የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 54 | ያላመኑ ከተሞች ፍርድ | Matthew Teaching 54 | By Abraham T/mariam

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • #እነሆ_ንጉሥሽ
    #የማቴዎስ_ወንጌል_ትምህርት
    #ያላመኑ_ከተሞች_ፍርድ
    📖 ማቴዎስ 11:20-24
    👑 በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ
    ⏰ ዘወትር አርብ ከ 11:00 ጀምሮ
    👑 0938859999
    👑 አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ
    👑 maps.app.goo.g...
    👑 በአካል መገኘት ለማትችሉ በቴሌግራም በዩቱብ እና በፌስቡክ ገጻችን በቀጥታ ስርጭት እንድትከታተሉ ጋብዘናችኋል።
    👑 / @equipmedia2577
    👑 t.me/Mamusha_F...
    👑 / equipmediamamushafenta

Komentáře • 30

  • @Wudeeee
    @Wudeeee Před 5 měsíci +1

    WOW ጌታ ኢየሱስ ይበርካቹ የእውነት ❤❤❤

  • @Fikir-Selam
    @Fikir-Selam Před 5 měsíci

    ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ። እነደዚህ አቅጯን እየነገራችሁን በጌታ ፀጋ መስመር እያስያዛችሁ ስላለ ክብር ለእየሱሰ ይሁን!!!

  • @eliget9409
    @eliget9409 Před 5 měsíci

    Amennnnn Egziabher temidenegit Ena emimeles lib yisten

  • @tilahunalemayehu
    @tilahunalemayehu Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ዘመናቹ እግዚአብሔር እየተጠቀመባቹ ይለቅ ፀጋው ይብዛላችሁ🙏🙏🙏

  • @user-qp9bx3cs9i
    @user-qp9bx3cs9i Před 5 měsíci

    God bless you Dr. Abraham.

  • @hiwot1498
    @hiwot1498 Před 5 měsíci

    Thank you, Dr. Abraham

  • @ruthmekonnen1687
    @ruthmekonnen1687 Před 5 měsíci

    God bless you and your family too My brother

  • @captainayub6482
    @captainayub6482 Před 5 měsíci +2

    እራሴን ነገርከኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ጌታሆይ ጨርሰህ ማረኝ ሀይልም ስጠኝ 🕊🙏🏽🏃🏾‍♂️

  • @merrynadow6535
    @merrynadow6535 Před 5 měsíci

    አቤቱ ማረኝ

  • @hiwota4985
    @hiwota4985 Před 5 měsíci

    Tebarek Dr Abraham ❤❤❤❤

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 Před 5 měsíci +1

    አሜን አሜን ፍርድ እንዳለ በማስተዋል ሁልግዜ በንስሐ በሚመለስ በተነካ በተለወጠ ልብ ከተአምራት(ከስጋ ፈውስ) ሁሉ በላይ ፈቃዱን አውቆ የሚያደርግና በፊቱ ከ ወዮ ነጻ የሆነ ህይወት ይዘን(መኖርም ማለፍም) መገኘትም ይሁንልን👏👏👏 በጸጋው ጉልበት ሁላችንን ይርዳን ያግዘን !!!!👏👏👏❤️❤️ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ጸጋም ይብዛልህ ውድ ወንድማችን ዶ/ር አብርሽ የአንተ የሆነውን ሁሉ ጌታ ይባርክ ይጠብቅ በጣም እንወድሃለን እናከብርሃለን👏👏👏👏❤️❤️❤️ሁላችሁ ተወዳጆች ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ጸጋም ይብዛላችሁ ❤️❤️❤️

  • @TsionGirma-im7qv
    @TsionGirma-im7qv Před 5 měsíci +1

    💚💛♥️

  • @tenagnemekonnen8017
    @tenagnemekonnen8017 Před 5 měsíci +1

    Be blessed my brother

  • @bogaleagga9026
    @bogaleagga9026 Před 5 měsíci

    አሜን🙏🏾

  • @Jesusislove-gf3ox6wo8m
    @Jesusislove-gf3ox6wo8m Před 5 měsíci

    ክብር ለጌታ ይሁን ጸጋ ይብዛልህ D.r abrsh❤❤❤

  • @abbyabunetizale7824
    @abbyabunetizale7824 Před 5 měsíci

    እሜን!!! እግዚአብሄር ይመስገን ይባርክህ አብዝቶም:: እንደተፅፈልን ስለሚመክረን እንምለስ ዘንድ እጁን የዘረጋልን ጌታ ስሙ ከፍ ይበል!!
    *****
    1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች
    11፥31 ራሳችንን ብንመረምር ግን ባልተፈረደብንም ነበር፤
    *****

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 Před 5 měsíci

    እውነት ነው በጣም በጣምም መታደል ነው ማን ነበር ከዛ አዘቅትና ጨለማ ሕይወትና ከጨቀየ ረግረግ የሚያወጣን???? ጌታ ለዘላለም ስሙ ይባረክ ከዚያ ሕይወት ያወጣኝ በነፃ ከሀጢአት ባርነት አወጣኸኝ ጌታዬ ሰምህ ይባረክ ማን ያሰበኝ ነበር ጌታዬ ተባረክ ውዴ እየሱስ !!!!!!😭😭
    እንደ እኔ እየታደለ ማነው ንሰሐ መግባት ትልቅ ዕድል ነው ።
    ዶክተር አብርሃም ዘመንህ በእጥፍ ይባረክ ድንቅ ትምህርት ።
    😭😭😭😭🙌🙌🙌😇😇❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @hamkoki7803
    @hamkoki7803 Před 5 měsíci

    Geta hoye erdagn

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Před 5 měsíci

    amen amen❤❤❤❤

  • @user-ir2ug2my7c
    @user-ir2ug2my7c Před 5 měsíci

    አሜን አሜን ተባረክ ዶክተር አብረአም❤❤❤❤

  • @GenetDechasa
    @GenetDechasa Před 5 měsíci

    Tsega yibzalih

  • @tsinulegeta6919
    @tsinulegeta6919 Před 5 měsíci

    አሜን እግዚአብሔር ድንቅ መካሪ እሺ እርዳኝ

  • @merhawitgebremeskel
    @merhawitgebremeskel Před 5 měsíci

    Egziabiher yibarikih wendime Abraham.

  • @EleniYacob
    @EleniYacob Před 5 měsíci

    Thank you for the truth Word of God! You said it right, We need to be serious for the opportunity given us. Real repentance focuses on the work of Christ.I agree with you to pray God to humble my heart. May the Lord bless you all.

  • @walelignayele6014
    @walelignayele6014 Před 5 měsíci

    Thank you💥🙏

  • @abenezerkebede9429
    @abenezerkebede9429 Před 5 měsíci

    Thank you dear brother!

  • @kassahunhailu3006
    @kassahunhailu3006 Před 5 měsíci

    Abresh....geta abzeto yibarkih...yechemireleh...

  • @netserabyemane2424
    @netserabyemane2424 Před 5 měsíci

    Ĺllllllllllllllllllllmm

  • @ToranBurte-Gojjoo
    @ToranBurte-Gojjoo Před 5 měsíci