#አሳፉሪዉ_የግብፅ_መተት_በፓስተሮቹ_ቸርች_ዉስጥ
Vložit
- čas přidán 27. 08. 2024
- በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
#negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia#የግብፅ_መተት_ምንም_ውሸት_የሌለው!!!@NEGASHMEDIA
ጋዜጠኛ ነጋሽ በእውነት እግዚአብሄር ይጠብቅሀ
እድሜ ይስጥህ የድሬድዋ ከንቲባ ለሌሎችም አስተማሪ ስራ ነው ወንድማችን ነጋሽ በርታልን እኛም ውስጥ ያለውን ችግር አጋልጥልን
አትፍረድባቸው ሆዳቸው አምላካቸው ነው
አለን
Amen 🙏 🙏 🙏
ተባረክ የሚገርም መልዕከት ነው ልጄ
❤
Eshi
ወንድማችን በጣም ሃሪፍ አቀራርብ እና እውነቱን ስለምታቀርብ ቀጥልበት
ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው የለመንከው ሁሉ የሚደረግልህ❤❤❤❤መታደል ነው በእውነት
አለንመምህር
Alen
እግዚአብሔር ይመስገ በርታ ወንድችን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
በርታ,
አለን። በርታ
ከዚህ ክፉ ዘመን እንጠበቅ ውድ የዋህዶ ልጆች
በጾም በጸሎት በስግደት እንበርታ ።
አለን በርቱ
እግዚአብሔር ይባርክህ
ቃለህይወት ያሰማልን
በር ቱ እናመሰግናለን
Alen tgank you keep it up, youre a good man God bless you
በርታ ወንድማችን ነጋሽ
አለን አይዞን
በጣም ያማል ትልቅ እናት አጎንብሳትልቀም የምታሰየን ያማል
ነጋቪ ይህ ግዜ በጣም የዘመኑን መጨረሻን የምናይበት ነው
Geta eysus yibarki tabarki kibir lgeta yuni. Eysus. Bicha. Yadinali Amen
ወድማችን ኑርልን የኛ ጀግና🙏💚💚💚⛪️💚💚💚
ነጋሽ የድሬደዋ ከንቲባን አቅርብልን
በርታ ወንድማ ችን
አለን ወንድሜ በርታ
አለን በርታ
😢😢😢😢አቢቱዉአሚላኪአተማረን
እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ የአባቶቻችን አምላክ በምረትህ ተመልከተን ሊቀ ሀዋርያት ቅዱስ ጴጥሮስ በጥላህ ሰውን ያዳንክ አረ ስማን
❤️💛💚 እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ደሮ አይምሮውን የታመመ ጸበል ወይም እክምና ይሄዱ ነበር አሁን ግን ቲክቶክ ላይ ወተው ያቀረሻሉ 😢😢😢ወንድማችን በርታ ከጎንህ ነን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እዳተ ያለውን ያብዛልን ለእምነቱ ብሎም ስለሐገሩ የምትጨነቅ ነህ
አለን ወንድሜ
አቤቱ ይቅር በለን😢😢😢😢😢
ወንድሜ ነጋሽ አይዞ እግዝአብርሔር ይረዳሃል
እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ናቸው እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏
❤❤❤❤
mene largehe negasha yeleba eko nhe egzabehare yebarekehe
ወንድማችን መምህራችን ነጋሽ በርታ ፈጣሪ ይጠብቅ
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
ማራም ማርአም በዬ ሰምሽን ለትራው ❤️❤️❤️
ወንድማችን የዲሬ ከንቲባ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን🙏💚💛❤️ እንደርሰዎ ያሉትን ሰዎች ያብዛልን🙏
በርታ ወንድማችን
አለን ወንድማችን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው እኛም ከጎንህ ነን
በርታ
😢😢😢
አልን በርታልን
❤❤❤❤alini ayizo wodime barita ❤❤
❤❤❤jiraa obbollesaa koo
Negu. Betam. New madeqik. Amen. Medanialem. Leyito. Yimtalin. Amen
አለን አለነረ
Alen alen
እንወዳለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ወንድማችን ስለግብረሰዶም ትንታኔ ስትሰጥ በእውነት ውስጤን ነው የሰረሰረው ማርያምን ፡፡ እንደዛ ባይሆን ኑሮ እዚህ ባልደረስን!!
