የዘማሪ ሳሚ አሳዛኝ ታሪክ || ሰውም አምላክም ሰይጣንም አይፈልግህም ተባልኩኝ || እንተንፍስ #12

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 08. 2024
  • አይኖቹን ያጣው እናቱ በማህፀን ሳለ ፅንሱን ለማስወረድ በተጠቀመችው መድህአኒት ምክንያት እንደሆነ ይናገራል::የሚጠራው በእናቱ አባት ስም ነው::ከዘማሪነት ወደ ዘፋነት ተቀይሮም ነበር::በርካታ ውጣ ውረዶችን አልፎ በማንያዘዋል እሸቱ ግቢ ተግኝቷል::ሙሉ ታሪኩን ተከታተሉ::

Komentáře • 992

  • @Tadu1234
    @Tadu1234 Před 6 měsíci +59

    ሣሚዬ እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልህ ማስተዋል ያብዛልህ ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ይሁንልህ አለም ያታልላ ዝናም ገንዘብም ያልፍሉ የማያልፈዉ የዘላለሙ ሕይወት ነው

  • @Messi__zemene
    @Messi__zemene Před 6 měsíci +41

    መፅሀፍ ቅዱስን ሳያነቡ ብዙዎቹ ሳይንስ ያነባሉ ብዙ ሺህ መፅሀፍ ያነባሉ መፅሀፍ ቅዱስ ግን ህይወት ነው ማንም ማንበብ የሚችል ሰው ቢያነበው የሚገደድ የህይወት ቃል ነው። አንብቡ እናንብብ እባካችሁ🙌🙌

  • @kameth423
    @kameth423 Před 6 měsíci +6

    እኔ የማልፈርድብህ በስጋዊ አስተሳሰብ ስላለህ ነው አለማዊነትን እንጀተለማመድክ ግልጽ ነው ድክመቶች እንደነበሩብህ ማመንህን ወድጄዋለው በድክመቶንህም በጣም ወጋ ከፍለህ አስከፍለሀል ስለዚ ትተውኛል ሚስቴ ምናምን አትበል ሊፈትንህ እግዚአብሔርም ይተዋል በመከራ ውስጥ እንደሰው ደግሞ የወንጌል አማኞች የቻሉትን ሁሉ አድርገዋል አንተ ለመጥፋት ተግተህ ከሰራህ ምን ማድረግ ይቻላል እግዚአብሔር ልቦናህን ይመልሰው ተባረክ❤

  • @Wassie12
    @Wassie12 Před 6 měsíci +156

    ምስጊኑዋ ሚስቱ ልጅዋን ይዛ ስትለምነው ስልትለማመጠው ነበር የኖረችው..የዚህን ሰው ታሪክ የማያውቅ ማን አለ..ከትዳር ይልቅ ዝሙት ይሻለኛል ከመንፈሳውው ዝማሬ አገልግሎት ድምፄን እጠቀምበታለሁ ናይት ክለብ እሰራለሁ ብሎ እራሱ ነው ትዳሩን አልፈልግም ያለው..ዛሬ ላይ ሁሉም ሳይሳካ ምስጊኑዋም ሚስቱን ለመውቀስ ሞራል አለው? ህዝቤ ከአንድ ወገን በመሳማው ብቻ ይፈርዳል

    • @elisa3493
      @elisa3493 Před 6 měsíci +2

      Your right

    • @memehirumadamo2803
      @memehirumadamo2803 Před 6 měsíci +4

      ልክነሽ አንደንዴ የሁሌቱም ሰው ሀስብ መስመት ጥሩ ነው ምክንያቱም አንዱ ሰው ሰለረሱ መልከምነት ይነገረል እንጂ እኔ መቼም መጥፎ ነኝ አይልም

    • @user-it4dm6hd1l
      @user-it4dm6hd1l Před 6 měsíci

      J

    • @eyarslaewarkneh4548
      @eyarslaewarkneh4548 Před 6 měsíci +7

      እኛም በስው ህይወት ገብተን ባንፈርድ መልካም ነው ፈጣሪ ለሁሉም ይርዳቸው

    • @absalatteshome-lc6hx
      @absalatteshome-lc6hx Před 6 měsíci +1

      Lek nw

  • @selomeephrem564
    @selomeephrem564 Před 6 měsíci +39

    ወንድም ሳሚ አንተ መጀመሪያ ጌታን ከዳህ ቀጥለህ ሚስትህን ከዳህ። ዝናህም ክብርህም ወግ ማዕረግህም እግዚአብሔር ነበረ አንተ ግን የዓለም ግሳንግስን መርጠህ ካድከው። እግዚአብሔር አሁንም ይወድሀል ብትመለስ ታተርፋለህ እንጂ አትከስርም።
    ማንያዘዋል የተባልከው ወንድም ለዮቲዩብ መነገጃ ብለህ ያልሆነ ርዕስ ሰጥተት ያልሆነ ታሪክ አትፍጠር። ቀይረው። ተባረክ

    • @user-jh9mx6yh9t
      @user-jh9mx6yh9t Před 6 měsíci

      ተውውው

    • @tigist422
      @tigist422 Před 6 měsíci +4

      ማንያዘዋል ምን ያርግሽ ልጅ መጣ ሄደ ምንም አዲስ ነገር የለም

    • @SofanitWorku
      @SofanitWorku Před 3 měsíci

      ጉዳቹ ወጣ😂😂 እንረዳዋለን

  • @ህይወት4502
    @ህይወት4502 Před 6 měsíci +35

    ተው ሳሚ በንግግሮችህ ሁሉ እግዚአብሔርን አታሳዝን 🥺🥺🥺🥺

    • @user-ow3iu7pb4l
      @user-ow3iu7pb4l Před 6 měsíci

      በፈጣሪ ስም ምትጨፍሩ ሰዎች ተረጋጉ ቆም ብላቹ ኣስቡ፡ Back to Origin

  • @amansultan9778
    @amansultan9778 Před 6 měsíci +88

    ሳሚ አንተን በዚህ መልክ ማየት ደስ አይልም ብቻ እፀልይልሃለው ጌታ እንዲረዳህ

    • @CanonSony
      @CanonSony Před 6 měsíci +3

      Beka yenante medebekya etselylhalew nat aydel?

    • @endtimebell186
      @endtimebell186 Před 6 měsíci +2

      @CanonSony etselylhalew endet nw medebekiya mihonew? demos mndew, kemndenew midebekew?

    • @yenantw21
      @yenantw21 Před 6 měsíci +2

      የመናፍቃን ውጤት ነው አይነ ስውር ስለሆነ ነው የተጫወታችሁበት።😢😢😢
      አሁንማ እግዚአብሔር ይመስገን ከአባቶች ጋር ተገናኝቷል ።

    • @endtimebell186
      @endtimebell186 Před 6 měsíci

      @@yenantw21 andegna menafq manew? huletegna esu lay sew yichotbet aychotbet ke 1 sew bcha semteh medemdem atchlm. mnm ayinet beki masreja saynorh kemejmerya eskemecheresha kesu gar endenebere sew hasab batset tru nw.
      mane mistun biyakerbat demo mtlew neger kesu teqarani nw mihonew. lemangnawm enastwel snawera.

