ለምንድነው የማልድነዉ? ባለ ታሪክ ፅጌ ገብረኪዳን...

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • #የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲሾው#geni'sfamily
    ይህችን እህታችንን መረዳት የምትፈለጉ በሙሉ በ1000454464153 ፅጌ ገብረ ኪዳን ሰጋሩ በማለት ይርዱ፡፡እንዲሁም
    በስልክ ማግኘት ከፈለጉ 0911013829 ላይ ይደወሉላት፡፡
    #genetnigatu #genisfamily #የገኒሃሳብ#የእኛ ቀናት
    +251905832283 My Telegram/ WhatsApp address
    የልጅን መክሊት ሙሉጌታን ዩቲዩብ ቻናል በዚህ / @meklitmulugeta1 ሊንክ ገብተው subscribe ያድርጉ።
    ማስጠንቀቂያ፡-በየትኛውም መንገድ የዚህን ቻናል ቪዲዮዎች በ Facebook መልቀቅ በኮፒራይት እንደሚያስጠይቅዎና የFacebook ገጽዎም እንደሚያዘጋ መጠቆም ወደናል።
    Artist Genet Nigatu Channel
    / @artistgenetnigatu1371
    Reality Show channel
    / @realityshow7187
    For more information follow our page...
    Instagram- @Official_genet.nigatu
    Facebook- የገኒ ቤተሰብ Reality show
    / artistsgenet.nigatu
    Tiktok- @genet_nigatu#genisfamily #የገኒ ቤተሰብ #RealityShow#የእኛ ቀናት#

Komentáře • 541

  • @artistgenetnigatu1371
    @artistgenetnigatu1371  Před 10 měsíci +86

    ይህችን እህታችንን መረዳት የምትፈለጉ በሙሉ በ1000454464153 ፅጌ ገብረ ኪዳን ሰጋሩ በማለት ይርዱ፡፡እንዲሁም
    በስልክ ማግኘት ከፈለጉ 0911013829 ላይ ይደወሉላት፡፡

    • @sofyatsegay9673
      @sofyatsegay9673 Před 10 měsíci

      ​@@natanemu9304aaaa

    • @abebahiluf459
      @abebahiluf459 Před 10 měsíci +3

      እመ አምላክ በቅድሳን እጆቻ ትዳብስሽ እማየ አይይይ

    • @abelalmaz-7882
      @abelalmaz-7882 Před 10 měsíci +2

      አረ በድንግል አይዞሽ ማለት ብቻ ይከብዳል የለኝም ቢኖረኝ እና ብረዳት ደስ ይለኛል እባካቹ ስለ እናታቹ ብላቹ እርዷት😢ከፈጣሪም ታገኛላቹ

  • @workietube3057
    @workietube3057 Před 10 měsíci +80

    ከአፍሽ እማትጠፋው እመብርሀን ምህረቱን ትላክልሽ ድነሽ ለመመስከር ያብቃሽ አይዞሽ እናታችን

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 Před 10 měsíci +57

    ነገ እኮ ቀኑ 21 ነው እናታችን እመቤታችን ቢሆንልኝ እና ቢሳካልኝ ብላቹ የምትመኙትን በሙሉ እመቤቴ ታሳካላቹ 🙏🙏🙏❤

  • @abelalmaz-7882
    @abelalmaz-7882 Před 10 měsíci +40

    ያንቺንም የኢትዮጵያንም ስቃይ ፈጣሪ ያቅልልን የኔ እናት እዉነት ያንቺን መዳን እናፍቃለዉ🎉

    • @fetiyasiraj3533
      @fetiyasiraj3533 Před 9 měsíci

      Ayezushe batame now yeselkeshege enem aye sawche

  • @arsiiarbaagugu7628
    @arsiiarbaagugu7628 Před 10 měsíci +59

    ገኒ እርኩስ መንፈስ ሊሆን ይችላል 😢ስግደትና ጸሎት በደንብ ያስፈልጋታል። እመቤቴ ድንግል ማርያም ትማርሽ 🙏መዳኒታችን የድንግል ልጅ ይማርሽ 🙏

