ድፍረት የሆነ ቦታ ያልቅብሻል - ከሚካኤል ታምሬ ጋር | መልመጃ ፖድካስት ክፍል 01 | Melmeja Podcast EP01

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 06. 2024
  • ይህ መልመጃ ፖድካስት ነው ።ከተለያየ ሞያ የመጡ እንግዶች ከአዘጋጅ እና አቅራቢዋ ቤዛዊት እሸቱ ጋር ቆይታን ያደርጋሉ ።በዋናነት ዩኒቨርስቲን መነሻ አድርገው ስለ ስራው አለም እና ሌሎችም ተያያዥ ጉዳዮች ያወራሉ ።
    በዚህ በመጀመሪያው ክፍል 1 ፖድካስት ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በ ቲያትሪካል አርት ምሩቅ ከሆነው በተለያዩ የተከታታይ ድራማ እና ፊልሞች እንዲሁም የመድረክ ቲያትሮች ላይ ከምናቀው አርቲስት ሚካኤል ታምሬ ጋር ቆይታን አድርገዋል
    በቆይታቸው ሚኪ ከብዙ ጊዜ በፊት የተፃፈለትን ከማን እንደነበር የማያውቀውን ደብዳቤ የማን እንደነበር ሳይቀር ተነግሮት ተደንቋል ።
    ስለልጅነቱ ፣ዩኒቨርስቲ ገብቶ ስላጠናው ትምህርት ሂደት እና ስለ ሞያው ጥሩ እና ከባድ ጎኖች አውርተዋል ። ወደ እዚህ ሞያ መቀላቀል ለሚፈልጉ ወጣቶችም ምን ማድረግ እንደሚጠበቅባቸው ከኖረበት እና ካለፈበት ተነስቶ ልምዱን አካፍሏል።
    ሚካኤል ታምሬ ስራዬ የግል ህይወቴን እና ነፃነቴን እንዲጋፋኝ አልፈቀድም ይለናል ። ከአዘጋጅና አቅራቢዋ ቤዛዊት ጋር ለተከራከሩበት የጊዜ ልኬት ጉዳይ ሚኪ አሳምኖ አሸንፏል ። ይሄ የመጀመሪያው የመልመጃ ፖድካስት ክፍል ዘና ብላቹ የምትማሩበት ነውና እንዳያመልጣቹ !ተጨማሪ ቃለመጠይቅ እና ውይይቶችም በየሳምንቱ ለእናንተ ይደርሳልና ቻላኑን ላይክ ፣ሼር እና ሰብስክራይብ ማድረጋቹን እንዳትረሱ ። መልካም ጊዜ
    This is a podcast titled "Melmeja" , hosted by Bezawit Eshetu, featuring interviews with professionals from various fields. The podcast primarily focuses on the world of work and related issues, with a starting point being university education.
    This first episode features an interview with Michael Tamre, a graduate of Theatre Arts from Addis Ababa University, known for his roles in various TV series, films, and stage productions.
    During the interview, Michael shares an anecdote about receiving a letter, the sender which he didn't know. He was very surprised when he knows who sent it.
    He further discusses his childhood, his university experience, the impressive and challenging aspects of his profession, and advised for young people interested in pursuing acting. He draws upon his personal experiences and journey to offer insights.
    Michael emphasizes that he doesn't allow his work to infringe upon his personal life and independence. He also had a debate with the host,regarding time and ultimately winning her over with his ideas
    This first episode of "Melmeja" offers a fun and informative experience. Be sure to subscribe, like, and share for more interviews and discussions every week! Enjoy!
    #melmejapodcast #terakiapp #Michaeltamre #Ethiopianactor #Ethiopianmovies #filmproducer #Acadamicjourney #habesha #podcast #ethiopia #ebs #seifuonebs

