ከአንዴም ሁለቴ እጅ ከፈንጅ ይዤዋለው || የፍሬህይወት የፍቅር ታሪክ | እንተንፍስ Ep 7

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 12. 2023
  • ይህ እንተንፍስ ነው::የታመቀ ታሪካቸውን እና የልብ ቁስላቸውን ባለታሪኮች ይተነፍሳሉ::በዚህ ቪዲዮ ብርክታዊት እንዴት የ5 አመት ግንኙነቷን ፍቅርኛዋ ማግጦባት እንዳፈረስ ታጫውታለች::
    ጥራት ባለው ምስል እና ድምፁ ታሪኩን ያጣጥሙ::

Komentáře • 453

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před 7 měsíci +183

    በምንም ውስጥ ብንሆን እግዚአብሔርን ማስቀደም መፀለይ ብንለምድ በምን እድላችን የልብ ደስታ እግዚአብሔር ነው

    • @hannagetaneh2368
      @hannagetaneh2368 Před 7 měsíci +2

      እግዚአብሔርን ማስቀደም መልካም ሆኖ ሳለ በቤቱ የሚያገለግሉት ቃሉን ያውቃሉ የምንላቸው የሚሰሩትን ግፍና በደል ስናይ በብዙ እንጎዳለን

    • @taduseboksa6412
      @taduseboksa6412 Před 7 měsíci

      ​@@hannagetaneh2368ሰውን ብለን ሳይሆን እግዚአብሔን ብለን ነው መሄድ ያለብን

    • @alami5787
      @alami5787 Před 6 měsíci +2

      ትክክል ውደ

  • @AtsedeGetu
    @AtsedeGetu Před 7 měsíci +99

    የኔ ቆንጆ በውነት ከ1ኛ ክፍል እስከ 9ነኛ ክፍል አብሪያት ነው የተማርኩት ፍሪ በጣም ጨዋና የተረጋጋች ቆንጅዬ ልጅ ናት ከረጅም ጊዜ በዋላ አይንሽን አየውት አይዞሽ ውዴ❤

    • @hagostewelde4989
      @hagostewelde4989 Před 7 měsíci

      hi haw are you? my name is hagos and i live isreal.when i was show the interviw with history of dear sisteti am very admired.so i wont some advice from her.can.give me her telephone.

  • @HayatHayat-zc8hf
    @HayatHayat-zc8hf Před 7 měsíci +97

    አፌን ከፍቼ ነው። የሠማዋት ዋው ነው የምታሥብለው ደሥ የምትል ልጅ ነች። ለዛዋ ንቃቷ ፈጣሪ የተሻለውን ሥራ ሂወት ይሥጥሽ 👍👍👍👍👌👌👌

  • @YabsiraAbebe-pn8ws
    @YabsiraAbebe-pn8ws Před 7 měsíci +69

    አሪፋ ቆይታ ነበር። ከዚህ የተማርኩት ከምንም ነገር በላይ ፈጣሪን ማስቀደም ይበልጣል።

  • @lubabahussain7713
    @lubabahussain7713 Před 7 měsíci +51

    እኔ አልሀምዱሊላህ አባትና እናቴ በጣም ይዋደዳሉ ፍቅራቸው ልዩ ነው እናቴም አባቴም የተረጋጉናቸው እኔም እንደ እናቴ ምርጥ ሚስት ያድርገኝ እንደ አባቴ ልጆቹን ወዳጅ የሆነባል ይስጠኝ

    • @MdAlauddin-yj8nz
      @MdAlauddin-yj8nz Před 6 měsíci +2

      የኔምአባትእናእናትውላሂበጣምፍቅራቸውያስቀናልአድቀንተጣልተውአያቁምእህህህህእኔምእደነሱእመኛለሁ

  • @netsanetkifle3928
    @netsanetkifle3928 Před 7 měsíci +78

    ደስ የምትል ልጅ ናት 😊 እውነትም. ቀረሽበት

  • @ilmadadi2943
    @ilmadadi2943 Před 7 měsíci +35

    አንቺ ወርቅ ነሽ ውስጥሽ ውብ ውጭሽ ውብ ነሽእንካን ቀረብሽ ለበጎነው ❤❤❤

  • @alemsebokaalemseboka9797
    @alemsebokaalemseboka9797 Před 7 měsíci +36

    በጣም የሚገርም እይታ ነው ያለሽ አሁን ባለሽበት እራሱ አነቃቂ ንግግሮችን ማድረግ ትችያለሽ ደስ የሚል ነገር ብዙ አለሽ ትችያለሽ በርቺ❤❤❤❤❤❤