    • @netsanetworku2852
      @netsanetworku2852 Před 10 měsíci +3

      ትክክል ነው በሰግድት፣ ነው ይህ ሚለቀው

    • @user-dg9og7uu7t
      @user-dg9og7uu7t Před 10 měsíci +2

      እውነት ነው በተደጋጋሚ ፀበል ትሂድ ሰጣን ነው ሚፈታተናት

  • @direlovetube9731
    @direlovetube9731 Před 10 měsíci +49

    ገንዬ ስልኩዋን አስቀምጪልኝ እኔ እስከቻልኩ ድረስ የምትንከባከባትን የሰራተኛ ገንዘብ እከፍልላታለሁ አይዞሽ እህቴ ሁላችንም በእግዚያብሄር እጅ ነን

    • @Meklitmeklu494
      @Meklitmeklu494 Před 10 měsíci +3

      ተባረኪ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

    • @user-rl4nv3jg9p
      @user-rl4nv3jg9p Před 10 měsíci +3

      እግዚአብሔር ይባርክህ /ሽ

    • @genatalefow3705
      @genatalefow3705 Před 10 měsíci +2

      እግዚአብሄር ይጨምርልሽ እህትየ

    • @direlovetube9731
      @direlovetube9731 Před 9 měsíci +1

      Amen Amen beteseboche

    • @zemzem9136
      @zemzem9136 Před 9 měsíci +3

      አላህ እደሜ እና ጤና ፣ንፁህ ከሆነ ሐብት ጋር ከነሙሉ ቤተሰብህ/ሽ ይሰጥህ/ሽ ።

  • @ethiopawit3448
    @ethiopawit3448 Před 10 měsíci +36

    እመ እመብርሃን ድንግል ማርያም ትማርሽ❤❤

  • @blueblueablueblue5904
    @blueblueablueblue5904 Před 10 měsíci +83

    አይዞሽ እናቴ የተመረጠ ነው የሚፈተነው የእዮብን ታሪክ ያርግልሽ💔😭

  • @akelilehakin9509
    @akelilehakin9509 Před 9 měsíci +9

    ኡፍ ልብ ያማል😢 አይዞሽ እህቴ በመስቀል ላይ የፈሰሰው የጌታ ኢየሱስ ደም ይፈውስሽ ሰው የማይችለውን የሚችል እሱ ብቻ ነው❤❤

  • @Nasuri979
    @Nasuri979 Před 10 měsíci +10

    ምን አይነት መልካም ልጅ ነው ያስታመማት ልጅ ግን ... የሰው ጀግና !!! አንች ግን መልካም ሴት !

  • @mekdesberhanu2591
    @mekdesberhanu2591 Před 10 měsíci +6

    አይዞዝ እናቴ እግዚያብሔር አምላክ በምህረት እጁ ይዳብስሽ ሁሉ ለመልካም ነው የኔናት የሰዎችን መልካም እነትና ለሚረዱሽ ሰዎች በረከትን ሊሰጥ ስለሚፈልግ እንጂ ሁሉ በእጁ የሆነ የድንግል ልጅ ይፈውስሻል በፍፁም ተስፋ እንዳትቆርጪ

  • @menderin4228
    @menderin4228 Před 10 měsíci +17

    ዕህቴ ቃጥላ ፀበል ቦታ ያገኘሻትና የካደችሽ ልጅም በዲያቢሎስ የተያዘች ስለሆነች እሷም በጤናዎ አይደለም ጭካኔዎም ሆነ ግድየለሽነቷም ሲቀጥልም በጤናሽም ሆነ በመንገድሽም ላይ ሁሉ ጤናሽንም በማበላሸት ከዘር ማንዘር የሚመጣ አይነጥላ እና እድልሽም እንዳይሳካ ደግሞ የክፉ ሰዎች እጅ (ድግምት) አለበት ስለዚህ ዕህቴ ላንቺ ዎናው ከብር በላይና ከሳይንሱ ህክምና ይልቅ እንዳማራጭ ሳይሆን አጠንክረሽ በፍፁም እምነት ያለማቋረጥ ፀሎት፣በመቁጠሪያ እራስሽን በመዳበስ፣ ፀበል፣እምነት፣ቅባቅዱስ ተግተሽ በመትጋት ከዚህ ሁሉ ከዲያቢሎስም ከሱ እርኩሳን ሰዎችም ከተተበተበብሽ መከራና አጋንታዊ ህመሞች ትፈወሻለሽ። በፍፁም እምነት እመብርሀን ትፈውሰረሽ እኔ አምናለው አሜን። ። ።

