#አርአያን_ፖሊሶች_ለምን_ወሰዱት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
    ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
    #negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia

Komentáře • 167

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 Před měsícem +51

    እውነት መናገር አጥያት የሆነበት ዘመን ❤💛💚🥰😭 አራያ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርቱሉን ነጋሽዬ❤😊

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před měsícem +6

      እውነት ነው እግዛብሄር ይጠብቃቹ ወንድሞቼ እሱ ይፍርድ አይ እማማ ኢትዬጲያዪ የማንም ውርጋጥ እየጨፍርብሸ ሰለእውነት የሚሰሩትን ማንገላታት እግዛብሄር ይፍርድ እንካን ለቤትክ አበቃቅ አርአያ ወንድማችን❤❤❤

    • @ayelechmulatu3543
      @ayelechmulatu3543 Před měsícem

      @@TigistTeklehaymanotGebreselass 🥰🥰🥰

    • @tigsamson9695
      @tigsamson9695 Před měsícem

      Wendmachen araya enkuwan tefetahln enkuwan bedgami ayenh Egziabher ymesgen slayenh des blonal ewnet menager hatiyat yehonebet zemen manm eyetenesa yemifenechebet zim yemibalbet lelaw fth yemiyatabet ewnet sihon lemn yemibalbet gize gra yemiyagaba gize yasaznal wendmoche bertuln eyaderegachehu lalachhut neger hulu Egziabher bdratun ykfelachehu Egziabher ytebkachehu 🙏

    • @romanzebene7656
      @romanzebene7656 Před měsícem +1

      ❤❤❤❤

    • @romanzebene7656
      @romanzebene7656 Před měsícem +1

      ❤❤❤❤

  • @kidestmulunrh3279
    @kidestmulunrh3279 Před měsícem +26

    የጴንጤ ፓስተሮች ታስረው ያውቃሉ ኦርቶዶክስን ለማሳቀቅ የሚሆን ነገር ስለሆነ መድሃኒአለም ይድረስልን ይደርሳልም ❤❤❤

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před měsícem +3

      አይቀርም እነሱማ የብልፃግና ወንጌል ነው ይፍንጩብን የማንም ውርጋጥ አፍን ሲከፍት የት ናቸው እሱ ይፍርድ እንካን ለቤትክ አበቃክ ብቻ ቀን የሰጠው ድንቃይ ቅል ይሰብርዋል

  • @user-rc9ht7nh5d
    @user-rc9ht7nh5d Před měsícem +22

    ወድማችን እነኳን በሰልም መጣህልን ❤❤❤❤❤❤❤❤ተመስገን ደስ ብሎናል

  • @tigistbedaso
    @tigistbedaso Před měsícem +17

    ወንድማችን አንካን በሰላም ወጣክ ለበጎ ነዉ❤❤❤❤

  • @mercimy4486
    @mercimy4486 Před měsícem +13

    ተመስገን ፈጣሪ እንኳን ተፈታክ የድንግል ማርያም ልጅ ክብሩን ይውሰደው ❤❤❤❤

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft Před měsícem +21

    ሰላም ለሀገራችን ለህዝባችን ይሁንልን እግዚአብሔር መልካም ጊዜ ያምጣልን

  • @user-ph3wo1zq2z
    @user-ph3wo1zq2z Před měsícem +5

    አሜን ክብር ለቅድስት ድንግል ማርያም

  • @user-xr6zg8ne7i
    @user-xr6zg8ne7i Před měsícem +1

    አሜንአሜንአሜን

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 Před měsícem +7

    እንካን በሰላም ወንድማችን አርአያ ጠላት እኮ በዛባቹ የተዋህዶ ወንድም እህቶቻችን ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን ሌላ ምን ጉልበት አለን ሀይላችን ጉልበታችን ፈጣሪ ነው

  • @weynshetgesmie8075
    @weynshetgesmie8075 Před měsícem +1

    እውነትን ማጥፋት በፍፁም አይቻልም ያው መከራን እንቀበላለን እንጅ ከእውነት አንርቅም እግዚአብሔር አምላክ እንኩዋን እስፈታህ አሁንም ከእግዚአብሔር በታች እራሳችሁን እዩጠበቃችሁ ወርቅዬ የተዋህዶ ልጆችና ደጎች ኢትዮጵያዊ ወንድሞቻችን