Komentáře • 108

  • @Hager123-u9p
    @Hager123-u9p Před 28 dny +9

    ጣልቃ አትግቢ ሚኪ ስለሆነ እንጂ ሌሎች ሊናደዱ ይችላሉ

  • @hayat7thto661
    @hayat7thto661 Před 24 dny +5

    ጠያቂ አድማጭ መሆን አለበት . ያውም ይህን የመሰለ ሰው ተገኝቶ, ሚኪዬ በጣም ነው የማከብርህ, የማደንቅህ ,❤❤❤

  • @Muja_Mercury
    @Muja_Mercury Před měsícem +7

    እርግጠኛ ነኝ ከምናፍቃቸው ፖድካስቶች ውስጥ እንደሚሆን "መልመጃ ፖድካስት" በርቺልን 👏

  • @Peda_4444
    @Peda_4444 Před měsícem +5

    ልጂቷ ማንያዘዋል እንደሻው በኢትዮጵያ የ Art industry ውስጥ ያለውን ግዝፈት ያለመረዳቷን የተገነዘኩት... ማንያዘዋል አስተሮኛል ሲላት...ምንም አትደነቅም... ልክ አንድ ተራ አስተማሪ እንደጠቀሰላት አድርጋ ነው የምታልፈው!!

  • @beruktaitejemanh9289
    @beruktaitejemanh9289 Před měsícem +7

    ሚኪ ሁሌ ሲያወራ የሚያምርበት በጣም ጎበዝ አፌን ከፍቼ የምስማው ስው ነው እናመስግናለን

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z Před měsícem +4

    ጠክሮ መስራት ያሰቡት ለማሳካት ይረዳል የሚለውን ተማር ከጋዜጠኛዋ በጉጉት ለማየት ከምትፈልጊው ተዋናይ ጋር ተቀምጦ መወያየት በጣም ደስ ይላል

  • @Peda_4444
    @Peda_4444 Před měsícem +34

    አታስወሪም!! ትንፋሽ ስጭ....የጀመረውን ታሪክ...በደንብ እስኪጨርስ ጊዜ ስጭ... ጣልቃ አትግቢ!! ክርክር ውስጥ አትግቢ!! በተለይ... በተለይ የጀመረውን ታሪክ ጣልቃ ሳትገቢበት እየጨረሰ ቢያወራ መልካም ነበር!! ጣልቃ የምትገቢው ነገር ግን ለአድማጭ ምቾት አይሰጥም!! ጣልቃ ስገቢ ወሳኝ ቦታ ላይ ቢሆ ጥሩ ነበር!!

    • @gezehagneassefa7603
      @gezehagneassefa7603 Před 26 dny +2

      ሳቅሽን እንስማ ወይስ እሱን ረበሸን እኮ

    • @manenet2867
      @manenet2867 Před 25 dny +2

      በጣም መልካም አስተያየት ነው። ወጣት በመሆንዋ በቅንነት ታሻሽለዋለች ባይ ነኝ👏🏽

    • @azalechkassa9663
      @azalechkassa9663 Před 21 dnem +1

      የሚገርም ስራ የሚሰራ extremely excellent actor

    • @ephremderege9118
      @ephremderege9118 Před 21 dnem +1

      እረ እናቴ ጊዜ ስጭልን

    • @ybeltalsemagn
      @ybeltalsemagn Před 14 dny

      እግዚአብሔር ይስጥህ
      ይች ቅልብልብ😂 መሃይም አለ ሞጣ😂😂

  • @lamrotweldemichael7777
    @lamrotweldemichael7777 Před 23 dny +3

    መልመጃ አትፍጠኚ እንጂ !! አስገረምሺኝ 93ትን ሰማይ ስታደርሽው !!ተይው የቀን የማታ 95 ዓ.ም የትያትር ትምህርት ዲፕሎማ ተጀምሯል ደሞ አንብቢ
    የቀደደመውን ሰው ጠይቂ! አትቸኩይ ያዳመጥኩት ሚኪ ስለሆነ ነው ደሞ በሁለት ክፍል አርጉት ማንም ቁጭ አይልም ጊዜ ወርቅ ነው::
    ሚኪዬ እኔና ቤተሰቤ እናከብርሀለን keep It up❤🎉❤

  • @yonastesfaye836
    @yonastesfaye836 Před měsícem +9

    Ebakish tergagi.....

