#የጠፉው_አህያ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
    ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
    #negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia#የጠፉው_አህያ_ተይ_አታገቢም!@NEGASHMEDIA

Komentáře • 156

  • @NEGASHMEDIA
    @NEGASHMEDIA  Před 10 měsíci +5

    ሼር አድርጉልኝ

  • @surafelgetu9897
    @surafelgetu9897 Před 10 měsíci +2

    ትክክል

  • @gfyf6139
    @gfyf6139 Před 10 měsíci +8

    በጊዜ ንስሐ ካልገባሁ በቀር ዘመኑ እንዳለቀ
    አሁን ያለው ሁኔታ በትክክል ያሳያል ። ጊዜ ያላችሁ እህትና ወንድሞቼ ንስሐ ግቡ ።

    • @NununuHuhuhujk-pp2uz
      @NununuHuhuhujk-pp2uz Před 10 měsíci

      Yealem mecheresha motachen new bedekika lenmot enchelalen ena neseha enegeba.

  • @TayechZeynu
    @TayechZeynu Před 10 měsíci +14

    ሠላም ወንድሜ እምብርሀን ትጠብቅህ ጥላ ከለላ ትሁንህ በርታልን እረ እነዚን ሰዎች ሀይ የሚላቸው ጠፋ እኔ የሚያሳዝኑኝ የሚከተሏቸው ሠዎች

  • @genetworkineh674
    @genetworkineh674 Před 10 měsíci

    thanks negashe media appreciate your responsibility

  • @welansaali674
    @welansaali674 Před 10 měsíci

    አቤቱየድንግልማርያምልጅ እያየህ መታ ለንስሃ ሞትአብቃኝ😢😢😢😢

  • @zedzed1137
    @zedzed1137 Před 10 měsíci +3

    ወይዘንድሮ የጀዝባ መቀለጃ ይሁን ጌታ

  • @atsedebaltna850
    @atsedebaltna850 Před 10 měsíci

    ነጋሽ፦ ሰው ዝቅ ያደረገውን እግዚአብሔር ከፍ ያደርገዋል። ድንግል ማርያም ከእነ ልጇ ትባርክህ።

  • @KonjoWondafrsh
    @KonjoWondafrsh Před 6 měsíci

    ናጋሽዬ ስታወራ እራሱ ታዝናናኛልክ የምር ትምህርት ይለያል

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y Před 10 měsíci +2

    እግዚኦ ማርና ክርስቶስ

  • @hfhgdjf9418
    @hfhgdjf9418 Před 10 měsíci

    💚💛❤️✝️✝️✝️✝️

  • @Kidest-ow3bw
    @Kidest-ow3bw Před 10 měsíci +4

    አምላክ ልቦናቸውን ይመልስ

  • @AmenFreeFire539
    @AmenFreeFire539 Před 10 měsíci +2

    ጎበዝ በርታ

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 Před 10 měsíci +2

    ሰላም ነጋሽ እናመሰግናለን ስለ መረጃህ አስተማሪ ነው

  • @ummlky1994
    @ummlky1994 Před 10 měsíci

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይጠብቅህ ወድም ነጋሽ በጣምነው የማከብርህ ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
    ከደነዚ አይነት ሀሰተኛ ነብይ ነን ባዮች እግዚአብሔር ይጠብቀን ለነገሩ እነሱ ምን ያድርጉ ጊዜያቸው ስለሆነ ነው

  • @user-ip6xh5eh7n
    @user-ip6xh5eh7n Před 10 měsíci +3

    ሰላም ወድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ በረታ እዳትሰለች በማራም 💚💚💛💛🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @endalechgulma3219
    @endalechgulma3219 Před 10 měsíci +2

    እመቤቴ ትጠብቅህ 😍😍❤❤❤❤❤

  • @user-gd5gs4yy8j
    @user-gd5gs4yy8j Před 10 měsíci +2

    ወንድማችን ፈጣሪ ይባርክክ

  • @alematalay734
    @alematalay734 Před 10 měsíci +2

    እግዚኦኦኦኦኦኦኦኦ ያሰኛል
    አቤት ድፍረት!!

