Taye bogale speech | የታሪክ መምህሩ ታየ ቦጋለ ይናገራል!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 09. 2024
  • ethiopian history teacher taye bogale talks about the in this video Taye Bogale speech more about Addis Ababa and long history and current Ethiopian political issues with Ethiopian diaspora,
    Taye bogale speech | የታሪክ መምህሩ ታየ ቦጋለ
    #tayebogale
    #taye_speech
    #ethiopian_news

Komentáře • 182

  • @entotoentertainment.3147
    @entotoentertainment.3147  Před 5 lety +32

    please support this channel by subscribe

  • @pomipomi2348
    @pomipomi2348 Před 3 lety +11

    በእውነት ባለብሩህ አህምሮ በሳል አስተዋይአምላክህን የምትፈራ ሰው ነክ በፍቅር ነው ያዳመጥኩት በዙ ስለ ቅድስት ሀገሬ ኢትዮጵያ ብዙ ታሪኮችን አወኩኝ ልዪ ሰው ጌታ ይጠብቅክ ከማንም ዘረኛ መሀይም ትበልጣለክ

  • @MaruMulat
    @MaruMulat Před 7 dny

    ታሪክ በአዋቂው ሲነገር ደስ ይላል ሰለእውነት መኖር እንዲህ ነው ታየ የአንተንነ የታማይ በየነ
    አይነቶችን ያብዛልን

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 Před 3 dny

    ወንድም ታዬ ቦጋለ ታላቅ ክህሎት ያለክ ታላቅ የታሪክ ጥልቅ የሆነ አመለካከት ያለክ የታሪክ ምሁር ና ሠፊ አመልካከት ያለክ ትልቅ ጀግናና ንትልቅ አስተማሪክ ነህ ታላቅ አክብሮታችን ይድረስክ ምስጋናችን ይድረስክ አትታክት ሁሌም ተናገር አስተምር ተፊትክም ትሁዋላክም ትጎንክም አብረንክ ነን ጀግና ኢትዮጵያዊ !!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @fafinibabu6102
    @fafinibabu6102 Před měsícem +1

    እስከ አሁን ከምከታተላቸው ምሁሩች በሀሳብህ የፀናህ ለማንም የማያጎነብስ ያየሁት አንተን ብቻ ነው መምህር 1 ኢትዮፕያ❤

  • @DanielDan-zz1hq
    @DanielDan-zz1hq Před 2 měsíci +2

    እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ይስጥ በዚ ቁመና ያፅና ልጆች ይባረኩ

  • @user-wy6jv3zz7e
    @user-wy6jv3zz7e Před měsícem +2

    እዉነተኛዉ መምህር ኢትዮጵያዊ ዘርትዉልድህ ይባረክ።

  • @DhainyCell-q2j
    @DhainyCell-q2j Před 2 měsíci +2

    ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ መምህር ታዬ ቦጋለ----

  • @yigermalargawebelete
    @yigermalargawebelete Před rokem +8

    ጀግናነህ ኢትዮጵያ 💪💪💪💪💪💪

  • @SelamMekonnen-cb3fg
    @SelamMekonnen-cb3fg Před 14 dny

    ብሰማው ብሰማው አልሰለችም አለኝ እሚገርም አእምሮ እግዚአብሔር እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን ለመናገር ቃላት ያንሳሉ የተበከለ ልቦናን ይመልስልን የኢትዮጵያ አምላክ ይርዳችሁ ❤

  • @TageneMokierya
    @TageneMokierya Před 3 měsíci +6

    መምህርና ደራሲ ታዬ ቦጋለ አንተኮ ብቻህን ኢትዮጵያን በጠቅላይ ሚ/ር በሚገባ መምራት የምትችል ባለ ብሩህ እምሮ ድንቅ ምሁር ነህ ።