  • @user-tl8so1dz9f
    @user-tl8so1dz9f Před 10 měsíci +27

    እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ እናት😭💔💔💔💔💔

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv Před 10 měsíci +30

    እንባዋ ተመልከቱት ልቧ ተሰብሯል ተስፋ ቆርጣለች ይች ድንቅ አርቲስት የበደላችኅት ሰዎች እንባዋ ጎርፍ ሁኖ ይውሰዳችሁ ስታለቅስ ነው የማያት ከስንት አመት ጀምሮ ይች ሴት መች ይሆን የምትድነው ኡፍፍፍፍ መቼ ይሆን የምታርፈው መቼ ይሆን 😢😢😢😢😢😢😢 እህህህህህህ ምን ላድርግሽ 💔💔💔💔💔💔💔

  • @hayatali5711
    @hayatali5711 Před 10 měsíci +8

    አላህዬ ለሰው የማይቻለውሁሉ ላንተ ይቻላል እኛ የማናይ አንተግን የምታየን ፈጣሪችን ጥራት ይገባህ እደኛ ሳይሆ እዳተ እዝነት የታመውን ሁሉ ከመዳኒቱጋ አገናኘው ያረብ የተቸገረን ሁሉ ፈርጀው

  • @tigtig6559
    @tigtig6559 Před 10 měsíci +11

    አይዞሽ እናቴ ልቤን ሰበርሽው አታልቅሽ አታልቅሽ እባክሽ እማምላክ የጌታዬ እናት ትፈውስሻለች እመኝን ይህ ፈተና ለበጎ ነው ❤ውይይይይ እመቤቴ እባክሽ

  • @abesalatene5859
    @abesalatene5859 Před 10 měsíci +8

    ጽግዬ እግዚአብሔር በምህረት እጁ ይዳብስሽ ረዥም ጊዜ ሆነሽ ሰዎችን ተያቸው ህመምሽ ይጸናብሻል እግዚአብሔር መልካም ነው እስካሁን የጠበቀሽ አምላክ ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ እንባሽን ያብስልሽ በርቺ ያለፈውን ትተሽ አሁንም ጽኚ እግዚአብሔር ደጅ ጥኚ ይችላል መሃሪ ነው ይቅር በያት ለአንቺም የምህረት በርሽን ይከፍትልሻል እመቤቴ ትዳብስሽ

  • @MohmedAli-gd6yv
    @MohmedAli-gd6yv Před 9 měsíci +3

    አላህ ጤናሽን ይመልስልሽ ወላሂ ዱአ አድርግልሻለሁ ሰግጅ ይህ ነው የኔ አቅም ስደተኛዋ እህትሽ የኔማር እሱ የሚሳኑው የለም ያሻውን ሰሪ ነውና 😢

  • @tarassera6755
    @tarassera6755 Před 10 měsíci +12

    የምታምኛት እመብርሃን ትማርሽ እናቴ😢

  • @serkaasmare5065
    @serkaasmare5065 Před 10 měsíci +21

    የኔ እናት ገብርኤል ይድረስልሽ😢😢😢😢😢😢

  • @user-pr7lz1im9p
    @user-pr7lz1im9p Před 10 měsíci +5

    የኔ እናት አሏህ አፊያሽን ሙሉ ያድርግልሽ ወደ ሙሉ ጤናሽ ተመልሰሽ ደስታሽን አሏህ ያሳየን አይዞሽ ኢንሻአሏህ ትድኛለሽ

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 Před 10 měsíci +6

    ወይ ዘንድሮ ስንቱን ይአስማናል ስንት አይነት ስው አለን በጣም ይአሳዝናል ልቦና ይስጣት ይህንን መልእክት ካየች አረ ግፍ ነው ባመኑት መጉዳት ይአማል እግዚአብሔር ይማርሽ እናቴ አይዞሽ

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 Před 10 měsíci +9

    አቤት የሰው ልጅ ፈተና ግን ለዚህ ሕይወት እንባላለን እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን

  • @bogalechdadi2933
    @bogalechdadi2933 Před 10 měsíci +9

    እመቤታችን ድንግል ማርያም ትማርሽ እናትዬ አይዞሽ ❤❤❤😭

  • @ZeynebaSeid-on7wc
    @ZeynebaSeid-on7wc Před 10 měsíci +4

    አላህ በቃ ይበልሽ ሙሉ ጤናሽን ይመልስልሽ ያጀማአ አመስግኑ ሙሉ ጤና የሰጣችሁ አልሀምዱሊላህ

  • @redietbalcha9059
    @redietbalcha9059 Před 10 měsíci +3

    ገኒዬ እባክሽ አቡነ ሐራ ድንግል ሂጂ በያት እንኳን ኢትዮጲያ ሁና ከአለም ዳር እስከዳር ያለ ሁሉ በእሳቸው ፀበል እና እምነት ከብዙ አይነት ካንሰር እየዳነ ነው በርቺ እማዬ እኔ እርግጠኛ ነኝ ትድኛለሽ የኔ ውድ ሁሉም ያልፋል

