Semere bariaw| ሰመረ ባሪያው|Yesamntu chewata| የሳምንቱ ጨዋታ ባርያው Week 86 - 2|

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 07. 2024
  • WhatsApp / Telegram +251901133636
    PLEASE CALL ME JUST TO SAY HELLO AND MAKE MY DAY !!
    I sure will CALL BACK in case I don't pick up!!
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    Subscribe here
    / @semerebariawethiopia
    📌Like our facebook page!
    Yesamintuche...
    Ii 📌Join our facebook group!
    groups/30806...
    📌Join us on Telegram!
    t.me/yesamntuonFanaTV
    📌Reach out on WhatsApp!
    call.whatsapp.com/voice/n9qtM...
    📌Drop an email!
    semerebariawshow@gmail.com
    📌Call and say hello on
    +251901133636
    Semere Bariaw a.k.a bariyaw and baryaw is an Ethiopian lawyer, tv and radio host and social media figure who aims at shaping society with humor, satire and caustic remarks. Semere Baryaw worked at Fana Television with a TV Show called Yesamintu Chewata, Yesamntu Chawota, Yesamentu Chewota, aired for three years and currently runs the same show at NBC Ethiopia TV.
    Semere Bariaw also co-hosts, in addition to Yesamintu Chewata, a popular radio show tadyas addis, tadias addis at Ethio FM 107.8 with Seifu on EBS, Seifu fantahun, seifu fantahun. Semere has performed Stand up Comedy shows on ebs CZcams, Fana Television, Ethiopian TV, VOA Amharic and DW Amharic.
    His genere may be cited as Ethiopian Satire, Ethiopian Comedy, Satire, sarcasm or Live Comedy. Semere Bariaw is active on tiktok especially with reaction videos "min yilalu". In his contents he covers issues related to fun, politics, social media, media, satire, culture, fashion, ethiopian music, history, education, diaspora, news, education, justice, health, technology, marriage, love, life, and many more social issues.
    ሠመረ በዝግጅቱ የሣምንቱ ጨዋታ/ የሳምንቱጨዋታ ላይ የኢትዮጵያ ፊልም አማርኛ ፊልም የኢትዮጵያ ሙዚቃ አማርኛ ዘፈን ፖለቲካ ማህበራዊ ህይወት ፋሽን የኢትዮጵያ ታሪክ መጽሐፍት ስፖርት የኢትዮጵያ ኳስ ሚዲያ ወቅታዊ መረጃ ወሬ ኢትዮጵያዊነት ብሔር ብሔረሰቦች ሃይማኖት ፍቅር አንድነት ገበያ ኑሮ መብራት ውሃ ቴሌ መንግስት ሳምንታዊ መረጃ ትምህርት ፍርድ ቤት ህክምና ሆስፒታል ክሊኒክ ፌስቡክ ዩቲዩብ እና ሌሎች ጉዳዮችን ይዳስሳል።
    #ሰመረባርያው
    #semerebariaw
    #ምንይላሉ
  • Komedie

Komentáře • 57

  • @eskinderhailemariam3078
    @eskinderhailemariam3078 Před 21 dnem +14

    አይ ሰመረ አሳዘንከኝ ወ/ሮ አዳነች የግር ኳስ ፌደሬሽን የበላይ ጠባቂ የጥርስ ሀኪም ይመስሉኛል አትሌቲክስ ፌዴሬሽን። ጀነራል መርዳሳ አየር መንገድ እንዲህ መቀጠል ይቻላል። ተጠንቀቅ ለአዕምሮህ። እኔ ባንተ ፕሮግራም በጣም ከሚደሰቱት ነኝ። በርታ።

  • @Usernumber21_16
    @Usernumber21_16 Před 21 dnem +8

    ሰመረዬ ❤️💙መልካም የክረምት በተለይ ለልጆችህ የዕረፍትጊዜ ይኹንላችሁ። much love and respect.

  • @user-si6lh8vc7j
    @user-si6lh8vc7j Před 21 dnem +4

    በጣም ደስ የሚለኝ ነገር ሰመረ ባሪያው 99% ኢትዮጵያ ላይ ተዎዳጅ መሆኑ ♥️♥️♥️❤️❤️❤️❤️🙏

  • @almaztedla7521
    @almaztedla7521 Před 21 dnem +4

    I solute you. You are a very true human being. You always say what I think. I am so proud of you. You are one of a very special Ethiopian. I wish we had more people like you. Keep doing what you have to do, regardless of what people think or say. Blessings to 🙏 you and all your family.