  • @dagninetayalew4333
    @dagninetayalew4333 Před 28 dny +7

    ፈጣሪ ሆይ ለአቶ ኪሮስ ሙሉ ጤንነቱን እና ረጅም እድሜ ስጥልን ደጎችን ተወዳለህና አትውሰድብን ይልቁንም የደግነት ለቦና ስጠን።
    ሚኪ ኑርልን

  • @manenet2867
    @manenet2867 Před 25 dny +3

    እህታችን እንግዳሽ ሲያወራ ..,እ..,እ..,አሃ.., አትበይው።። ለምን መሰለሽ አድማጭሽን ይረብሻል። ለተጠያቂዎችም።። ሃሳብ ይሰርቃል።
    በርቺ በርቺ ✊🏽

  • @ethiopia100
    @ethiopia100 Před 14 dny +1

    በርቺ ቤዚ።በጣም አሪፍ ቃለመጠይቅ ነበር።

  • @Mistre-y1r
    @Mistre-y1r Před měsícem +5

    First comment for መልመጃ podcast 🎉🎉🎉🎉

  • @misikirsebil1820
    @misikirsebil1820 Před měsícem +2

    Looking forward for the new episodes!
    Keep up the Hard work 😊

  • @addisneger-ry8hi
    @addisneger-ry8hi Před 2 dny

    Miki is a living proof that art is based on talent than training or connection ❤

  • @tesfaldetgebru5269
    @tesfaldetgebru5269 Před měsícem +2

    በጣም ትክክለኛ ሰው ራስን መሆን ደስ ይላል በአርትህም አደቅሀለው አክባሪህ ነኝ ክበር

  • @richogecho5101
    @richogecho5101 Před měsícem +1

    Great Job bez! am proud of you!
    keep it up!👍

  • @yeabserayeabsera2038
    @yeabserayeabsera2038 Před měsícem +6

    ውይ በናትሽ አትንቀዥቀዥ ሚኪን የመሰለ ምርጥጥጥ ሰው ...ስታናጂ

  • @SofanitWorku
    @SofanitWorku Před měsícem +1

    ሚኪዬ እንኳን ደህና መጣክ አንድ ዘመድ አለኝ እሱን ትመሳላለህ ችሎታክ ብቃትክ ሚደርስብክ የለም❤

  • @kerubelalmi7267
    @kerubelalmi7267 Před měsícem +1

    Good start 👏🏼👏🏼

  • @tesfaasmare6083
    @tesfaasmare6083 Před měsícem +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ በርቱ💪

  • @derejebekena7214
    @derejebekena7214 Před 24 dny +1

    ሚኪ አንደኛ ነው በተለይ ዳና ላይ ያሳየኸው!!!

  • @nahomtsegaye5047
    @nahomtsegaye5047 Před měsícem +1

    Great conversations! Great Guest! Great host!

  • @Hello_Ethiopia
    @Hello_Ethiopia Před měsícem +1

    Great conversations!

  • @teddygetachew4057
    @teddygetachew4057 Před 14 dny

    ጠያቂዋ አትመችም የጥያቄ ቅደም ተከተሏ አጠያየቋ በየመሐሉ ጣልቃ እየገባች አላስወራ ማለቷ በየመሐሉ እንቶ ፈንቶ ማብዛቷ አላስፈላጊ ሳቋ ባጠቃላይ ብዙ ብዙ ይቀራታል ...ሚኪ ብዙ ሊያጫውተን ይችል የነበረበትን እድል አበላሸችው እውነትም መልመጃ!

  • @lemalemageberemariam
    @lemalemageberemariam Před 28 dny +1

    ዋው ሚኪ, ሚ ዝዎቹ ፊልም በጣም የወደድኩት ፊልም ነዉ,

  • @edah1858
    @edah1858 Před měsícem +1

    Beziye በርቺልኝ💪

  • @MartaNegash-pc8jf
    @MartaNegash-pc8jf Před měsícem +2

    Great job dear iron lady

  • @henokkinfe9133
    @henokkinfe9133 Před měsícem +1

    Ms Host, your voice is excatly looks like Artist Haregeweyin Assefa. Excellent voice!

