የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 57 | አገልጋዩ ንጉሥ አብርሀም ተ/ማርያም | Matthew Teaching 57 | By Abraham T/mariam

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • #እነሆ_ንጉሥሽ
    #የማቴዎስ_ወንጌል_ትምህርት
    #አገልጋዩ_ንጉሥ
    📖 ማቴዎስ 12:15-21
    👑 በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ
    ⏰ ዘወትር አርብ ከ 11:00 ጀምሮ
    👑 0938859999
    👑 አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ
    👑 maps.app.goo.g...
    👑 በአካል መገኘት ለማትችሉ በቴሌግራም በዩቱብ እና በፌስቡክ ገጻችን በቀጥታ ስርጭት እንድትከታተሉ ጋብዘናችኋል።
    👑 / @equipmedia2577
    👑 t.me/Mamusha_F...
    👑 / equipmediamamushafenta

Komentáře • 27

  • @wendeuk4244
    @wendeuk4244 Před 4 měsíci +7

    ወንጌልን በናንተ ነው የተማርጉት እግዚአብሔር ይባርካቹ።

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před 4 měsíci +2

    ዶክተር አብርሽ የተወደድክ የቃሉ አገልጋይ ተባረክልን

  • @HenonHmichael
    @HenonHmichael Před 4 měsíci +5

    እየተባረክንባችሁ ነዉ ጌታ ይባርካችሀ!!

  • @Yegeta
    @Yegeta Před 4 měsíci +1

    Dr Abraham I thank God about you! Stay blessed 🙏

  • @TsionGirma-im7qv
    @TsionGirma-im7qv Před 4 měsíci +3

    Yes!

  • @haregmulat1gmail
    @haregmulat1gmail Před 4 měsíci +7

    ለዚህ ዘመን የተሰጣችሁን ተግታችሁ የምታገለግሉን የጌታ ባርያዎች ሁሉ ተባረኩ

  • @Binab-37
    @Binab-37 Před 4 měsíci +1

    የእግዚአብሔርን ቃል ሰይፍነት የሚታጎሉ አገልጋዮች በብዙ ተባረኩ

  • @proudsemayawi9052
    @proudsemayawi9052 Před 4 měsíci +1

    የዛሬው ትምህርት በጣም የታጨቀ ነበር በብዙ ትምህርት፤ በጣም እናመሰግናለን ወንድም አብርሃም። እግዚአብሔር ይባርክህ፤ 1:04:46 ጌታ ሆይ ምን እንዳደርግ ትፈልጋለህ የሚል መንፈስ ይስጠን!
    ሁላችሁም ተባረኩ አገልጋዮች መዘምራን፥ ሙዚቃ ተጫዎች ሚዲያ and camera አቀናባሪዎች ሁሉ የማናያችሁ ሁሉ!

  • @abayeneshkebede8386
    @abayeneshkebede8386 Před 4 měsíci

    ጌታ ይባርክ ሀይል ይጨመርል ቅዱሳን ሁላችሁም ተባረኩ

  • @EleniYacob
    @EleniYacob Před 4 měsíci +2

    Dr Abreham thank you! You really connect the dots. You are a good singer too. May the Lord bless all the body of Christ!

  • @saradalma9089
    @saradalma9089 Před 4 měsíci

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክዎት የእግዚአብሔር ሰው

  • @bogaleagga9026
    @bogaleagga9026 Před 4 měsíci

    Amen 🙏🏾

  • @afeworkitekeste
    @afeworkitekeste Před 4 měsíci +3

    God bless you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ God bless you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ God bless you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ God bless you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ God bless you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ God bless you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ God bless you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ethiopiatomorrow
    @Ethiopiatomorrow Před 4 měsíci

    May God continue to bless you Dr. Abresheyee!

  • @eyerusbirhanu3592
    @eyerusbirhanu3592 Před 4 měsíci

    May God bless you and protect you and increase his grace, servant Dr. Abrish, all of you are blessed 🙏🙏👍

  • @HassetViews
    @HassetViews Před 4 měsíci

    ተባረክ ወንድም አብርሽ እንወድሃለን🙏🙏

  • @samuelhmariam1393
    @samuelhmariam1393 Před 4 měsíci +2

    አብርሽ ተባረክልን።

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 Před 4 měsíci +3

    አሜን አሜን 👏👏👏እንደተጻፈው እንድንረዳ እንድንተረጉም እንድንመላለስ እግዚአብሔር ይርዳን 👏👏❤️❤️❤️ጌታ ኢየሰስ አብዝቶ ይባርክህ ጸጋም ይብዛልህ ውድ ወንድማችን ዶ/ር አብርሽ👏👏❤️❤️❤️ የአንተ የሆነውን ሁሉ እገዚአብሔር ይባርክ ይጠብቅ በጣም እንወድሃለን እናከብርሃለን👏👏👏👏❤️❤️❤️ ሁላችሁ ተወዳጆች❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ተባረኩልን👏👏👏 በጸጋ ላይ ጸጋ ይጨመርላችሁ 👏👏👏👏

  • @yohannesbelay5730
    @yohannesbelay5730 Před 4 měsíci +2

    God bless you 💌💌💌💌

  • @zenebemekonnen4104
    @zenebemekonnen4104 Před 4 měsíci

    May God bless you.

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Před 4 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ተባረክ ዶክተር አብረአም❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TsionGirma-im7qv
    @TsionGirma-im7qv Před 4 měsíci +1

    ♥️♥️♥️

  • @walelignayele6014
    @walelignayele6014 Před 4 měsíci +1

    thank you💥❤🙏

  • @user-ir2ug2my7c
    @user-ir2ug2my7c Před 4 měsíci

    amennnnn❤❤❤❤

  • @user-et2rd4gx9e
    @user-et2rd4gx9e Před 4 měsíci

    Thankuou

  • @wasyihunalemneh5783
    @wasyihunalemneh5783 Před 4 měsíci

    Geta yibarkih dr. Mamusha selamnew aydel? Not see him for a while.

  • @ToranBurte-Gojjoo
    @ToranBurte-Gojjoo Před 4 měsíci