    • @betelhembeyene6040
      @betelhembeyene6040 Před 6 měsíci

      😂😂😂 tselot ayasfelgequm keteta ke 1:1 seol newo mechereshawo. Leba asmesay Genzeb wedaj newo

  • @tsehayeshiferaw8096
    @tsehayeshiferaw8096 Před 6 měsíci +2

    የእግዚአብሔር ቃል ሚገባና ቀላል እንጂ የሚያወዛግበ፣ የማይገባ፣ ውስብስብ አይደለም። ይህ አግዚአብሔርን መክሰስ ነው። የእግዚአብሔር ቃል የማይገባው ሰው ካለ መንፈስቅዱስን ያልተቀበለና እንደ ፊዚክስና ኬሚስትሪ በስጋ አእምሮው የሚያነብ ሰው ነው።

  • @agerneshhusseinofficial9907
    @agerneshhusseinofficial9907 Před 6 měsíci +31

    ሳሚዬ ዝና ስለከዳህ ሚስተህ እንዳልከዳችህ ጠንቅቀህ ታውቃለህ ሰበብ ምናምን ተውና ወደሚወድህ ጌታህ ተመለስ ዛሬም የፍቅር እጁ ይጠብቅሀል ወንድሜ ተጎሳቆልክ እኮ😢😢😢 ይህች አለም ውበት አትሆንም ይራራልህ 😢😢

  • @emnetmelese
    @emnetmelese Před 6 měsíci +28

    ጌታ ኢየሱስ ይወድሀል ሳሚ

    • @ethiopia3237
      @ethiopia3237 Před 6 měsíci

      አሱ እኮ ክርስቶስ አይወደኝም እንደሚወደኝ ንገሩኝ አላለም አይ ጴንጤ 😂😂😂😂

    • @genetkonjo
      @genetkonjo Před 6 měsíci

      😂😂😂😂😂😂እስኪ ንገሪልኝ​@@ethiopia3237

  • @user-bb6hc6kj5m
    @user-bb6hc6kj5m Před 6 měsíci +7

    ውሃ ጠማኚ በልህ የዘላዓለም ህውትህን አታበላሸው 😢😢 ጌታ ይውድሃል ሳሚ

  • @Jerrymekonnen2866
    @Jerrymekonnen2866 Před 6 měsíci +65

    ማኔ በጣም ነበር እማከብርህ ዛሬ ግን በጣም አዝኛለሁ በተለይ ወደ መጨረሻዉ አካባቢ አንድን ሀይማኖት እንደልቡ ሲናገርና አንተም በደስታ ስትስቅ ይሄ ልክ አደለም ሳሚ ብዙ ተመክሮ አልሰማ ያለ ሰዉ ነዉ አሁንም እግዚአብሔር ይድረስለት ብዙ ዉሸት ተናግሯል ልቡ ሀሳቡ ሁሉ ስለ ሆዱ ነዉ ባጠቃላይ በጣም እሚያስቆጣ ቃለ ምልልስ ነበር😡

    • @frehiwotasnake1546
      @frehiwotasnake1546 Před 6 měsíci +5

      Menew amemachu ewnet sewerage ene.....balegewochachu eyemereku new yemiwelut ortodoxen

    • @user-lx7mx1bh8w
      @user-lx7mx1bh8w Před 6 měsíci +1

      በሉ አልቅሱ ተስብስባችሁ መብቱ እኮነው ምነው አትንኩን አላችሁ 🙄🙄🙄

    • @user-ce4ii5du2c
      @user-ce4ii5du2c Před 6 měsíci

      😅😅😅

    • @matiey9620
      @matiey9620 Před 6 měsíci

      ​@@user-lx7mx1bh8wmnew atnkun alachu new yalkew😂😂😂adelem tera sew memhrochachu sizelfun aydel miwlut beye media egna botam ansetachum enji gn ahun yhe sew orthodox sihon tdaru yimelesal??aymelesm.ylkunm zefenun new miyatwatufew

    • @user-xi1sx7st4s
      @user-xi1sx7st4s Před 6 měsíci +4

      ሁለቱም አለም መክሰሩ እጅግ ያሳዝናል፡ ዘፈን ለነማይክል ጃክሶን እንኳን አልጠቀመም ፡ስይጣን ሳያርድህ ብትመለስ ይሻልሀል ሰይጣን ሊሰርቅ እና ሊያርድ ሊያጠፋ ነው የሚመጣው ብሎ አስጠንቅቆናል።

  • @Messi__zemene
    @Messi__zemene Před 6 měsíci +11

    ማንም ሰው ሀይማኖቱን መቀየሩ ሳይሆን ሚቆጨው ይበልጥ መፅሀፍ ቅዱስን ባወቀና ኢየሱስ ክርስቶስን የቀመሠ ሰው ሀጢያት እንቅልፍ ያሳጣዋል። ይሀ ደሞ ምናለበት መፅሀፍ ቅዱስ ሳላውቅ ከሀይማኖቴ ሳልወጣ እንዲሁ በኖርክ ይላሉ። መፅሀፍ ቅዱስን ያወቀ ሰው መቼ በሀጢያት ሊስማማ ሊመቻመች። ሳሚዬ ኢየሱስ ይረዳሀል እርግጠኛ ነኝ ሁሉም በሀጢያት ነው ግን ጌታ እየረዳን ነው። አይዞህ።

  • @user-lu8lg1pj3u
    @user-lu8lg1pj3u Před 6 měsíci +53

    የፈለገ ቢሆን ሰው ላይ አንፍረድ ምንም ጥፋተኛ ቢሆንም አምላክ ተሸክሞታል እንጸልይለት

    • @user-fb2sv9yv3h
      @user-fb2sv9yv3h Před 6 měsíci

      በትክክል❤❤🎉

    • @AaBb-kr3bi
      @AaBb-kr3bi Před 6 měsíci

      ጥፋቱ ምንድነው

    • @haymanotanagawu1102
      @haymanotanagawu1102 Před 6 měsíci

      ሁላችንንም ከእነ ብዙ ጉዳችን የተሸከመን ስፍርና ቁጥር የሌለዉ በተለይ የእኔን ሃጢያት በአደባባ ቢገለጥ አቤት አቤት ምድርን ይመላታል ታዉቃላችሁ ግን ይህ ሁሉ የሃገርና የቤተክርስቲያን መከራ እና ፈተና በእኔ ብቻ ሃጢያት ምክንያት ይመስለኛል እባካችሁ ልቤ የተሰበረ እዉነተኛ የኣምላኬ የመዳህኒቴ ልጅ እንድሆን በፆለት አግዙኝ

    • @betelhembeyene6040
      @betelhembeyene6040 Před 6 měsíci +1

      Men selhone newo yemntselyewo? YEHA EKO DENGAY LEBA ZEMUTEGNA SEYTAN NEWO:: BE menem tamer le 1second Menfes kidus nektot ayawukm. Mejemeryam genzeb felega neber yemetawu.

    • @betelhembeyene6040
      @betelhembeyene6040 Před 6 měsíci

      Orthodox gar demo hideh ende wubalem Temelseh weteh sem letatefa?? Orthodox gar hideh Birr awatulgne letel?? Fesam !! Ewur !! Leba!