  • @ethioasterslifestyle9645
    @ethioasterslifestyle9645 Před 10 měsíci +11

    እግዚአብሔር ምህርቱን ይላክልሽ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @beutyqtr3063
    @beutyqtr3063 Před 10 měsíci +8

    የኔ እናት እግዚአብሄር በቸርነቱ ይፈውስሽ😢😢😢❤

  • @user-gm2fc4yv7r
    @user-gm2fc4yv7r Před 10 měsíci +4

    ምን እደምል አላቅም ግን እግዚአብሔር ሁሌም ትክክል ነው ምን አዳሰበልሺ እሱ ነው የሚያቀው በፈተና የሚፀና የተባረከ ነው አይዞሺ እማ ለሁሉም ቀን አለው የማልቀስም ጊዜ አለው የመሳቅም ጊዜ አለው አምናለሁ የአንቺ መጨረሻ ውብ ነው የሚሆነው

  • @fikretkbroum2175
    @fikretkbroum2175 Před 10 měsíci +16

    እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ እናት😢

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před 10 měsíci +10

    እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርሽ እመቤታችን ትዳብስሽ አይዞሽ

  • @birtukanbirtukan4151
    @birtukanbirtukan4151 Před 9 měsíci +8

    እመብርሃን ትማርሺ የኔ እናት😢😢😢🥰🥰🥰

  • @ናኒ
    @ናኒ Před 10 měsíci +4

    አይዞሽ እናቴ እግዚአብሔር መሃሪ አምላክ ምህረቱን ይላክልሽ 🙏

  • @balayneshbonsa1818
    @balayneshbonsa1818 Před 10 měsíci +6

    እመብርሃን ትዳብስሽ በምልጀዋ ትርዳሽ አይዞሽ እናቴ

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 Před 10 měsíci +16

    እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ ውድ😢😢😢🥰🥰🥰❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @user-vw6mq3mu4i
    @user-vw6mq3mu4i Před 10 měsíci +4

    🙏🙏🙏🙏🙏መዳን በፈጣሪ ነው እናቴ አታልቅሺ እንባሽን የሚያብሰው የድንግል ልጅ ከጎንሽ ነው

  • @Eyerus879
    @Eyerus879 Před 10 měsíci +3

    የኔ እናት እግዚአብሔር ምህርቱን ይላክልሽ እመብርሀን ትማርሽ የኔ ውድ እንዴት ውስጤን እንደነካኝ እፍፍፍ 😢

  • @abebechalamni1777
    @abebechalamni1777 Před 10 měsíci +6

    እግዚአብሔር ይማርሽ ይህን እባሽን ፈጣሪ ያብስልሽ ድግል ማሪያም ትዳብስሽ አይዞሽ😢😢😢😢😢

  • @user-dw9bp4zp6k
    @user-dw9bp4zp6k Před 10 měsíci +5

    ማሚዋ አይዞሽ የኔ እህት እደው ይሄንን ሀዘንሽን አላህ በደስታ ይቀይርልሽ አላህ ያሽርሽ

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 Před 10 měsíci +5

    እግዚአብሔር ፍፁም ጤናሽን ይመልስልሽ 🙏

  • @nolawimilael6981
    @nolawimilael6981 Před 10 měsíci +12

    ፈጣሪ ይማርሽ የኔ እህት ጤና ማጣት ከባድ ነው ቅሬታ የቀረበብሽ ልጅ ግን የዚህች ሴት እንባ አዙሮ ይደፋሻል ዘርማዘርሽን ነው የሚያጠወልገው ቶሎ ነገሮችን አስተካክለሽ ይቅርታ ጠይቂያት ነግሬሻለሁ እንባ ከባድ ነው ስርሽ ነው የሚነቀለው