  • @takelederesa
    @takelederesa Před 7 měsíci +53

    በጣም ጎበዝ፤ ጠንካራ እና ምርጥ ሰው ነሽ፡፡ ብዙ ወጣት ሴት ልጆች ትምህርት ነው፡፡ ፈጣሪ የተሻለውን ሥራ ሂወት ይሥጥሽ

  • @SebleSeble-od6bh
    @SebleSeble-od6bh Před 7 měsíci +19

    የምሬን ነው ምላቹ ስደት ሆኜ ብዙ ጊዜዬን በመጨስ ነበር የገደልኩት የሆነ ጊዜ ላይ የማንያዘዋልን ንግግር ሰምቼ ነቅቼ ይኸው ሶስት አመት ሞላኝ ያለስራ ምንም አይታየኝም ማኔ በጣም ነው ማመሰግንህ ኢትዮጵያ ስመጣ እንደማገኝህ ተስፋ አለኝ

  • @yonastesfaye3178
    @yonastesfaye3178 Před 6 měsíci +21

    ቅመም ነሽ
    ሐቀኛ ነሽ
    ታጋሽ ነሽ
    ተምረሻል
    ታሪክ ሆኗል
    ህይወት ይቀጥላል
    ዮናስ

  • @emmaemma1250
    @emmaemma1250 Před 7 měsíci +234

    ማኔ ይችን ልጅ አግባት😂

    • @user-co8cz1yr2q
      @user-co8cz1yr2q Před 7 měsíci +3

      Lilew sil😂

    • @Nahom7
      @Nahom7 Před 7 měsíci

      ​@@user-co8cz1yr2qenem endezaw

    • @sofiaaman3102
      @sofiaaman3102 Před 7 měsíci

      @@user-co8cz1yr2q😊

    • @user-ji6mo8lh6h
      @user-ji6mo8lh6h Před 7 měsíci +5

      እ ትዳሩስ

    • @user-kr3eb3hx6t
      @user-kr3eb3hx6t Před 6 měsíci +14

      ጤነኛ ነሽ ግን አብሮ ያዩትን ሁሉ ተጋቡ እናተ ናቹ ትዳሩን ምትኖርላቸው ሆ።

  • @user-vc4id5yp4e
    @user-vc4id5yp4e Před 7 měsíci +56

    እናትና አባት ሲጣሉ ማየት ለልጅ ተፅእኖ አለው

    • @mosestube2390
      @mosestube2390 Před 7 měsíci +2

      እግዚአብሔር ይርዳቸው የተጎዱ ልጆች በጣም ያሳዝናሉ

    • @zemenaynega2650
      @zemenaynega2650 Před 6 měsíci +1

      በጣም 😢😢😢

  • @user-ey4iz9tg2n
    @user-ey4iz9tg2n Před 6 měsíci +5

    ለእኔ ጀግና ነሽ ለሚወዱት ሰው ሲሉ ሁሉንም ጥላቻ በፍቅር ስቆ ያልፋል።
    ማኔና ይቺ ልጅ እግዚአብሔር ፈቅዶ ጥንዶች ቢሆኑ እላለሁ

  • @Mrfuliyou
    @Mrfuliyou Před 7 měsíci +24

    ስለአባትሺ የተናገርሺው የኔም ታሪክ ነው ይቅር ብዬ ከዛ ደግሞ ትዝ ሲለኝ ወላሂ በጣም ነው እማለቅሰው ለውጭ ሰው ግን በጣም ደግ በጣም ሰው ወዳጅ እንደሆነ ነው እሚታወቀው ሰዎች ታድላችሁ ይሉናል ግን የኖርንውን እምናቀው እኛ እና አላህ ነው በተለይ እናት እና አባት ከተለያዩ በስ አልሃምዱሊላህ ግን ልቤ ይቅር ሊል አልቻለም በጣም ጣርኩኝ እርግጥ ዛሬ ላይ ቤት ይዤ ወልጄ ለሱም ተርፊያለሁ ግን የልጅነት ጠባሳ መቼም አይለቅ የእኔ እንዳይደገም እያልኩ ለልጄ ያለኝ ፍቅር ወላሂ ወደር የለውም

  • @Wez123
    @Wez123 Před 5 měsíci +5

    አንቺ ነሽ ያራድዬ ልጅ ደስ ስትዪ ቀረሽበት ደሞ ያገገማ😅

  • @MeazamaryamKebede
    @MeazamaryamKebede Před 7 měsíci +11

    አንዳንድ ሰው አለ ማውራት የሚያምርበት
    ታድለሽ❤ በጣም ነው የሚያምርብሽ

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Před 7 měsíci +5

    አይ ኢትዮጵያውያ የወለድሻቸው ልጆች የጭካኔ ጥግ በየትም ሃገር የሌለ ስይጣናዊ ስራ ይህን መንፈስ የድንግል ልጂ ያጥፉልን እህቴ ስታምሪ