  • @demelashwoldegiorgis5663
    @demelashwoldegiorgis5663 Před měsícem +4

    አሁንም ለ እውነት ተጋደሉ ። እግዚአብሄር ሥራችሁን ይባርክ።

  • @IiyuHiwot
    @IiyuHiwot Před měsícem +1

    እኳን እግዚአብሔር አስፈታህ ወዲሜ ያላግባብ ስልጣን ለሚጠቀሙ ልቦና ይስጣቹዉ❤❤❤

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s Před měsícem +6

    በጣም ያሳዝናል ግን ይኤም ያልፍአል እንኳን በሰላም ተመለሰክ ወንድማችን ከባድ ግዜ ላይ ነን

  • @user-eq3ih4uh2n
    @user-eq3ih4uh2n Před měsícem +1

    እንኳን በሰላም ተፈታክ ወንድማችን በርቱ ከዚህ በላይ ይገጥሟቿል ወደፊት ምክንያቱም ከእውነት ጋር ስለሆናቹ። በርቱ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @selamawit-he3yj
    @selamawit-he3yj Před měsícem +2

    አቤቱ የእውነት አምላክ ሆይ ቅደምልን🙏ወንድማችን አርዓያ ÷የእውነት አምላክ እስካለ ድረስ የነፍስም የስጋም ሠላምና ደስታ ሁሌም ካንተ ጋር ነውና እንኳን ደስ አለ🙏

  • @tsik914
    @tsik914 Před měsícem

    ክቡር ነጋሽ በዳዳ እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤ ከሰው እስር የተፈታልው ጋዜጠኛ እእንዃን ተፈታህ ክብሩን እመቤቴ ትውሰድ❤

  • @selamsileshi6733
    @selamsileshi6733 Před měsícem +1

    ተመሥገን ሁሉ ለበጎ ነው እንኳን በሠላም ተፈታህልን አይዞህ ክርሥቲያን ሁሌ በፈተና የታጠረ ነው

  • @yibeltalfekeke
    @yibeltalfekeke Před měsícem +3

    እግዚአብሔር ሆይ አገራችንን የሰውን ልጅ እንደ ሰው የሚያከበር መሪ ስጣት ። እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ፍፃሜውን እንዲያስጨርሳችሁ እየተመኘሁ በነጋሽና በአርአያ ስራ ላይ አገራችን ደምቃ ትታየኛለች❤❤❤

  • @AlexEt-vm5ux
    @AlexEt-vm5ux Před měsícem +3

    ብታምኑም ባታምኑም የነካካችውትን እሳት🔥🔥🔥 በምንም አይነት እታቆሙትም መነሻችን ባህር ደር መድረሻችን 4ኪሎ አንላቀቅም ድል ለፋኖ🟩🟨🟥🙏💪💪💪

  • @user-nr2yi7ey8s
    @user-nr2yi7ey8s Před měsícem +3

    ወዳጄ!! እግዚአብሔርን የያዘ አያፍርም::

  • @ZerituBeyene-yz2xx
    @ZerituBeyene-yz2xx Před měsícem

    ወንድምመካሻ እግዚአብሔር አስፈታህ በርቱ ነጋሽ ሚዲያ እወዳቸዋለሁ የኦርቶዶክስ አለኝታ ሠላማችሁ ይብዛ ❤❤❤

  • @estifanossolomon7008
    @estifanossolomon7008 Před měsícem

    በእውነት እውነት መናነር ወንጀል የሆነበት ዘመን ነው ልጆቻችን ለሀይማኖታችን ብሎም ለሀገራችን ኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ስለሆናችሁ እዜር ይጠብቃችሁ የምታምኗት እመ ብዙሀን ጥላዋን ትጣልባችሁ አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sc2bq1bm2c
    @user-sc2bq1bm2c Před měsícem +2

    በመፍታትህ ደስ ብሎኛል በርቱ

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-rk9gu8xm9g
    @user-rk9gu8xm9g Před měsícem +5