  • @taricakne1
    @taricakne1 Před 10 měsíci +4

    እመብርሃን ትዳብስሽ እናቴ አይዞሽ እግዚአብሔር መልካም ነው አይዞሽ

  • @ummlky1994
    @ummlky1994 Před 10 měsíci +6

    እናቴ እመቤቴ ከነልጇ አትለይሽ አይዞሽ እናቴ በርች እግዚአብሔር ይማርሽ 🙏🙏🙏💔💔💔😭😭😭❤️❤️❤️

  • @Hshsj-uz1xs
    @Hshsj-uz1xs Před 10 měsíci +10

    አይዞሽ ስለሰው ማሰብ ትተሽ ፈጣሪሽን አመስግኝ ለምኝው እግዝያብሔር ይመስገን እንበል ❤❤❤❤

    • @ohbg8196
      @ohbg8196 Před 10 měsíci

      ከፈጣሪ በታች ሰበብ ማድርስ ግድ ነው

  • @sableqatar673
    @sableqatar673 Před 10 měsíci +6

    አይዞሽ እመቤቴ አለች ትድኛለሽ ብዙመልካም ኢትዮጲያዊያን እና ኤርትራዊያን አይጨክኑም

  • @user-hu2qc2fx3r
    @user-hu2qc2fx3r Před 10 měsíci +1

    የኔ እናት እመብርሀን ጤናሽን ትስጥሽ እናት ስታለቅስ እንደት ያማል. እግዚአብሔር ይርዳሻል. አምናለሁ.

  • @user-th2yw9oj8o
    @user-th2yw9oj8o Před 2 měsíci

    አብሽሪ የኔ ውድ ፅጌ ውሥጤ ቃላት አጥሮኛል ሀፍፍፍፍ ቢቻ አሏህ አፊያ ያድርግሽ

  • @HanuBaba-nb2xj
    @HanuBaba-nb2xj Před 10 měsíci +3

    ኡፍፍ የኔ እናት አይዞሽ አቅሙ በኖረኝና በረዳሁሽ አላህ አፊያ እንዲያደርግሽ ዱአ አደርግላሻለው አይዞሽ 😢😢😢

  • @user-ds9bw2qp6m
    @user-ds9bw2qp6m Před 10 měsíci +1

    እናት ይሄ በትክክል መተት ነው አንቺ የሚያስፈልግሽ ፀበል ነው በመጀመሪያም አንቺ አልገባሽም ማለቴ የሰውእጅ መሆኑን ፀበልም አልበረታሽም ከስር ከስር እያደሱብሽ ነው የኔ እናት በዚ ዘመን በመተት ያልተያዘ የለም ሰው ስለማይነቃ ነው እንጂ ህዝቡ ሁሉ ተይዛል አሁንም ፀበል በርቺ የመምህር ተስፋዬን ገጠመኝ አዳምጪ እቤት ውስጥ ፀሎት አርጊ የመኪናው አደጋው የመተቱ እድሳት ነው እባክሽ ፀበል ፀበል አለበለዚያ ሲያድሱብሽ ሌላ ነገር ይመጣብሻል

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 Před 10 měsíci

      🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄

    • @nekeleabeba1586
      @nekeleabeba1586 Před 10 měsíci +2

      አዎ እዉነት ነው አህቴ የኔም እናቴ ባለማወቃችን ሀኪም ሀኪም ብለን በመጨረሻ ሰዓት ነው የገባን ግን ምንም ማድረግ አልቻልኩም ረፈደብኝ እና እህቴ እባክሽ በፀሎት በፀበል በርቺ ከቻልሽ ደሞ ቁረቢ

  • @berbere4478
    @berbere4478 Před 10 měsíci +13

    ለምንድነው ውጪ ሄዶ የማይታከሙ , ለምንድነው የሚከለክሉት ስያደነግጡ 😢 ፈጣሪ ይማር ኣዞሽ 😢😢😢😢😢

  • @Tizitademoz-ox2gi
    @Tizitademoz-ox2gi Před 10 měsíci +1

    እመብርሀን የጭንቅ ደራሽ እሿ ትድርስልሽ ተማርሽ ፈጣሪ አምላክ በቃ ይበልሽ እግዚአብሔር የማርሽ

  • @maertizelalem8799
    @maertizelalem8799 Před 10 měsíci +12

    😢😢😢 የድንግል ልጅ ካንች ጋር ይሁንን

  • @alemnishbiru8260
    @alemnishbiru8260 Před 10 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይማርሽ እናቴ እመብርሐን እሚረዳሽን ሰው ታገናኚሽ አይዞሽ እግዚአብሔር ባንች ድንቅ ፈውስ ያደርግልሻል