  • @chuchu-hl2xk
    @chuchu-hl2xk Před 2 měsíci +3

    ታየ ቦጋለ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው ❤❤❤

  • @Zereye-h8q
    @Zereye-h8q Před 25 dny

    ምና ፍቅር ይስጠን መምህር ታዬ እንዳንተ አይነት ኢትዮጲያዊ ስሜት እንዲኖረው በዚህ ምክር ሊረዳ መቻል አለበት

  • @BirhanuWendemu-nr3dq
    @BirhanuWendemu-nr3dq Před 4 měsíci +7

    እድሜና ጤና ይስጥህ ገለቶሚ

  • @user-ky5ct1vk8e
    @user-ky5ct1vk8e Před 25 dny

    ዘርህ ይባረክ እንዳንተ ያለውን ያብዛልን ያሰብከውንም ያሳካው ኢትዪ ጲያ አንድ ሆነን ተከብረን እንኖራለን

  • @shiferawkebede6286
    @shiferawkebede6286 Před 10 měsíci +3

    እኔም የፍቅር ያሸንፋል ማህበር አባል ነኝ።
    ኢትዮጵያዊ ከሀዋሳ ሲዳማ
    አድራሻቸው ይገልጽልናል እንጠብቃለን ።

  • @MershaLegesse
    @MershaLegesse Před 23 dny

    ባለምጠቅ አእምሮና የእውነተኛ ታሪክ መምህር ነህ።

  • @KassaGirmay-sk3cg
    @KassaGirmay-sk3cg Před 3 měsíci +3

    ጀግና ኢትዮጵያዊ።

  • @Keberesnshaw
    @Keberesnshaw Před 13 dny +1

    🙏🙏🙏❤ ክብረ ይገባዋታል

  • @zamzamsuri6446
    @zamzamsuri6446 Před 3 lety +4

    ትክክል

  • @TilahunDemssie-o6g
    @TilahunDemssie-o6g Před měsícem +1

    ፊጣሪ እዳተ ያሉትን ያብዛልን።

  • @user-nd9ch2dg5v
    @user-nd9ch2dg5v Před 2 měsíci +2

    ትክክለኛ ንግግር ለአገራችን ሰላም ሰላም ለኢተዮጲያ

  • @user-wk8yh9vi4c
    @user-wk8yh9vi4c Před 5 měsíci +4

    god bless you

  • @EsamilAbebe
    @EsamilAbebe Před měsícem

    ዘመንህ ይባረክ

  • @user-qp4rn5vn4s
    @user-qp4rn5vn4s Před 3 měsíci +3

    የኡነት አምላክ ይጠብቁ

  • @zlidatadesse8214
    @zlidatadesse8214 Před 4 lety +3

    Egzyabher hasabachehun yamala i will be a member!absolutely!

  • @nattyfetene
    @nattyfetene Před měsícem +3

    እውነትም የታሪክ ሊቃ መምህር ታየ ። እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ይጠብቅህ ጀግና ።

    • @fgjdfhhs1472
      @fgjdfhhs1472 Před měsícem

      እድሜህ ይርዘምልን ኢቲዮጲያዊነት ይህ ነው ኑርልን

  • @MinlikalewLemma
    @MinlikalewLemma Před 27 dny

    ተባረክ!!!!

  • @MershaLegesse
    @MershaLegesse Před měsícem

    ማን አለ እንደመምህር ታየቦጋለ ታሪክን ዘርቶ ያበቀለ ምን አለ የሚያውቅ ሰው ቢመራን አይነስውር አይነስውርን ሊመራው አይችልም ብሔርተኞች አይነስውር ብቻ አይደሉም ልበስውርም ስለሆኑ ሀገር መምራት አይችሉም መምህር ታዬ ወደፊት ብቅ በል የእውነት ሰው።

  • @BeleteArif
    @BeleteArif Před měsícem +1

    እግዚያብሔር ይባርክህ እርሜህን ያርዝመው ትክክለኛ ኢቶጲያዊ እንዳንተ ያለ ሽ ቢወለድ

  • @negattibulla215
    @negattibulla215 Před měsícem

    ኢትዮጵያችን የዐብይ በስልጣን ላይ እስካለ ድረስ እየባሰ እንጂ የሚሻሻል ነገር የለም :: አቶ ታዬ የሚያውቁትን ስለአካፈሉን ታላቁ እግዚአብሄር ጤናና ዕድሜ ይስጥዎት እላለሁ::

  • @user-oj6ji6wm6j
    @user-oj6ji6wm6j Před rokem +4

    መምሕር ታየ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 Před 2 měsíci +2

    Tay Bogale is Very Great man about Ethiopian bless by God in Jésus christ our lord and savoir amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @CheruMelese
    @CheruMelese Před měsícem

    ኑርን ምርጥ ኢትዮጲያዊ አምላክ ይጠብቅህ!

