#ማርያም_ገረዘችኝ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 10. 2023
  • በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
    ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
    #negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia#ጀዋርን_ሊያጠምቁት_ነው !!!NEGASHMEDIA ነጋሽ ሚዲያ

Komentáře • 159

  • @My-Amhera-fano
    @My-Amhera-fano Před 9 měsíci +3

    ነጋሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊይ❤❤❤

  • @yosepheaberaha4659
    @yosepheaberaha4659 Před 9 měsíci +4

    ነጋሽዬ ማርያም ግርዝ የሚባል የሚባል ያለ ይመስለኛል ፣ማርያም ሳመችኝ የሚባልም አለ።

    • @user-dg5dl3lx4l
      @user-dg5dl3lx4l Před 8 měsíci

      ማርያም ግርዝ ለሴቶች ነው የሚባለው

  • @ashufuchura7089
    @ashufuchura7089 Před 9 měsíci +2

    ነጋሽ የእውነት ተማጋች ጀግግናችን ነኽ በርታ

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 Před 8 měsíci

    እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ የዘመኑ ፍጻሜ አታድርገኝ😢😢😢😢

  • @abrahamalemayehu6572
    @abrahamalemayehu6572 Před 8 měsíci

    ነጋሽ ማርያም ግርዝ የሚባል አለ አትሳሳት።

  • @TashaleBalay-jw9cy
    @TashaleBalay-jw9cy Před 8 měsíci

    እኔ ለመነገር ቃል የለኝም ፈጣር ይጣቢቅልን ተባረክ 🙏❤❤

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 Před 9 měsíci +5

    ሐገሬ እግዚአብሔር በምህረት አይኑ ይይሽ በጣም ያሳዝናል በእውነት ❤❤❤❤😢

  • @haregteferi5645
    @haregteferi5645 Před 9 měsíci +1

    Tebarek wendemachen❤

  • @user-bt4ky1pt2e
    @user-bt4ky1pt2e Před 9 měsíci +1

    እዉነት ነው አባታችንን በእድሜ በጤና ያቆይልን እውነት ተናጋሪ አይጥፋ

  • @sebleabera4939
    @sebleabera4939 Před 9 měsíci +4

    ነጋሽዬ ወንድሜ ክበርልኝ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ። በስንቱ ተቃጠልን እኮ

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 Před 9 měsíci +5

    ምን አይነት ዘመን ላይ ነን ማርያምን 😢😢😢😢

  • @emwedishgebru3832
    @emwedishgebru3832 Před 9 měsíci +2

    ወንድማችን ጋዜጠኛ ነጋሽዬ በጣም አምንወድህ እምናከብርህ ወንድማችን ሁሌም አስተማሪና አነቃቂ የሆኑ ነገሮችን ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን በርታልን ሁሌም እንጠብቅሀለን

  • @zkebede8763
    @zkebede8763 Před 9 měsíci +4

    እግዛብሄር የኛ አምላክ ምህረትን አውርድልን ለሁሉም ልቦና ስጥልን
    💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-tk6yz8di3j
    @user-tk6yz8di3j Před 9 měsíci +2

    እዉነት አፈርኩ አረመዳሕኒአለም ልቦናችን ወደ ቀና ነገር መልሰልነ አንተ ሁሉን ትችላለህ

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 Před 9 měsíci +2

    አቤቱ የሰራዊት ጌታ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ እንደበደላችን እንደ ሀጺያታችን ሳይሆ እንደቸርነትህ
    ማረን ይቅር በለን
    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ፩፪🙏😭

  • @CkKc-rg5hr
    @CkKc-rg5hr Před 8 měsíci

    ተበረክልን አሜኔ❤❤

  • @tigisteadanich
    @tigisteadanich Před 8 měsíci

    በጣም ያሳዝናል 😢😢😢😢 አቤቱጌታይ ይቅርበለን እግዞ እግዞ ደግል ማረያምነች አላለም ወይጉድ😢😢😢😢

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 Před 9 měsíci

    እግዘብሔር፡ይጠብብቅህ።በርታ።

  • @mssnoon1874
    @mssnoon1874 Před 9 měsíci +3

    Salem yebiza ❤❤❤

  • @almazmissgina560
    @almazmissgina560 Před 9 měsíci +2

    ነጋሽ በርታ እስኪ ምንም ማድረግ አይቻልም ነገሩ ሁሉ ምስቅልቅል ብሏል🙏🙏🙏

  • @wineywelde3367
    @wineywelde3367 Před 9 měsíci

    i like your news.

