#በጣም_አሳፋሪ_ተግባር_ተፈፀመ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 08. 2024
  • በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
    ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
    #negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia

Komentáře • 314

  • @user-yk3jd6ik7u
    @user-yk3jd6ik7u Před měsícem +83

    እባክህ ነጋሽ ወድሜበውስጥ ተነጋገሩበት የመናፍቃን መሳቂያ አንሁን እነኝህ ሰዎች ለሀይማኖታቸው ነው እያገለገሉያሉትአንግፋቸው ወደማይሆን መንገድ ፈራጅአንሁን በጣም ተከታይህ ነኝ ግን እንደዚህ አይነት አነጋገር አልስማማም ምክንያቱም እግዚአብሄር የሰጣቸው እንጀራቸውነው እግዚአብሄር ለንስሀእንዲያበቃቸው መፀለይነውእጂባደባባይ ማውገዝ ጥሩ አይደለም እናጅሬዎችይችን ቀዳዳ ይጠቀሙበታልእባክህ ወድሜነጋሽ እንጠንቀቅለሰውመጥፋትምክንያትአንሁንአሳልፈንአንስታቸው

    • @Enat-zy4go
      @Enat-zy4go Před měsícem +3

      Very true

    • @KazaBlanka-js3op
      @KazaBlanka-js3op Před měsícem +3

      ሌላው እንዳይደግመው ነው ግራ ተጋባን እኳ ዝም ሲባል መረን ለቀቅ ን እኳ ወዲት ወዲት

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 Před měsícem +1

      ይሄ ሰውዬ ብዙ አይመቸኝም ምንድነው እንዲህ በአደባባይ የእኛ እንዳልሆኑ እያወቀ እንደዚህ ብዙ ባያሽሞነሙናቸው ደስ ይለኛል!!

    • @DerejeBarega
      @DerejeBarega Před měsícem +2

      ከዚህ ፡በኋላ ፡ይስተካከላሉ፡ብሎ፡ነገር ፡የለም፡አንተ ፡እራስህ፡ሌባ፡ሳትሆን፡አትቀርም ።

    • @dawitwoldetsadik4718
      @dawitwoldetsadik4718 Před měsícem

      እንጀራቸው ነው? እረ አታስቀን ለእንጀራ ነው እንዴ የሀይማኖት አባት የሆኑት እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ እንደዚህ አይነት አባት የለም አውቃችሁ የምትሰሩት ድራማ ነው እንጅ

  • @user-tc1kf3vf9t
    @user-tc1kf3vf9t Před měsícem +36

    ነጋሽ ወንድሜ የቅድስት የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ

  • @toptutor2024
    @toptutor2024 Před měsícem +14

    ወንጌልን ጨረሶ የማያውቅ በጥላቻ ያበደ የስድብ ቃል ብቻ ከአፋ የሚወጣ ሰው.......ትዝታው ነፍስህን ይማረው

  • @ZaharaShumi-ty3li
    @ZaharaShumi-ty3li Před měsícem +10

    በርታልን ነጋሽዬ

  • @user-bd8vh3ju4o
    @user-bd8vh3ju4o Před měsícem +11

    ትክክል እውነትእውነትናት ነጋሽ በርታ

  • @MahletMahlet-se1fw
    @MahletMahlet-se1fw Před měsícem +10

    ፈጣሪ ዘመንክን ይባርከው በርታ

  • @mulatuhabtemariam3661
    @mulatuhabtemariam3661 Před měsícem +12

    እግዚአብሔር ሆይ ለቤትህ ቅድስና ስትል ተቆርቋሪዎችን ስላላሳጠኸን ክብር ምስጋና ይድረስህ፣ እናንተንም ዕድሜ ከጤና ይስጣችሁ ለቤተክርስቲያናችን ቋሚ ጠበቃ ሆናችኋልና ያበርታችሁ።

  • @getahunsheleqo
    @getahunsheleqo Před měsícem +10

    እግዚአብሔር ያክብርል

  • @user-tx6cf4ci5c
    @user-tx6cf4ci5c Před měsícem +7

    አውነት ነው አንተ የምትናገረውም ለእምነታቸው ክብር እንዲኖራቸው ስለሆነ ያለውን ስህተ ት መናገር ጥሩ ነው ነጋሽ እድሜ ይስጥልነው

