የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 61| የመንግሥቱ ምሥጢራት | Matthew Teaching 61 | By Mamusha Fenta

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • #እነሆ_ንጉሥሽ
    #የማቴዎስ_ወንጌል_ትምህርት
    #የመንግሥቱ_ምሥጢራት
    📖 ማቴዎስ 13: 10-17
    👑 በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ
    ⏰ ዘወትር አርብ ከ 11:00 ጀምሮ
    👑 0938859999
    👑 አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ
    👑 maps.app.goo.g...
    👑 በአካል መገኘት ለማትችሉ በቴሌግራም በዩቱብ እና በፌስቡክ ገጻችን በቀጥታ ስርጭት እንድትከታተሉ ጋብዘናችኋል።
    👑 / @equipmedia2577
    👑 t.me/Mamusha_F...
    👑 / equipmediamamushafenta

Komentáře • 53

  • @user-ir8oy7ge4b
    @user-ir8oy7ge4b Před 3 měsíci +3

    በእዉነት ዛሬ መፈወስ ሆነልኝ ጌታ ሆይ ስምህ ለዘለአለም የተባረከ ይሁን🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @saramesfin6511
    @saramesfin6511 Před 3 měsíci +3

    ዶ/ር ማሙሻ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ:: ይህን ስብከት ስሰማ ይህ ቃል ነው ወደልቤ የመጣው:: አሞጽ 8:11፤ “እነሆ፥ በምድር ላይ ራብን የምሰድድበት ዘመን ይመጣል፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር፤ እርሱም የእግዚአብሔርን ቃል ከመስማት እንጂ እንጀራን ከመራብና ውኃን ከመጠማት አይደለም።
    አሞጽ 8:12፤ ከባሕርም እስከ ባሕር ድረስ፥ ከሰሜንም እስከ ምሥራቅ ድረስ ይቅበዘበዛሉ፤ የእግዚአብሔርን ቃል ለመሻት ይርዋርዋጣሉ፥ አያገኙትምም። ከዚህ እግዚአብሔር ይሰውረን ብዬ እፀልያለሁ::

  • @FEGEGTAEVENT
    @FEGEGTAEVENT Před 3 měsíci +1

    ሰውን ወደ ቃሉ የሚያስጠጋ ድንቅ መልዕክት

  • @nitreworkmulat9461
    @nitreworkmulat9461 Před měsícem

    የምታስተምሩን ሁሉ እግዚአብሔር ከዚህ በበለጠ ይግለጥላችሁ ተባረኩ ወንድማችን ከዚህ በላይ ይግለጥልህ እንኳን ተረፍክልን ተባረክ

  • @kassahunmekuria4629
    @kassahunmekuria4629 Před 3 měsíci +2

    የተወደድከው ዶ/ር ማሙሻ፤
    እግዚአብሔር ጤናና ረዥም እድሜ ይሰጥህ ዘንድ የዘወትር ጸሎቴ ነው። ትውልድን ተሸክመህ መንግሥቱን እንድታገለግል ያስነሳህ እግዚአብሔር ስሙ ብሩክ ይሁን ! አሜን !!

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 Před 3 měsíci +2

    አሜን አሜን የመንግስቱን ሚስጥር የገለጠልን እግዚአብሔር ለዘላለም የተባረከ ይሁን አሁንም ጨምሮ ጨምሮ ያብራልን እርሱን በማወቅ የመገለጥ ባለጠጎች ያድርገን....ለእናንተ የመንግስተ ሰማያትን ሚስጥር ማወቅ ተሰጥቷችሗል ...የመንግስቱን ሚስጥር ማወቅ የእግዚአብሔር የራሱ ስጦታ( በረከት) ነው...ለሚያምኑ ለሚከተሉ የተረዱትን ጥቂቱን ለሚታዘዙ የሚጨመር የሚሰጥ (ለእናንተ) ..(ለእነርሱ)እያዩ ለማያዩ እየሰሙ ለማያስተውሉ የተሰወረ የተደበቀ....የመንግስቱ ሚስጥር የበራላቸው ....የተሰወረባቸው ....ላለው ይሰጠዋል ይጨመርለታል ...ከሌለው ያው ያለው ይወሰድበታል
    (መሰወር )የእግዚአብሔር ፍርድ ምልክት....ጌታ ይጠብቀን ያድነን እያዩ ካለማየት እየሰሙ ካለመስማት ካለማስተዋል ...የእናንተ ግን ዓይኖቻችሁ ስለሚያዩ ጆሮቻችሁም ስለሚሰሙ ብፁዓን ናችሁ❤ አሜን ይሁንልን ያድርግልን !!
    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ውድ ወንድማችን ዶ/ር ማሙሻዬ የአንተ የሆነውን ሁሉ ይባርክ ይጠብቅ በጣም እንወድሃለን እናከብርሃለን 👏❤👏❤👏❤👏ሁላችሁ ተወዳጆች ተባረኩልን ጸጋም ይብዛላችሁ በጣምእንወዳችሗለን❤👏❤❤👏❤👏

  • @HassetViews
    @HassetViews Před 3 měsíci +2

    በረከቶቼ ናችሁ ሌላ ምን ልበል❤❤

  • @abenezerkebede9429
    @abenezerkebede9429 Před 2 měsíci +1

    Thank you, dear Mamusha!