  • @zee8705
    @zee8705 Před 10 měsíci +4

    እ/ር ይማረሽ እናቴ🙏🏾

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 Před 10 měsíci +2

    እመብርሀን ትዳብስሺ አይዞሺ ሊነጋ ሲል ይጨልማል እናታችን❤

  • @user-gh7zt6se3r
    @user-gh7zt6se3r Před 10 měsíci +4

    እመብርሃን በምህረት እጆቿ ትዳብስሽ መጨረስ ከበደኝ የቅዱስ አባታችን የእዮብን ጽናት ያድልሽ

  • @BoMarN-wt9wb
    @BoMarN-wt9wb Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ እናቴ ፍልም ላይም እንዲህ ካንጀቷ ነው የምታለቅሰው!!! የእውነት ሰው እንደሆነች ታስታውቅ ነበር!!!

  • @tizitamechalo-br7yz
    @tizitamechalo-br7yz Před 10 měsíci +9

    ኡፍፍፍፍ የኔ እናት አታልቅሺ በማርያም እመብረሀን ትዳብስሽ 😢የሳቅሽ ዘመን ቅርብ ነው አይዞሽ የኔ እናት😢😢😢

    • @Tube-lr1tg
      @Tube-lr1tg Před 10 měsíci

      ኡፍ ጠላትሽ ያልቅስ ውይ የእኔናት እመብርሃን ወላዱ ት አምላክ እባሽን ታብስልሽ በቃሽ ትበልሽ እመብርሃን ትዳብስሽ የውነት እግዚአብሔር አምላክ ሙሉ ጤናሽን ሰቶሽ አላማሽን ምኛትሽን ያሳካልሽ እመብርሃን ሆይ በቃ በያት እባዋን አብሽላት ስቀሽ ተሽሎሽ ለማየት ያብቃን

  • @hanlove412
    @hanlove412 Před 10 měsíci +10

    ቅዱስ ገብርኤል አባቴ በደስታ በምስራች ለመምጣት ያብቃሽ😢😢😢

  • @user-ot8rc3mv7g
    @user-ot8rc3mv7g Před 10 měsíci +3

    እግዚአብሔር የሚወደውን ነው የሚፈትነው ፀልይ አይዞሽ እህቴ😢😢😢😢😢

  • @user-lc6sj4gj6g
    @user-lc6sj4gj6g Před 10 měsíci +4

    የእግዚአብሔር ፈውስ ባንቺ ላይ ይሁን

  • @woineshetamare9336
    @woineshetamare9336 Před 10 měsíci +2

    በእግዚአብሔር ተስፋ አይቆረጥም እብዝተሽ ፀልይምህረቱን ይላክልሽ

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Před 10 měsíci +10

    እግዚአብሔር ይማርሽ አይዞሽ ፈጣሪን ተማፀኚ መንገድ አለው 🙏

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 Před 10 měsíci

    እግዚአብሔር ዓምላክ በማያልቀው ምሕረቱ ይጎብግንሽ እናቴ በጣም ምወድሽ ማከብርሽ ድንቅ ተዋናይ ነሽ 😍😍

  • @user-ux2uh5uc9q
    @user-ux2uh5uc9q Před 5 měsíci

    የኔ እናት ስታሳዝን ወላዲተ አምላክ ምህረቱን ትላክልሽ😢😢😢

  • @efratazegeye9970
    @efratazegeye9970 Před 10 měsíci +5

    እመቤቴ ትማርሽ የኔናት አይዞሽ ንሰሀ ገብተሽ ስጋና ደሙን ተቀበይ ትድኛለሽ የኔ ውድ እግዚአብሔር ምረቱን ይላክልክሽ

  • @nardiabebe3358
    @nardiabebe3358 Před 10 měsíci +6

    እግዚአብሔር ይማርሽ 😢 የኔ እናት

  • @MimiShaTube
    @MimiShaTube Před 9 měsíci +4

    አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሽ አታልቅሺ እናት❤❤

  • @genetkonjo
    @genetkonjo Před 10 měsíci +3

    የኔ እናት ኡፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢 አግዚያብሄር ጨርሶ ይማርሽ ውዴ

