የስሙ ጉልበትና ከነቢያት መብለጡ (የእግዚአብሔር ልጅ - ክፍል 23)
Vložit
- čas přidán 18. 11. 2023
- በኢየሱስ ስም አጋንንትን ማስወጣትና በኢየሱስ ስም ጸሎት ማድረስ ትርጓሜው ጥልቅ ነው። አጋንንት በማንም ስም አይወጡም፤ በኢየሱስ ስም እንጂ። ጸሎትም በተወዳጅ ሐዋርያ ወይም በመልአክ ስም አይደረግም፤ በኢየሱስ ስም እንጂ። አብም መንፈስ ቅዱስን የሚልከው በኢየሱስ ስም ነው (ዮሐ. 14፥26)። ስለዚህ የክርስቶስ ኢየሱስ መለኮትነት ከሥላሴ ማንነት ጋር ተጋምዷል። ይህም መለኮትነቱን ያመለክታል።
ሌሎች በእርሱ ስም አጋንንትን ሲያስወጡ፣ ጌታ ኢየሱስ ግን አጋንንትን ለማስወጣት የተጠቀመው ልዩ ዘዴ አልነበረም። ለዚህ ሲል ወደ እግዚአብሔር ጸሎት አላደረገም። ከራሱ የሚበልጥን ሌላ ኀያል ስምም አልጠራም። አጋንንቱን፣ “በእግዚአብሔር ስም አዛችኋለሁ” አላላቸውም። አስቀድመንም እንዳየነው፣ ለደቀ መዛሙርቱና ከደቀ መዛሙርቱ ጋር ላልነበረው ሰው አጋንንት በኢየሱስ ስም ታዘውላቸዋል። እርሱ ግን ማንነቱን ያውቃልና በአጋንንት ላይ ያለውን የበላይነት በቀጥታ ነበር የሚገልጠው።
igzabiher irajim idimye tsaga indisatik imagnalohg wondime geta abizitok yibarkik
አሜን
O tnx God bless you
Amen
ወንድሜ ተባረክልኝ ❤ ኢየሱስ ከሁሉ በላይ ነው ❤❤
Amen
Thank for sharing stay blessed 🙏
Thank you too
ፀጋ ይብዛልህ
አማላጅነቱንና ሊቀ ካህንነቱንም እንዲ በሰፊው ብታስተምረን🙏
መጽሐፉ ላይ ስላለ ማሰትማሬ አይቀርም። እንደርስብታለን
Be gugut yemitebkew timirt new God bless you❤
Amen
ተባረክ ጌታ ዘመንህን ይባርክ:: አትጥፋብን ትምህርትህ ብዙ ጠቅሞኛል እየተጠቀምኩኝም ነው::
Eshy
Thank you Paulos, so wonderful listening to this. Christ is always the lord.
Thanks for listening
ፓል!ተባረክ ጌታ ይባርክህ ።በርታ
Amen bro
ተባረክ፡፡ የእግዚአብሔር ልጅ የሚለውን መጽሃፍህን ላገኝ ሞክሬ አልቻልኩም። እንዴር ላግኝ
ክብረት ይስጥልኝ። የት ነው ያለኸው?
Hawasa new yalehut