ይቅርታ ለምን እናደርጋለን? (ይቅርታ - 1)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ለሰዎች ይቅርታ የምናደርገው ይቅርታ ስለ ጠየቁን ነው? መልካም ሰው ለመባል ነው? በድጋሚ እንደማይበድሉን አረጋግጠን ነው? ከባድ ጉዳት ስላልረሰብን ነው? ይቅርታ ቀላል ስለ ሆነ ነው? ለበደለን ሰው የእጁን ከሰጠነው በኋላስ ነው?

Komentáře • 52

  • @tutukebede7811
    @tutukebede7811 Před 3 lety +4

    አምላከ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም ጳውሎስ ዘመንህ ይለምልም ወቅታዊ ትምህርት ነው

  • @user-bq5nt9dh7k
    @user-bq5nt9dh7k Před 3 lety +2

    ይሄ ቃል ለእኔ ነው እግዚአብሔር ይመስገን
    ጌታ እየሱስ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Před rokem +1

    ፖልየ እንደት እንደምወድህ ይህ በዚህ ዘመን ላለን ስወች አስፈላጊ ትምህርት ነው ጸጋው ይብዛልህ

  • @Hanna-ci6iy
    @Hanna-ci6iy Před 3 lety +2

    ሰኞ በጠዋት ይህንን እንደመስማት ምን የሚያስደስት ነገር አለ....
    ፖዬ አንተ በረከት ነህ...አሁንም ተባርከህ ለበረከት ሁን!
    ሀና የተማሪህ ሚስት..

  • @emnettessma8516
    @emnettessma8516 Před 3 lety +3

    የማመልከዉ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልኝ ወንድሜ

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 Před 2 lety +1

    ጌታ ይባርክህ ወንድሜ።

  • @meralenaaida2316
    @meralenaaida2316 Před 8 dny

    ተባርከሃል

  • @terefezewde4533
    @terefezewde4533 Před 3 lety +2

    ብዙ ጸጋ ይብዛልህ!

  • @emuye10
    @emuye10 Před 3 lety +2

    Be blessed bro !!

  • @jesusislord2785
    @jesusislord2785 Před 3 lety +1

    Geta Jesus yibarek 🙌🏽🙌🏽🙌🏽silekalu wendim Paulos antem yante yehonew hulu yibarek 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @emuye10
    @emuye10 Před 3 lety +1

    Amen ....yerdan,yagzen ,betam kebad new gen Geta yechelal yefewesen !!

  • @munich2017
    @munich2017 Před 3 lety

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድማችን ፀጋ ይጨመርልህ ተባረክ

  • @tedrosteklu9771
    @tedrosteklu9771 Před 3 lety +1

    Tebarek pol betam astemarina des yemil timhirt.

  • @emuye10
    @emuye10 Před 3 lety +1

    Amen .nesa yadregen ,fewes yasefelgenal legna yekebde le ERSU gen hulu kelal new!!

  • @fekadubarke6987
    @fekadubarke6987 Před 2 lety

    እግዚአብሔር እንፍጠር ያለው እንማንን ነው ? እግዚአብሔርሰውን በመልኩ ፈጠረ አሉ ? የእግዚአብሔር መልክና ምሳሌ ማነው? መልክናምሳሌው ስንት ነው?

  • @kudusankudusan2607
    @kudusankudusan2607 Před 2 lety

    Amennnnnnnn gata yoses. Yebarke

  • @AB-wn1rr
    @AB-wn1rr Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ስለ ምልጃ ተከታታይ ትምህርት ብትሠራ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ማወቅ እንፈልጋለን

  • @jonathanmulugeta5108
    @jonathanmulugeta5108 Před měsícem

    God bless you 🙏🙏

  • @ED-sk9yf
    @ED-sk9yf Před 3 lety +1

    Tebarek

  • @gonfstsehay5797
    @gonfstsehay5797 Před 3 lety +1

    Geta yebareke

  • @Ev.johnkebedemekuria2340

    ጸጋ ላይ ጸጋ ይብዛልክ

  • @biniambehailu5782
    @biniambehailu5782 Před 3 lety +1

    ጸጋ ይብዛልህ!

  • @munich2017
    @munich2017 Před 3 lety

    ተባረክ pol.

  • @genytad2275
    @genytad2275 Před 3 lety

    tanks so much bro be blessed

  • @rakiHT
    @rakiHT Před 3 lety

    You are blessed my dear

  • @charisa2910
    @charisa2910 Před 3 lety

    የምበድለው ሰው አብሮኝ የሚኖር ቢሆን፤ በቤተክርስቲያን ወይም በስራ በየቀኑ የማገኘው፤ ትላንት የበደልኩትን ይቅርታ ሳልጠይቀው ይቅር የሚለኝ፤ ....... ሁሌ የምበድለው፤ ጥሎኝ እንዳይሄድ በብዙ ከኔ ጋ የተሳሰረ፤.....ይህ ሰው ተስፋው ምንድነው? ሰውን መበደል ባህሪዬ የሆነ፤ ደግሞ ይቅርታ መጠየቅ ያልፈጠረብኝ፤ ከትላንትናው ቁስል ሳያገግሙ ሌላ የምጨምርላቸው፤ ደግሞ ምንም እንዳልተፈጠረ ለሌላ በደል የማገኛቸው፤.......እነዚህ ሰዎች ምንኛ ያሳዝኑ?

  • @yonikebede7439
    @yonikebede7439 Před 3 lety

    አንድን ስው ቀድሞው የነበረበት ቦታ የማስቀመጥ ሀይል....