዘኛ ማስተማር ከሆነ እንግዲህ ቀጥሉብት።
    እኔ ግን ዳር ማሙሻ ለሌሎች ሁሉ አርአያ ትሆናለህ ብዬ ነው የማስበው። እባካችሁ ለከበዳችሁ ቃል ትርጉም ፈልጉለት። በሚገባን ቋንቋ አስተምሩን።
    ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ
    አገልግሎታችሁ ይባረክ።

    • @tsinulegeta6919
      @tsinulegeta6919 Před 2 měsíci

      እንግሊዘኛው ይበልጥ ስላብራራው እንጂ ለቅንጦት አይደለም የገባንን ቃል ሰምተን በተረዳንበት መመላለስ ይቻላል እኮ።
      ተባረኩ ጋሽ ንጉሴ ወንድሜ ማሙሻ ሁላችሁም ለናንተ የተገለጣችሁን ለኛ ለማካፈል ወደማእዳችሁ "እንብላ" ብላችሁ ስለጋበዛችሁን እኔ አመሰግናለሁ ለመለወጥ ይሁንልኝ።

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 Před 2 měsíci

    ....ከወዴት አመጣው?(ምንጩ አባቱ ነው ኃይሉ በተአምራቶቹ ተገልጧል ...የኃይሉ የጥበቡ ምንጭ መንፈስ ቅዱስ ነው መለኮት ቢሆንም ፍጹም ሰው ነው ኃይሉና ጥበቡ የተገለጠው በመስቀ ሉ ነው) አናውቀውም እንዴ? (ለተቃውሞ ለንቀት የሆነ....)አላወቁትም አውቀውትስ ቢሆን የክብርን ጌታ ባልሰቀሉት....እርሱ ልዩ ነው ቅዱስ ነው (ከሀጢያተኞች የተለየ እንዲህ ያለ ሊቀካህን...)አልፋ ኦሜጋ ነው.. ሰልፍ ውስጥ አይገባም....
    አለማመን ተአምር ገቺ እምነተቢስነት...
    የመልመድ አደጋ ...ቅዱስ ቃሉን ..እንዴት ነው የምንሰማው ?....
    ቅዱስ አምልኮን...በልማድ(መደጋገም የማይቀበለውን የተቃለለ የተናቀ ተቀባይነት የሌለው .... አቤቱ አድነን ጠብቀን👏🏻
    ቅዱሱን እግዚአብሔርን... አባት ብላችሁ ብትጠሩ በእንግድነታችሁ ዘመን በፍርሃት ኑሩ እግዚአብሔርን መፍራት የጤና ምልክት ነው...የአክብሮታዊ የአድናቆት ንጹህ ፍርሃት ...(አባት ወዳጅ ቢሆንም... ዳኛም ነው)
    ቅዱስ ሕዝቡን ... ለርስቱ የተለየ ወገን ቅዱስ ሕዝብ....የአይን(እይታ) ጉዳይ ነው በክርስቶስ ስናይ በአምሳሉ የተፈጠረ ሰው ሁሉ ክቡር ነው.... ፍጥረተ አለሙን በክርስቶስ ማየት ይሁንልን ከመልመድ አደጋ እንድንተርፍ ..
    መልመድ እድገት አይደለም ስናድግ በፍርሀትና በአክብሮት ነው የምንታወቀው ...አሜን አሜን አባት ሆይ ማስተማር ምክር ተግሳጽህ ፈሶልናል እንደግልም እንደህብረትም ልባችንን ለማቅናት ለህይወት ይሁንልን👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻🩵🩵🩵 እግዚአብሔር አምላክ እናንተን እና የእናንተ የሆነውን ሁሉ ይባርክ ይጠብቅ የተወደዳችሁ ወንድሞቻችን ጋሽ ንጉሴ ዶ/ር ማሙሻ ከልብ እንወዳችሗለን እናከብራችሗለን ኑሩልን ብዙ ጸጋ ይጨመርላችሁ👏🏻🩵
    ሁላችሁ ተወዳጆች ተባረኩልን🩵🩵🩵👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻ጸጋም ይብዛላችሁ !!!