የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 55 | የንጉሱ ግብዣ | በአብርሃም ተ/ማርያም | Matthew Teaching 55 | By Abraham T/Mariam

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • #እነሆ_ንጉሥሽ
    #የማቴዎስ_ወንጌል_ትምህርት
    #የንጉሱ_ግብዣ
    📖 ማቴዎስ 11:25-26
    👑 በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ
    ⏰ ዘወትር አርብ ከ 11:00 ጀምሮ
    👑 0938859999
    👑 አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ
    👑 maps.app.goo.g...
    👑 በአካል መገኘት ለማትችሉ በቴሌግራም በዩቱብ እና በፌስቡክ ገጻችን በቀጥታ ስርጭት እንድትከታተሉ ጋብዘናችኋል።
    👑 / @equipmedia2577
    👑 t.me/Mamusha_F...
    👑 / equipmediamamushafenta

Komentáře • 25

  • @InfoDesign-ye2zn
    @InfoDesign-ye2zn Před 3 měsíci +1

    Thank you Lord

  • @bereketdawit7390
    @bereketdawit7390 Před 5 měsíci +3

    ጌታ ሆይ አሁንም እየጠራህን ነው ደግሞ ጌታ ሆይ ጥሪውን ሰምተን ወደ አንተ መቅረብ ይሁን በፈቃደህ ስረ መዋል ፈቃደህን አደራጊወች አደረገን በዘመናችን ሁሉ ፈቃደህ የፈፀም አባ 💕🙏😥ወንጌላዊ አብርሃም ጌታ yebarkih tsega yebzalh ደግሞ በዝማሬ የነበራቸውtebarku በመጨረሻ ፀሎት የነበረ tebarki tsega yebzalachu 💕💕💕

  • @bituu126
    @bituu126 Před 4 měsíci

    ንጉስ ሲጋብዝ ኑ ሲለን ለአንዴም ለሁሌም ለዘላለምም ነው ዶ/ር ተባርክ

  • @TsionGirma-im7qv
    @TsionGirma-im7qv Před 5 měsíci +2

    ሃሌሉያ! እርሜን ነቅዬ ሌላ ሃሳቤን ከሁአላ ጥዬ ልገዛልህ ጌታዬ!

  • @teek5304
    @teek5304 Před 14 dny

    My God bless you My brother 😇

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 Před 5 měsíci +4

    ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል
    ወንጌል ለአለም ሁሉ ይሰበካል
    ወንጌል ኢየሱስ ነው

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 Před 5 měsíci +1

    አሜን በምናልፍበት ሁሉ ከፈቃዱ ጋር መስማማትን ከጌታ መማር (መኮረጅ) .... በመገለጥ የሚታወቀውን ኢየሱስን እንድናውቅ የሰማዩ አባት ፈቃዱ እንዲህ ሆኗል ክብር ይሁንለት አሁንም ደግሞ ደግሞ ራሱን ይግለጥልን !!👏👏👏 ሁልግዜ ወደ እርሱ መቅረብ መምጣት (ኑ) ተሸከሙ (ልዝቡን ቀንበር)) የተገለጠልንን ፈቃዱን ሀሳቡን ማድረግ....
    ሁልግዜ ከእርሱ መማር...
    ውጤቱ እውነተኛ እረፍታችን ይረጋገጣል(የዘላለም ህይወት ዋስትና) 👏👏👏❤️❤️አሜን ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ጸጋም ይብዛልህ ዶ/ር አብርሽ እንወድሃለን እናከብርሃለን 👏👏👏❤️❤️ የአንተ የሆነውን ሁሉ ጌታ ይባርክ ይጠብቅ👏👏❤️❤️ሁላችሁ ተወዳጆች ተባረኩልን ብዙ ጸጋ ይትረፍረፍላችሁ❤️❤️👏👏👏

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 Před 5 měsíci +1

    ዶ/ር አብርሀም እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @rahelbetruzenebe4023
    @rahelbetruzenebe4023 Před 4 měsíci

    ❤❤❤

  • @TsionGirma-im7qv
    @TsionGirma-im7qv Před 5 měsíci +1

    ጌታ ሆይ ተባረክ! ሁላችሁም ተባረኩ..

  • @user-ir2ug2my7c
    @user-ir2ug2my7c Před 5 měsíci +4

    አሜን አሜን ዶክተር አብረአም ተባረክ እኔ ቤተ ሰቦቺ ስለ ቃሉ ላወራስል አፋፌን ብለው ዝም ያስብሉኛል ቢጨቀኝ መጸአፍ ቅዱስ ገዝቼ ፍለፊት ቴሌቢዢን ላይ አስቀመጥኩት ግን አየነቡም ሰኔ ጉለጉታና ዳዊት ነው ሚያነቡት😢

    • @adisemosisa2262
      @adisemosisa2262 Před 4 měsíci

      Metselay ataquwarichi egzabher kene alewu ande kene be Mirko yakomeshal

  • @TsionGirma-im7qv
    @TsionGirma-im7qv Před 5 měsíci +1

    ና... ነይ... ሊያሳርፍሽ /ህ እንጂ... 💚💛♥️

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 Před 5 měsíci

    መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ከእግዚአብሔር የተሰጠን ኢየሱስ ብቻ ነው

  • @rodamilkias6087
    @rodamilkias6087 Před 5 měsíci +1

    the best expository teacher, may the Lord be blessed for the grace/gift given for this servant!!

  • @seneteyewanulo7895
    @seneteyewanulo7895 Před 5 měsíci

    Ameeeen Ameeen Geta Yebarki Zamani Yebarki Abirshi❤❤❤❤❤❤

  • @bogaleagga9026
    @bogaleagga9026 Před 5 měsíci

    አሜን🙏🏾

  • @bereketdawit7390
    @bereketdawit7390 Před 5 měsíci +1

    Be gugut setbki nebre tebarku 💕🙏💕

  • @Jesusislove-gf3ox6wo8m
    @Jesusislove-gf3ox6wo8m Před 5 měsíci

    ዋው ጸጋ ይብዛልህ D.R አብርሽ
    ብዙ ተምሬአለሁ
    በሬ ቀንበር ከተሸከመ ብኃላ የራሱን ፍቃድ ማድረግ እንደማይችል እንዲሁ እኛም ሸክማችንን አራግፎልን የእርሱን ቀንበር ካሸከመን ብኋላ ለእርሱ ፍቃድ እንጂ የኛል ፍቃድ ማድረግ አንችልም!!❤❤❤❤❤

  • @eliashaile1597
    @eliashaile1597 Před 5 měsíci

    ዘመናቹ ይባረክ ❤❤❤

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርክ ዶክተር አብረአም❤❤❤

  • @proudsemayawi9052
    @proudsemayawi9052 Před 5 měsíci +1

    @ 59:50 ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ!!! ስለዚህ ጌታን መቀበል ማለት የዘላለም እረፍት ዋስትና ማግኘት ማለት ነው።

  • @user-nu3bb4ch4x
    @user-nu3bb4ch4x Před 5 měsíci

    No address why????

  • @ToranBurte-Gojjoo
    @ToranBurte-Gojjoo Před 5 měsíci