  • @natnaelgemechu3934
    @natnaelgemechu3934 Před měsícem +2

    👏👏berchilen bezyeee

  • @amanuelcawley9991
    @amanuelcawley9991 Před měsícem +2

    Superb podcast

  • @YohannesMesganaw-ri2kp
    @YohannesMesganaw-ri2kp Před měsícem +2

    እጅግ ጥሩ ጅማሬ ቤዝ

  • @Destavich
    @Destavich Před měsícem +2

    A new host is born! ብዙ ግዜ የፕሮግራም ድምቀቶች ተጋባዥ እንግዶች ብቻ ነበሩ ከሰይፉ ሾው በስተቀር ፣ አሁን አንችም አዘጋጇ ራሱ የፕሮግራሙ ድምቀት እንደሆንሽ ነው ያስተዋልኩት። ጊፍትድ ነሽ! + ሚኪ በስራዎቹ አድናቂው ነኝ አሁን ደሞ ስለ ህይወት ያለውን እይታ በደጃፍም በመልመጃም ሲያካፍለን ሳይ ፣ ይበልጥ ወደድኩት ፣ አከበርኩት። ህይወትን አሸንፈሃታል የኔ ወንድም። ይመችህ!

  • @asratzemed9270
    @asratzemed9270 Před 17 dny

    አንብበሽ በደንብ ተዘጋጅተሽ ጠይቂ
    ደጃፍ ፖድካስትን መአዛ ብሩን እስኪ ተከታተይ በደንብ ትማሪበታለሽ ለማደግ ይረዳሻል
    ሚኪ ስለሆነ ለዛሬ ተከታትዬሻለሁ በጣም ጥሩ ጅማሮ ነው

  • @aberhammelaku958
    @aberhammelaku958 Před měsícem +1

    መልካም ነው

  • @estifanosdebesay2030
    @estifanosdebesay2030 Před měsícem +1

    Good Job

  • @mesfinfelekech6245
    @mesfinfelekech6245 Před 24 dny

    በጣም ጎበዝ ነሽ አስተያየት ተቀበዪ 🎉🎉

  • @BinyamGezahegne-ql8tw
    @BinyamGezahegne-ql8tw Před 17 dny

    ቤዚ በርቺልኝ።

  • @Alpha-eh7ec
    @Alpha-eh7ec Před měsícem +2

    I like this guy

  • @t...............1220
    @t...............1220 Před 26 dny +1

    ፕሊስ ማዳመጥ እና መረጋጋት እና ደሞ የትኛውን ካኪ ነው የምታውቂው ያልገባኝ? የኢሰፓን አይደለም አ? 93 ራቀብኝ እያለች

  • @henokergete3778
    @henokergete3778 Před měsícem +5

    ሚኪ እንወድሀለን ..ጠያቂዋ ግን አትመቺም

  • @YaredEyasu-is3qc
    @YaredEyasu-is3qc Před 6 dny

    ❤❤❤,አሳሳቅሽ::

  • @senaitbekele8543
    @senaitbekele8543 Před 15 dny

    ሚኪን የመሰለ ባለሙያ ጋብዘሽ አላስወራ ትያለሽ? በጣም ነው የምትረብሽዉ በእዉነት።

  • @getachewhaile3946
    @getachewhaile3946 Před 27 dny

    ሚኪ በጣም ነው የምወድህ:: አንተን በስራዎችህ አምነህ:: ጎጆ ብሪጅ ሪል ስቴት :: የሰውን እንባ ቶሎ ብለህ ንገራቸው:: ያለውን እውነትና ምን እየተባለ እንደሆ አስረዳቸው::