  • @ButtuMulat
    @ButtuMulat Před 2 měsíci +2

    ሀቁን ተናግሮ ከመሸበት የሚያድር ምርጥ የኢትዮጵያ ሙህር

  • @GasheOlibamu
    @GasheOlibamu Před 3 měsíci +3

    ❤..❤.❤.❤

  • @EzraHeyile
    @EzraHeyile Před 12 dny

    እግዚአብሔር ያክብርህ እውነት

  • @AyeleHabte-xu4js
    @AyeleHabte-xu4js Před měsícem

    ዘርሕ ይባረክ የሐቅ ንጉስ እንዎድሐለን ትምሕርትህ የማይመቸው ዎለበል በልልን

  • @amaretafesse3501
    @amaretafesse3501 Před měsícem

    ውይ ፡ ታዬ ፡ ዘመንህ ፡ ይባረክ ፡

  • @negashkebede6036
    @negashkebede6036 Před měsícem

    አስገራሚና አዋቂ ምሁር! ባለማወቅ እና በጥላቻ የሰለጠነ ትውልድ ሊሰማህ አይችልም ያሳዝናል!

  • @MotoRola-dq4kd
    @MotoRola-dq4kd Před měsícem

    እግዚአብሔር ይባርክሕ ወንድሜ, I Dont Have a Word.

  • @melishewdagne3887
    @melishewdagne3887 Před měsícem

    መምህር እንኳን ደሀና መጣህ

  • @user-lm4fq6om9d
    @user-lm4fq6om9d Před 24 dny

    የእውነት ሰው ነህ። ምኞትህ ሁሉ ይሳካልህ

  • @محمدمحمد-ط3غ1ز

    እድሜናጤናይስጥልን

  • @tekolagosheme398
    @tekolagosheme398 Před 2 měsíci +2

    EXELENT!!!!!!!!!!!!!!

    • @InfiNx-xh4nn
      @InfiNx-xh4nn Před 25 dny

      ትክክል እድሜህ እደመንገድ ይርዘም

  • @JoniDalten
    @JoniDalten Před měsícem

    ❤አውነትና ንጋት እያደረ ይጠራል መምህር ታዬ ቦጋለ የእውነት ጮራህ ገና ያበራል በርታልን ከሀዲዎች ይወድቃሉ እውነተኞች ይደምቃሉ።

  • @abebe7532
    @abebe7532 Před 2 měsíci +1

    Endante aynetun Oromo yabzalin 👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹Tebarek

  • @TageneMokierya
    @TageneMokierya Před 3 měsíci +3

    ድንቅ ባለአምሮ ነህ

  • @TagisAlain
    @TagisAlain Před měsícem

    ኢትዮጵያዊ ነት ያሸንፋል 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-ti4gv9gm7k
    @user-ti4gv9gm7k Před 2 měsíci +2

    ❤❤❤

  • @user-gi6uo2yd8e
    @user-gi6uo2yd8e Před 2 měsíci

    ተባረክ ንጹህ የኢትዮዽያ ልጅ ።

  • @ጇዐጀዐጇቸጀዘ
    @ጇዐጀዐጇቸጀዘ Před měsícem

    ምርጥ ሙሁር እድሜና ጤና ይሰጥህ

  • @bezabihondu5276
    @bezabihondu5276 Před měsícem

    ታዬ; ትበልጣለህ ለዝነዚህ ለእነ ሽመልስ በጥብጠህ ብታጠጣቸው አይገባቸው በዘረኝነት ለተጠናወቱ፣በሙስና ለስከሩ; የልጅ ልጅ ይባረክ

  • @habtemariamassefa7188
    @habtemariamassefa7188 Před měsícem

    ጎበዝ ሠው

  • @jjf7005
    @jjf7005 Před měsícem

    ፈጣሪይጠቢቅአዎእዉነትነዉ

  • @hiwatehiopian3976
    @hiwatehiopian3976 Před 3 lety +3

    Taye baxam awnatanya nah gin hizibachin ayisamam min anarg anwadihaĺn💚💚💚

  • @AlexHabte-e4g
    @AlexHabte-e4g Před měsícem

    ትክክል ነህ አስታምረቸው

  • @user-pe8gc4js4t
    @user-pe8gc4js4t Před měsícem

    እናመሰግናለን!

