ኤፌሶን ትምህርት 37 - ቀኖቹ ክፉዎች ናቸው - ማሙሻ ፈንታ - Ephesians Teaching 37 - The Days are Evil - Mamusha Fenta.

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ኤፌሶን ትምህርት 37 - ቀኖቹ ክፉዎች ናቸው - ማሙሻ ፈንታ - Ephesians Teaching 37 - by Mamusha Fenta.
    ይህ የኤፌሶን ትምህርት በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ ዘወትር አርብ በማሙሻ ፈንታ እየተዘጋጀ የሚቀርብ ትምህርት ነው።

Komentáře • 28

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před 2 lety +3

    ዶክተር ማሙሻ የረዳህ እግዚአብሔር አባት እና አምላክ ስለ አንተ ይክበር ይመስገን ፀጋዉ ይብዛልህ ተጠቅሜያለሁ

  • @gaghagfhfh6418
    @gaghagfhfh6418 Před 2 lety +3

    ዋዉ በሰማው ጊዜ የምባርክ ትምህርት ነው ዘመንህ ይላምልም🍇 👍🙌🙌🙌🙏

  • @asfawhaile8530
    @asfawhaile8530 Před 2 lety +2

    በእውነት የሚገርምና የሚወደድ ትምህርት ነው።እ/ር አብዝቶ ይባርክህ

  • @lishangelemete3344
    @lishangelemete3344 Před 2 lety +2

    ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ።

  • @bogaleagga9026
    @bogaleagga9026 Před 2 lety +2

    አሜን🙏🏾

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Před 2 lety

    ✞ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @mamitugeleta3752
    @mamitugeleta3752 Před 2 lety +2

    God bless you abundantly for preaching true gospel! Stay blessed forever!

  • @obsey2154
    @obsey2154 Před 2 lety

    Amen

  • @temnsera3152
    @temnsera3152 Před 2 lety +2

    አሜን ፀጋው ይብዛልን

  • @korerimarima1441
    @korerimarima1441 Před 2 lety +2

    ቅዱስ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ፓስተር ማሙሻ 🙌

  • @serkadisasfaw7721
    @serkadisasfaw7721 Před 7 měsíci +1

    🎉ተባረክ ዶ/ር ማሙሻ

  • @mezmurplace9296
    @mezmurplace9296 Před 2 lety +2

    ተባረክ ወንድሜ🙏🏾

  • @tgmcmaster128
    @tgmcmaster128 Před 2 lety +1

    Love your honesty!
    We need to hear the truth!

  • @hanatamerat2474
    @hanatamerat2474 Před 2 lety +1

    እውነት ነው የእግዚአብሔር ባሪያ ዶር. ማሙሻ ዛሬም ሁሌም እየሱስን የሚያስናፍቅ የጊዜውን መልዕክት ይዘህልን ስለመጣህ ጌታ እየሱስ ይባርክህ ሌላ ምን እላለሁ ...አሜን ሀሌሉይ እስከመጨረሻ የሚረዳ የእግዚአብሔር ፀጋ 😇😭 እለምናለሁ ዛሬም የጥበብንና የማስተዋልን መንፈስ 🔥እየሱስን ይበልጥ እንድናውቅ ጊዜውንም መዋጀት ማወቅ እንዲሆንልን ፀጋ ለሁላችንም ይብዛ !!!

  • @eliyasaraya
    @eliyasaraya Před rokem

    ተባረኩልኝ።

  • @pastordanielmekonnensisay4535

    በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ጌታ ይባርክህ

  • @kb_mulugeta248
    @kb_mulugeta248 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔርን እጅግ አድርጌ አመሰግነዋለሁ!! ሰሞኑን ስለምነው የነበረ የፀሎት መልሴን በአንተ በኩል መለሰልኝ በስንት አሰቃቂ ከዘመኑ ክፍቶች ልወሰድ ዳር እየደረስኩ ታደገኝ ከለለኝ እናም በዚህ ክፉ ዘመን ዳግም እንዳልታለል ማስተዋልን ጥበብን እንዲሁም ትህትናን አብዛልኝ የሚል ነበር ልመናዬ ልክ ነበርኩኝ አይደል?

  • @eyasuabayneh1766
    @eyasuabayneh1766 Před 2 lety +3

    May God bless you abundantly for awakening us according to the Gospel!

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 Před 2 lety

    አሜንንንንን አምላኬ አንቃኝ እባክህ ዱንዛዜ አስሮ አስቀምጦኛል ጌታ ሆይ እርዳኝ

  • @abaytesfaye3391
    @abaytesfaye3391 Před 2 lety

    Blessed bro

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Před 2 lety

    ሁሌ ደወ ህሊናየ የሚመጣው እና ትጠርምሳለህ የሚል ቀልድ የሚያበሳጨኝ ዘመኑ የሚያስጨንቅ እየሆነ እንደሚሔድ ስለተርዳሁ ነው ። ዛሬ ደግሞ ያላየሁትን አሳየኽኝ ከእግዚአብሔር እንደጠበቀን ተርዳሁ ጸጋ ይብዛልህ ዶክተር

  • @alaindubai9684
    @alaindubai9684 Před 2 lety

    አሜን ተባረክ

  • @temnsera3152
    @temnsera3152 Před 2 lety

    አደንዛዥ ጌዜ ነው ተባረኩ ስለምታነቁን ፀጋው ይጨመርላችሁ

  • @johnmamo6580
    @johnmamo6580 Před 2 lety

    በጣም አሪፍ ትምህርት።ይቀጥል

  • @qal211
    @qal211 Před 2 lety

    ተባረኩ በጣም የሚገርም ትምህርት ነው !!

  • @hopeofglory1600
    @hopeofglory1600 Před 2 lety

    God Bless You Pastor Mamusha

  • @Kidist_
    @Kidist_ Před 2 lety

    Biruk hunu!!!

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před 2 lety

    የያዘን ጅብ አገላለፁ ተመችቶኛል