    ወንድማችን እንኳን ከእስር ወጣህ ።

  • @mekaamare2296
    @mekaamare2296 Před měsícem

    እህ ተመስገን እንኳን በሰላም ተፈታህ።ግን ሀገሬ ፈጣሪ ይመልከትሽ።እንደሌሎቹ ሀገር የእውነት ስራ የሚሰራባት ኢትዮጵያ ናፈቀችኝ።እውነት የሚከበርበት ሃገር ናፈቀኝ።

  • @user-wr2lb9rj4j
    @user-wr2lb9rj4j Před měsícem +1

    ወንድማችን አርአያ እንኩዋን ተፈታህልን ዋናዉ እሱ ነዉ እጅ እዳሰጥ በርታና ጠንክረህ ስራህን ስራ እንወድሀለን ነጋሽ የኛ ጀግና አንተም በርታልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigist12gm28
    @tigist12gm28 Před měsícem

    አሜንወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ በስም መጡች እንካን ደሳለሁ ወድምች እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ላ ይ ክክክክክክክክ ሼርርርርርርርርርርር

  • @Enat-zy4go
    @Enat-zy4go Před měsícem

    Glory be to God, Brother welcome back and may God protect you both

  • @sosinatemesgn9665
    @sosinatemesgn9665 Před měsícem +1

    ❤❤❤ሁለታችሁንም ቸሩ መድሃኒያለም ከክፋ ነገር ይጠብቃችሁ እወዳችሁዋለሁ🎉🎉🎉

  • @endaletilahun7260
    @endaletilahun7260 Před měsícem

    ወንድማችን እንኳን ተፊታኸ በርታ ፈተናዎች ያጋጥማል ጠንክችሁ ስሩ

  • @biregafekadu2411
    @biregafekadu2411 Před měsícem +3

    ስላም ለእናንተ ይሁን

  • @HfgtGgf-cq9bk
    @HfgtGgf-cq9bk Před měsícem +2

    እንኳን ተፈታህ ወንድማችን❤❤❤

  • @user-hy5vc2sz5y
    @user-hy5vc2sz5y Před měsícem

    መንፈሳዊ ወንማችን አርአያ እግዚአብሒር አምላክህ ይጠብቅህ አይዞህ አንተም ሆንክ ነጋሽ ወንድማችን እጅግ ሲበዛ ታላላቆችና የቤተ ክርስቲያን ተቆርቁዋሪ ልጆች በመሆናችሁ ልትኮሩ ይገባችሁዋል ።

  • @Tigisthailu-iv7zg
    @Tigisthailu-iv7zg Před měsícem

    እንኳን በሰላም ከቤተሰቦቸህና ከወዳጆችህ ተመለስክ ወንድሜ ተመስገን

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj Před měsícem +2

    አርያ ወንድማችን ስላየው ደስ ብሎኛል

  • @genzebmolloa5907
    @genzebmolloa5907 Před měsícem

    Inkuwan lebeth abekah wendme kdus እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🌹❤❤❤🌹

  • @ZawdeKegne
    @ZawdeKegne Před měsícem

    አሜን ኑሩልን በሰላም

  • @user-xr6zg8ne7i
    @user-xr6zg8ne7i Před měsícem

    ወድማችንእንኳንበሰላምመጣህልን
    ተመስገንደስብሎናል❤❤❤❤❤❤
    ተመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebagonfa5582
    @abebagonfa5582 Před měsícem

    እንኳን በሰላም መጣክ በጣም ደስ ብሎናል ወንድማችን

  • @yadugna
    @yadugna Před měsícem +1

    I am so sad how our country changes like this

  • @tarikuatadesse8486
    @tarikuatadesse8486 Před měsícem

    እውነት ፈተና አያጣትም ስላየንህ ደስብሎናል በርቱ ከጎናቹነን ነጋሽ ሚዲያ እባካቹ የህግ አካላት ፖሊሰ እሚለውን ስም እንድንፈራ አታድርጉን ሰላም እዲሰማን እምትሰሩ እዳላቹ እናቃለን መስተካከል እሚገባውን አሰተካክሉልን

  • @user-jr9yb6yn2w
    @user-jr9yb6yn2w Před měsícem +1

    ጋዜጠኛ አርአያ መካሻ ጌታ እንኳን በሰላም አሰፈታህ !!