  • @user-cm1tu3ud3i
    @user-cm1tu3ud3i Před 6 měsíci +3

    ምን ዝና አለህና ዝናህ ክርስቶስ ነበር ዋናውን ትተህ መንከራተት ወደ እየሱስ ክርሰቶስ ተመለስ እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነዉ

  • @ednasamuel3941
    @ednasamuel3941 Před 6 měsíci +21

    አይ ሳሚ መፍረድ ቀላል ነው ጌታ ይሻልሀል ጌታ በበረሀም አብሮህ ነው ተመለስ!

  • @GetachewshunkiTibba
    @GetachewshunkiTibba Před 6 měsíci +4

    ሃይማኖት መቀያየር ህይወት አይሰጥም። ህይወት የሚገኘው በክርስቶስ በማመን ብቻ ነው። አምላክህን በደንብ ለማወቅ ሞክር። ያኔ አሁን የምዘበራርቀውን ነገር ትንቃለህ።

  • @selamasefa6049
    @selamasefa6049 Před 6 měsíci +10

    የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @SolomonHayil
    @SolomonHayil Před 5 měsíci

    God is great my brother all time Jesus Christ king of kings

  • @etsegenetbeyene9856
    @etsegenetbeyene9856 Před 6 měsíci +21

    ወንድማችን ሳሚ ያ የቀመስከው የክርስቶስ ፍቅር ለሚጠፋው ጊዚያዊ ነገሮች የክርስቶስን እውነት አትሸፍን እንደውም ግለጣት እንጂ።ጌታ ኢየሱስ ዛሬም ይወድሀል እጁ ተዘርግታ ልጄ ወደ አይምሮው ተመልሶ ይመጣል ብሎ እየጠበቀህ ነው ስለጠበቀህም ነው ዛሬ ላይ ያለኸው የፍቅር እጁ ባተላይ ነች ።አልዘገየብህም አሁንም እድል አለህ ያ የመስቀል ፍቅር ትዝ ይበልህ ጌታ ይሻልሀል የወደቀን ያነሳል ልብህን ለሀጥያት እልኸኛ አታርግ ጌታ ይርዳህ።

    • @Edengirma-g3f
      @Edengirma-g3f Před 6 měsíci +1

      አታስመስዪ እግዚአብሔር ስለወደደው ወደቀደመው ቤቱ ሰብስቦታል አንቺንም ከመሞትሽ በፊት ይመልስሽ ስለራስሽ ተጨነቂ

    • @etsegenetbeyene9856
      @etsegenetbeyene9856 Před 6 měsíci +3

      @@Edengirma-g3f ስለ እኔና ስላንተ ሀጢያት በመስቀል ላይ ደሙን አፍስሶ ሞታችንን ሞቶ በሶስተኛው ቀን ተነስቶ በክብር ያረገው በክብር በአብ ቀኝ የተቀመጠው በክብር የሚመጣው ከድንግል ማርያም የተወለደው የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታዬ አዳኜ ህይወቴም ነው ።በክርስቶስ ኢየሱስ ያመነ ሁሉ ይድናል ይላል መጽሐፍ ቅዱስ (ዮሐንስ 3-16-21)።ኢየሱስ ያለው ህይወት አለው ኢየሱስ የሌለው ህይወት የለውም(1ዮሐንስ 5-12)።በክርስቶስ ኢየሱስ ላሉት ኩነኔ የለባነውም(ሮሜ 8-1)።ስለዚህ ወንድሜ እኔ አልሞትም በህይወት እኖራለሁ ።ጌታ ኢየሱስን አምኜ በእምነት የዘላለምን ሕይወት አግቻለሁ ሀጢያቴ ሁሉ በመስቀሉ ደም ተሰርዮልኛል።በክርስቶስ ኢየሱስ ፀድቄያለው።የእኔ ፅድቅ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው። ስለዚህ ዛሬም ኢየሱስ ክርስቶስ ከጨለማ ወደ ብርሃኑ እንድትገቡ እጁን ዘርግቶ ይኖራችኋል። ጌታ ኢየሱስ ይጠራችኋል ።መዳን በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው። ኢየሱስ ያድናል🙏

  • @leulminassie8669
    @leulminassie8669 Před 6 měsíci +49

    ማኔ ሰላም ላንተ... ርዕሱን ብትቀይረው መልካም ነው ምክንያቱም ሚስቱ አልካደችውም። አመሰግናለሁ ተባረክ!

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Před 6 měsíci +3

      እሷም ቀርባ እንደሱው የሚሰማትን ትግለፅ

    • @leulminassie8669
      @leulminassie8669 Před 6 měsíci

      የማኔ ፕሮግራም ይዘት ይወስናል🤔🤔 Podcast

    • @user-dq6jl5kz9j
      @user-dq6jl5kz9j Před 6 měsíci

      ኪኪኪኪኪኪኪ

    • @merontefera8566
      @merontefera8566 Před 6 měsíci +4

      በትክክል ያችን የመሰለች ሚስት እንዲህ ይበሏት

  • @adujonathan4377
    @adujonathan4377 Před 6 měsíci +3

    ሳሚ መልካሙን ሁሉ እመኝልካለዉ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን

  • @wubalemtaddese9015
    @wubalemtaddese9015 Před 5 měsíci +2

    የማይተዉ እኮ ጌታን ብቻ ነዉማየት ያለብ ህ ሰዉ ሲቀየር የማይቀየር ጊዜ የማይለዉጠዉ ጌታ ብቻ ነዉ ይህንብትረዳዉ አጥብቀህ ብትረዳ መልካም ነዉ

  • @ErmiyasBirhanu
    @ErmiyasBirhanu Před 5 měsíci

    man yazewal ant telek sew nek tebarek sami tseley belw lelaw geta erasu yabralekal

  • @mengistudita5470
    @mengistudita5470 Před 6 měsíci +14

    መኖር አቃተኝ የለ ሰው ጌታ እንዲረዳው መፀለይ ነው እንጂ ሌላውን መኮነን ተገቢ አይመስለኝም ከጴንጤ ወደ ዓለም ከዚያም ወደኦርቶዶክስ ጌታ መጨረሻህን ያሳምርልህ ወንድሜ።

  • @user-xv3rq6bc9d
    @user-xv3rq6bc9d Před 6 měsíci +27

    አይዞህ ወንድሜ በተረፈ ካቀርብኸው አይቀር የስነ ልቦና ድጋፍ የሚያደርጉለት ሰዎች ብታገናኘው ደሞ በጣም ደስ ይላል

    • @ethiokinetube8675
      @ethiokinetube8675 Před 6 měsíci +2

      Betikikil psycological support ሚያደርግለት አካል ብታገናኘው የተሻለ ነው!

    • @user-ji9pv8jj2u
      @user-ji9pv8jj2u Před 6 měsíci

      bv

  • @mesfentilahun3581
    @mesfentilahun3581 Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይወድሃል ተግባርህን ግን ይጠላል!!!