  • @YEWALASHETMame
    @YEWALASHETMame Před 2 měsíci +2

    Waw desa yilal

  • @rahmajibril6945
    @rahmajibril6945 Před 29 dny

    አቶ ታየ አላህ ካንተጋ ይሁን ዛሬ በደንብ ነው የዳመጥኩት ከ 4 አመትበፊት በስብሰባ ላይ ከዳያስፖራው ምንይጠበቃል ላልከው ስለ ኢትዮጵያዊነት አሥረግጠህ ተናግረዋል ይሄን ኮመንት በፃፍኩልህ ሰዓት ዘረኝነት ብሶበታል በአለም ላይ ያሉ ዲያስፖራዎች ኡኡ ይበል በጣምብሶበተል !! ሰውን ማገት ብሶበታል በአዲስ አበባ የሚገኙ ባንኮች የኦሮሞ ሰዎችን አስገብተው የሰውን አካውንት እየነገሩ ያሳግታሉ ! ለሌሎች ሼር አድርጉት !!!

  • @tadesseliyew
    @tadesseliyew Před 2 měsíci

    ታዬ ቦጋለ ሆይ እድሜ ያርዝመው

  • @GgGg-x8m
    @GgGg-x8m Před měsícem

    አላህ ይጠብቅህ ማር ነህ

  • @ShegawEshete
    @ShegawEshete Před měsícem

    ኑርልን

  • @MmMm-kh6cr
    @MmMm-kh6cr Před měsícem

    ልክብለሀል ሰለኔጌሌ ቦረና አየቸዋለሁ ባጋጣሚ ሂጄነበር

  • @tsehayweldtsadik5187
    @tsehayweldtsadik5187 Před měsícem

    አቶ ታዬ እግዚአብሔር ይባርክህ።በጥበብ የተሞላህ ንጹህ ኢትዮጵያዊ እድሜህ ይርዘም።

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 Před 2 měsíci +1

    #WENDEM #TAYE EGZIBHER REGEM EDME ENNA TENNA YESTELEN 🙏

  • @awayehuZAMANUEL
    @awayehuZAMANUEL Před 7 dny

    ፈጣሪ:ከዚህ:ብሄርተኛ:ክፉ:ይጠብቅህ።

  • @user-xk1fr7ng4e
    @user-xk1fr7ng4e Před 9 dny

    ጀግናው ኢትጰ አነድ አትጰ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @LemlemBerhe-d3t
    @LemlemBerhe-d3t Před 6 dny

    Tebarek

  • @user-jm7rt7od1k
    @user-jm7rt7od1k Před měsícem

    አቦ ምርጥ እትዮያዊ ሰው ጌተ ይርደ ለእትዮጵያን አንድናት ይስፋን አንድ ነኝ ሁለችንም

  • @josephparazza9417
    @josephparazza9417 Před měsícem

    ታየቦጋለ ለተናገርከው ነገር ምንም እንከን ሊገኝበት አይችልም ❤🎉😮❤

  • @MulugetaTaye-p2r
    @MulugetaTaye-p2r Před měsícem

    ልዩመህራችንእድሜከጤናጋርይስጥልን

  • @EnanitechaneEnani
    @EnanitechaneEnani Před měsícem

    ሁሉም እንዳንተ ቢስብ አገራችን ትልቅ ቦታ ይኖራትነበር እድሜ ይስጥህ

  • @HailuFisseha-c6n
    @HailuFisseha-c6n Před 29 dny

    ጀግናመሞህር

  • @WebsheteTadese
    @WebsheteTadese Před měsícem

    ጀግና ጀግና

  • @user-sv3ev6ee3g
    @user-sv3ev6ee3g Před měsícem

    Tena yistilin, Memihir Taye Bogale! Beta beta betan tikikileniya abababal ina astemiro new , ye NISUH ETHIOPIAWINET BRUH AIMIRO NEW !!! IGZIABIHER YIBARKIH 🎉 INDANTE AYNETUN LE ETHIOPIA HIZB ANDINET ASABI FETARI LE ETHIOPIA YABZALAT!!! from RUSSIA ❤❤❤

  • @AlazarMekuriaw
    @AlazarMekuriaw Před 8 dny

    ጀግና

  • @OkhoOloneAjake
    @OkhoOloneAjake Před měsícem

    Watching from Denver Colorado freedom's worldswide freedom's freedom's freedom's freedom's.