  • @sosinatesfaye678
    @sosinatesfaye678 Před měsícem +2

    ❤❤❤berchiln bezi

  • @neba1034
    @neba1034 Před měsícem

    ሚኪዬ እንኳን ደህና መጣክ

  • @EYOS777
    @EYOS777 Před měsícem

    መልካም እድል😊

  • @user-fg5ti5bx6r
    @user-fg5ti5bx6r Před měsícem +4

    ጠያቂዋ ግን ስሜቷን ብትቆጣጠር ጥሩ ነበር። ስንት ጊዜ "እድለኛነትን" እንደተጠቀመች ይገርማል።
    እና ከጠየቀች በኋላ ዝም ብላ ብትሰማም መልካም ነበር። ሁሉም ላይ "አው አው" እያለች ግራ አጋባችኝ።
    እርግጥ ልምዷ ከፍ እያለ ሲመጣ ግሩም ጠያቂ እንደምትሆን ተስፋ አለኝ።

  • @Sporty_tv-n2d
    @Sporty_tv-n2d Před měsícem +2

    👏👏

  • @user-xy6bu2od3g
    @user-xy6bu2od3g Před měsícem

    Berchiii ye ene enattt

  • @nardosasratmez
    @nardosasratmez Před měsícem +2

    ❤👏

  • @user-ci6zh6ei7i
    @user-ci6zh6ei7i Před měsícem

    በርችልን እህቴ USA ደርሶ እያየንን ነዉ እንዳትሰላች በርች

  • @eliambedir6117
    @eliambedir6117 Před měsícem +2

    🔥

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 Před 27 dny

    Meki number one Ethiopian artist ❤

  • @eskenderkemal7999
    @eskenderkemal7999 Před měsícem +1

    Best acters

  • @Sosi_127
    @Sosi_127 Před měsícem +3

    Menem atasorim besmam esty zim bey for five mins so guestochu bedemb endiyaweru

    • @HenokHaile-wy4ui
      @HenokHaile-wy4ui Před 27 dny

      You are right inem yetesemagn new sew guest new mesmat minfelgew

  • @EsubalewDejene
    @EsubalewDejene Před měsícem +2

    Bezu tawrialesh hasb ataschershim trgagtesh bmadamet egnam endnsema edl sechen esun ensmabt tenklekyalesh

  • @Joe123_
    @Joe123_ Před 25 dny +3

    Agly በአማርና እየጠየቀች yeah yeah አለብዛችም እድገት መስሎዋት ነው ፡አዎ ትክክል እውነት ነው የምንለው ከምላስዋን ከራስዋ ወጥተው ነው ምድረ ፋራ

  • @ashenafiasebe
    @ashenafiasebe Před měsícem +2

  • @ruthhabte
    @ruthhabte Před 21 dnem

    gobez beziye

  • @PhD-qc3oj
    @PhD-qc3oj Před 20 dny

    Miki mirete tewanaye new adinakiw negne ❤

  • @abrahamengida4898
    @abrahamengida4898 Před 15 dny

    ተረጋጊ: አንች ጠያቂ ነሽ።
    እንግዳሽ ይናገር። አታቅዋርጪው።

  • @merafshumeye1492
    @merafshumeye1492 Před měsícem +1

    Miki ejig betam akabarih adnakih negn....yegir esat lene wuste yekere acting new.... ende 1 Maya enditay yetenagerkew yeliben new egzer yistih lelaw Maya Hulu lehager yaltekeme yimesil hulum lehagere sil yanadidegn neber😊

  • @user-iy5wc4ws7l
    @user-iy5wc4ws7l Před 23 dny

    በጣም ትቀለቅያለሽ መብሰል ይቀርሻል ላዳምጥ ፈልጌ ነበር

  • @BettyDessalgne-rs8se
    @BettyDessalgne-rs8se Před měsícem +2

    🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @HabtamuGeremew-g5m
    @HabtamuGeremew-g5m Před měsícem +1

    ❤❤❤

  • @aberamamojaleta7564
    @aberamamojaleta7564 Před měsícem +1

    Waw

  • @aberamamojaleta7564
    @aberamamojaleta7564 Před měsícem +1

    ❤🎉

  • @woldu100
    @woldu100 Před 23 dny +1

    93 እንዴት ሆኖ ነው ሩቅ የሆነው?