  • @wineywelde3367
    @wineywelde3367 Před 9 měsíci +1

    Gad bless you 🙏 ♥️ berather !

  • @BayusheBiruke
    @BayusheBiruke Před 9 měsíci

    አቤቱ አምላኬ ማረን ይቅር በለን ጥሩ አሠማን አቺ ሤትዮ ልቦና ይሥጥሽ

  • @welansaali674
    @welansaali674 Před 9 měsíci +10

    አማረኛ ተበድረሀል አላለም ወይነጋሽ ሁሉንም ተበድረው ነው የሚኖሩት😂😂😂😂

  • @betiybetiy3351
    @betiybetiy3351 Před 9 měsíci +1

    ገልቱ ሁሉ

  • @samrawitadefres1639
    @samrawitadefres1639 Před 9 měsíci +2

    አይ የተበላቨ ጊዜ!! ፀሎት ፀሎት ፀሎት!!!!!!!

  • @mulumassa9214
    @mulumassa9214 Před 9 měsíci

    Bellw

  • @user-mj4dl8dl2l
    @user-mj4dl8dl2l Před 8 měsíci

    Fetarie abztoybarkh❤❤❤

  • @yosepheaberaha4659
    @yosepheaberaha4659 Před 9 měsíci +1

    ነጋሽዬ ሆዳም አታርገኝ የሚለው ጸሎት የሚገባው ለርሷ ነው።

  • @user-wy8dg4bh2i
    @user-wy8dg4bh2i Před 9 měsíci

    💚❤💛💚❤💛

  • @tighest4445
    @tighest4445 Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @kenandinku439
    @kenandinku439 Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zabibaali9470
    @zabibaali9470 Před 9 měsíci

    Atisak betirsh yigebal....

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 Před 8 měsíci

    ቅዱስ ሚካኤል ሆይ በልዑል እግዚአብሔር አምላካችን ፊት ማልድልን ለሕዝባችን ሰላምን ፍቅርን አንድነቱን ያድልልን ዘንድ በኢትዮጵያችና በቅድስት ቤተ ክርስቲያችን ላይ ይመጣብንን አብርድልን

  • @natalasafer3333
    @natalasafer3333 Před 9 měsíci +1

    እውነትም ግራ የገባ ነገር ለአንተ ብቻ ሳይሆን ለኛም ነው ምን እንበላቸው እንስሳ እንዳንላቸው እነሱ ይሻላሉ እንሰሶች ይሻላሉ

  • @woliyoushibru4011
    @woliyoushibru4011 Před 9 měsíci +1

    በማሕበረ ሚዲያ የመጀመሪያ ጊዜ ጥሩ ነገር ሲነገር ሰማሁ

  • @KisoKiso-uy2vo
    @KisoKiso-uy2vo Před 8 měsíci

    ወንድማችን ነገሸ እሄ እንኳን ልሆን ይችላል እኔም በአይኔ አይቻለሁ ተገርዞ የተወለደ ልጅ ከጎሮበት

  • @mulumassa9214
    @mulumassa9214 Před 9 měsíci +1

    Endzh aynt sew ewnet kal ebakach telulat settan yzwat new enjje ysew lege ekko endh aysebem

  • @alembogale1649
    @alembogale1649 Před 9 měsíci +3

    እግዚአብሔር አምላክ የይቅርታ የምርት ግዜ ያምጣልን 🤲

    • @hcjth1747
      @hcjth1747 Před 9 měsíci

      አሜን ፫🙏😭

  • @ElssyEthyoup-zh6oh
    @ElssyEthyoup-zh6oh Před 9 měsíci

    Fatrye ybiarkhe
    Farnje amelkye honene

  • @hanaali7013
    @hanaali7013 Před 9 měsíci

    namicha gowakana tuu yawaqayyo ati biyyakenyaf nagenyabusii🤲🤲🤲

  • @AbidSani-kz3xq
    @AbidSani-kz3xq Před 9 měsíci +1

    የስልጤውን ጉዳይ በባለፈው ቪዲዮህ ስታባብስ ነበር። በአሁኑ ምንም አትልም እንደዚህ ጤነኛ አስተሳሰብ ያስፈልገናል...