  • @emubilal3143
    @emubilal3143 Před 6 měsíci +13

    ዉስጥ እያረረ ከላይ ከላይ ያለ ሳቅ ኡፍፍፍፍ የደረሰበት ያዉቀዋል🥺🥺🥺💔

  • @MekdiTube
    @MekdiTube Před 7 měsíci +29

    እንካንም ቀረብሽ የበለጠውን አምላክ ይሰጥሻል 🥰 ጠንካራ ነሽ በርቺ እህቴ💪

  • @TigestKetema-qt3hq
    @TigestKetema-qt3hq Před 6 měsíci +5

    በኔ እድሜ እንዲህ አይነት ፕሮግራም ቢኖር ዛሬ ይህንን ሁሉ ፈተና አይገጥመኝም ነበር ግን ፍሪታዬ የማያልፍ የለም ሁሉም ተረት ይሆናል ከምንም በላይ እናትሽ ትልቅ ትምህርት ቤትሽ ናት ስሚያት አክብሪያት ሁሉም ቀጥ ብሎ ይሄድልሻል እንዲህ አይነት ፕሮግራም ሳይ የደላቸው ከማለት ውጭ ጨርሼም አይቼ አላውቅም የሚገርፍ ማጣት ነበር የምለው እጅግ ሳቢ ግዜ ነበራችሁ በርችልኝ

  • @elisabethchina3994
    @elisabethchina3994 Před 7 měsíci +20

    እግዚአብሔር ያበረታል 🙏 አዘንዋን ውጣ ፈገግታዋ ይገርማል ጎበዝ👍

  • @tigistalemayehu8063
    @tigistalemayehu8063 Před 7 měsíci +14

    ደሞ ስታምሪ❤ታናሽ እህትሽ ያለችውን ልድገምልሽ ቀረሽበት ይሄ ውሻ

  • @fevennewyork4493
    @fevennewyork4493 Před 6 měsíci +6

    ዋው የኔ ቆንጆ ይህቺን የመሰለች ቸኮሌት ልጅ እንኳንም ቀረብሽ ይሄ ዝተት አይዞሽ እንኳን ተገፋሽ አንቺ አለመግፋትሽ ነው የኔ ማር ደሞ ጎበዝ ዝምብለሽ ትምርትሽን ተማሪ እማ በጣው ወጣት ልጅ ነሽ ገና ብዙ ጊዜ አለሽ በዛ ላይ የኮሌጅ ተማሪ Sis don’t give up just keep up ❤

  • @nani-pe3ip
    @nani-pe3ip Před 7 měsíci +31

    Please Support her to live her dream,she is smart and educated, strong ,beutiful young lady ❤❤❤❤

  • @bestrong1237
    @bestrong1237 Před 7 měsíci +9

    በጣም ጎበዝ፤ ጠንካራ እና ምርጥ ሰው ነሽ፡፡ የደረሰብሽ ነገር ለትውልድ ትምህርት ነው፡፡ ብዙ ወጣት ሴት ልጆች ቢሰሙሽ ከሲኦል ይተርፋሉ፡፡ ወርቅ በእሳት ይፈተናል፤ እሳቱ አመዱን ያራግፈዋል፡፡ ዋናው ነገር እሳቱ አመዳችንን እንጂ እኛን እንዳይጎዳን መጠንቀቅ ነው፡፡

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 Před 7 měsíci +46

    ሴቶች ሁሉ ተረቱ ይቀየርልን ለምን ብትሉ ሴትን ያመነ ጉም የዘገነ የዘገነ አንድ ነው ሳይሆን ወንድን ያመነ ጉምን የዘገነ አንድ ነው በሚለው።

    • @zainabmk1224
      @zainabmk1224 Před 7 měsíci +3

      ከወንዶችሁም በብዛት

    • @hiwettesefu5479
      @hiwettesefu5479 Před 7 měsíci +2

      @@zainabmk1224 በትክክል አረ 95% አምስቱ ደግሞ የታደሉ ሴቶች አግኝተዋቸዋል ወይም ገና አልተፈጠሩም

  • @taduselamtt6332
    @taduselamtt6332 Před 7 měsíci +5

    ከጋብቻ በፊት ይሄ መሆኑ መልካም ነው ። ከተጋባችሁና ልጆች ከወለዳችሁ በኋላ ተለያይታችሁ ቢሆን እንዴት ከባድ ነበር? ይሄ ግን አንዱ የህይወት ለሰን ነው ። እግዚአብሔር ይወድሻል ።ጓደኝነት ሁሉ ትዳር ይሆናል ማለት አይደለም ። ስለዚህ ጠንክሪ.....