  • @gebrela.s1065
    @gebrela.s1065 Před měsícem

    🖤

  • @dochodocho8126
    @dochodocho8126 Před 14 dny

    አለማየው ታደሰ 1983 ነው የተመረቀው? አረተው አረተው...! አንዴት አንደዚህ ይሆናል? ደርግ ሲወድቅ ማለት ነው 😮

  • @abicloud3177
    @abicloud3177 Před 20 dny

    Hulum commentoch
    Lejtwan yasadgal Arif

  • @azebmelkie7284
    @azebmelkie7284 Před 26 dny +2

    አጠያየቅን ከአዜብ ወርቁ ተማሪ ከመናገር ማድመጥን አስቀድሚ

  • @mamushhagos4176
    @mamushhagos4176 Před 27 dny +3

    ጀማሪነሽ ወሬ አታቆርጭ

  • @EsubalewDejene
    @EsubalewDejene Před měsícem +2

    Mikin msmat eyfelku gn teyakiwan sl programu endialk temegneew

  • @ambayegebru8872
    @ambayegebru8872 Před 27 dny

    ሚኪ በጣም ከማደንቃቸው አርቲስት ተዋናዮች አንዲ ነው
    አንችም ጎበዝ ልጅ ነሽ
    ቀጥይበት

  • @temesgentiruneh1117
    @temesgentiruneh1117 Před 17 dny

    አንድ ነገር ላይ ችክ አትበይ። ወደሚቀጥለው ጥያቄ ተሸጋገሪ።

  • @saranuru-tk1nm
    @saranuru-tk1nm Před 28 dny

    Awo telelahu bezeche gazetgna yetensa men gud nate erasa teyeka Awo bela....

  • @hadasalemu5378
    @hadasalemu5378 Před 26 dny

    Uffff lijetewa ataseweram ...menew balimetah Makiye...mebesel yekeratal🤔🤔🤔

  • @user-jf5dv6sl5j
    @user-jf5dv6sl5j Před 15 dny

    ምን አይነት አካባጅ ነገር ነሽ? ሰማንያ አራት የተመረቅን ቁጭ ብለን እየሰማንሽ?

  • @elsatariku6006
    @elsatariku6006 Před 25 dny

    ውይ ትደብሪያለሽ

  • @abel8835
    @abel8835 Před měsícem

    የከሰረ ኮረሪማ ነጋዴ ይመስል እስዋ ብቻ ትለፈልፋለች
    ሚኪ ኮሌጅ መክፈት ኮረሪማ መነገድ መስሎህ ነወይ አሳከኝ😂

  • @shoppingpoint-ki4zt
    @shoppingpoint-ki4zt Před 23 dny +1

    ወይኔ ወረኛ ነሽ ማዳመጥ ልመጂ (መስከን ይቀርሻል)

  • @endaletilahun1068
    @endaletilahun1068 Před 14 dny

    Mindinesh

  • @HH-nn7rd
    @HH-nn7rd Před 20 dny +1

    እንዴ
    አቃቤ🤔 🤣

  • @ybeltalsemagn
    @ybeltalsemagn Před 14 dny

    እንግዳው እሱ ነው አንች?😂

  • @MeseretTassew
    @MeseretTassew Před 14 dny

    ደጃፍ ፖድካስትን ደጋግመሽ አድምጪ ትማሪበታለሽ

  • @alemmaru8218
    @alemmaru8218 Před 24 dny

    She talk too much and too fast

  • @Sassy387
    @Sassy387 Před 12 dny

    The only thing I don't like about the host is her laugh. Looks fake for me.

  • @bekeleemmanuel9569
    @bekeleemmanuel9569 Před měsícem +7

    እናትዋ ተረጋጊ እንደ ጋዜጠኛ እንግዳሽ እንዲያወራ ጆሮሽ ተጠቀሚበት ከዉካዋ ነጠላ ቀዠቃዣ ጋዜጠኝነት በሰይፉ ያብቃ በለን እንዳልጮህን አንቺ ይላክብን ? ጋዜጠኛ እኮ ከእንግዳዉ ለህብረተሰቡ የሚያስፈልገዉን መልእክት እንዲያወጣ በጥበብ በፍቅር በትህትና ማናዘዝ እንጂ እንግዳዉ አረፍተ ነገሩን ሳይጨርስ እንደ እርጎ ዝንብ መሆን ነዉር ነዉ ::