ቃለ ህይወትያሰማእልን ወድማችን በርታልን እዳንተያሉትን ፈጣሪ ያብዛልን
እንደዚህ ጊዜ ዳቢሎስ በአደባባይ ሲነግስ አይቼ አላውቅም። እግዚአብሔር አምላክ ሀገሬን ኢትዮጵያን ጠብቅልን።
😢😢😢😢😢
በርታ የኔ ልጅ እመቤቴ ማርያም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏
አውነተኛ የድሬደዋ ልጅ እደሜና ጤና ይስጥል
ነጋሽወድማችንበርታ❤❤❤❤❤❤
Si jira jabadhu nageen
ዛሬ በዚን ሰዓት ሻሸመኔ እስታድዬም በመዝሙር ይሁን ባይገባኝም እየሱስ በሚል ዜማ እየተጨፈረ ነው
Egzioooo amelake zemetak eskemeche new anet maren yiker belen
አለን ውንድምችን🙏🙏🙏
አለን አለን አለን🙌🙌🙌🙌
የድሬድዋ መሪ ኢ ት ዮ ጵያ ዊ ናቸውና የሚያዋጣው ወንድሜ ኢ ትዮጵያዊ ነት ብቻ ብቻ ነው ዕድሜ ይስጥልን
በርታልን እውነትን ይዘህ ስትናገር እውነት የሆነት የሆነ አምላክ ከእናንተ ጋር ሁሌ ይሆናል ነጋሽ እንደ አንተ ያለውን ያብዛ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ነግየ ወንድሜ በርታልኝ
አለን አለን
Timotiwos sost lay yetesafew eyederese new.yih amesegna tewld new EGZIABHER yimaren ,behasetegnaw meknyat dehnaw yeketal,atbken ensely❤❤❤
እግዚአብሔር በህይወታችን ለአጋንት አሳልፎ አይስጠን ነገሩ ዘግናኝ ነው እኔ በጭራሽ እንኳን ክርስቶስን ይዘው በውሸት የሚመጡ ቀርተው መልካም ነገር ሲያወሩኝ እንኳን መስፈርቱን እጠይቃለሁ ሰው ያለቦታው በጎም መጥፎም ደግም የሚነገርበት መስፈርት እንኳን አለው ሃይማኖትማ በደንብ መመርመር አለበት እግዚአብሔር ይሕን ትውልድ ንቆታል በስመሥላሴ አለመታደል ነው ምሕታት ነው አጋንቶች ብዙ ያደርጋሉ
አሜን አሜን አሜን
ነጋሽ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
ሰላም የቴዋህዶ ልጆች ፈጣር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን ❤❤ነጋሽ ወንድማችን በርታልን❤❤❤❤
እመብርሀንን ያመነ መቼም አይወድቅም ገና ከግራ ሰር ይወድቃሉ ምድር ሌባ ይሁዳ በርታ ወንድማችን
ጥላ ቢስ ከብት እንዳልልህ ሁለት እግር አለህ እረ ታመ ምን በቃ
ነገሸ አይዞህ እግዚአብሄር ይርዳህ
Egezeyaber kante gara yeune
አሜን
ሰላም ዛሬ ሁለተኛ ነኝ😂
ሰላም ሰላም🙏🙏
ነጋሽ ወንድማችን በርታልን በአይማኖታችን በኩል የምታደርገው አስተምሮት በጣም ነው የማደንቅህ በርታልን ጌታ ይባርክህ 🙏🏼👍
Oh my gosh egzabhery
ስለመንፈስም ሆነ ስለሌላው በተሰጠው ፀጋ የሚያስተምሩትን አንነቃቀፍ
ከተኛህበት ንቃ
ለከባድ መኪና አሽከርካሪዎች የለው ክብር
ከሜን አሜን አሜን
እድሜ ከጤናገር ከፍ ከፍ ከፍ ይበሉ እደነዚ አይነት ያብዛልንንንንንንንን
Ante telyalehe were wndmachene fetare yetbkehe embata tetebkehe ❤❤❤
egezeyabehare yesetehe wendemacine
የማርያም ፀበል ተጠምቄ አይኔ ድኗል
0972080808 በቴሌግራም ወይም በዋትስአፑ ይደዉሉልን
እግዚአብሄር ይባርክህ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን በርታ አለን እስከ መጨረሻው ❤❤❤
በርታልን አንተ አንድ ቀን ሁሉም ይገባዋል ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም ነጋሽ
selam wendimachin bertalin
🙏🙏🙏🙏💗❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌
❤❤❤🙏🙏🙏
ENZE SAWOCH oporestan sijamar yashof naw
ላንተ ቃል የለኝም በቃ ብችል ባናግርህ ሁሉ ደስ በለኝ በተለይ የሻሸመኔን ግፍ ማንሳትህን መቼም አረሳውም ።ክበርልኝ
Melaeket Aymelkum Astekakel wendeme negashe
እነ መለስ እነ ስዩም አስፍን ሰዶምን ያስተማሩልን አሁን የሌሉ።
አትፍረድ ....ከቻልክ ፀልይላቸው !!