  • @kebron24
    @kebron24 Před 6 měsíci +5

    የኔ ቆንጆ ቀረበት እንጂ አልቀረብሽም❤ ላንች እግዚአብሔር የተሻለ አለው ብቻ አንች እራስሽን ጠብቂ❤❤❤

  • @zeynebahmed3984
    @zeynebahmed3984 Před 7 měsíci +8

    እንኳንም ቀሩብን ምንለው ታሪክ ይኖራሉ ሲያልፍ ግን ትክክል እንደነበርን ይገባናል ...ሚገርም ታሪክ እኔም አለኝ

  • @Brurey
    @Brurey Před 7 měsíci +10

    ደስ ስትል ማርያም😆 ❤😟ግን ጉዳቱ የደረሰው ያቀዋል

  • @user-dk7kj2vq2x
    @user-dk7kj2vq2x Před 7 měsíci +6

    እኔ ግን አንድት ነገር አላልፍም በጣምም ቆቅ ነኝ እና የሆነ ነገር ትንሽ ቃል ወይም ሁኔታው ካልተመቸኝ ብዙ ባፈቅረውም ብሎክ ነው የማደርገው በክብሬ አልደራደርም ግን ንፁህ የዋህ ሴት ነኝ በጣምም ስወድ እስከጥግ ነው ከሱ ከመጣ አቆማለሁ. አልሞት

  • @temirgashaw7841
    @temirgashaw7841 Před 6 měsíci +6

    ትግስተኛነሽ መሻአላህ እኔ ብሆን እዛዉ ከደረጃ ላይ ነበር የማሽቀነጥረዉ

  • @Zematewahdo1
    @Zematewahdo1 Před 6 měsíci +4

    ይዞሽ እናቴ የምሰጥሽ እንኮን ባይኖረኝም እኑዱሁም በእርስቶስ ፍቅር እወድሻለው
    ......! አይዞሽ ህይወት እንድህ ናት የሰማይ የምድር ንጉስ ክርስቶስ እየሱስ ትእግሱቱን ጽናቱን ተስፋዉን ፍቅሩን በቤቱ ያኑረን ተክክለኛ ዉን ደስታ በማግኝትም ሆነ በማጣት ዝም ብለን የምንደስት ያርገን አሜን ተመስገን ሰለ ሁሉም ነገር ❤😊

  • @Hanna-nl6ry
    @Hanna-nl6ry Před 5 měsíci +2

    እኔም እንደናንተ አይነት family ውስጥ ነው ያደኩት ግን ተመስገን የተባረከ ካሳ የሆነ እረፍት ባል ሰጠኝ ከተባረኩ ሁለት ልጆች ሰቶኛል ከብር ለሱ አሜን

  • @zeyine
    @zeyine Před 7 měsíci +7

    ፍቅር ማለት ለእኔ የሆነሰው አምኖ መከዳት ጊዜን ገንዘብን እንዲሁም ራስን ማጣት ሆኖብኛል ብቻ አልሀምዲሊላህ አሁን ላይ ሴት እና ወንድ በአንድላይ ካየሁ እኔ እደረሰብኝ በደል ለመበደል ጊዜውን እየጠበቀላት ይመስለኛ

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 Před 7 měsíci +18

    ማንያዝዋል ለምን ወሪዋን ሳታስጨርሳት ያንተ ብዙ ታዋራለህ ማዳመጥ ጥሩ ነው እባክህ

    • @WebalmeTnaw
      @WebalmeTnaw Před 6 měsíci

      እዳይሶሰማት ሰለፈለገ ነው

    • @babsab8487
      @babsab8487 Před 5 měsíci

      😂😂😂😂

  • @hannagetaneh2368
    @hannagetaneh2368 Před 7 měsíci +9

    ኧረ ወንዶች ግን በእውነት እናንተ ያላስከፋችኋት ሴት ትኖር ይሆን?እውነት ካለች እድለኛ ነች ክፉ ወንዶች እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ እህህህ😢

  • @hirutgirma3499
    @hirutgirma3499 Před 7 měsíci +3

    አንዳችንም እንኳን ፍቅረኛችንን ወደ ቤተክርስቲያን አስጠግተን ባርክልን ልንል ቀርቶ ሰላም አውለን እንኳን አንልም ሲመሽ አናመሰግንምና እህቴ መድሀኒአለም አያልቅበትም እህትሽ እንዳለችሽ በጣም ጠንካራ ነሽ እኔ ደሞ ልጨምርልሽ ብልህ ጀግና አራዳ እጅግ ምርጥ ሴት ነው ያጣው you are so smart