  • @user-sc5wm5zj5y
    @user-sc5wm5zj5y Před 6 měsíci +1

    በጥቅም የመጣ ለጥቅም ይሄዳል ግን አይጠቀመም፡፡ ጌታ ይርዳህ ወንድሜ ለስጋ ሳይሆን ለቅዱስ መንፈስ ብንኖር ይሻለናል ነፍስ እንደሆነች ወደሚደላው ናት፡፡

  • @bettybefirdu9185
    @bettybefirdu9185 Před 6 měsíci +43

    Religion is not life... Jesus is life .please 🙏

  • @sinte335
    @sinte335 Před 6 měsíci +80

    ከዚህ ኢንተርቪው የተረዳውት ሳሚ ትንሽ የአይምሮ መታወክ ገጥሞታል

    • @yenantw21
      @yenantw21 Před 6 měsíci +12

      መናፍቃን አዳራሽ ገብቶ ትዳሩንም ጭምር አጣ።😭😭😭
      እግዚአብሔር አለ አሁን ከአባቶች ጋር ተገናኝቷል እግዚአብሔር ይመስገን በቅርቡ ለውጡን እናያለን ከእግዚአብሔር ጋር።

    • @tigistitigisti4792
      @tigistitigisti4792 Před 6 měsíci +3

      ከእነዛ ስፈር ገብቶ ስላም ያገኘ የለም እኔም 😢 የማውቃት ልጅ ስዎች ስብከዋት ሂዳ ይኽው ትዳሯንም አጣች ህይወት ጨልሞባት ፖስተሮች ይፀልዩላታል ጭራሽ ባሏ ቁማርተኛ ሱስኛ ሁኖ ልጆቿ ስላም የላቸው
      ሁሌ እንዳለቀስች ከስው በታች ሁና በስደት ሁልጊዜ እንደተደባደቡ አይይ😢

    • @tigstuersumo6454
      @tigstuersumo6454 Před 6 měsíci +1

      ​@@yenantw21ቆሻሻ ኦርቶዶክስ ያለዎካውን አትናገር

    • @sinte335
      @sinte335 Před 6 měsíci +1

      @@yenantw21 በመጀመሪያ እንዲህ አይፃፍም ሲቀጥል አሁንም ቢሆን ሳሚን ልንቀበል በራችን ክፍት ነው

    • @ayenynegatu3416
      @ayenynegatu3416 Před 6 měsíci

      ቆየ እኮ

  • @ZinashAbate-vs6xo
    @ZinashAbate-vs6xo Před 6 měsíci

    ወደየሱስ ተመለስ ነገርኩኽ

  • @ethiopiahagere5377
    @ethiopiahagere5377 Před 6 měsíci

    ወላዋይ! ሲመች አለማዊ ሳይመች መንፈሳዊ

  • @berhanemeskelalemayehu7351
    @berhanemeskelalemayehu7351 Před 6 měsíci +8

    ሳም ዓይንህን
    ሳይሆን ልብህ ነው የታወረው

  • @Brukmengistu8706
    @Brukmengistu8706 Před 6 měsíci +11

    This guy is really unbelievable የማይታመን ሰው ነው አንዴ እዚ አንዴ እዛ

  • @user-kj9eu5ul1k
    @user-kj9eu5ul1k Před 5 měsíci

    ማንም አይረዳውም ጌታ ማስተዋልና ጥበብ።ይስጥ

  • @ethiopianmezmur9874
    @ethiopianmezmur9874 Před 6 měsíci +2

    እግዚአብሔር አተነው መጀመራየሚፈልገው አምላክህን በደብ ማወቅ ይጠበቅብሀል👈👈👈

  • @biniamaderagew3708
    @biniamaderagew3708 Před 6 měsíci +8

    እዉሩ ሳሚአደለም ማንያዝዋል ነዉ አሑን ህሊናያለዉሰዉይህንንያምናል

  • @bekymedia7691
    @bekymedia7691 Před 6 měsíci +6

    እኛው ተላለፍን ከፍቃዱ መንገድ
    እኛው ታራከስን በእኛው እኛው አካሄድ
    እሱስ ምን አጠፋ ስንት ጊዜ በማረ
    ስንቱን እያነሳ ህይወት ባሳመረ
    ላትዘብትበት ምክንያት ባትደረድር
    ይሻልሃል ላንተ እንድትኖር በምድር
    ላይከስ ዳኛ ፊት እሱ ከሳሽ ሆኖ
    ፍቅር መቶልሀል ላንተ እንደ በግ ሆኖ
    ደሙን አታግፋፋ ከፀጋው አትውደቅ
    ተጣልቶ የተረፈ ከሱ የለም የሚታወቅ
    ማን ያዘዋል:- ተጠንቀቅ የሀይማኖት ስምን ለምንካት ብለህ ከማታውቀው ሀይል ጋር እንዳትነካካ

  • @aklilgeorge8670
    @aklilgeorge8670 Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሄር ያከበሩኝን አከብራለሁ የናቁኝ ይናቃሉ ይላል የእግዚአብሄር ቃል

  • @user-fw4qv5nl1j
    @user-fw4qv5nl1j Před 6 měsíci

    ይህን ያደረገ የጌታ አገልጋይ አይደለም ይሔ ሠይጣን በዚ አታሎህ ወደ አለም ወስዶሀል

  • @TigistGebresilass-mh6ir
    @TigistGebresilass-mh6ir Před 6 měsíci +9

    በቃ ኦርቶዶክስ ከሆንክ መዘመርም መዝፈንም ትችላለህ ሳሚያችን አብሽር😅

    • @bettybalengo7518
      @bettybalengo7518 Před 6 měsíci

      ደነዝ

    • @senayttefera9646
      @senayttefera9646 Před 6 měsíci

      Serat ynursh keft af

    • @TigistGebresilass-mh6ir
      @TigistGebresilass-mh6ir Před 6 měsíci

      @@senayttefera9646 እረስቼው መሳደብም ትችላለህ ውይ አስተምሪው ኪኪኪኪ

    • @betelhembeyene6040
      @betelhembeyene6040 Před 6 měsíci +1

      😂😂😂 samiya ahun Gena Tekeklgna botawo hadk mezfenm mezemotm club yefekedal

    • @Forcast700
      @Forcast700 Před 6 měsíci

      ኦርቶዶክስ ዝፈኑ አትልም ነግገር ግን የሰዉን ፍቃድ አትከለክልም

  • @bizuneshmengiste130
    @bizuneshmengiste130 Před 6 měsíci +8

    ምን ዝና አለ በጌታ ቤት ዝናችን ኢየሱስ ነዉ እራስን ከማየት ይልቅ ሰዉን መዉቀስ ስለሚቀለን እንጂ ሳሚ ወጥቶ ሚዲያ ስለባለቤቱ የሚናገርበት አቅም የለዉም ወደጌታ መጠጋት ይብዛለት

  • @user-ce4ii5du2c
    @user-ce4ii5du2c Před 6 měsíci +1

    ይገርማል አንደበቱ እግዚያብኤር ካንተጋ ይሁን

  • @tseganeshgudeta6232
    @tseganeshgudeta6232 Před 5 měsíci

    ወይ ሳሚ እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጥህ

  • @konjitm9623
    @konjitm9623 Před 6 měsíci +5

    ❤❤❤እግዚአብሔር ይርዳክወደቀጥተኛዋሆርቶዶክስመራከሰ

  • @elshaday-kk8kd
    @elshaday-kk8kd Před 6 měsíci +30

    በሰው ፊት የከዳኝን በአባቴ ፊት እክድዋለው ብሏል ኢየሱስ የመክዳትህን ውጤት እየተቀበልክ ነው ህልውናው ሲርቅህ በቃ እንዲ ተቅበዝባዥ ትሆናለህ እኔ ካንተ ብዙ ተማርኩ ጌታን ይበልጠ ፈራውት ከእግሮቹ ስራ እንዳልጠፋ በአንተ አስጠነቀቀኝ😢