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 Před měsícem

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ እንኳን ተፈታህ

  • @asfaw8603
    @asfaw8603 Před měsícem +3

    ለናንተ ሽልማት እንጂ እስር አይገባም ነበር አብቹ ካልወረደ የክርስትያን መከራ እንደቀጠለ ነው፡፡

  • @user-wr3vo3li5z
    @user-wr3vo3li5z Před měsícem

    እግዜአብሄር ይመስገን እንኳን በሰላም ተፈታህ ወንድማችን

  • @ashenafiandualem
    @ashenafiandualem Před měsícem

    ምናይነት ጉዶች ናቸው! እኔስ የምለው አጣሁ! ብቻ ዋናው እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን!!!

  • @teklamaryamBeyane
    @teklamaryamBeyane Před měsícem +1

    መምህር ደረጀን ጋብዙልን

  • @yibeltalfetene
    @yibeltalfetene Před měsícem

    እንኳን በሰላም ተፈታህ እግዚያብሄር ይመስገን ።
    ሁሉም ለበጎ ነው አይዞህ ወንድሜ ያልፋል !❤❤❤

  • @user-wn5pu8oh2e
    @user-wn5pu8oh2e Před měsícem

    እንኳን በስላም ወጣክልን ወድማችን አርያ መካሻ ይሄን ግዜ በእግዚአብሔር ቸርነት እናልፋዋለን በፀሎት አይዞን ወገን❤❤❤

  • @sergutgebru1362
    @sergutgebru1362 Před měsícem

    እንኮን እግዚአብሔር በስላም ለቤትህ አበቃህ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nuhaminmersha8943
    @nuhaminmersha8943 Před měsícem

    ወድሞቼ እግዚአብሔር ከፊት ከሗላችሁ ጠባቂ መላእክትን ይላክላችሁ በርቱልን

  • @mybird899
    @mybird899 Před měsícem

    Amen amen amen enkan beslm wexhi wendma arya

  • @user-qq3xi7qu3c
    @user-qq3xi7qu3c Před měsícem +1

    የእውነት አምላክ አንኳ በሰላም ወደ ቤትህ ተመለስክ እኔ በእውነት አርያን ነጋሽን ሰምቼ የመረጠግባቸው አይደላችሁም የእወነት አምለክ ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 Před měsícem

    ዋናዉ እንኳን እግዚአብሔር አስፈታህ ተመስገን ነዉ

  • @misrakhailu6270
    @misrakhailu6270 Před měsícem

    በርቱ!!!

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Před měsícem

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በርቱ 🙏🙏🙏

  • @astiraadgsf
    @astiraadgsf Před měsícem +1

    እውነት የሚናገር መቸ ይወደዳን

  • @haregbekele9456
    @haregbekele9456 Před měsícem

    እንኳን እግዚአብሔር ለቤትህ አበቃህ።። እግዚአብሔር በቸርነቱ ጥበቃዉ አይለያችሁ

  • @JoyfulWingedUnicorn-ir8sb
    @JoyfulWingedUnicorn-ir8sb Před měsícem +1

    ወንድሞቻ አባካቺሁ አራሳቺሁን ከፈጣሪ ጋር ጠብቁ አናኮ በጣም ፈራለው አውነት ምናገር አይፈለግም አንካንም ተፈታህልን አውነታን ከናተ ነው ኑሩልን አማምላክ አሳ ትተብካችሁ

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 Před měsícem

    ምስኪን ታስራ ነበርክ ዋንድሜ ሁንከን በሰላም ተፈታ 🙏🙏🙏ጠላቲክ ደብሎስ ይታሰር 🤲🤲እግዚአብሔር ይመስገን ሁንከን ላበቲክ እና ላመላው ተመካቶች ሁንከን ተቀላቀልክ 🙏🙏🙏

  • @MahletMahlet-se1fw
    @MahletMahlet-se1fw Před měsícem

    በርቱጀግኖች

  • @abebeabebe9083
    @abebeabebe9083 Před měsícem +1

    አዳነች ቸርች ከፈተችየሚለው ፕሮግራም ነው ያሳሰረህየመሰለኝ

  • @asterkiros2549
    @asterkiros2549 Před měsícem

    ወንድማችን እግዚአብሔር እንኳን በሰላም አወጣህ ህግም ከወንጀል ጋር የተባበረበት አገር የምወድሽ አገሬ ኢትዮጵያ ተመልሼ ልኖርብሽ ጉጉቴ ነበር አሁን ግን እየወደድኩሽ የምርቅሽ አገር ሆንሽብኝ የምሰማው ሁሉ ጆሮዪ ደነዘዘ!!