  • @zenachzenach2403
    @zenachzenach2403 Před 10 měsíci +2

    እግዚአብሔር ሆይ ማረኝ የዳውይት ልጂ ማረኝ ኸረ በዛ

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s Před 10 měsíci +6

    እግዚአብሔር ሆይ ማረን

  • @yonastekie8762
    @yonastekie8762 Před 10 měsíci +3

    ነግየ ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህ

  • @kenandinku439
    @kenandinku439 Před 7 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmenFreeFire539
    @AmenFreeFire539 Před 10 měsíci +2

    share share

  • @salamselamsetotaw-zi8ou
    @salamselamsetotaw-zi8ou Před 10 měsíci +4

    እንካን ደና መጣህ አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @danielghebrehiwet7839
    @danielghebrehiwet7839 Před 10 měsíci

    Alew esike keriyano,don't give up, I love to say the blue sky, the kidusa tebareku

  • @lamlamlamlam273
    @lamlamlamlam273 Před 10 měsíci +1

    አቤቱ ይቅር በለን አጥያታችን እጅግ ብዙ ነውና😢😢😢

  • @mahletearaya5605
    @mahletearaya5605 Před 10 měsíci +2

    እውነት ወደው አይሰቁ እረ አምላኬ ድረሰ

  • @AmenFreeFire539
    @AmenFreeFire539 Před 10 měsíci

    Share Argute

  • @user-jp7xs2tl1w
    @user-jp7xs2tl1w Před 10 měsíci +2

    " ስለዚህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ መጠራታችሁንና መመረጣችሁን ታጸኑ ዘንድ ከፊት ይልቅ ትጉ፤ እነዚህን ብታደርጉ ከቶ አትሰናከሉምና።"
    መጠራትህን አፅና ወንድሜ ምክንያቱም እግዜአብሔር ሁሌም ስለ ስሙ ከተገፉ ጋር...ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @woinshete8713
    @woinshete8713 Před 10 měsíci +4

    ነጋሽ እውነትም ነጋሽ ሚዲያ

  • @weynshetgesmie8075
    @weynshetgesmie8075 Před 10 měsíci

    ምስኪን ይህን ህዝብ ይጫወቱበታል ለነገሩ ምን ያድርጉ የተኛነው እኛ አንነቃ❤

  • @kelemewerkhailemaryam5156
    @kelemewerkhailemaryam5156 Před 10 měsíci

    ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤

  • @danielghebrehiwet7839
    @danielghebrehiwet7839 Před 10 měsíci

    Wedima wededeku,true is true, yemetawibet yetamene new,kidist

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 Před 10 měsíci

    መቼም የመናፍቃን ጉድን የማናየው የማንሰማው ጉድ የለም እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ 🙉 የሚገርመኝ ፓስተር ነኝ ባዬቹስ አንዴ መስመር ስተዋል የሚያሳዝነኝ በደመነፍስ አሜን አሜን ባዬቹ ናቸው ማስተዋሉን ይስጠን 😭😭

  • @surafelgetu9897
    @surafelgetu9897 Před 10 měsíci +1

    በርታ 😅😅😅

  • @dagnachewderesh4385
    @dagnachewderesh4385 Před 10 měsíci

    tebarek wendime

  • @user-mi3yh7wq6v
    @user-mi3yh7wq6v Před 10 měsíci +1

    ሰላምወንዲሜዲንግልትጠብቅክአሜን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Israel9563
    @Israel9563 Před 10 měsíci +2