    • @zematewahdo
      @zematewahdo Před 6 měsíci +5

      “እንዳይፈረድባችሁ አትፍረዱ፤ በምትፈርዱበት ፍርድ ይፈረድባችኋልና፥ በምትሰፍሩበትም መስፈሪያ ይሰፈርባችኋል። ማቴ 7:1-2

    • @mamedida9228
      @mamedida9228 Před 6 měsíci

      😢😢 ምን አይነት ቆሸሸ ነዉ ዉሸተም ነጌ ደግሞ እዝህም አሁን ትልቅ ትልቅ እየረክ የምተወረዉንም ተቋሸለህ በልቶ ከጅነህ አስጠልተነዉ እረሱን ይፈትሽ ከቤተሰብ የለህም ከሁም የለህም ደግመህ ፈትሽ ትገረማለህ

    • @adanechfikadu3012
      @adanechfikadu3012 Před 6 měsíci +3

      አው ልጂ ኦርቶዶክስ ነበረ ክራስቶስ እየሱስን ክዶ የናንተን ጌታቹን ተቀበለ እውነትን እየፈለገነው ያለው ጌታ መድሀንያለም ይራዳው እናንተ ተጠቅማቹ ጥላቹታል
      የማይጥለው አምላክ ከተጣለበት ያነሳዋል
      ይህ ማለት ተደብቃቹ ትጠጣላቹ ትቅማላቹ ታጨሳላቹ ጌታ ያጋልጣቹ

    • @buzinas8965
      @buzinas8965 Před 6 měsíci

      ❤❤😢

    • @lijeyasu5920
      @lijeyasu5920 Před 6 měsíci

      አይባልም

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 Před 6 měsíci +1

    ይገርማል ፈጣሪ አምላክ አይተዉክ አስከመጨረሻዉ አይተዉክ ዉንድሜ

  • @MesayAyele-hm1je
    @MesayAyele-hm1je Před 6 měsíci +1

    Aye yemtawraw atak gen egzabhre mehret yarglke!!!!

  • @aviya5907
    @aviya5907 Před 6 měsíci +2

    እየሱስ ክርስቶስ ያከበሩትን ያከብራል ያዋረዱትን የካዱትን ያዋርዳል ። ወደጌታ ፍቅር ተመለስ ።

  • @user-eo1cj7bc5q
    @user-eo1cj7bc5q Před 6 měsíci +9

    ሳሚ እግ/ር አምላክ ይርደክ አይዞ ወንድሜ እግ/ርን ብቻ አትርሰው

    • @NehaiMan
      @NehaiMan Před 6 měsíci

      ባጪሩ አይፃፍም እግዚአብሔር ብቻትብሎነውየሚፃፍው ከዝህውጪ በምነአነት አይፃፍም

    • @yenantw21
      @yenantw21 Před 6 měsíci +1

      በፈጠራችሁ የራሳችሁን ስም ሙሉ ትፅፋላችሁ የእግዚአብሔርን ስም ለምን በአጭር ይፃፋል ከይቅርታ ጋር ኤዲት አድርጋችሁ አስተካክሊ።

  • @meklityathehayelij1233
    @meklityathehayelij1233 Před 4 měsíci +1

    እውነት ነውኮ ግን እኔም ልጅ እያለው ቤንጤወች ነበሩ ሰፈራችን እነ ብር እንሰጥሸ ነ ነይ እኘጋ ተማር ብለውኘል እነሱ ገንዘብ ከየት እንደሚያገኙ ይገርማሉ ግን አላቸው ተመሰገን እግዛብሄር ሲያጠነከርኝ አገዘኝ እምነቴን አብዛልኝ ኦርቶዶከሰዩ ለዘለአለም ትኑር አሜንያወራው ሁሉ እውነት ነው ሳሚ ተባርከ ሁሉም እውነት ሲያውቅ ይመለሳሉ አንድም አልዋሸ ግን ይጠንቀቅ እንዳይኀዱት😢🙏🙏🙏🙏

  • @abrahambel.2388
    @abrahambel.2388 Před 6 měsíci

    ያለ እግዚአብሔር የሆነ ክብር መኮፈስ ብቻ ነው። ያለ መንፈስ ቅዱስ ሞገስ የለም። ወይም ያለ ሰማያዊ ደስታና ዕምነት ምድራዊ ዝና ብቻውን ውድቀት እና ሐዘን ይሆናል እንጂ ረብ ወይምጥቅም የለውም።

  • @merongebre8558
    @merongebre8558 Před 6 měsíci +6

    ሳሚዬ ኢየሱስን ያወቀ ሰው እንዴት ሌላ እውቀት ፍለጋ ይባክናል?ምንስ ሊያገኝ ?ብቻ ጌታ ይርዳህ❗️
    ማንያዘዋል ቤተክርስቲያን ሳሚ ለማገዝና ለማፅናት በትዳሩም ሆነ በህይወቱ የሄደችበት መንገድ video አለ ፈልገህ እየው የትዳሩም ታሪክ አለ ሚዛናዊ ለመሆን!በተረፈ የወደቀ ይነሳል የሳተም ይመለሳል እግዚአብሔር መልካም ነው❗️❗️

  • @Dior768
    @Dior768 Před 6 měsíci +4

    እየሱስ እኔ ህይወትም መንገድም ነኝ ይላል ስለዚህ ከጨለማው ውስጥ ራሳችሁን አስመልጡ መጃጃሉን ትታችሁ።

  • @user-hc5vk3rs9d
    @user-hc5vk3rs9d Před 5 měsíci

    Let's be responsible for our lives and actions rather than blaming others, Geta yikir belo yikebelih.

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 Před 6 měsíci

    ጌታ ይርዳህ ስላለን የምናመልከዉ ስለሌለን እግዚአብሔር ላይ የምናግሮመር መሆን የለብንም ኖረህም አልኖረህም ጌታ ,ጌታ ነው ።

  • @getahunzenebe1444
    @getahunzenebe1444 Před 6 měsíci +5

    ሳሚዬ የተረዳሁት አንድ ነገር ቢኖር ደንበኛ ወንበዴ ነህ። እባክህ ለዛች ሚስኪን ባለቤትህ የውሸት ማንነት አትስጣት። ማንያዝዋል የሆንክ ዋቴ ነገር ነህ አስቲ አጣራ ልጁ የተበጠረቀውን ከመለጠፍህ በፊት።

  • @G80192
    @G80192 Před 6 měsíci +41

    አይዞህ እግዚአብሔር ከተበዳይ ጋ ነው።ሁሌም በስሙ እመን። ሁሉም ከንቱ ነው። የሚመካ ቢኖር በእግዚአብሔር ይመካ!!!🙏🙏🙏

    • @asnakemathewos6472
      @asnakemathewos6472 Před 6 měsíci +6

      አንድ ሰው ከኦርቶዶክስ ውጥቶ ጴንጤ ስሆን ዘማሪ ይሆናል አንድ ሰው ከጴንጤ ውጥቶ ኦርቶዶክስ ስሆን ዘፋኝ ይሆናል ለምንድነው የኔ ሁልጊዜ ጥያቄ ነው ?