  • @user-tr3jp6vz2f
    @user-tr3jp6vz2f Před 9 měsíci

    Yesate hodam setasetela guadawa weset endelemadwa betegoseguse

  • @emebetayelew2261
    @emebetayelew2261 Před 8 měsíci

    Negash ersubayinor bemn ensk neber

  • @hayaamukarak3865
    @hayaamukarak3865 Před 9 měsíci +1

    💚💛❤

  • @alemhi8570
    @alemhi8570 Před 9 měsíci

    እኔ ፈራው ምን አይነት ጌዜ ደረስም አምላክ ሆይ ሰው አርገን የሰው ስለምግባርን አትንፈገን 🙏🙏🙏

  • @sarayayi6928
    @sarayayi6928 Před 9 měsíci +1

    wendemachen..negash.enkebrgalen.bertalen.💚💛❤🙏

  • @KisoKiso-uy2vo
    @KisoKiso-uy2vo Před 8 měsíci

    ልትጠይቅኝ ትችላሌህ

  • @HannaGhebre
    @HannaGhebre Před 7 měsíci

    Ant gamed afee

  • @CkKc-rg5hr
    @CkKc-rg5hr Před 8 měsíci

    በነትህ አተሰዲቤን ኡፉፉፉ

  • @abarega692
    @abarega692 Před 9 měsíci +1

    You are incredible human being God bless you 🙏🙏🙏😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @eset9447
    @eset9447 Před 9 měsíci

    Ftareya mhrhayb asamrelg

  • @hellokids6335
    @hellokids6335 Před 9 měsíci

    YIKIR YIBELISH. THIS IS JUST DOOM DAY!!!!!!

  • @user-ii8of8rb5j
    @user-ii8of8rb5j Před 9 měsíci +2

    ነጋሽ ወንድሜ ተባረክ ልክ ልካቸዉን ንገርልን

  • @sisay2020
    @sisay2020 Před 9 měsíci +1

    ነውራቸው ክብራቸው ሆዳቸው አምላካቸው

  • @user-qq3xi7qu3c
    @user-qq3xi7qu3c Před 9 měsíci

    ይቅር ይበለን ሁሉን ነገር ለአንድ ብሄር መስጠት ሆነ ያማል

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 Před 9 měsíci +1

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤
    ድል ለአማራ ህዝብ❤❤❤
    ድል ለኢትዬጵያ❤❤❤❤
    ድልለኢትዬጵያ ኦርቶዶክስ❤
    ድል ለአንተ አይነቱ ውድ ኢትዬጵያ ወንድማችን❤❤

  • @shewayehaile8130
    @shewayehaile8130 Před 9 měsíci +1

    አስተያየቴ ብዙ ለምትበላው ነው ኢትዮጵያውያን ስርአትና ባህል ያለን ነን ያማረብሽ መስሎሽ ከሆነ ነውር ነው ረጋ በይ ብልግና ነው

  • @acjxjdshznxhsgaye7838
    @acjxjdshznxhsgaye7838 Před 8 měsíci

    😢😢😢😢

  • @user-xz9vo5jn3b
    @user-xz9vo5jn3b Před 8 měsíci

    Set. Asedabi. Nesh. Ishi. Indi. Wedochum. Aygorsum. Hodam

  • @user-qf4dm5gc6t
    @user-qf4dm5gc6t Před 9 měsíci

    🥇እነሆ ወደ ቀልብ ዶክተር አሏህ ያለላቸው ብቻ ሲመጡ ብዙ ፈተናን ውትወታን ጉትጎታን አልፈው ታክመው! በአሏህም ቃል ይድና

  • @Kidest-ow3bw
    @Kidest-ow3bw Před 9 měsíci +1

    ስንቱን እናይ ይሆን

  • @lemlemethiopia2009
    @lemlemethiopia2009 Před 9 měsíci

    አይ ቢዝነስ6 ወንድማችን ነጋሽ አከብርሀለሁ ብዙ ጊዜ እጂግ በጣም የበሰለ ነገር የምታቀርበው ቤተክርስቲያን ከል የለበሰች ጊዜ ታስረህ ከእስር ከተፈታህ በኃላ በተለይ እናትህ የነበራቸው ደስታ እልልታ ጉሮወሸባዬ እያሉ ሲቀበሉህ እጂግ በጣም ደስ ይሉ ነበረ እድሜ ጤናውን ይስጣቸው
    አሁን ላይ ግን ሳይህ ተሳስቼ ከሆነ አርመኝ ይሄን አቀራረብህን ብዙም አልተመቸኝም ግን በሰላም ነው ወንድማችን እስኪ ቆም ብለህ ወደራስህ ተመልከት ካንተ እውቀት ጋር አይሄድም ባክህ ካለህበት እንዳትወርድ እባክህ ?