  • @maertizelalem8799
    @maertizelalem8799 Před 10 měsíci +5

    አይዞሽ ፀልይ እመቤቴ ካንች ጋር ትሁንን

  • @user-sh8cv1pg5b
    @user-sh8cv1pg5b Před 10 měsíci +2

    እግዚሀብሄር ይማርሽ ንሳሀ ግቢ ስጋወደሙን ተቀበይ አይዞሽ ለበጎ ነው

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta4421 Před 10 měsíci +1

    አይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሔር ሰው አለው በወደደው ላይ አድሮ እንድትድኚ ያደርጋል።

  • @fanatube196
    @fanatube196 Před 10 měsíci +2

    እግዚብሔር ይማርሽ የኔ ናት 😢😢 በስደት ያልነው ለናት ሀገራችን ያብቃን

  • @ekerusid9624
    @ekerusid9624 Před 10 měsíci +5

    ወይ የዝች እናት ሂወት ሁሌ አጀቴነ ይበላኛል ወላሂ አላህ አፊያሺን ይመልስልሽ ማማ

    • @Jafetube359
      @Jafetube359 Před 10 měsíci

      አለህ ጤናሽን ይመልስልሽ እናቴ😢😢😢

  • @kingofking561
    @kingofking561 Před 4 měsíci

    የ አብርሀም የ ይስሀቅ የ ያዕቆብ አምላክ የ አለማቱ ጌታ ያለሙ አምበሳ እምባሽን ያብስልሽ

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 Před 10 měsíci

    አይዞሽ እህቴ እመብርሃን ትርዳሽ ገንዬ በጣም አስተባብሪላት

  • @gizelekulu7850
    @gizelekulu7850 Před 10 měsíci +1

    የኔ እናት ውይይይ ስወዳት እኮ በእግዚአብሔር 😢😢😢እመብርሃን ትማርሽ 😢😢😢😢ኡፍፍፍፍፍ ምንድነው በእግዚአብሔር የኔ እናት እመብርሀን ትዳብስሽ 😢😢😢😢 በቃሽ ይበልሽ 😢😢😢😢😢

  • @tigistmolla2869
    @tigistmolla2869 Před 9 měsíci

    egziabhar yemarshe emeberahan kegonshe tehune ayezoshe

  • @belayenshaeylegobeaw4834
    @belayenshaeylegobeaw4834 Před 10 měsíci +4

    አቤት ፈተና እግዛብሄር ይማርሺ😢😢😢

  • @yesharegmolla8441
    @yesharegmolla8441 Před 8 měsíci

    የሰው ልጅ እንደዚህ ነው አንች አትጨነቂ ሰው ቢጠላሽ መድሀኒያለም አለልሽ እሱ ይወድሻል አይዞሽ

  • @martabiru444
    @martabiru444 Před 9 měsíci +1

    አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ጸብሉን አታቋርጭ እመብርሃን እፍ ትበልብሽ እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @Nejat197
    @Nejat197 Před 10 měsíci +2

    የኒ እናት በጣም ዉስጧን የጎዳት የልጅቷ ክህደት ነው ከህመሙ በላይ በፈጣሪ ይሄን ቪዶ እና ይሄን ፅሁፍ ካየሽ ስለፈጠረሽ የምትችይዉን አድርጊ በእዉነት በጤንነትሽ ባለሽ ነገር ፈፅሞ አትተማመኝ መልካምነት ሁኚ ይከፍልሻል ግፍ አትስሪ እህቴ።

  • @Jafetube359
    @Jafetube359 Před 10 měsíci +2

    ወላሂ ኢትዮጵያዊ በመሆኔ በጣም ነው ያፈርኩት ዛሬ አርትስት ማለት የኛ አይን ነው እናቴ አለህ ይማርሽ😢😢😢😢

  • @AyatMensur
    @AyatMensur Před 10 měsíci +7

    አላህ ይማርሽ የኔ እናት አይዞሽ

  • @fasikakassaw7814
    @fasikakassaw7814 Před 10 měsíci +2

    ፈጣሪ መጨረሻሽን ለማየት የሚበቃ ሰው ታያለሽ ታሪክ ይቀየራል ከሁሉም ተፈውሰሽ ታሪክ ታወሪያለሽ ግን እሄሚሆነው ስትጠነክሪ ነው ስታመሰግኚ ነው አይዞሽ🙏🙏🙏🙏የእዮብን ታሪክ አምብቢ 🙏🙏🙏