    • @winniewubet9506
      @winniewubet9506 Před 6 měsíci

      Amenamenamen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @misrakmisu2750
      @misrakmisu2750 Před 6 měsíci

      ​​@@asnakemathewos6472pente zemari ena zefagne mnem liyunet endelelew sitawek yan gize yigbahle

    • @ayshajemal7295
      @ayshajemal7295 Před 6 měsíci +2

      ማን በደለው? በቅድስና መኖር ስጋዊ ምኞት ማሸነፍ ከብዶት ነው እንጂ እየሰከረ እየዘፈነ ቸርች ማገልገል አይችልም

    • @amytk6095
      @amytk6095 Před 6 měsíci

      ​@asnakemathewos6472 ምንም ሳይንስ የለውም ሽቀላ ነው 😁😁

  • @tadumt6928
    @tadumt6928 Před 4 měsíci

    Woyi mane egziabher yibarikih

  • @Orthodoxawi12
    @Orthodoxawi12 Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር አምላክ ሕይወትህን ያቃናልህ ወንድም ሳሚ

  • @ketemamisirach4724
    @ketemamisirach4724 Před 6 měsíci +3

    ሳሚ ሲጀመር የቱ ጋ ነበር ያንተ ዝና እንደማንኛውም አገልጋይ ታገለግላለህ፣ ክብርህ ጌታን ማገልገል ነበር ወንድሜ ስለቤተክርስቲያን የሰጠኸው ቃል እውነትነት የለውም እንዲሁም ስለምእመኑ የተናገርከው ሀሰት ነው ቤተክርስቲያን የምንሄደው ለጭፈራና እኛ መስማት የምንፈልገውን ለመስማት ነው ብለኸል ያ ሰው አንተ ልትሆን ትችላለህ ሌሎችን ፈፅሞ አይወክልም።ዛሬህን የተሻለ ያደረክ መስሎህ በዚህ ልክ ቤተ ክርስቲያንና መእመናንን የገለፅክበት ሀሰት እጅግ ያሳዝናል ጌታ ምህረት ያድርግልህ!

  • @zelalemyitbarek824
    @zelalemyitbarek824 Před 6 měsíci +8

    ወደ ትክክለኛዋ መንገድ እዬመጣህ ነው አይዞህ አባቶች አግኙት

    • @user-hh9zl6kf5b
      @user-hh9zl6kf5b Před 6 měsíci +1

      ዘፈኝና ሱሰኝነቱ ወደ ማይነቀፍበት ሰንበቴ እያለ ጠላና አረቄዉን ሊያንቃርር ነዉ

    • @KalebKifle-gt4mc
      @KalebKifle-gt4mc Před 5 měsíci

      susaga nage eyala tekeklaga mangad ara tawu

  • @user-fw4qv5nl1j
    @user-fw4qv5nl1j Před 6 měsíci

    ያልፊል ወንድሜ አይዞህ

  • @user-eq9ji6gq5f
    @user-eq9ji6gq5f Před 6 měsíci

    ጌታ እየሱስ ይቅር ይበላችሁ ሁለታችሁም

  • @biniyammidekssa1482
    @biniyammidekssa1482 Před 6 měsíci +17

    ሳሚ ስራ መስራት እንደማይፈልግ ግልፅ ነው ። እና ምስኪን በመሆን ገንዘብ መሰብሰብ ነው ፍላጎቱ ... ይልቅ መለስ ብሎ ራሱን መመልከት ይኖርበታል።

  • @wanoffee5795
    @wanoffee5795 Před 6 měsíci +10

    በምንም ሁኔታ ውስጥ ሁን ግን እግዚአብሔርን ተጠጋጋው እሱ እንደ ሰው አይፈርድም የእንደገና አምላክ ነው::
    ሁሉ ጥሎህ አይተሃል እሱ ግን ከነ ድካምህ ይቀበልሃል ::

  • @berewgmail
    @berewgmail Před 6 měsíci

    ጌታ ምህረቱ ብዙ ነው ከተመለስክ የምህረት በሩ ክፍት ነው

  • @getachewganta639
    @getachewganta639 Před 5 měsíci

    ወንድም ሳሚ አሁንም ጌታ ቸር ነዉና ....ይህ እግዚአብሔር እግዚአብሔር 10ግዜ ሚትለዉኮ በቃሉ ስናገር ልከተለኝ የምወድ ቢኖር ራሱን ይካድ ነው ሚለው ...so መጀመሪያ ከእግዚአብሔር ይልቅ የተደበከዉ በገዛ ሱስ ዉስጥ ስለነበረ እሱ ነው የሸወደክ ከቤቱ ያስወጣው ....ከዛ የተነሣ ሁሉ ባዶ ሆነብህ የነ ወንድም አሁንም አልረፈደምና ተመለስ ጌታ ያገኘ ህይወትን ሰላምን ጤናን የነፍስ እረፍትን የህይወት ጥያቄ ሁሉ መልስ ነዉና ....pls pls አሁንም ቢሆን ብዙ አትዘባረቅ እሱ ይረዳናል ለአፍታ እንኳን ካንተ አይርቅም ።

  • @girumyaye5374
    @girumyaye5374 Před 6 měsíci +32

    ከመዘመር መዝፈን ይሻላል ወደማለት የደረስክበት ፍልስፍና የዘለአለም ህይወት የለውም ወንድሜ ተመለስ።

    • @ethiopia5644
      @ethiopia5644 Před 6 měsíci +2

      እንዴ ከአዳራሻቹህም ጭፈራ ነው ከዘፈን የሚለየው ምኑ ነው ????? መዝሙር ምን ማለት እንደሆነ እስኪ መርምሩ

    • @geniet6710
      @geniet6710 Před 6 měsíci

      ​@@ethiopia5644 mezmur netela lebso ehud bekrar mezemer malet Adelem leegziabher yehone menfesawi
      Gtm bezema nw bezefen kemechefer yishalal chifera enante gam Yale nw demo Normal nw 2gna samuel 6

    • @geniet6710
      @geniet6710 Před 6 měsíci

      ​@@ethiopia5644yeenantenm ngerun mezmurn endet endemteregumut lemns zefenn normal hone

    • @ribekamenna6889
      @ribekamenna6889 Před 6 měsíci

      aye sami berigite aliferidibehim mikeniyatum ke gebahebet satiwota minem bideregilehe menime bitibal ayigebahim beraseh kutitir wuset selayidelehe ahunem gize alehe wod Eyesus temeles BE Megemeria hayimanot sayihon ❤FIKER❤ YEHONEWU EYESUS newu emiyasefeligihe seyitan melikame meselo kesie bilo libelahe eyetetegahe newuna nika Geta ahunim yiwodihal

  • @user-pq7si2gw7c
    @user-pq7si2gw7c Před 6 měsíci +13

    ወንጌላዊያን ዘፈን እና መጠጥ እንደማትፈቅድ አለም ያውቃል።ይህ ልጅ ትንሽ አዕምሮ የተነካ ይመስኛል

  • @missawbahru7227
    @missawbahru7227 Před 5 měsíci

    ከኢየሱስ ውጪ አዳኝ የለም ወደድክም ጠላህም ሳሚ!!!