  • @user-wk9it9mv3m
    @user-wk9it9mv3m Před měsícem

    ወንድማችን አርአያ እንኳን ለቤትህ አበቃህ?የግዜ ጀግና እንጂ የሰው ጀግና ስለሌለ መተው ነው

  • @tersite858
    @tersite858 Před měsícem

    እንኳንም ተፈታህ እግዚአብሔር ይመስገን!

  • @genetbihonegn7499
    @genetbihonegn7499 Před měsícem

    እንኳን እግዚአብሔር አስፈታህ

  • @emebethyes797
    @emebethyes797 Před měsícem

    Hi, you both doing great job God bless you.
    Negash, when you do interview wait Intel the person finish. Thanks

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet9230 Před měsícem

    ለነጋሸ እንረዳካለን ያለውን ነገር

  • @aberashregassa2584
    @aberashregassa2584 Před měsícem

    በእግዚአብሔር ጥበቃ ሳይለይህ እንኳን በሰላም ተፈታህ ።

  • @Tesfa-ww7hy
    @Tesfa-ww7hy Před měsícem

    ❤❤❤❤❤

  • @hanaabebe304
    @hanaabebe304 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @yosefabeje9129
    @yosefabeje9129 Před měsícem

    Akim yalew sew generator bigeza lachew ❤️❤️🙏

  • @ZenuTeklu
    @ZenuTeklu Před měsícem

    ጋሼ አርአያ የድንግልጅ የታመነ አምላክ ከጎንህ ነውና የፅናህ

  • @user-hg3nr8qq1g
    @user-hg3nr8qq1g Před měsícem

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ወንድማችን እንኳን በሰላም ለቤትህ አበቃህ በእውነት

  • @betyabey1303
    @betyabey1303 Před měsícem +2

    selae..endate.amshacheue

  • @user-so3ns7so1m
    @user-so3ns7so1m Před měsícem

    ወንድማችን ጋዜጠኛ አረያ እንኳን በደህና መጣህ በሀገራችን እውነት ተናጋሪ አይወደድም እኮ ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @yeurbhfof5703
    @yeurbhfof5703 Před měsícem

    ሰላም ለሃገራችን ለህዝባችን ይሁን ወንድማቸን እንኳን በሰላም ወጣክ ሁሉም ለበጎ ነው እግዚአብሔር መልካም ነገር ያምጣልን ❤️

  • @Ethio36055
    @Ethio36055 Před měsícem

    አርአያ ምርጥ ጋዜጠኛ ነው ስርዓቱ እውነት የሚዘግብን አይወድም ያሳዝናል

  • @AncientEthiopia1279
    @AncientEthiopia1279 Před měsícem

    እንኴን እግዚአብሄር አስፈታህ

  • @gabogalabo6902
    @gabogalabo6902 Před měsícem

    ተማሪው ይፈተን እና ፈተናው እንዲህ ይጀምራል እውነት/ሀሰት
    ከ1እስከ9 መልሱ እውነት ብሎ ሞላና
    10ኛውን ደግሞ ሀሰት ብሎ ይሞላል በትክክል መልሱ ተመልሰዋል
    ነገር ግን ከ10 አንዱን የመጨረሻዋን ነው ያገኘው ተማሪው እንዲህ ያሰብ ጀመር ወይኔ በሀሰት አለም እውነትን ብዬ ተበላሁ ነውና ነገሩ ብዙ መገረምም አላስፈላጊ ነው ወንድም አርአያ እንኳን በደህና ወደ ቤትህ ተመለስክ ነጋሽም በርታልን እመብርሀን ምልጃዋ አይለየን!!
    "ሻሎም"