  • @asfaw8603
    @asfaw8603 Před 7 měsíci +6

    ደስ የምትል ቆንጆ ልጅ ነች ሳቐ እራሱ ይበቃል

  • @tuberuralethiopiatube
    @tuberuralethiopiatube Před 7 měsíci +5

    ሳይሽ ታናሼ ትመስይኛለሽ ስለዚህ ልምከርሽ
    በፍፁም እራስሽን ድብርት ውስጥ እንዳትከቺ
    እራስሽን እንደማይረባ ሰው እንዳትቆጥሪ
    ሁልጊዜ ሳይሆን አንዳንዴ አልቅሺ
    በፍፁም የፍቅር ግንኙነትን አትሽሺ
    ሰው ስትቀርቢ እንደማታምኚው አትናገሪ
    የተለያዩ ነገሮችን ሞክሪ
    ባለፈ ነገር አትፀፀቺ
    ከዛ በተረፈ እራስሽን አብዴት አድርጊ ማለቴ በትምህርት በባህሪ በማህበራዊ ግንኙነት
    የኔ ህይወት ያስተማረኝን ነው የነገርኩሽ
    በርቺ

  • @tarikenew2614
    @tarikenew2614 Před 7 měsíci +17

    ከልቤ ነው የሰማሁት

  • @MahommedKedir
    @MahommedKedir Před 7 měsíci +10

    እውነተኛ ፍቅር አያልቅም እውነተኛ ሰው ማግኘቱ ነው ከባዱ ቤተሰብ እንካን እግዚያብሔር ብቻ እውነት

  • @user-mv4zl2dn9g
    @user-mv4zl2dn9g Před 7 měsíci +11

    የኔናት ሁሉም ለበጌ ነው እንኩዋን ቀረብሽ አንቺ ውብ ነሽ የበልጠ ነው የምታገኛውተባረኪ እኔም ላንቺ እኮ ይሄአይገባሽም ተብዬ ነበር አሁን ግን ብታይኛ ጌታ በከፍታ ላይ ነው ያስቀመጠኛ አንቺንም ጌታ ታሬክሽን ይቀይራል ደሞ ደስ ስትይ ተባረኪ🙏🙏🙏

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 Před 7 měsíci +14

    ከልቤ ነው የሰመሁት❤❤

  • @baslielgirma342
    @baslielgirma342 Před 7 měsíci +7

    እጅግ በጣም የሚያሳዥን ነው በጣም ደስ ትላለች እጅግ ይገርማል አይዞሽ ምርጥ ሰው ነሽ በርቺ …

  • @TesfahunTess
    @TesfahunTess Před 7 měsíci +4

    በደንብ አላገገመችም ትንሽ ይቀራል ጊዜና የሚክሳት ሰው ያስፈልጋታል ግን ደስ የምትል ሳቂታ ልጅ ናት

  • @MahommedKedir
    @MahommedKedir Před 7 měsíci +5

    ማኔ ምርትዬ ደስ ትላለሕ በጣም አግዚያብሒር ፈቅዶ እንደማገኝሕ ይሰማኛል

  • @user-to9qe9jp7j
    @user-to9qe9jp7j Před 6 měsíci +4

    ከምር ምርጥልጅ ነሽ ቀረሽበት❤አይዞሽ እግዚአብሔር ካችጋነው

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 Před 7 měsíci +2

    የእኔ እህት ጉዳትሽ ይስማኛል ስው የማይችለው ነገር የለም እግዚአብሔር ቀን አልው ቀና የሚያደርግበት የተስበረውን ልብሽን የሚጠግንበት::መልካም ወንድ እንዳለ መልካም ሴቾች አሉ::ሴት ልጅ በሚነገራት ወንድ ልጅ ደግሞ በሚያየው ነው የሚወስዱት ::አረ ብዙ ማለት ይቻላል አስመሳይነት የበዛበት ዘመን ነው ::ፈርሀ እግዚአብሔር የጠፋበት ዘምን ነው ::ጥሎ ማለፍ ይበዛበት ውሽት የበዛበት ::ካርማ ታውቂያለሽ ?አይቀናውም ስለዚህ ራስሽን ጠብቂ ህይወትፕን አሽንፊ ተለወጪ የሆነብሽ ሁሉለትምህርት ነው ብለሽ ውስጂው
    ገና ልጅ ነሽ እይዞሽ ::

  • @sew971
    @sew971 Před 6 měsíci +2

    ደስ ትላለች ❤ሳቂታም ናት ስብራትዋም እያውራች ትስቃለች አላህ የተሻለ ይስጥሽ ደሞ ይሰጥሻል አይዞሽ❤

  • @user-bt6rg8uf7i
    @user-bt6rg8uf7i Před 6 měsíci +2

    በጣም ነው ደስ ምትይው እመኝ እግዚአብሄር በቅርብ ቦታ ላይ ሆነሺ ያሳየናል በርች ጠንካራ ነሺ❤

  • @user-wd7vx8fj8h
    @user-wd7vx8fj8h Před 5 měsíci +1

    ማኔ እኔም የመጀመሪያፍቅሬን ከተኙበት አግንቻለሁያማን ግን እማይጠቅመኝሰውነበር አሁን የልጅአባት በጣምእምወደው እማከብረው ባለቤቴን እግዚአብሔር ሰጠኝ ❤❤❤❤