  • @user-jm4gg6ne6n
    @user-jm4gg6ne6n Před 3 měsíci

    Good wandimee

  • @kibreabesey9582
    @kibreabesey9582 Před 6 měsíci +7

    ❤❤❤እልህ ይቅርና ከእግዚያብሔር ከሰው ልጅም አያዋጣም!! ሚስትህ እራስህ እንዳባረርካት አስብ ምክንያቱም ሌላ ነገርህ committed አድርጋ ተቀብላህ ሱሱ ግን ፈቅደህና ወደህ ያመጣሄው ነውና!! ስለ ቅድስና በአለም ሳላቹ ፈተና አላቹ ሲል ፈተናው ደግሞ አንተን ለመጣል ነውና ገንዘብ ሲቸግረን ገንዘብ ለመስረቅ መንገድ ቢመቻችልን መስረቅሃጥያት ነው የሚለው ትዝ ሲለን ይቅር በለን ብለን እናልፈዋለን ሌላ ፈተናም እንዲሁ!!❤❤

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Před 6 měsíci +1

      የዋዛ አይደለም ማለት ነው ሰውየው?

    • @rahellove7588
      @rahellove7588 Před 6 měsíci

      ሲጀመር የፔንጤ ንፁ የለም ገና ጀማሪው ካልሆነ በቀር

    • @kibreabesey9582
      @kibreabesey9582 Před 6 měsíci

      @@rahellove7588 የተክልየ ተቅማጥ ስለምትበሉ ነው እናንተ ንጹሓን ወይንስ ቅልቢ ሄዳቹ ድንግልናቹ ለዱርየ ስለምታስረክቡ ለዝያውም በገብርኤል ስም ናቹ ንጹሓን እንዳንቺ ደደብ አኦርቶዶክሶች??

  • @Jabidesi
    @Jabidesi Před 6 měsíci +8

    manyazweal gene betam new yemegeremekege ye haymoanote wera tela aderegehe besami bekule protesetante wesete yalew gebena menedenew belehe tasweralehe esti begashawen teretehe aweraw ena sele ortodox yenegerhal sham on you betam betam tasazenalehe ena betam neber madametehe gene sew gedata yehone haymoanote endi new belehe lemsaetelate zefene arife new belo kemyasebe sew gar tasazenalehe ye social mediawe telacah ahun gebage

    • @aklilmesele5083
      @aklilmesele5083 Před 6 měsíci

      ????

    • @AT-rg4el
      @AT-rg4el Před 6 měsíci

      አትንቆራተጭ፤ እውነት አይደበቅም። የዛች የጭንቋ ቀን ከመጨነቅ እውነቱን አሁን ማወቅ ይቀላል።

  • @tadumeshesha2027
    @tadumeshesha2027 Před 6 měsíci

    የጌታ የማዳን እጆች ሁሉ ግዜ ዝርግ ናቸው።ናወደ ጌታ ኢየሱስ ጉያ!!!

  • @natinaeltolossaofficial
    @natinaeltolossaofficial Před 5 měsíci

    Good voyage

  • @etsegenetgetu6413
    @etsegenetgetu6413 Před 6 měsíci +37

    የማይከዳህ ጌታ አለህ ወንድሜ

    • @DawigHhbh
      @DawigHhbh Před 6 měsíci +1

      አያይም እኮ ለማነው የፃፍከው 😂

    • @tsegabderese4827
      @tsegabderese4827 Před 6 měsíci +1

      @@DawigHhbh Mehayim Dededeb Ayayim minamin ayineh yifses ayaskim erkus

    • @DawigHhbh
      @DawigHhbh Před 6 měsíci

      @@tsegabderese4827 ልብዳህ እከክ

    • @ApostleJohnDGMDGm
      @ApostleJohnDGMDGm Před 6 měsíci

  • @menaalemayehu4188
    @menaalemayehu4188 Před 6 měsíci +4

    ግራ የገባው ሰው ነው የሆንከው በራስህ መፍትሄ ፍለጋ ከምትደክም መውደቅክን እመን እና እ/ርን እርዳታ ለምን እንጂ ሰው ላይ አታላክ ሶፎንያስ ጋር ባደረከው ቃለምልልስ በዝሙት ስትቸገር እንደነበረ ስትናገር ነበር አሁንም ጌታ እየጠበቀህ ነው በፍቅር አይኖቹ እያየ ቆም ብለክ አስብ ወንድሜ ማንያዟል ከገንዘቡ ባሻገር የባለቤቱንም ስሜት መጠበቅ አለብክ ከመናገርህ ወይም ከመፃፍህ በፊት የመጀመሪያዎቹን ቪዲዮዎች ተመልከት

  • @user-zq3fb5du5e
    @user-zq3fb5du5e Před 6 měsíci

    አይ እ/ር የሚናገረውን አያውቅምና ይቅር በለው

  • @senaittesday6134
    @senaittesday6134 Před 6 měsíci

    You are right

  • @AmanAman-wn6ip
    @AmanAman-wn6ip Před 6 měsíci +9

    ሳሚዬ መሆን ሲያቅትህ ፖለቲካ ጀመርክ ታውቀዋለህ እውነቱን እየሱስ ይድረስልህ

    • @rahellove7588
      @rahellove7588 Před 6 měsíci

      ሌብነታችሁ አጋለጠው አትበሳጩ እውነቱ እየወጣነው

    • @AmanAman-wn6ip
      @AmanAman-wn6ip Před 6 měsíci

      @@rahellove7588 በርቺ

  • @demelashtafesse6164
    @demelashtafesse6164 Před 6 měsíci +46

    ይሄን አውርተህ ሄደህ እንቅልፍ ከወሰደህ በጣም እድለኛ ነህ
    ። እውነት ይሁዳ እራሱ ጌታን እንደዚህ ባደባባይ አልካደም። ግን ሁሉም ቸርች ፍጹም ነው እያልኩ አይደለም ።

    • @user-nd3uy2qs1h
      @user-nd3uy2qs1h Před 6 měsíci

      😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜

    • @zewdyhalefom3690
      @zewdyhalefom3690 Před 6 měsíci +3

      Let we pray for him just it is very difficult 😭😭😭😭

    • @user-lx7mx1bh8w
      @user-lx7mx1bh8w Před 6 měsíci +1

      😂😂😂😂በለው ለቅሶ ጀመራችሁ

    • @user-ow3iu7pb4l
      @user-ow3iu7pb4l Před 6 měsíci

      😂😂😂😂

    • @mimit.r7236
      @mimit.r7236 Před 6 měsíci

      ሌቦች አጭበርባሪዎች ንፍጎች መሆናቸው አዲስ አይደለም ። ይልቁንስ አይናችሁን ክፈቱ

  • @mesfin855
    @mesfin855 Před 6 měsíci +1

    ኮመንቶችን ሳነብ አብዛኛው ሰው ፈራጅ ነው ! !! ፍርዱን ለእግዚአብሔር ብንተውለት አይሻልም ወዳጆች ? ሳሚዬ ለእግዚአብሔር ያለህን እምነትና ልበ ሙሉነት ተረድቻለሁ እኔም ካንተ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ ። ሁሉንም በጊዜው እግዚአብሔር የሚያስፈልግህን ነገር ያደርግልሀል ባንተ ላይ የሆነው ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ብለህ ውሰደው

