የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 65 | የመዝገቡና እንቁው ምሳሌ | Matthew Teaching 65 | By Mamusha Fenta

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • #እነሆ_ንጉሥሽ
    #የማቴዎስ_ወንጌል_ትምህርት
    #የመዝገቡና_እንቁው_ምሳሌ
    📖 ማቴዎስ 13:44-46
    👑 በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ
    ⏰ ዘወትር አርብ ከ 11:00 ጀምሮ
    👑 0938859999
    👑 አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ
    👑 maps.app.goo.g...
    👑 በአካል መገኘት ለማትችሉ በቴሌግራም በዩቱብ እና በፌስቡክ ገጻችን በቀጥታ ስርጭት እንድትከታተሉ ጋብዘናችኋል።
    👑 / @equipmedia2577
    👑 t.me/Mamusha_F...
    👑 / equipmediamamushafenta

Komentáře • 40

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 Před 2 měsíci +7

    መንግስተሰማያት
    ..እርሻ ...መዝገብ(የተሰወረ ሀብት)
    የከበረች እንቁ...የእግዚአብሔር መንግስት የምትበራ ናት... ስትበራ ግን ውድ የከበረ የሚባለውን ነገር ሁሉ የማስጣል የማስናቅ የማስተው .. ጉልበት ያላት ናት (ዋጋዋ ውድ ነው ክቡር ነው...) ከሌሎች ነገሮች ጋር አትደረብም..
    ወንጌል..የእግዚአብሔር ክብር ብርሀን ምሳሌ ሲበራ ..የእርሻውን ክብር አበራልን ..
    የተገለጠላቸው የሰጡት ምላሽ ...የደስታና ..የመሥዋትነት ...(ከደስታውም የተነሳ ሄዶ ያለውን ሁሉ ሸጠና ያን እርሻ ገዛ..) ..ዋጋዋ እጅግ የበዛ አንዲት እንቁ በአገኘ ጊዜ ሄዶ ያለውን ሁሉ ሸጠና ገዛት .... (ሁሉን የምታስተው)
    ...የእግዚአብሔር መንግስት የምትሰጥ ናት ... ደቀመዝሙርነት የእግዚአብሔርን መንግስት ዋጋዋን ውድነቷን በማየት በደስታና በመሥዋትነት መኖር ነው ... (መንግስቱ እንደዚህ ያሉ ደቀመዛሙርትን ትፈልጋለች... መንግስቱ ከሌሎች ነገሮች ጋር እኩል አትያዝም) ምሳሌው ስለ ግለት .. ብርቅነት.. ፓሽን.... አሜን አሜን እግዚአብሔር አይኖቻችንን ይክፈት ይገለጥልን የመንግስቱን ክብር በማየት በደስታ በመሥዋዕትነት ሁሉን (የከበረ የምንለውን )ጥለን ትተን ክርስቶስን ዋናችን መንግስቱን ዋናችን ማድረግ ይሁንልን 👏👏👏 ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ጸጋም ይብዛልህ ወድ ወንድማችን ዶ/ር ማሙሻ የአንተ የሆነውን ሁሉ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ይጠብቅ በጣም እንወድሃለን እናከብርሃለን 👏👏👏❤️❤️❤️❤️ሁላችሁ ተወዳጆች ተባረኩልን ጸጋም ይብዛላችሁ❤️❤️❤️❤️👏👏👏

  • @user-sm1xx8ks1m
    @user-sm1xx8ks1m Před 2 měsíci +2

    dr እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ በረከታችን ነህ

  • @eyerusbirhanu3592
    @eyerusbirhanu3592 Před 2 měsíci

    Amen amen Lord, let me live and pass by your will 🙏🙏.....God bless and increase his grace Dr. Mamusha 🙏🙏

  • @user-ir2ug2my7c
    @user-ir2ug2my7c Před 2 měsíci +3

    አሜን አሜን ጌታ ሆይ ተቀበለኝ እድሜዬን ሰጠውክ ላተ ምንም ቦታ አይኖረኝ ካንተ ውጪ ለሌላ ነገር የኔ ክብር የኔ ፀአይ እልውናዬ መንፈስ ቅዱስ🙌🙌🙌🙌🙏
    ተባረክ ማሙሻዬ❤

  • @merondebele4217
    @merondebele4217 Před 19 dny

    ❤❤❤

  • @selomonchekol
    @selomonchekol Před měsícem

    Thank you for your advice

  • @abenezerkebede9429
    @abenezerkebede9429 Před 2 měsíci

    Thank you dear Mamusha! So excited to have the word of God and it's teachers! Stay blessed!

  • @abenezerkebede9429
    @abenezerkebede9429 Před 2 měsíci +2

    Thank you dear Mamusha and Equip Media!

  • @ebisadesalegn3407
    @ebisadesalegn3407 Před 2 měsíci +1

    Waa'ee dubbii isaa kanaaf Gooftaan haa eebbifamu!!!!!!!!!!!!! Dr Maamushaa Waaqayyoo isin haa eebbisuuuuuuuuuuuuu!!!!!!!!!!!!!!!