    • @akemanu48
      @akemanu48 Před 28 dny

      ሀሳብህን በመልካም ቃላት ብትገልጠው ይሻል ነበር:: እርሷን ልክ አለመሆኗን በስድብ መግለጥህ አንተም ግብረገብ የሌለህ ወላጆችህን አስገምጋሚ ሆነሃልና ነውር ነው::ተግሳፄን በመልካም ውሰደው

    • @bekeleemmanuel9569
      @bekeleemmanuel9569 Před 27 dny

      @@akemanu48 እሽ የግብረገብ መምህር "10 አሽሞንሙኖ የመዉጋት ጥበ ቦች" የሚለዉን ፅሁፍን እስከምትለቅ ትታገሰኝ ? እኔምልህ አንተ በግል አስተያየቴ ወላጆቼ ላይ ፊጥ እንዳልከዉ እኔ ደግሞ ከፅሁፍህ ተንደርድሬ ወላጆችን የሚዳፈሩ የእንትን ሰፈር ልጅነዉ ጋደኞቹን የተማረበትን ት/ቤት ባነንኩበት እንድል አትገፋፋኝ ::እኔ ምን እንደምፅፍ ቃላት መርጦ ከሰጠኝ እኔ እኔ አይደለሁም ማለት ነዉ ::ምን ለማለት ፈልገህ ነዉ ወንድሜ ማለት የአባት ነዉ ::አንተ (ቺ) ግን እንደየኔታ ጆሮህን እየጠመዘዝኩ ቃላት ካልመረጥኩልህ ነዉር ነዉ :: እኔ ሆንኩ ሌላም ሰዉ ማንኛዉንም ሀሳቡን ሲጫጭር ሀላፊነት በግሉ ወስዶ መሆኑን በቀደምት መረዳት መልካም ነዉ :: እንኳን ይችን ዉስን ሀሳብ ቀርቶ ሌላም ፅሁፌን ማንም ቢቀንስብኝ ቢጨምርብኝ አልቀበልም ይህ የኔ አቋም ነዉ ::ልጅታን በተመለከተ እንደ እርጎ ዝንብ ጥልቅ አትበይ ማለት ግልፅ ካልሆነልህ እንግዳዉን አስጨርሽዉ ለማለት ነዉ ::ሌላዉ ያ ዱባ ራስ ሰይፉን የተመለከተ ነዉ ያ ደግሞ እኔ ና እኔን ወክዬ የፃፍኩት ነዉ ::እኔ ደግሞ ለአመንኩበት እንኳን ግለሰብን መንግስትንም ጥቁርን ጥቁር ነጭን ነጭ ለማለት እምነትና ድፍረቱ ስላለኝ ሁሉን እንደ አመጣጡ ለመመለስ አልሰንፍም ::
      መልካሙን ተመኘሁ

    • @alex-mh2xf
      @alex-mh2xf Před 25 dny +1

      ምንድነው የምታወራው፣ አንተ ነህ መረጋጋት ያለብህ

    • @bekeleemmanuel9569
      @bekeleemmanuel9569 Před 25 dny

      @@alex-mh2xf እኔ የማወራዉ ካልተረዳህ ወደ ሚድያ ሲወጣ በተለይ ጋዜጠኛ ሲኮን የራሱ ህግ ደንብ አለዉ እንግዳህ የጠየቅከዉን ጥያቄ አጠናቆ እስኪመልስልህ መስማት የሚባለዉን ነገር ተጠቅምበት አስፈላጊ ጥያቄ ሲኖርህ ማስታወሻ በመያዝ እንግዳህ ነገሩን ሲቃጭ በማስታወሻህ የያዝከዉን ጥያቄ ቀጥል ነዉ የምልህ ተግባባን ?

  • @degol5037
    @degol5037 Před měsícem +4

    በጣም ተሞጣሞትሽ
    ገና በገና ተረጋጊ ግልብ አትሁኚ እንግዳሽን አክብሪ የትም አትደርሸም ፣

  • @Younny.younny
    @Younny.younny Před měsícem +2

    👏👏