"በእግዚአብሔር መልክ፣ የባሪያ መልክ" (የእግዚአብሔር ልጅ - ክፍል 24)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 11. 2023
  • እግዚአብሔር ሰው በመሆኑ ከምልከታችን ቢከለል እንጂ ማንነቱ አልተቀየረም። እርሱ ሰው የሆነበት እውነታ እግዚአብሔር ምን መምሰል እንዳለበት ያለንን ረቂቅ ግንዛቤ ከመንገድ ገፍቶ አስወጥቶታል። መለኮታዊው ድንቅ ብርሃን በጨለማማው የሰው መስታዎት ክብሩን ከልሎ መጣ። የዓለማቱ ፈጣሪ ግርማዊው አምላክ በግርማዊ ውርደት በመካከላችን ተገኘ። ቅዱስ ፍቅር የሆነው እውነተኛ አምላክ በውሱን ሰው-ነት ታየ። በእኛ ውሱንነት ልክ መኖርን መረጠ። ሰዎች መለኮታዊ ግልጠትንና ይቅርታን መቀበል እንዲቻላቸው ራሱን አዋርዶ ሰው ሆኖ ተጠጋቸው፤ የባሪያን መልክ ይዞ ቀረባቸው። በዚህም የእግዚአብሔር ፍቅር ለሰዎች ተገለጠ። ትሑት ፍቅሩ ሁሌም የግምት ሚዛን እንዳሳተንና እንደ ተደናገርን መገኘታችን የማይካድ ነው። ሰው-ነቱ እግዚአብሔርነቱን ደብቆታል። እናም ወልድ ሰው የሆነው ሰዋዊ ድካምን በመውሰድ ብቻ ሳይሆን፣ ክብሩንም በመከለል ነው። እኛ ስለ እግዚአብሔር የያዝነው ግንዛቤ እርሱን ከልሎብናል። ስለዚህም መለኮታዊ ክብሩ የሚገለጠውና እርሱነቱን የምናውቀው እግዚአብሔር በቸርነቱ በሚያደርገው ግልጠትና ጸጋ ነው።

Komentáře • 21

  • @petertefaye3446
    @petertefaye3446 Před 3 dny

    ተባረክ ፓል በጣም ብዙ ተምሪያለው ፀጋው ያብዛልህ❤❤

  • @temesganwarku3451
    @temesganwarku3451 Před 7 měsíci +1

    ፀጋውን ያብዛልክ

  • @fikru-xe8iv
    @fikru-xe8iv Před 8 měsíci +1

    tnx GOD BLESS YOU ❤️

  • @elsaweldemariam1682
    @elsaweldemariam1682 Před 8 měsíci +1

    Remained blessed❤.thanks

  • @henokhenok
    @henokhenok Před 8 měsíci

    POUl ejig wede tsegaw madeg yiuhnilih new...geta besew ena be God fit mogesun ahunim ..yiglestilihh....ejig new miwedih mikiniyatum ..geta meshaten bante eyesexegn new

  • @alula961
    @alula961 Před 8 měsíci

    Bless you

  • @tigisttaemyalow4358
    @tigisttaemyalow4358 Před 8 měsíci

    ፖል ተባረክ!

  • @surafeleyob5914
    @surafeleyob5914 Před 8 měsíci

    Tebarek zemnih yibarek lemilem

  • @user-tq1ce3sz5z
    @user-tq1ce3sz5z Před 6 měsíci +1

    ፊልጵስዩስ ምዕራፍ 2ን እንዲ ባለ መገለጥ ከዚህ በፊት አልተማርኩትም
    ይህን መገለጥ የሰጠህንና እንደሚገባ ደግሞ ለኛ እንድታካፍለን የረዳህን መንፈስ ቅዱስን አከብራለሁ። ፀጋ ይብዛልህ!

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Před 6 měsíci +1

      ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @selammenberu6359
    @selammenberu6359 Před 7 měsíci +1

    እጂግ ትሁት የሆነ ጌታ ❤ አንዱና ያው ክርስቶስ ❤ በእንባ የሰማሁት ስብከት ነው ፊል 2 ÷1 ምን አይነት መገለጥ ነው ወንድሜ ፖል ይህንን ያበራልህ መንፈስ ቅዱስን አከብራለሁ ።አሁንም ፀጋው በጥበብ በአዕምሮም ሁሉ ይብዛልህ ❤።

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Před 7 měsíci

      አሜን። እግዚአብሔር አንቺንም ይባርክሽ

  • @famousalex8999
    @famousalex8999 Před 5 měsíci

    paulos እወደሀለዉ

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Před 5 měsíci

      እግዚአብሔር ይስጥልኝ