  • @metasebiamulugeta8496
    @metasebiamulugeta8496 Před 21 dnem +3

    በርታ ብዙ አድናቂዎች አሉህ።።

  • @AbushTagel
    @AbushTagel Před 21 dnem +2

    ሰሜ ለመጀመርያ ጊዜ ላንተ ኮሜንት ስሰጥ አንተ ማለት ትውልድ የምትቀርፅ እውቀትህ ኢትዮጵያዊነትህ ካንተ ብዙ ተምሪያለሁ ቀጥል ሁልም ተከታይህ ነኝ ታጊ ከካዛንችስ

  • @menbilove2757
    @menbilove2757 Před 8 dny

    የዘመናችን እውነት ተናጋሪ 👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 Před 21 dnem +1

    የምር እንደአንተ የሚመቸኝ የለም ሰሜ አንተ የዘመኔ ጀግና ነህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mishuterfe3325
    @mishuterfe3325 Před 21 dnem +1

    always my kind person ! the son of ethiopa

  • @NasriAbdu
    @NasriAbdu Před 21 dnem +1

    ግን ስው ጨሉሏል😂😂😂 እውነት ነው ግን ❤

  • @Yonas-s5k
    @Yonas-s5k Před 16 dny

    ለኔ የምን ግዜም ምርጥ ጋዜጠኛ 💪💪ያየሰው ሺመልስ ነው
    አጋሰሱን ሆዳም ሁላ እርቃናቸውን ያቆማቸዋል

  • @Cell-vk8ve
    @Cell-vk8ve Před 17 dny

    በርታ ሰሜ ወንድሜ❤

  • @kemeriyakedir4441
    @kemeriyakedir4441 Před 21 dnem +1

    seme talak sew🎉🎉🎉🎉❤

  • @NasriAbdu
    @NasriAbdu Před 21 dnem +1

    እውነተ ነው 😂😂😂❤❤❤❤samee ግን መንግስት አይስማህም😂😂😂🎉🎉ሀሳብ እውነት ነው 😢😢😢

  • @user-gq1dk5sc8n
    @user-gq1dk5sc8n Před 21 dnem +1

    በእውነት መንገድ ከሄድክ አትታወቅም ለሀገሪቷ ምን ጠቀሙ አጭበርባሪ ስራ ፈት ናቸው

  • @user-sf2gz7xx5e
    @user-sf2gz7xx5e Před 20 dny +1

    ሰምዬ እስክሪኑ ላይ ያለችውን ጨ አይተሀታል?

  • @tamirugebreyes7985
    @tamirugebreyes7985 Před 18 dny

    ትችላለህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 Před 21 dnem

    ሰሚ አስተዋዪ ትክክል መመክር መገገሚያ መግባት ያለባቸዉ ሰወች ሽልማት. እምነት የለ ባህል ሁሉንም እየጣሱ

  • @menetser
    @menetser Před 7 dny

    በነገራችን ላይ ሽልማት ሰጭዎች ምንም አያዉቁም። ስለጋዜጠኝነት ከልብ እናመሰግናለን 😢

  • @hayat905m
    @hayat905m Před 20 dny

    ሰሜ እናከብርሀለን

  • @lamrotagegne2512
    @lamrotagegne2512 Před 19 dny

    Seme lekneh 100%man yesemal agatami edlun yagegnalu hager yablashalu tewled yatefalu