  • @MehaletSete-sv7zj
    @MehaletSete-sv7zj Před 10 měsíci +13

    እግዚአብሔር ይማርሽ እህታችን

  • @senaithailu5415
    @senaithailu5415 Před 10 měsíci

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር አንባሽን ያብስልሽ ብቻ አንቺ ተስፋ አትቁረጪ እግዚአብሔር ልጁ አይደለሽ ሰው ያዘጋጅልሻል ትድኛለሽ እስካሁን ላለውም አመስግኚ በምስጋና ውስጥ ብዙ በረከት ታገኛለሽ ህይወትሽ ከባድ ቢባልም ከዚህ በላይ ደርሶባቸው ታሪካቸውን ፈጣሪ ቀይሮ ለምስጋና ቆመዋል ልክ የማትሆኚው በእግዚአብሔር ተስፋ የቆረጥሽ ከሆነ ነው ። ሰው የለኝም አትበይ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው ፈጣሪ ታሪክሽን በአዲስ ይቀይርልሽ 🙏🙏

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p Před 10 měsíci +1

    😢😢😢😢አይዞሺአትልቅሽ የእኔ እናት አላህጨርሶጤናሺንይመልስልሽ

  • @EmeneshTigabu-nq1mk
    @EmeneshTigabu-nq1mk Před 10 měsíci +1

    ኡፍ አብሬ ነው የአለቀስኩ እ/ር ይማርሽ እመቤቴ ትዳብስሽ እናቴ አይዞሽ

  • @user-cu5vu5cx4i
    @user-cu5vu5cx4i Před 9 měsíci

    Genya fetari yetemsegen yihun ❤❤❤

  • @saragirma5196
    @saragirma5196 Před 10 měsíci

    የኔ እናት አይዞሽ ሰዎ የጣለ ለዘለዓለም የማይ ጥል እግዚአብሔር አለህ 😢😢😢😢

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 Před 9 měsíci

    አይዞሽ እህቴ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ረዳትሽን ታዘጋጅልሽ ትማርሽ

  • @nunubeyene5957
    @nunubeyene5957 Před 9 měsíci

    ድንግል ማርያም ትድረስልሽ የምህረት እጆቾን ትዘርጋልሽ እሀቴ

  • @mekdesmelkamu8681
    @mekdesmelkamu8681 Před 10 měsíci +1

    ሊነጋ ፡ ሲል ፡ ይጨልማል ፡ እህቴ ፡ እኔ ፡ መሰማት ፡ አመመኝ ፡ አይዞሽ ፡ አይዞሸ ፡

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Před 9 měsíci

    በስመአም ጠያቂዋ እንዴት ነው ያማረባት ስምዋ ጠፋብኝ ገነት ነው ስምዋ!!! ስታምር!!!

  • @selomaadeunga5220
    @selomaadeunga5220 Před 10 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ተርፉሽ አንቺ የእግዚአብሔር ታምር ትናገራለሽ ገና ታምር ይሰራል አይዛሽ ስው አይጠበቅም ስው አተብቂው እሱ ይማራሽ እግዚአብሔር ታምር ብዙ ነው አቤት በጣም ጎበዝ ነሽ ስራሽ እንደምትመለሽ አምናለው ደሞ እሳንም አውራት ቀስ ብለሽ መቼም ስው በተለያየ ምክንያት ይገናኛል አንቺ እና እሱ ያገናኛቹህ እሱ ነው አደጋ ደሞ ታስብቦ አይደለም እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @messisa9440
    @messisa9440 Před 10 měsíci +3

    የኔ እናት እሟብርሀን ትርዳሽ እግዚአብሔር ይማርሽ😢😢😢😢

  • @BoMarN-wt9wb
    @BoMarN-wt9wb Před 8 měsíci

    ብቻ ደና ሁኝ እንጅ ከማደጎ ልጅ ታሳድጊያለሽ ከስጋ ስለወጣ አይደለም!!! አይዞሽ እመአምላክ ካንች ጋር ትሁን!!!

  • @kwtkuw7717
    @kwtkuw7717 Před 10 měsíci +1

    አይዞሽ እህቴ አታልቅሺ በእርግጥ ሰው እያለቀሽ ካልሆነ አያምንሽም ግንደሞ አንቺ የታመምሽው ይታያል ሰውን ፈጣሪ ይላክና ያሽርሽ የኔናት ያልተፈተነ አያልፍም አመስግኚ በቃ እመቤቴ ትድረስልሽ

  • @yemaryamkerubal
    @yemaryamkerubal Před 10 měsíci +1

    አይዞሸ ማሚ እመብርሃን ታውቃለች 😢የኔ እናት