  • @Melesech-tp6oe
    @Melesech-tp6oe Před 7 měsíci +13

    የኔ ቆንጆ ደስ ስትይ❤❤❤❤❤

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 Před 7 měsíci +4

    እውነተኛ ፍቅር አያልቅም ምክንያቱም እናትና አባታችን እኛን ሲያሳድጉን ፍቅር ኖሮአቸው ነው ሦሥት አራት ልጆች ወልደው የሚኖሩት

  • @Kalkidan83
    @Kalkidan83 Před 5 měsíci +1

    የኔ እናት ጎበዝ ነሽ ሴት ምትጎዱ ወንዶች ኝ ደህና ናችሁ እግዜር ይድፋችሁ

  • @MekdiYekiristosbariya
    @MekdiYekiristosbariya Před 6 měsíci +2

    እሱኮ የናቃትና የቤተሰቦቿን ገመና ነግራዋለች እናም አባታቸዉ ለነርሱ መልካም አባት እንዳልሆነ ነግራዋለች ለርሷ የሚቆምላት ሰዉ ስለሌለህ እንደልቡ ተጫወተባት አበቃ

  • @fekeryene213
    @fekeryene213 Před 7 měsíci +28

    ጎበዝ ጠንካራና ብርቱ ሴት ነሽ ❤❤❤🥰🥰🥰ደሞ ስታምር ❤❤

  • @aziቲ
    @aziቲ Před 7 měsíci +1

    የኔ ውድ በርቺ ሁልጊዜም ቢሆን ህይወት በፈተና የተሞላች ነች !አንቺ ደግሞ ጠንካራ ና እንቁ ልጅ ነች ወደፊት ለሌሎች አርያ የምትሆኝ ነሽ በፍጹም ባለፍው አታልቅሺ መሆን ስላበት ሆኖ ተቀበዬው💚🥰🤗

  • @hayutitube5841
    @hayutitube5841 Před 6 měsíci +2

    ተጋቡ የምር ምርጥ ልጅ ናት🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @kedirahmed5846
    @kedirahmed5846 Před 7 měsíci +2

    ማኔ ብዙ ነገር እንማራለን በጣም ጎበዝ ነህ እህቴ ደግሞ በርቺ የናትም ሞት ይቻል የለ

  • @YeneLyu
    @YeneLyu Před 7 měsíci +6

    Behaymanot menor alebesh gobez hugni betekrstian hiji tsumi tselyi tetemeki beterfe u r ❤

  • @user-ff1qy5rm4o
    @user-ff1qy5rm4o Před 5 měsíci +1

    ሰው የማይረዳው ነገረ የሚስቁ የሚጫውቱ ሰዎች ምን ያክል እንደሚጎድ የሚረዳ ሰው የለም ሁሉንም ህመማቸውን በሳቅ ሽፍነው ልባቸው ግን 💔💔

  • @helenkiros6647
    @helenkiros6647 Před 7 měsíci +2

    Melkwam ngegerwam konjooooo ,the future ia Bright dear don't ever give up

  • @hamisolomon6534
    @hamisolomon6534 Před 7 měsíci

    አይዞሽ እህቴ. አንች ጎበዝ ሴት ነሽ ሁሉም ነገር ይቀየራል ግን ወደ እግዚአብሔር ቅርብ ደሞ ፀበል ተጠመቂ ይኧ ሁሉ ፈተና የመጣብሽ የቤተሰቦችሽ ጣጣ ነው ፈተናው ሁሉ ከሰይጣን ነው ደግሞ የመምህር ተስፋዬን ገጠማኝ አዳምጭ የኔ እህት ታሪክሽ ሁሉ ይቀየራል

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 Před 7 měsíci +1

    በነገራችን ላይ ወንድን ልጅ ብዙ አሰቃይተሽው ስትገቢ ወደ ኋላ ተመልሶ ማሰቡ አይቀርም።

  • @aprime9998
    @aprime9998 Před 6 měsíci +2

    በጣም ዴሥ የምትይ ልጂ ነሺ ጎበዝ ነሺ ❤❤❤❤

  • @meaziiluve8652
    @meaziiluve8652 Před 7 měsíci +2

    You are smart, humble, and beautiful 🎉 BE strong and listen your heart gena tilik dereja tedershaleshi from 🇺🇸

  • @tigistfeleke3367
    @tigistfeleke3367 Před 6 měsíci

    You are such an amazing young woman! You know what? You will make an amazing personal developer! Good luck my dear! See you in the top!