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 Před 8 měsíci

    😂😂😂😂😂ውይይይ ሴት ልጅ አኔ ውድ አያት እንግዳ መጥቶ ብና ሲፈላ የብና ቁርስ አንበላም ነበር ሴት ልጅ እኮ አንግቷን ደፋ ስታደርግ ነው ደስ ይሚለው

  • @petypety6303
    @petypety6303 Před 9 měsíci

    አረ በሥማም ምን አይነት ዘመን ነዉ የደረሥነዉ እግዞኦ

  • @alain-vw8us
    @alain-vw8us Před 9 měsíci

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @sarayayi6928
    @sarayayi6928 Před 9 měsíci +1

    emebrehan.yegataye.enat.qest.dnegel.mareyam..atelyen.🙏😭

  • @user-eh7yq4yf6w
    @user-eh7yq4yf6w Před 9 měsíci

    Negash amharega yhe amhara kunko .aydelme.ethiop kuanku newe.

  • @yese7783
    @yese7783 Před 9 měsíci +2

    😂😂ወንድሜነጋሽ ❤❤

  • @sisaysisay8026
    @sisaysisay8026 Před 9 měsíci +1

    እግዝኦ እደዚህ አይነት ሴት አደጋ ነው ክክክክክክ ሆድአይደለም በስመአብ ኦኮነሚ ተወዳል እታለም ለእህሉም አስቢለትእግዞ

  • @liatelahunham2425
    @liatelahunham2425 Před 9 měsíci

    Scary 😧

  • @mulumassa9214
    @mulumassa9214 Před 9 měsíci

    Err jewarrem yskalbachwal err enter

  • @user-rb6kx3yo9s
    @user-rb6kx3yo9s Před 8 měsíci

    ወንድማችን ፈጣሪ የማያደርገው የለም እና ሴት ነኝ ያለችው ልጂ እውነትም ሴት ናት ።

  • @kariya9455
    @kariya9455 Před 9 měsíci

    ሴትነት

  • @mesfindadi8113
    @mesfindadi8113 Před 8 měsíci

    ነጋሽ እባክህን ድምጽሕ ያንሣልና ትንሽ ጨመር አድርገው

  • @sarakefli26
    @sarakefli26 Před 8 měsíci

    እውነት የሷ ይሻላል እማይናገረውን አፍዋም ሆዷም ከቻለው ትበለው ሰው አትብላ እንጂ ምግቡማ ፈርዶበታል ትበለው

  • @Makiyaa236
    @Makiyaa236 Před 9 měsíci +1

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @sarayayi6928
    @sarayayi6928 Před 9 měsíci +1

    gata.hoy.mastawalun.seten.😭😭🙏

  • @hellokids6335
    @hellokids6335 Před 9 měsíci +2

    Amhara never insults Oromo this way. Negash don't blame Amhara.

  • @tsigedesta7553
    @tsigedesta7553 Před 9 měsíci +4

    አማራ እኮ ሞኝ ሊሆን ይችላል ግን የዋህና እሩህሩህ አማራ ነው። አማራ ሰው የሚወድ እንግዳ ተቀባይ ለእግዚአብሔር የሚታዘዝ ነው። ምን አይነት ደንቆሮ ነህ? አማራን ከማይፈልጉህ ፈረንጅ ጋር የምታወዳድረው?

    • @yaracell969
      @yaracell969 Před 9 měsíci +1

      እህቴ ልብ ይስጣቸው

    • @tsigedesta7553
      @tsigedesta7553 Před 9 měsíci

      አዎ ከመሪው ጀምሮ ልብ ይስጣቸው

  • @hellokids6335
    @hellokids6335 Před 9 měsíci

    Amhara taught Oromo farming, how to prepare injera, living being stable. Originally, oromo was pastoralist. Fetari mastewal yistih dear oromo bro.

  • @user-zz7bt8jz9c
    @user-zz7bt8jz9c Před 9 měsíci

    Geared lehomew esu eko befete museleme nebere

  • @mulumassa9214
    @mulumassa9214 Před 9 měsíci

    Err jewarr selly aydelm live him alone!