  • @idhdudga7544
    @idhdudga7544 Před měsícem +1

    Dear dr mamushe you are blessd❤❤❤❤

  • @aydagne
    @aydagne Před 3 měsíci +1

    አሜን ዘመንህ ይባረክ ዶክተር ማሙሻ። ጌታ ሆይ እንዴት ብትወደኝ ነው አይኖቼን ያበራህ የእውነት ሚስጢር የሆንከውን አንተን እንዳውቅ የረዳኸኝ ! ሁሉን ባጣ በዘመኔ ሁሉ አንተ ስለማትታጣልኝ ሁሌም ለዘላለም አመሰግንሀለሁ።

  • @serkadisasfaw7721
    @serkadisasfaw7721 Před 3 měsíci +1

    አሜን! ተባረክ!!!!!!እድሜ ከጤና ከሰላም ጋ እግ/ር ይስጥህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-oq3vn3sl2z
    @user-oq3vn3sl2z Před 3 měsíci +1

    አሜሜሜሜሜሜን ጌታ እየሱስ ይባርክህ!!!

  • @eyerusbirhanu3592
    @eyerusbirhanu3592 Před 3 měsíci +1

    Amen amen amen amen ጌታ ሆይ ሁል ጊዜ በቤትህ አይኖቼ አብራ .
    በልቤ እተን አክብሬ ልኑር .... ያገለገላችሁ DR mamusha And all of you, May God bless you and protect you 🙏🙏🙏👍👍

  • @bekyjud7594
    @bekyjud7594 Před 3 měsíci +1

    ተባረኩ መንገዳቹ ይቅና በዚ ዘመን የወንጌሉ ቅሪቶች አሁንም ከንፁህ ወንጌል ምንም ነገር ፈቀቅ አያድርጋቹ ሊድኑ የተገባቸዉን ጌታ ይስጣቹ ❤

  • @DerejeAsfaw-z6f
    @DerejeAsfaw-z6f Před 16 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Před 3 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር ማሙሻ ሁሌም በትምህርትህ ነፍሴ ትጠግባለች። እጅግ በጣም አመስግናለሁ ይህንን የገለጸልህ አምላክ የተመስገነህ ይሁን እግዚአብሔርን የሚያስርብና የሚታዘዝ አቅምና ጉልበት ከጌታ ለሁላችን ይሁንልን !!

  • @birukhilemichale6442
    @birukhilemichale6442 Před 3 měsíci +1

    አሜን ደግመህ ደግመህ ባርከ....

  • @EndriasBirhanye2304
    @EndriasBirhanye2304 Před 3 měsíci +1

    Dr. Mamushaye Thanks Almighty GOD to have you at these time for the Generation.
    Revealing The Gospel Purely and Powerfully

  • @muluneshhaile514
    @muluneshhaile514 Před 3 měsíci

    A men 🙏🙏🙏

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Před 3 měsíci +4

    አሜን አሜን አሜን ተባረክ ማሙሻዬ ተባረኩ ቅዱሳን❤🙏🙏🙏🙏🙌🔥

  • @eliget9409
    @eliget9409 Před 2 měsíci

    Abetu Geta hoy degmeh degmeh barken

  • @abbyappau2486
    @abbyappau2486 Před 3 měsíci

    🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @Benjo_12345
    @Benjo_12345 Před 3 měsíci

    Yemir zras ferawu lekas Geta seferd nw libin yemydendenawu 😢😢😢😢😢God Please…..😭😭😭😭

  • @mamitugeleta3752
    @mamitugeleta3752 Před 3 měsíci

    God bless you abundantly Dr Mamusha! May more anointing power of God almighty come upon you!