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 Před 6 měsíci +1

    አሏህ የተሻለ ህይወት ይስጥሺ እህት ህይወት እንደዚህነች ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ

  • @mikas6903
    @mikas6903 Před 7 měsíci +17

    Maniye both of you have scar left from your previous relationships. My intuition tells me that you two can alleviate each others cicatrix. She is so pretty and smart. You are also have a personality any girl wants to have in her life. Saying this With due respect and my humble heart.

  • @ambaselyoutube4415
    @ambaselyoutube4415 Před 5 měsíci +1

    ማኔ ግን እንደነዚህ አይነት እህት ወንዲሞችን ስራ የሚያመቻቹ ድርጂቶችን ጋር ግኑኝነት ቢኖር ጥሩ ነው የገንዘብ እርዳታ ለኑሱ አያስፈልጋቸውም የተማሩ ናቸው መስራት ይችላሉው

  • @BettyBiruu
    @BettyBiruu Před 7 měsíci +5

    ቀረሽበት😊

  • @Cherinet.ishetu
    @Cherinet.ishetu Před 7 měsíci +1

    በመጀመሪያ ማኔ በጣም አመሰግናለው አንተን ማዳመጥ ከጀመርኩት ቦኦላ ቡዙ ነገር ተሚረቤታለው እና በርታልን ወንድመ

  • @bereketabebe831
    @bereketabebe831 Před 7 měsíci +4

    ፈጣሪ አብዝቶ ደስታ ይሰጥሽ

  • @user-hl2bv3vu3w
    @user-hl2bv3vu3w Před 7 měsíci +2

    ጥንካሬሽን ወድጄዋለው ፈጣሪ ጨምሮ ጨምሮ ደስታሽን ያብዛው

  • @solomonmekete9469
    @solomonmekete9469 Před 7 měsíci +2

    👌የሚገርም ታሪክ

  • @hirutgirma3499
    @hirutgirma3499 Před 7 měsíci +5

    የሚገርመው ነገር የማይጠቅመንን ነው ሁሌ ፈጣሪ ሚነሳን ወላጅ ለልጁ ጥሩ ነገር እንደሚመኝ ሁሉ ፈጣሪም አባት ስለሆነ ሚጎዳንን ነው ሚያነሳልን ወላጆቻችን ሞግዚቶቻችን እንጂ የለፋብንና የፈጠረን ስለኛ አቅዝቶ ስለሚጨነቅ ሁሌም ማይሆነንን ሚጎዳንን ነው ሚያነሳልን ይሔ ሚገባን ሲቆይ ነው

  • @user-mr8np9mc2s
    @user-mr8np9mc2s Před 7 měsíci +1

    እረ ማኔ በጣም ነው ያሳከኝ እግዛብዬር። ያወጣኝ አልክ ፍቅር ደስሚል አለም ነው ለፍቅር ያልተፈጠሩ ሰሆች አሉ

  • @MT-or7ey
    @MT-or7ey Před měsícem

    Beautiful, amazing speaker💕
    Good Luck

  • @Akmelshifa01
    @Akmelshifa01 Před 7 měsíci +3

    ደስ ስትይ ማኔ ምርጥ ሰው ነህ

  • @GebayineshAssegid
    @GebayineshAssegid Před 4 měsíci

    Yne wde freye betam nw yemiwedish.Ewnet awerteshn neber kereshibet yne yewa,kumnegeregna,ambabi,techewach nesh betam yetebareke fikir yestish❤❤❤❤❤

  • @millionseyoum5017
    @millionseyoum5017 Před 7 měsíci +2

    Hi Reta you are strong man please leave the past and try to think about your bright future with the help of god and your strength I am sure you will succeed thank Manyazewal
    for your sharing this hidstory

  • @hannagetachew7347
    @hannagetachew7347 Před 7 měsíci +4

    የማያልፍ የለም ሁሉም ያልፋል እህቴን መሰልሽኝ

  • @SamraSam-oc3ku
    @SamraSam-oc3ku Před 7 měsíci +1

    ማኔ የኔን ብነግርክ አምናለው አገር ስገባ አወራካለው የፍቅር ህይወቴ የከፈልኩት መስዋት እና ይቅር ብዬ መኖሬን ሳስበው እገረማለው በምንገዴ ፈጣሪ አለ

  • @user-qo5ys1td4m
    @user-qo5ys1td4m Před 7 měsíci

    ❤❤❤🎉🎉🎉gobez Tekara Nesh Mane Enamesgenalen Asetemare New!