  • @TESFAYEDe
    @TESFAYEDe Před měsícem

    ጀግና ነህ።

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs4724 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወነድማችን ❤❤❤

  • @user-rs7uo5te9f
    @user-rs7uo5te9f Před měsícem

    በጣም ያሳዝናል. አላህ ይጠብቅህ እውነትን ማስተማር ክብርነው።❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-ky5ct1vk8e
      @user-ky5ct1vk8e Před 25 dny

      በጣም ያሳዝናል የሚለው ቃል ለምን አስገባሀው

  • @WubieChanyalew
    @WubieChanyalew Před měsícem

    እረዥም እድሜ ይሰጥህ

  • @Timtu-cd8qr
    @Timtu-cd8qr Před 2 měsíci +1

    wow Kenah Yet Lagingih?

  • @dawitlakew6639
    @dawitlakew6639 Před měsícem

    Appreciate this guys was really I respect you

  • @GgGg-x8m
    @GgGg-x8m Před měsícem

    አላህ ያቆይልን ብርቅየ ኢትዮጵየዊ ነህ ሁሉም እንዳተ ቢያቅ

  • @AbdiReru
    @AbdiReru Před 2 měsíci +1

    እዳተያለሀገርወዳድእያለሀገራችንዘረኞችእጅላይጣላትበዜግነታችንኮርተንየምንኖርበትንጊዜአምላክያምጣልን

  • @dawitDerb
    @dawitDerb Před 2 měsíci

    ሁሌም ከጓንህ ነኝ

  • @birhaniemaru
    @birhaniemaru Před 17 dny

    ባለብሩህ አህምሮ በሳል አስተዋይአምላክህን የምትፈራ ሰው ነክ በፍቅር ነው ያዳመጥኩት

  • @TageneMokierya
    @TageneMokierya Před 2 měsíci +2

    የአንተን አይነት አምሰት ሰዎች ቢኖሩ ኖሮ ኢትዮጵያ ትቀየር ነበር

  • @GgGg-x8m
    @GgGg-x8m Před měsícem

    እወድሃለሁ

  • @user-sx6yl6pg4g
    @user-sx6yl6pg4g Před měsícem

    በእውነት ድንቅ ሰው ነህ ክበር

  • @BuinuibbnBuibuibb
    @BuinuibbnBuibuibb Před 24 dny

    ምረጥኢትዮጺያፈጣሪእድሜህንያርዝመዉ

  • @AbrenAyalew
    @AbrenAyalew Před 15 dny

    Betam iwedhalehu nurlezelalem

  • @user-mh5uo1eq5n
    @user-mh5uo1eq5n Před 2 měsíci +1

    Egzeabher abte indate yal ewntun ewnet wshetun wshet yemel sew yata

  • @Shrbirub
    @Shrbirub Před 26 dny

    መምህር ታየ ቦጋለ እሥከዘር ማዘርህ እዳተው እውነተኛ ልጅ ይውጣልህ እዳተ አይነቱ ኢትዮብያን ቢመራት ታድግ ነበረ

  • @HelinaGebreegziabher
    @HelinaGebreegziabher Před měsícem

    thanku

  • @alemayehuderessa4788
    @alemayehuderessa4788 Před měsícem

    ተናግረህ ሙተሀል

  • @belaihabte-jesus8958
    @belaihabte-jesus8958 Před 20 dny

    ❤❤❤imagine Omniversal Amhara Intelligence that is Omnipotent x Omnipresent x Omniscient Free and Victorious People that practice Chewanet x Bale Moyanet x Siltuninet {Integrity x Compliance x Excelkence } 180 years Emiye Sahle Mariam Prevails 1896- Eternity Prevails 4 ever Amen, ❤❤❤

  • @takkeletaddese7474
    @takkeletaddese7474 Před 26 dny

    ውድ ታየ! ካንተ ይበልጥ አላውቅም:ግን አሁን ያለው ችግር በኢትዮጵያዊነትና: በነገዳዊነት ባለው ግጭት ምክንያት ነው።ጎሰኝነት በኦሮሞ ማኅበረ ሰብ ውስጥ ውስጥ ክፍፍል
    ነው።
    ስለ ቋንቋ ያለህ አስተሳሰብ ትክክል ነው።አቶ ወንድሙ ኢብሳን ጠይቀህ "የኢትዮጵያ ቁልፍ ችግር" የሚለውን መጽሐፍ አንብብ።ጠቃሚ ከሆነ: ንገረኝ።

  • @Abrhamteka-mt8vv
    @Abrhamteka-mt8vv Před měsícem

    እዴት ልውንልህ