    ወይ መናፍቃን 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ልቤ ፈረጠ😅😅😅😅😅😅😅

  • @danielghebrehiwet7839
    @danielghebrehiwet7839 Před 10 měsíci

    Ede amin

  • @kwaller6202
    @kwaller6202 Před 10 měsíci +5

    I appreciate your efforts in educating us, but at the same time, I couldn't stop laughing. Negash, may God bless you. I truly enjoy your show xx

  • @hab1221
    @hab1221 Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣችሁ ንጋሽ ዬ እውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት አይሰማን ምንም አያቁም አይገባቸዉምም

  • @user-gu1pf3zx8x
    @user-gu1pf3zx8x Před 10 měsíci

    Baga nagan dhufte

  • @gizelekulu7850
    @gizelekulu7850 Před 10 měsíci +2

    ህምምምምምምምምም ግን ይሄ ድራማ ማብቂያው መቼ ይሆን 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔 ኧረ የሰው ልጅ በማስተዋል ከእንስሳት አነሰ 😢😢😢😢😢 አቤቱ አምላኬ ሆይ ላልተገባ አዕምሮ አሳልፈህ አትስጠኝ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😥😥😥😥 እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ 🤲🤲🤲🤲🤲

    • @tigitk5795
      @tigitk5795 Před 10 měsíci

      እንሰሳ ይሻላል ኧር ተው በህዝብ አትቀልዶ አህያ እውነት ነው የአህያ ልጅ ውርንጭላ ነው ኧር ውርንጭላዋች ንቁ በማንም ወንበዴ ሌባ አትበሉ ኦ እግዝዬ ማርን ነጋሸ በርታ ጎበዝ

  • @Altaye61388
    @Altaye61388 Před 10 měsíci +2

    እግዚአብሄር አልልም ግን ጊዜ ምን ጉድ አመጣብን

  • @TashaleBalay-jw9cy
    @TashaleBalay-jw9cy Před 10 měsíci +1

    ለሁሉም ጊዜ አለው
    አሜን🙏ወንድሜ እመቢርሀን ከአንተ ጋር ናት ባርተልን

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před 10 měsíci +1

    ሰላም ነጋሽ

  • @sameri7503
    @sameri7503 Před 6 měsíci

    ኦርቶዶክስ እኮ ትለያለች ስርአታ ሁሉ ነገርዋ እምዬ ኦርቶዶክስ እናቴ ትለያለሽ እኮ❤❤❤

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 Před 10 měsíci

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qm6sy9iq5u
    @user-qm6sy9iq5u Před 10 měsíci

    ወንድሜ፡ነጋሽ፡ላንተክብርአለኝ፡በርታልኝ፡ከጎንህነኝ።

  • @alematalay734
    @alematalay734 Před 10 měsíci

    Amen 🙏🏽 Amen 🙏🏽 ተባረክ 🙏🏽

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj Před 10 měsíci

    ነጋሻችን ሁሌ በመሰዋት የምትሰራ ስራ እጅግ ዋጋየለዉ ሁሉን የሚያንፅ ነዉ በርታ ወድማችን ስለምታገለግለን እናመሰግናለን

  • @seblebeyene8636
    @seblebeyene8636 Před 10 měsíci

    ጠንቋይ ፓስተር በዛብን መድሃኒዓለም ያስታግሳቸው

  • @ururur6108
    @ururur6108 Před 10 měsíci +1

    እግዚአብሔር አምላክ ያምድ ስሆሎች በዝቶበታል ቻርናትህን አታርቅብን ጥባቃህ አይለያን

  • @alematalay734
    @alematalay734 Před 10 měsíci

    ስራቸው ሁሉ የወረደና የማጭብርብር ነው::
    ፈጣሪ አምላክ ልቦና ይስጣቸው !!