  • @meklityathehayelij1233
    @meklityathehayelij1233 Před 4 měsíci

    ወንዶችኮ ሌላ ህይወት ሲጀምሩ የተደርገላቸውን ነገር ይርሱነ ቤቱን ሰላም ይርብሻሉ አቤቱ ታማኝ ሰው ሰጠን ይች ልጅ ልከ እንደኔ ነች እየተኀዳች በሳቅ ምትሸፍን አቤቱ አንተው ጠብቀን ጠንካራ ሴት ነሸ አንች እኔ ነሸ በቃ ልከ እኔ 🥹👌

  • @abrehitkidania5572
    @abrehitkidania5572 Před 7 měsíci +3

    እግዚአብሔር እለው ትልቅ ነገር ላንች እታለም እይዞን

  • @AddisFamily23
    @AddisFamily23 Před 7 měsíci +3

    ሰላም የmanyazewal እንዴት ናችሁ በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ በርቱልን አሪፍ ስራ ነው እኛንም አበረታቱን አዲስ ጀማሪ ቤተሰብ ነን በስራችን ደስተኛ እንደምትሆኑ ተስፋ እናደርጋለን Addis Family እንባላለን 🙏🙏

  • @user-jh5jz6ue5t
    @user-jh5jz6ue5t Před 5 měsíci +1

    Yena konjo Ferii ayzosh enate yedero guadegayee yena jegna tenkara hugnilegn 😊 yeteshale ale lanchi

  • @user-sy2zv8sw4u
    @user-sy2zv8sw4u Před 5 měsíci +1

    ሂወት እዲ ናት በጥዋት እድሜ መፈተን ጥሩ ነዉ ትግልቪን ቀጥይበት የስኬት ሚስጥሩ ፈጣሪን መፍራት ነዉ

  • @appseth8007
    @appseth8007 Před 7 měsíci

    በተመስጦ ሰማሁሸ እህቴ ሁሉን የደረሰበት ያውቃል የቤተሰብ ጭቅጭቅ በእውነት ለልጆች አይጠቅምም እህቴ እኔም እዳንቺ ነው አስተዳደጌ ልዬነታችን አባቴም እናቴም ጥረዋል እኛን ለማሳደግ ጭቅጭቁ እዳለ ሆኖ አልተለያዬም አባዬ ባለፈ አመት በሞት እስኪለይ እኔ ከ13አመቴ እስከ 40ወቹ የቤተሰብ ችግር ተሸካሚ ነኝ 17አመት በአረብ ሀገር አለው ቤተሰብ በመጦር ለራሴ አዳችም ሳላስብ ተመስገን በስደቴ እምነቴን አውቄያለው ክርስቶስ ለኔ የከፈለልኝን ዋጋ ተረድቻለው እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ከብዙ ፈተና እየጠበቀችኝ አለም አላፊ መሆኑን ተረድቼ ደስተኛ ነኝ ባለሁበት ህይወት

  • @eledanatoppo7095
    @eledanatoppo7095 Před 7 měsíci +3

    Aseteway sate,konjeya, tenkara nesh berche eshi❤❤❤❤

  • @mahletfenta3527
    @mahletfenta3527 Před 7 měsíci +1

    አው እየሰማሁ ነው ማኔ

  • @almazdemissieadefrs5196
    @almazdemissieadefrs5196 Před 5 měsíci

    ማኔ ጎበዝ ማድመጥ ተምረሃል መልካም ምክርን ገንዘቡ የሚያደርግ ብሩክ ነው

  • @maregasgedon2478
    @maregasgedon2478 Před 7 měsíci +1

    You are very smart woman and attractive your future is bright.

  • @12nakedtruth
    @12nakedtruth Před 7 měsíci +11

    Hey there, gorgeous! I totally get where you're coming from. When we're young, it's easy to believe that the first person we date will be our forever person. It's a common misconception, so don't beat yourself up over it. In fact, those past mistakes are what shape us into better versions of ourselves. So keep pushing forward, keep praying, and most importantly, keep your heart open to new possibilities. Speaking from personal experience, I think you deserve someone who's as charming as the host himself.

  • @user-ft4yo5tm4q
    @user-ft4yo5tm4q Před 5 měsíci +1

    እፉ ታሳዝናለች የኔ ቆጆ❤❤❤

  • @Tadiwos-kj6bw
    @Tadiwos-kj6bw Před 6 měsíci +1

    በጣም ቆንጆ ናሽ አይዞሽ የኔ ቆንጆ ደውየቹሁ ናበረ ፕክ አለራጋችውም ብተናሱ ጥሩ ናበራ የመስማር ስልክ ብያገኝ ጥሩ ናው ከውጭ ስለሆና ተዲ ናኝ !!

  • @rabiaseid7470
    @rabiaseid7470 Před 7 měsíci +1

    ማኔ ጀግና እህታችን በርቺ እማ