ንጉሥ (የእግዚአብሔር ልጅ - ክፍል 28)
Vložit
- čas přidán 6. 03. 2024
- ከትንሣኤው በፊት ውጫዊ ገጽታው ሲታይ ተራ ሰው፣ ቤት የለሽ፣ ጓደኛ አልባ፣ ተጽዕኖ የሚያደርግበት ኀይል የሌለው ምስኪን ይመስላል። ያኔ የእግዚአብሔር ልጅነቱ በውርደትና በዝቅታ የሚታይ ነበር፤ አሁን በትንሣኤው ግን የእግዚአብሔር ልጅነቱ በኀይል ተገለጠ።
ስለዚህ ትንሣኤው የእግዚአብሔር ልጅነቱ በኀይል የታወቀበት ወይም በኀይል የእግዚአብሔር ልጅነቱ የተገለጠበት እንጂ ጌታ ኢየሱስ ለመጀመሪያ ጊዜ የእግዚአብሔር ልጅ የሆነበት አይደለም። አሁን ከትንሣኤው በኋላ ጌታችን የሚላገጥበትና የሚፌዝበት ንጉሥ አይደለም። በአህያ ላይ የሚቀመጥ ንጉሥም አይደለም፤ በድል አድራጊ የጦር መሪነት በፈረስ ላይ የሚታይ እንጂ (ራእይ 19፥11)።
ፖዬ ጌታን ሰላንተ አመሰግነዋለሁ ። ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ በመንፈስ ቅዱስ ሀይል ቃሉን ስለአስተማርከኝ ❤።
አሜን። ጌታ ይመስገን
ወንድም ጳውሎስ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋው ይብዛልህ
አሜን
በመጀመሪያ በጣም እናመሰግናለን ጌታ ይባርክህ ብትችል ስለጥምቀት አስተምረን 🙏🙏🙏
ጌታ ቢፈቅድና ብንኖር ወደፊት ማድረጌ አይቀርም
Thank you for the thorough teaching! Blessings.
You are so welcome!
Thank you for teaching us. God bless you brother Paulos
Amen
ወድሜ ጳውሎስ ጌታ እየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ በመቀጠል እባክህ ወንድሜ እባክህ አንድ ነገር ከቻልክ ካላስቸገርኩህ ትዬሎጂ አስተማራያችን ሪኮማንድ ያደረገን መፅሐፍ የእንተን የእግዚአብሔር ልጅ የሚለው መፅሐፍ ነው የት ነው የማገኘው ብትችል ብትጠቁመኝ ለምን ነገረ ክርስቶስ እየተማርን ነው ጌታ ይባርክህ ተበረክ::
የት ነው ያለሽው?
@@PaulosFekadu እኔ ያለሁት ዴቨር ኮሎራዶ ነው አስተማሪውም የኔ ባለቤት ነው ፓስተር የሀንስ በቀለ ወልደሚካኤል ይባላል ተባረክ
@@almazsibihat1051 በዚህ ስልክ ደውይና ታገኚያለሽ +1 (857) 230-9990