  • @CkKc-rg5hr
    @CkKc-rg5hr Před 10 měsíci

    አብቱ ኢንደቸሪነትህ ማረን አሜኔ❤❤

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r Před 10 měsíci

    ነጋሽእንቁየተዋህዶወድማችን ክበርልን የእመቤታችን ሰዕል አናላይ ነጥብ አለች ከተሳሳትኩ ኮሜትላይ መልስልኝ ወድሜ ነጋሽ

  • @user-pu2vd9sy1x
    @user-pu2vd9sy1x Před 10 měsíci

    አቤቱ ጌታ ሆይ እዴት እደቻልከን

  • @TigistFeleke-tw7rn
    @TigistFeleke-tw7rn Před 10 měsíci

    በርታውንድማችን ልቦናቸውን ይመልስላቸው

  • @abebufentaw218
    @abebufentaw218 Před 10 měsíci

    ዛሬ የሰማሁትን ባልሰማው ደስ ይለኝ ነበር ለምን ካልክ እራስክ ትመልስልኛለክ!! ወንድሜ አንተግን በርታልን

  • @user-fk6im9gz4p
    @user-fk6im9gz4p Před 10 měsíci

    Selam selam selamek ybeza ❤❤❤

  • @elsacell7331
    @elsacell7331 Před 10 měsíci

    ወንድሜ ነጋሽ በጣም የማከብርህ የምወድህ ብሎም የምራራልህ የምሳሳልህ እውነተኛ አማኝ ለእምነትክ ያለክ አመለካከት ነው ይሄን ሁሉ እንድል ያስገደደኝ እና አንድ ጥያቄ አለኝ እሱም ቋንቋውን ስለምትችል በኦሮምኛ ዩቱዩብ ከፍተክ የጠፉ እህት ወንድሞቻችንን ብትመልስልን ብታስተምርልን በጣም ደስ ይለኛል ሌሎች ወንድሞቻችንም ይሄንን ሐሳብ ተመካከሩበት በእግዚአብሔር እሺ ብዙ ሰዎች አይተናል እባካቹ

  • @salmgetachew612
    @salmgetachew612 Před 10 měsíci

    ወንድማችን ነጋሽ እንዲህ እያወጣህ አስጣቸው እነሱስ መቼም አያፍሩም እኔ ግርምምም እሚለኝኮ ህዝቡ ነው !!!

  • @Sam-theGhion
    @Sam-theGhion Před 10 měsíci

    መሃበረሰቡን ከተኛበት ለማንቃት የምታደርገውን ጥረት ሳላደንቅ አላልፍም! በርታ! እግዚአብሔር በስሙ የምዘባበቱትን እነዚህን ዋቴዎች ነብይ እያልክ ባትጠራ ደስ ይለኛል : ሐሰተኛ ነብያት ብለህ በግብር ስማቸው ጥራቸው እንጂ

  • @Heavennebiyu
    @Heavennebiyu Před 10 měsíci +1

    Weyooo ye Egzabher zimta our looks ( skin tones,beauty, and so on)
    Subscriber,ahiya,bal money…….
    Everything is about things that are not worth it for our eternal life 💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭

  • @HaileMIKAELORTHOdox-kv4
    @HaileMIKAELORTHOdox-kv4 Před 7 měsíci

    ሚገርምህ ነጋሽዬ አሁን በጣም የወደድኩት ቻናል ቢኖር ያንተን እና ተዋህዶ መልስ አላት እና day 7 በጣም ነው ምከታተላቹ አቦ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ

  • @ermiyastomas3225
    @ermiyastomas3225 Před 10 měsíci +3

    መንፈሳዊ ትምህርት አብዛልን የፓስተር ተብይው ጩህት ይረብሻል አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይሰማም ሆኗል መምህራን እየጋበዝክ ቢያስተምሩን በተለይ በወጣቱ ያተኮረ ላይ ስራ ቢሰራ ። በርታ

