አምላክ-ሰው (የእግዚአብሔር ልጅ - ክፍል 25)
Vložit
- čas přidán 15. 12. 2023
- ኢየሱስ ክርስቶስ ደግሞ አንድ አካል እንጂ የተለያዩ የሰው-ነትና የመለኮትነት አካላት የሉትም። ከመጀመሪያውም የመለኮትነት አካሉ የሰው-ነትን ባሕርይ በመውሰድ ብቻ ነው ሰው የሆነው። ከፅንሰቱ እስከ ውልደቱ፣ ከውልደቱ እስከ ዕድገቱ፣ ከዕድገቱ እስከ መስቀል ሞቱ፣ ከሞቱ እስከ ትንሣኤውና ዕርገቱ ሕይወቱን ብናጠና የምንገናኘው አንዱን ኢየሱስ ነው። አምላክም ሰውም የሆነው አንዱና ያው ክርስቶስ!
May God bless you with his richness
Amen
Thank you for elaborating this solid topic. Learning a lot. Blessings to you.
You are so welcome
yetebarek wondem
God bless
ene gena tnshye wetat lij negh gn tmhrtochkin tsehufochikn ke qrb gize wedih manbeb jemryalew .....andande negerochn le anbabiw kift madregik betam adenqalew ....be negere christos lay yalegh neger endadg teqmoghal.... eqbte emnet betam tinqaqe mifelg agelglot new bizu awqek gn demo bemeregagat negerochn tigeltsalek geta tsegawn yabzalk...andand chekuye aquam yeyazkubachew tmhrtoch lay melshe eyefeteshku new....ene teteqmyalew berta
እግዚአብሔር ይስጥህ። በርታ
ወንድም ጳውሎስ እግዚአብሔር ይባርክክ። በSoft copy መፅሀፉን ማግኘት ይቻል ይሁን?
አሜን። በሶፍት ኮፒ አልተዘጋጀም
እግዚአብሔር ኣብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ጳውሎስ:: እንደ ጠቃሚነታቸው ታይቶ ጥያቄዎቹና መልሶቹ እዚህ ቢቀርቡና ብንማርባቸው?
ተባረክ!
የድምፅ ጥራት ጉዳይ ነው ችግሩ።
አደረገው ሲል ምን ማለቱ ነው? አብ ኢየሱስን
Awon
ኢየሱስ ሰዉ እና አምላክ ነዉ። ስለዚህ ሁለት ባህሪ አለዉ ማለት ነዉ አይደል?
czcams.com/video/5yo6CG6qZM4/video.htmlsi=Q2VLFQ9eIVxDaeFn
ከእኔ አብ ይበልጣል ሲል ምን ማለቱ ነዉ? አይበላለጡም አይደል? ማቴ 28÷19-20 በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ነዉ የተባለዉ። እና ከእኔ አብ ይበልጣል ያለዉ አልገባኝም። የምወደዉ አንድ አገልጋይ የሆነ ጊዜ አጭር ቪዲዮ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሲያዘዋዉሩ ነበር ሙሉ ትምህርቱን ባልሰማም 👉 ወልድ ከአብ ያነሰ ሲል ሰምቻለሁ። እስቲ አስረዳኝ
ወደፊት እናነሣዋለን።