  • @SenaitJira
    @SenaitJira Před měsícem

    ምላሰኞች

  • @user-xz1oz3cr9t
    @user-xz1oz3cr9t Před měsícem +1

    Enkkan beselam tefetak ariaya ❤

  • @user-kl9of5mn2p
    @user-kl9of5mn2p Před měsícem +1

    እንኳንከስራተፈታህ

  • @user-dx2tt6vb2x
    @user-dx2tt6vb2x Před měsícem

    Eken.egzabher.lebath.abeqah.egzabahr.kenat.gar.yeun❤❤❤

  • @user-pd4fj7xs5k
    @user-pd4fj7xs5k Před měsícem +2

    Enkan beselam tefetak ariaya

  • @mekonnenyemeru3303
    @mekonnenyemeru3303 Před měsícem

    ነጋሽ ልጁን ሸፈንከው እኮ እንዴት ሀሳቡን ይግለጽ እንግዳ አርገኸው መድረኩን ራስህ ያዝከው

  • @enanimekonnen6022
    @enanimekonnen6022 Před měsícem

    Enkuan Medhanialem Eredah.
    Ebakachu Erasachihun Tebiku ken Eskialf.

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 Před měsícem

    ወንድማችን እንኳን እግዚአብሔር አስፋታህ ለቤትህ አበቃህ

  • @Tesfa-ww7hy
    @Tesfa-ww7hy Před měsícem

    mariyami tixebiqachun❤🎉

  • @chalachewYouTube
    @chalachewYouTube Před měsícem +2

    እንኳን እግዚአብሔር አስፈታህ እንጅ ስለየትኛው ህግ ነው እያወራችሁ ያለው ስለ ኢትዮጵያ ህገ መንግስት ነው ?
    ህዝብን በድሮን የሚጨፈጭፍ አራዊት አመራርና ዝንጀሮ ፒርላማ ጥርቅም ያለበት በህዝብ ላይ ጦርነት ያወጀ አሸባር መንግስት እኮነው
    ወይስ የኛ መንግስ የኛ ሚሉት ውስጥ ናችሁ

  • @zkebede8763
    @zkebede8763 Před měsícem

    እንኮን ተፈታህ ወንድማችን እመብርሀን አሁንም ከናንተ ጋር ትሁን

  • @user-jm9bh6yw8g
    @user-jm9bh6yw8g Před měsícem

    እግዚአብሔር እንኳን በሰላም አስፈታ

  • @user-jc6lj1yw1h
    @user-jc6lj1yw1h Před měsícem

    እንኳን ለቤት አበቃህ

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 Před měsícem

    አርያ እንካንም ለቤትህ አበቃህ አሁንም እመቤቴ ከጎንህ ትቁምልህ ሁሌም 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @hahu3160
    @hahu3160 Před měsícem

    የኛ ሀገር ነገር ያሳዝናል
    ስንት ሰው የሚገድለው፣ የሚዘርፈው "በይቅርታ" ሲተው ፤
    ተናገተ፣ ክብር ነካ ደሞ ተብለው ደሞ ሰላማዊ ሰው ይታሰራል

  • @JoyfulWingedUnicorn-ir8sb
    @JoyfulWingedUnicorn-ir8sb Před měsícem +1

    ሊያስፈራሩዋቹ ይሆን አንዳ ግን ፖሊስ አንድ በቃ ዝም ብሎ ያስራል ወይና አና ግን ፍራት አያለኝ ነው ለሃገራ አንዳት ነው ምንገባው ሀገራቺን አዝቆ ነጻነት አለን በሰው ሀገር ብቻ ደና ሁኑልኝ

  • @epheramwondmu3601
    @epheramwondmu3601 Před měsícem

    ሼር ላይክ ሼር ላይክ በማድረግ ትውልድ አትርፋ ይህ አይከብድም❤❤❤❤❤❤

  • @CABTL-mc7dk
    @CABTL-mc7dk Před měsícem

    በስራችሁ መበርታት ይጠበቅባችዋል። በመረጃና መረጃ ስራችሁን ሥሩ አይ እች አገር ከህግ በላይ ማንም የለም። በርቱ።

  • @user-tc1kf3vf9t
    @user-tc1kf3vf9t Před měsícem +1

    እመብርሃን እናቴ የአስራት አገርሽ ኢትዮጵያ አሰቢያት ወንድሞች እግዚአብሔር አምላክ
    እድሜ ና ጤና ይስጥልን እመብርሃን ከነቤተሰቦቻቸ ትጠብቅልን ❤❤❤❤
    ለአገራችን ፍቅሩን ይለክል ፈጣሪ❤