  • @tewahdo_1221
    @tewahdo_1221 Před 10 měsíci +4

    በጉጉት ስንጠብቅህ ነበር

  • @Selam12973
    @Selam12973 Před 10 měsíci

    አምላክ ሆይ ማረን ይቅር በለን 😢😢

  • @user-qe2ep3hb7q
    @user-qe2ep3hb7q Před 8 měsíci

    ክብር ይስጥህ ወንድም በወንጌልኮ ሴቶች ያልገባትን ባሏን ትጠይቅ!!በወንዶች ላይ እጅ ሊትጭን አልተፈቀደም በአደባባይ እንዳትቆም ተብሏልና ሙሉ ወንጌል በዘመናችን ፓስተሮች/ማለት መምህራን ለተባሉት በውሾት ብቻ ነው ያሰዊየው የዘረ መል ከሌላ ሰው ተወስዶ ተሰጥቶ ተወለደ ሊባል ይገባል እኛንኮ የቸገረንኮ ምድርን ቁስ ጉዳይ አይደለም የመንግስት ሰማይ መውርስ ነበር ጊዚያችን አሁን ተበላሸ ይቅር ይበለን ።😢😢😢🤔🤔🤔

  • @aynalemmegerssa4799
    @aynalemmegerssa4799 Před 8 měsíci

    ወንድሜ እኔ የሚያሳዝኑኝ ተከታዬቹ ናቸው ፈጣሪ ወደራሳቸው ይመልሳቸው

  • @user-en6um2cv4s
    @user-en6um2cv4s Před 10 měsíci

    አተ ከሽፈሀል አላለም ነጋሽዬ❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hdhd2473
    @hdhd2473 Před 10 měsíci

    egezo Maharene Keresetose Wendemachen Fetary Yetebekehe Yekere Yebelen Maramen Sew Bezi Like Mejajale Ere

  • @fanaflour6016
    @fanaflour6016 Před 10 měsíci +4

    ኧረ የእመቤታችንን ስዕለ አድህኖ ከእስክሪን ላይ አንሳው

  • @samrawitadefres1639
    @samrawitadefres1639 Před 10 měsíci

    ለምን እንገረማለን? ጊዜውን በመዋጀት ንስሀ መግባት ነው ከኛ የሚጠበቀው!!በመጨረሻው ዘመን ሀሰተኛ ነቢያት እንደሚመጡ ቀድሞ ተነግሮናል እኮ ወገኔ ንቃ!!!!!!

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 Před 6 měsíci

    አካካካካካካካካካካካካካካካካካካካካካ ኤሬ ጉጉ጑ጉ጑ጉጉጉድ የሁኑ ይባስ

  • @user-xz9vo5jn3b
    @user-xz9vo5jn3b Před 10 měsíci

    Midre. Doma. Isus. Band. Fitu. Iyachberebere. New. Amen. Yemilut. Nachew

  • @mekdesbizuneh4630
    @mekdesbizuneh4630 Před 10 měsíci

    Selam wendmachin.

  • @almas-ql2yn
    @almas-ql2yn Před 10 měsíci

    ❤❤😂😂

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 Před 9 měsíci

    እረረረረ እኔ ሚያሳዝነኝ ተቀባዩ ህዝብ እረ አይነልቦናአችንን ያብራልን ደሞ ለይተህ ምታ ተመችቶኛል ግን ለነሱ የመጣ ለኛ መትረፉ ያሳዝነኛል

  • @sarayayi6928
    @sarayayi6928 Před 10 měsíci

    ere.men.god.new.eko.pate.rer.egzabaher.mastwalun..yestachew😭😭😭😭

  • @user-yh4so4ri3m
    @user-yh4so4ri3m Před 10 měsíci +1

    ዉድ ወድሜ እዳትበሳጭ ሰይጣን ምንሰርቶ ይብላ ።

  • @user-sg9bu6re6n
    @user-sg9bu6re6n Před 10 měsíci

    Ye egziabeher sew saolenm yeshomew egzer new dawitenm yeshomew egzer new egzer yetareken zend mengedachenen enastekakel.lehululachenm fetari beseranew new yemiferseben egzer erasachenen endenastekakel yerdan kechalen entselyelachew kalchale. Yerasachenen becha enmelket yeker yebelen wet eregeten