  • @ambawyeshi1157
    @ambawyeshi1157 Před 8 měsíci

    ያርገው ሊሆንም ይችላል ። ሤጣኑን ልናሥለቅቀው ብለው ነው ።ነቢይ ክፍ ሥለሚፈልጉ እነሡ ብቻ ሆኑ ነቢይ እሥላም በዚሕ ቀልድ የለም ምን አቶ ደሐ ቢሆን እሽ

  • @tekabetsegaye3735
    @tekabetsegaye3735 Před 9 měsíci +1

    ሰውን.አጠፋለሁ.የሚሏ.እራሱ.ይጠፋልየዘቀጠ.አስተሳሰብ.እደዚ.አይነቶችን.ሰው.ናቸው.ብለህ.ስለነሱ.ማብራሪያ.አትስጥ.ነጋሽ.ወድማችን😊😊😊

  • @frezewdlema4519
    @frezewdlema4519 Před 9 měsíci +1

    ልክ ነህ ወንድሜ የሰዉ ግብር የሌለው ጭራቅ እብድ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před 9 měsíci

    የወንዶችን አናውቅም እንጂ ድሮ ላይ ሴት ልጆችን ለማስገረዝ ገራዥ ታይና የሚገረዘው ነገር የለም የማርያም ግርዝ ናት ይባል ነበር

  • @melat-yh3yx
    @melat-yh3yx Před 8 měsíci

    Hahaha 😮 amarna eyetenageru

  • @mulumassa9214
    @mulumassa9214 Před 9 měsíci

    Wend new eko ymetmeslw broo

  • @MSTube86021
    @MSTube86021 Před 9 měsíci +1

    ሰው ሁሉ አብዷልኮ አይዞህ አትናደድ

  • @hanaali7013
    @hanaali7013 Před 9 měsíci +1

    nagash set nat be iwneet😁😁

  • @mulumassa9214
    @mulumassa9214 Před 9 měsíci

    Aferrbey endh ayblam "awake Sammy next yelkelkal endayhon " bezu all ye Ethiopia hezb eko deha new enerdaw endmalt fantastic abelalachun ymetasau sewche egzabher Samuel sayder yeserchun ysetachwal ateterateru kerb gezzze eshe which out

  • @muluemebetwoube6494
    @muluemebetwoube6494 Před 9 měsíci

    betam Azenanahegne jele jelanfo malet yehy newe yehy Eko meskin newe menem selemiaweq newe benezih newe Eko yemichawetute poletikegnochu

  • @user-dg5dl3lx4l
    @user-dg5dl3lx4l Před 8 měsíci

    ጋዜጠኛው በትክክል ሴት ነች ዱባይ ሰው ቤት ነው የም ሰራው

  • @degunigatu340
    @degunigatu340 Před 8 měsíci

    መቼነው ለአንደበት ዚፕ የምትገዛው ሁል ጊዚ ጴጤ ጴጤ ለአነተ መናፍቅነት ማን ይንገር

  • @DagnachewDemlew
    @DagnachewDemlew Před 9 měsíci +1

    ነጋሽዬ አማረኛን ብቻ አይደለም ሁሉንም ነገር ነው የተበደረው ከክፋት በስተቀር?

  • @ZeharSied
    @ZeharSied Před 9 měsíci

    ይሄን አብድ ከየት መትብን በአማርኛ አያውራ አልበደርም ይላል ደንቆሮ

  • @yewubdarguadie3048
    @yewubdarguadie3048 Před 9 měsíci

    እውነት እንዳልከው ደቡቦቹ የራሳቸው የሆነ ማንነት የላቸውም ?አልለማወክን በዚህ አወኩት አሳዛኝ :

  • @user-cd9pn6xo8r
    @user-cd9pn6xo8r Před 9 měsíci

    አይ የኦሮሞናብየመናፍቅ ተጋድሎአቸው እንዴት ደስ ይላል ልበላቹ ወይስ ምን ልበላቹ የአማራና የኤርቶዶክስ ጥላቻቹ እጅግ ገራሚ ነው

  • @mulumassa9214
    @mulumassa9214 Před 9 měsíci

    Errant erasachenen atawerd ant oromen atweklm erasehen astemerr ebakh msakyya athun egnan atwekelmmmmmm