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Před 2 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዶክተር ማሙሻ
    "መደምደሚያ ነህ የመጨረሻዬ እየሱስ ለእኔ "
    እግዚአብሔር ሆይ ይህንን እውነት ግለጥልን እንከተልህ አንተንም እስበልጥን እንይዝህ ዘንድ እርዳን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙌

  • @marthakifle5060
    @marthakifle5060 Před 2 měsíci +1

    Dr Mamusha ጊታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ድንቅ ትምህርት ነው። በተማርነው እንድንኖር ጊታ ይርደን። ተባረክ። ❤️🙏

  • @adanechadanech5241
    @adanechadanech5241 Před 2 měsíci +1

    አቤቱ ምን እንላለን ክብር ለስምህ ይሁን !!!

  • @user-hr2zs4vz6g
    @user-hr2zs4vz6g Před 2 měsíci +1

    🙏🙏አሜን አሜን ጌታ የሱስ ዘመንህን ይባርክ

  • @joeking2028
    @joeking2028 Před 2 měsíci +1

    GOD bless you and your family brother ❤❤❤

  • @tss6396
    @tss6396 Před 2 měsíci +1

    God bless you! It is a powerful message.

  • @NewLife20226
    @NewLife20226 Před 2 měsíci +1

    Geta yibarkh. Dr mamusha .

  • @ermyastsegaye
    @ermyastsegaye Před 2 měsíci

    አሜን… የከበረዉ የእግዚአብሔር መንግስት የምናይበት ዘመን ይሁንልን🙏

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Před 2 měsíci

    Amennn.haleluyaaa medemidemiyaye.neh yemechereshaye eyesuse.lene😭😭😭😭 aba ameseginhalehu 🙏🙏🙏🙏 dr mamusha tebarek

  • @AmenEsaysa
    @AmenEsaysa Před 2 měsíci

    ስለ ማሙሻ እግዚአብሔር ይመስገን አንተ ውስጥ ባስቀመጠው ጸጋ ታንጫለሁ ዘርህ ያንተ የሆነ ሁሉ ይባረክ

  • @tesfazeleke490
    @tesfazeleke490 Před 2 měsíci

    Amen, what a blessing for Ethiopians to have you as a Bible teacher .More blessing Equip family

  • @genetgebremeskel6051
    @genetgebremeskel6051 Před 2 měsíci

    Geta eyesus zemenhen yibark!!!!❤So blessed!

  • @anchinalu3250
    @anchinalu3250 Před 2 měsíci

    Amen, Amen. May the Lord continually bless you Sir for the clear Gospel.❤❤❤❤❤.

  • @woin6262
    @woin6262 Před 2 měsíci

    Tebareku thanks ❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemneshaleto6032
    @alemneshaleto6032 Před 2 měsíci

    በጣም ጌታ ይባርክህ

  • @meme-fu1pu
    @meme-fu1pu Před 2 měsíci

    አሜንንን አሜንንን ዘመናቹን እግዚአብሔር ይባርክ❤❤❤❤

  • @tsionakalewold9870
    @tsionakalewold9870 Před 2 měsíci

    Amen❤

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Před 2 měsíci

    አሜን አሜን አሜን የዘላለም አባት እግዚአብሔር ይባርክ ማሙሻዬ❤❤❤❤

  • @alemtsehaymezgebe9909
    @alemtsehaymezgebe9909 Před 2 měsíci

    AMEN

  • @user-fv4fg2vf1h
    @user-fv4fg2vf1h Před 2 měsíci

    Mission of god's

  • @natnaelendale8232
    @natnaelendale8232 Před 2 měsíci

    May God bless you beloved brother Mamusha its an eye opening God help us all to live for his glory 😢 you are realy remnant for our generation

  • @marthamule9997
    @marthamule9997 Před 2 měsíci +1

    ዘመንህ ይባረክ ዶክተረ ማሙሻ ጌታሆን እንደፈቃድህ ሆኜ እንዳልፈ እረዳኝ ልቤን ጠብቅል

  • @hannametaferia9381
    @hannametaferia9381 Před 2 měsíci

    Waw every day new revelation 🙏.

  • @saramulugeta7338
    @saramulugeta7338 Před 2 měsíci

    ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ

  • @kinfegabrielmatthewos7737
    @kinfegabrielmatthewos7737 Před 2 měsíci

    Wow, what a powerful message!

  • @walelignayele6014
    @walelignayele6014 Před 2 měsíci

    Thank you💥❤🙏

  • @user-yn8vx9pe5o
    @user-yn8vx9pe5o Před 2 měsíci

    ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ!!!

  • @Abigyaz6493
    @Abigyaz6493 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @afeworkitekeste
    @afeworkitekeste Před 2 měsíci

    God bless you all ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yetemarechitafa3216
    @yetemarechitafa3216 Před 2 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ የመዝገቡን የድሪሙን የእንቁውን ምሳሌ የተረዳሁ የመሰለኝን ቀለል ያደረግሁትን በአዲስ መገለጥ እንድረዳ ረዳኸኝ