  • @NasriAbdu
    @NasriAbdu Před 21 dnem +1

    😅😅😂😂😂😂😂

  • @melakualemayehu7421
    @melakualemayehu7421 Před 19 dny

    ሰሜ :ትክክለኛ ነገር ነው የምታቀርበው: ስለዚህ በርታ ።

  • @AbushTagel
    @AbushTagel Před 21 dnem

    በርታ

  • @EshetuGeletu-vw2nm
    @EshetuGeletu-vw2nm Před 19 dny

    you are best man

  • @user-et5nc7ep8j
    @user-et5nc7ep8j Před 19 dny

    ሠመረ ውዳችን

  • @ahmedayalew8671
    @ahmedayalew8671 Před 21 dnem +1

    እረ ስልክህን አጣሁት ሰሜ

  • @samri1215
    @samri1215 Před 19 dny

    ትክክል 💯💯💯

  • @Nas-Ronaldo
    @Nas-Ronaldo Před 21 dnem +1

    👌👌👌👌

  • @rahwastella9352
    @rahwastella9352 Před 20 dny

    ሰሜ ለባም ሓወይ❤

  • @leylamegenta464
    @leylamegenta464 Před 20 dny

    እውነት ብለሀል ግን ሰሚ የለም በጣም አድናቂህ ነኝ ወድሜ በርታ

  • @siscodish6891
    @siscodish6891 Před 21 dnem +1

    Like share seport

  • @ahmedayalew8671
    @ahmedayalew8671 Před 21 dnem +1

    ባሁኑ አንጀቴን አራስከው የቲክቶክ ትውልድ ሆነን ቀረን ባለታሪኮቹ አገር ያቆሙት ምን ይሉን ይሆን ስናሳፍር

  • @sinalemma2459
    @sinalemma2459 Před 20 dny

    👍👍👍👏👏👏👏🙏

  • @tigisttigist7742
    @tigisttigist7742 Před 21 dnem

    🤞🤞❤

  • @Ageleagle
    @Ageleagle Před 19 dny

    አግለውን ኤሚሾ ቻናል ላይ ተመልከተው።ካንተጋር ይሄዳል

  • @TamiratBefikadu
    @TamiratBefikadu Před 19 dny

    Andu guadegnaye besintun merete

  • @ayutii
    @ayutii Před 15 dny

    ጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋ የ'ኔ አንደኛ ነው፤

  • @saraabraham5753
    @saraabraham5753 Před 20 dny

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tesfayehabtamu2873
    @tesfayehabtamu2873 Před 21 dnem +2

    ሲጀምር ጋዜጠኛ አለ እንዴ?

  • @NibretFikadu
    @NibretFikadu Před 21 dnem

    koy man new

  • @user-hp8zg5xi3d
    @user-hp8zg5xi3d Před 21 dnem

    Ere semere and tyake ye tv programh ken ena seatu meche new

  • @brookyilma9850
    @brookyilma9850 Před 21 dnem

    የሚዲያችን አልክ😅

  • @user-pj1je4tn5i
    @user-pj1je4tn5i Před 21 dnem

    እውነት አልክ

  • @ashenafijarso907
    @ashenafijarso907 Před 21 dnem +1

    ሳዳምጥህ ካንተ ተማርኩኝ 🤲 Thank you.

  • @user-uw1mx9rj7w
    @user-uw1mx9rj7w Před 20 dny

    ከዞረብን ቆየን እኮ

  • @melateworkmengesha7495
    @melateworkmengesha7495 Před 21 dnem

    የጨረባ ተስካር ነው ሁሉ ነገር 🙄

  • @danielbekele1134
    @danielbekele1134 Před 18 dny

    የጠቅላይ ሚኒስተሩ የግል ንብረቶች ናቸው ጂኖሳይድን የቀሰቀሱ እነዚህን ሚዲያ አንተ አሳንሰክ ትክክለኛውን ሊታዩ የሚገባበትን እይታ ሕዝብ እንዲስት አድርገጋል

  • @hussenseid2
    @hussenseid2 Před 20 dny +1

    ሰሜ ምናልባት ለቲክቶከሮች ሽልማት መስጠቱ መልካም ይመስለኛል።ምክንያቱም ያ ቲክቶከር ሲሸለም ከዚህ በፊት አጠፋም አላጠፋ ለወደፊቱ ግን ጠንቃቃ እንዲሆን የሚያስገድደው ይመስለኛል።በተረፈ ወደድንም ጠላንም ከቲክቶክ ተጽዕኖ መውጣት ስለማንችል ያለን አማራጭ ፕላትፎርሙን በአላፊነት የሚጠቀም ትውልድ ማፍራት ይመስለኛል ልክ እንዳንተ

  • @bmnvbjg
    @bmnvbjg Před 21 dnem +1

    የንተ ስጋት ገብቶኛል። ነገር ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ሲጀመር ጋዜጠኛ አለ? ትክክለኛ ጋዜጠኛ ለህዝብ የሚሰራ ይመስለኛል። ታዲያ ህዝብ ካልመረጠ ሸፍጠኛ ሸፍጠኛን እንዲመርጥ? ብልፅግና አሁን አብይን ማውረድ ይችላል? ልክ እንደዚሁ ጋዜጠኞችም የተገዙ ናቸው የመንግስት አገልጋይ እንጂ የህዝብ አገልጋይ አይደሉም። ስለዚህ ህዝቡ ነው መመረጥ ያለበት። መንግስት ደሞ በፓርላማው የራሱን መመረጥ ይችላል።

  • @md277
    @md277 Před 19 dny

    አንተ ግን ይሄ ሁሉ ነገር ሲሰራ የኮሪደር ልማት ምንም አላልክም አንድ ጉድጋድ ክፍት ሆነ ብለህ ብዙ ታወራለህ ስለ አድዋ ብዙ ጠብቄ ነበር ምንም አላልክም በጣም ያሳዝናል

    • @SemereBariawethiopia
      @SemereBariawethiopia  Před 19 dny +1

      ስለ አድዋ ቆንጆ ፕሮግራም ሰርቼ ታይቷል እኮ !

  • @akeebay21
    @akeebay21 Před 20 dny

    ሠመረ ሽልማት የሚያዘጋጁ ሠዎች መከበርና መሸለም አለባቸው ምን ያህል አድካሚ እንደሆነና አትራፊም አይደለም እንደ አንተ እሚሳደብ ትውልድ እንዲፈጠር ነው አምትፈልገው ቀሽም 😂😂😂

  • @AbushTagel
    @AbushTagel Před 21 dnem

    በርታ