  • @martagirma6938
    @martagirma6938 Před 10 měsíci

    Efoyi aleh sititefa ferche neber

  • @abebe7532
    @abebe7532 Před 10 měsíci

    Ay Ethiopia‼️
    Ye Erya mefencha honech⁉️😭😭😭😭😭😭😭😭‼️

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před 10 měsíci +1

    ለይተክ ምታ እውነት ነው

    • @tigitk5795
      @tigitk5795 Před 10 měsíci

      እውነት ምድር ወንበዴ ይሁዳ አገሪታን ወርራት ምን ጉድ ነውእግዝዬ ኧር ናአልን ይቺን በሀቃ ጉመሀሪ በላት እሳ ብሎ አፍቺ ብላክ ሊሰት kkkኧር ተው ንቃ ህዝቤ አጆዛ ጥርቅም ያሳቀኝ ደግሞ ፍቶዋን ያመጣው አቦ ኧር ሰው ምን ነካው እውነትክን ነው የአህያ ጥርቅም ናቹ

  • @user-xt2vp5dn9r
    @user-xt2vp5dn9r Před 10 měsíci +1

    Pentwochu selnsu bezu midiyawn meyaz felagotachew Newna tekurt na bota bezu batestuwachaw

  • @werkewerke-ln5qu
    @werkewerke-ln5qu Před 10 měsíci

    ነገሽዬ ሠለምክ ይብዛ ድምፅ አይሰማም

  • @makbealmekonnen3719
    @makbealmekonnen3719 Před 10 měsíci

    ይቅርታ!!! የሚገርመው " እናትም እንኳን ከማን እንዳረገዘች ሳታውቅ ስትቀር ዲቃላ ይባላል" ይሄ ሰው እውነተኛ ዲቃላ ነው ። አቤቱ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው።

  • @danielghebrehiwet7839
    @danielghebrehiwet7839 Před 10 měsíci

    Brother man ,I'm fucken eritrean, after up and down, I realized, my town, I get it ,push,weladitey

  • @kassahunkebede4549
    @kassahunkebede4549 Před 10 měsíci

    አፉን ያልፈታ ምኞትና ነውር ክብራቸው የሆኑ ፓስተሮች።

  • @HalaNogosh
    @HalaNogosh Před 10 měsíci

    😂😂😂😂 ወይኔ ፈሉ የመናፍቅ ምአት እፎ😅😅

  • @saragetahun2109
    @saragetahun2109 Před 10 měsíci

    እኔ በሣቅ ልሞት ነው

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před 10 měsíci

    ለካስ የመምህር ግርማ ልጅ ስልክ ላይ ኡፍ ማለት ከነሱ ነው የተማረው ጉድ ነው
    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ማለት ብቻ ነው
    ፍቅረኛን ከአፍቃሪ የሚለያዩ ጉድች

  • @NazihChaar
    @NazihChaar Před 10 měsíci

    Abetu getahoy maren maren maren ydengel leg

  • @sosinatade9795
    @sosinatade9795 Před 10 měsíci +1

    ቢጫ ወባ ይይዘው

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by Před 10 měsíci

    የሁለም ሐይማኖት ፍቺን አይደግፍም አንተ የራስን አድናቂ ነህ ግለሰቦች ቢሉ ፈጣሪን ግን አይልም

  • @tinalove8874
    @tinalove8874 Před 10 měsíci +1

    ወደው አይስቁ አሉ😂😂😂

  • @kassahunkebede4549
    @kassahunkebede4549 Před 10 měsíci +1

    ምን ወንጌል ያስተምራል? ወንጀል አስተማሪ ነው። ነውረኞች ናቸዉ!!!

  • @DMYA370
    @DMYA370 Před 10 měsíci

    ነጋሽ ሚዲያን 100 ሺ ሰብስክራይብ ሲገባ አየሁ😂😂😂