  • @funcube00
    @funcube00 Před 6 měsíci +2

    Tilik ziktet egziabher mastewalun yisteh

  • @abeselomgobena9686
    @abeselomgobena9686 Před 6 měsíci +9

    ሮሜ 8
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁵ እንደ ሥጋ ፈቃድ የሚኖሩ የሥጋን ነገር ያስባሉና፥ እንደ መንፈስ ፈቃድ የሚኖሩ ግን የመንፈስን ነገር ያስባሉ።
    ⁶ ስለ ሥጋ ማሰብ ሞት ነውና፥ ስለ መንፈስ ማሰብ ግን ሕይወትና ሰላም ነው።
    ⁷ ስለ ሥጋ ማሰብ በእግዚአብሔር ዘንድ ጥል ነውና፤ ለእግዚአብሔር ሕግ አይገዛምና፥ መገዛትም ተስኖታል፤
    ⁸ በሥጋ ያሉትም እግዚአብሔርን ደስ ሊያሰኙት አይችሉም።

  • @crowntube4586
    @crowntube4586 Před 6 měsíci +5

    ሳሚ አሳዘንከኝ በእዉነት ብዙ ነገር ልፅፍ ነበር ይቅር ብቻ

  • @abeltesfaye6973
    @abeltesfaye6973 Před 6 měsíci

    በህይወቴ ያዘንኩለት ሰው ብኖር ይህ ሰው ነው። በጣም የስነ ልቦና ጫና እና የአዕምሮ በሽታ ከልጅነት ጀምሮ እያሰቃየው እንዳለ ይሰማኛል። ያም አለቀው ያለው የስጋ ፍላጎት አሸንፎት በነጻነት ሱሱን ለማስታገስ እና ለማመንዘር ወደሚመችበት ዓለም ስሄድ ሌላውን ለማንቋሸሽ አቅም አገኘ ። ይሄ የስነ ልቦና ጫና የሚያመጣ ነው። ኦርቶዶክስ ለሱስህ ልመችህ ይችላል ግን ደም ህይወትህ አደጋ ላይ ስለሆነ አምልጥ ወንድሜ።

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc Před 6 měsíci

    ማን ያዘዋል ነህ ግን ለአንተ አቅል የሰጠህ አምላክ ይመስገን

  • @seblewongelzeyede5280
    @seblewongelzeyede5280 Před 6 měsíci +7

    ኢየሱስ ጌታ ነው የሚያስችልህ የእግዚአብሔር ፀጋ ነው ስጋ ደካማ ነው በራስህ ማንነት እግዚአብሔርን ደስ ማሰኘት አይቻልም በፀጋና በክርስቶስ ነው ምትቆመው- ይህንን በእግዚአብሔር ቅዱስ ቃል ነው ማሸነፍ የምትችለው በርታ ደግሞ ድካምህን ለእግዚአብሔር አሳውቅ እንጂ በየሚድያው እንደዚህ አትበል ሰይጣን ይጠቀምበታል ተባረክ

  • @SenaitSeni-pi7ps
    @SenaitSeni-pi7ps Před 6 měsíci +11

    ማኔ እና አሼ ለፕሮቴስታንት ያላቹ ጥላቻ በግልፅ ይታያል

  • @hanaferzana6400
    @hanaferzana6400 Před 5 měsíci

    Knowing jesus is good not religion

  • @user-us7gx1tz8n
    @user-us7gx1tz8n Před 5 měsíci

    ኧረ ጉድ ሳሚ በእውነት ጌታ ኢየሱስ ምህረት ያርግልክ ካንተ ይሄ አይጠበቅም

  • @betse1212
    @betse1212 Před 6 měsíci +3

    ጋዜጠኛ ተብዬው ለ ወንጌላውያን ጭፍን ጥላቻ አለብህ

  • @user-gn3yf5cl7o
    @user-gn3yf5cl7o Před 6 měsíci +5

    ወይ ሳሚ መጀመሪያ back አደረገ ሲባል አዝነን ቤተክርስቲያንን blame አርገን ሰው ሁሉ ተሯሯጦ birr ተሰበሰበልህ ......ቤትህን ትትህ ሆቴል ተከራይተህ በብሩ ሚስኪን ሚስትህ እና 1 ልጅህን ትተህ ተቀመጥክ ደሞ በአፍህ ከተለያዩ ሴቶች ጋ እንደምትሆን,ሱስ ውስጥ እንዳለህ divine show ላይ ሶፊ ሲጠይቅህ አወራህ.......አሁን ደሞ ምን ይሁን ነው?!.....,ማን ያዘዋል ተብዬው ደግሞ ገንዘብ ያስገኝልህ እንጂ ምንም አይነት ነገር እንደምታረግ ከዚህ video አይተናል.......የትም ፍጪው ዱቄቱን አምጪው አይደለም ህይወት እሺ...... The process matters ......አንተን ብሎ motivater.......

  • @ZuriyashKebede-yz2jj
    @ZuriyashKebede-yz2jj Před 6 měsíci

    Eyesus yishalihal wendime

  • @user-vo1zn8kf9w
    @user-vo1zn8kf9w Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ሰው ጥሎ አያውቅም ። ራስህን ለማየት ሞክር ።

  • @Binyamekonnen
    @Binyamekonnen Před 6 měsíci +16

    ማን ያዘዋል ኦርቶዶክስን ልክ ለማድረግ ሙከራ ላይ ነህ አየህ አብዛኛዉ ወደ ወንጌላዉያን አማኞች የፈለሰዉ ኦርቶዶክሳዊ ሁሉ አዉቆ እና ገብቶት ነዉ አሁን እንኳን የማርያምን መሰደድ ስታወራ መሀል ላይ የጨመርከዉ ተረት ተረት አለ ሳሚ በድካም ላይ ያለ ወንድም ነዉ ይመለሳል በሰአቱ እመነኝ ኦርቶዶክስ ቢሆን ነፍሱም ስጋዉ ካገኛት ኪሳራ በላይ ትከስራለች አንተም ከባዶ ጩኸት ወተህ ና ወደ ኢየሱስ ሳሚ እንወድሀለን ሌላዉ አዎ ሀሰተኞች መሀላችን አሉ እዉነተኞችም አሉ ኦርቶዶክስ እኔ ነኝ ያለ ደብተራ እና እዉቅና ያላቸዉ ጠንቋዮች እንዳሉ ሁሉ

    • @netsanetbisrat6633
      @netsanetbisrat6633 Před 6 měsíci

      Ser maryam Egzbhar yegsachu

    • @yerfubesha1998
      @yerfubesha1998 Před 6 měsíci

      😂😂ውይ ጉድ

    • @bettybalengo7518
      @bettybalengo7518 Před 6 měsíci

      አረ እፈር በናትህ እራስህን ፃድቅ አታድርግ

    • @Bbmtr
      @Bbmtr Před 6 měsíci +1

      በፓለቲካ ነው እባክህ ሰው ሁሉ ኘሮቴስታንት የሆነው የሚያውቅ ያውቀዋል😂😂😂😂

  • @netsanetbisrat6633
    @netsanetbisrat6633 Před 6 měsíci +2

    Dengel marayam yelalchebt derk new belwal Ahba gebr kedan tekekel new protestant Sergachewn ersu nefugoche nachew kastwalchu ❤❤❤

  • @mindehailu9244
    @mindehailu9244 Před 6 měsíci +1

    arif newu tata eshi baby! lemetet ble haymanot makeyer ere wey sewwwwwwwwww

  • @helendelelegn854
    @helendelelegn854 Před 6 měsíci +1

    mane anten bezi huneta bmayete betam azegnalhu altbkm kante
    sami gn geta yehunh