  • @ermyastsegaye
    @ermyastsegaye Před 3 měsíci

    Ame geta yebarkeh Dr❤️🙏

  • @BirtukanBenito
    @BirtukanBenito Před 3 měsíci +2

    ተባረክልን

  • @elizabethyibeltal4295
    @elizabethyibeltal4295 Před 3 měsíci

    🙏🙏🙏

  • @Tabote
    @Tabote Před 3 měsíci +1

    Amen ❤❤❤

  • @FEGEGTAEVENT
    @FEGEGTAEVENT Před 3 měsíci

    ዋውውውውውው ማሙሻዬዬዬዬዬዬ

  • @uaen6914
    @uaen6914 Před 3 měsíci

    Aman amane

  • @user-ir2ug2my7c
    @user-ir2ug2my7c Před 3 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ✅

  • @sileshitessema2980
    @sileshitessema2980 Před 3 měsíci +2

    May God give you healthy long life brother🙏🏽❤

  • @kebedegenet3277
    @kebedegenet3277 Před 3 měsíci +1

    ❤❤❤amen

  • @bereketdawit7390
    @bereketdawit7390 Před 3 měsíci +1

    እኔ live teketatye nebre nefsem alkerachim tebarku😍😍ይቅርታ ግን የመጀመሪያው ዝማሬ worshipun lakulen plc tebarku

  • @elyasaasafa5218
    @elyasaasafa5218 Před 3 měsíci

    Ameenn

  • @manahaymanot1913
    @manahaymanot1913 Před 3 měsíci

    Thank you ❤dear Breather🙏🙏🙏🙏 thank you Lord you have not forgotten us 🙏🙏🙏 you have always someone to every generation that’s you saving us teaching us protecting us forever thank you Lord for our brother for mamushe you are giving him wisdom knowledge to teach us this generation thank you 🙏🙏and bless my dear brother. God be with you and with your family.❤🙏🙏🙏

  • @user-uv3fq4cw2
    @user-uv3fq4cw2 Před 3 měsíci

    ዶክተር ማሙሻ ጌታ ከዚህ ፀጋውን ያብዛልህ በጣም የምጠቀመዉ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @eyerusalemabebe3051
    @eyerusalemabebe3051 Před 3 měsíci

    ዋው ተባረክ ዶ/ር ማሙሻ ለአንተ ስለተገለጠልህ ደግሞ ያለስስት ስለነገርከን ሚስጢር እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም ይብዛ ሁሌም ልሰማህ እናፍቃልሁ🙏🏾

  • @tigistbaharu5699
    @tigistbaharu5699 Před 3 měsíci

    አቤቱ ይህ የጽድቅ ቃል ነው!!!!!! my brother you are blessed and remnant !!!! more blessing ለዘመኑ ጣኦት ያልተገኙ ጥቂቶች

  • @biniamalemayehu2324
    @biniamalemayehu2324 Před 3 měsíci

    የዳንኤል መጸሐፍ ምዕራፍ 4 እና 5 በጣም የምወደው መፀሐፍ ነው

  • @merhawitgebremeskel
    @merhawitgebremeskel Před 3 měsíci

    Egziabiher yibarikih wendime Mamusha xega yibzalik.

  • @biniamalemayehu2324
    @biniamalemayehu2324 Před 3 měsíci

    ውድ ወንድሞቼ፣
    'ባለ ሀብት ሁኑ'
    ' ባለ ፀጋ ሁኑ'
    የመገለጥ ባለሀብት፣ የመገለጥ ባለፀጋ
    ሁኑ!!!!!!!!!!!
    ማቴ 28 ፣ ትንቢተ ሆዕሴ 6:3
    👉 ከማር እና ከወተት ይልቅ የሚጣፍጥ መልዕክት
    ተባረኩ ..... ስፉ ... equip media ...

  • @afeworkitekeste
    @afeworkitekeste Před 3 měsíci +1

    God bless you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BirtukanBenito
    @BirtukanBenito Před 3 měsíci

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት

  • @Ova-7311
    @Ova-7311 Před 3 měsíci

    ኣሜንንን...በብዙ ተባረኩ

  • @saronanaye
    @saronanaye Před 3 měsíci

    Stay blessed you soldiers ❤❤❤❤❤ love you all ❤

  • @user-jn4cc3wn2j
    @user-jn4cc3wn2j Před 3 měsíci

    እኔ አይሁድ ስሆን ኢዮጲያ እያለሁ፣
    ክሮስቶስ ከቤቴ ውስጥ በተዘጋ ቤት፣
    እራሱን አስተዋወቀኝ ተባረኩ❤

  • @marselad9953
    @marselad9953 Před 3 měsíci

    💚💛❤

  • @samuelkussa0005
    @samuelkussa0005 Před 3 měsíci

    God bless you❤

  • @fadillamarkosi9137
    @fadillamarkosi9137 Před 3 měsíci

    Bezu negre newelewo beze bete ye hewotine WOGELE mamare jamere ye bekete mici nachu bezu tsaga yecemrilachu mamaushaye ateburki neke

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise Před 3 měsíci

    😇🥰🤩

  • @haregmulat1gmail
    @haregmulat1gmail Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤ ተባረኩ ምንኛ መታደል ነው እንዳውቅህ የመንግስቱን ምስጢር ገለጥክልኝ ከዚህ በላይ በረከት ከወዴት ይምጣ!?

  • @user-wr4xq4vp7s
    @user-wr4xq4vp7s Před 3 měsíci +1

    Amen❤