  • @hasenzzinabu1295
    @hasenzzinabu1295 Před měsícem +6

    ዘመንህ ይባረክ

  • @amsalegammie2303
    @amsalegammie2303 Před měsícem +7

    ነጋሽ ወንድማችን ተባረክ በርታ

  • @FifaQtr-gp3gp
    @FifaQtr-gp3gp Před 25 dny

    ወንድማችን ቃለ እይወት ያሰማልን

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 Před měsícem +3

    ወንድማችን ነጋሽ በእውነት የቆምክ አረ ምን ጉድ ነው ክርስትነን የሚቃወም ሁሉ ቅጣታቸውን ያገኞታል ወንድሜ እነትን ልጅ ይጠብቅህ🙏🙏🙏

  • @borenaabebechayano-ow8sk
    @borenaabebechayano-ow8sk Před měsícem +1

    ወይ ዘንድሮ አቤቱ ጌታሆይ ከነቤተሰቦቼ ከነወገኖቼ አንተ ሀገሬንም ጭምር አንተ በቅዱስ ቃልህ ጠብቀን አመፀኞችን ከምድራችን ለይ ገስጽልን ሰላምን ስጠን በጤና ጠብቀን ሀይማኖታችንንም ጠብቅልን
    አሜን ይሁን እንደ ቅዲስ ቃልህ ይደረግልን.

  • @user-zt1xd4mg3o
    @user-zt1xd4mg3o Před měsícem +4

    አቤቱ ማረን

  • @Tigisthailu-iv7zg
    @Tigisthailu-iv7zg Před měsícem +12

    ወንድሜ ነጋሽ አረ ለማነው አቤት የሚባለው ህዝቡን መጫወቻ አደረጉት እኮ ሀይ የሚላቸው ጠፍቷል ለማንኛውም አንተም አርያም በርቱልን

  • @zewdiem.demeke5249
    @zewdiem.demeke5249 Před měsícem +32

    አርቲስቶቹን በዚህ መጠን መግፋት አስፈላጊ መስሎ አይታየኝም በጎ ምግባራቸዉን ማበረታታት ነዉ የሚጠበቅብን ቤተክርስቲያን የነሱም ቤት ነች

    • @mlgglm9051
      @mlgglm9051 Před měsícem +6

      አትሮስ አይገባቸውም ምእመን ናቸው አስተውሉ በደመቀበት ሁሉ አናጨብጭብ ከአርቲስቶች ልጆቻችን ምንድነው የሚጠቀሙት መላያጣውን አለም እራሱ ቢችል አሽቀንጥሮ ነበር የሚጥላቸው የትኛው አርቲስት ነው አትሮሱን የሚመጥነው የኔ ሴት ልጄ ምን ነው የምት ማረው እስቲ ንገሪኝ በቃ ምእመን ናቸው ተቀምጠው ይማሩ

    • @user-yk3jd6ik7u
      @user-yk3jd6ik7u Před měsícem +5

      @@mlgglm9051 ገብተን እንቀድስ ወይም ጳጳስ እንሁንአላሉም ባለችን ግዜእናገልግልነውያሉትሰውላይጣትከምንቀስርእራሳችንንእንይምንያህልንፁህነንእኳንእኛሰላሳቦታስንረግትየምንውልምእመናንቀርቶባሁንሰአትይሄማለትአያስፈልግምእንጂአባቶቻችንበምንላቸውቤተክርስትያኗምንያህልእየተፈተነችእንደሆነያደባባይሚስትርነውስለዚህልጆቻችንከውችሳይሆንሚማሩትከቤትነውእኛጠንካራከሆንንመሰረትካስያዝናቸውየውጩአይረብሻቸውምስለዚህሰውያልሰጣቸውንሀይማኖትእኛከልካይአንሁንከፈጣሪበቀርማንምፍፁምየለም

    • @caretoall8805
      @caretoall8805 Před měsícem +3

      እባክህ ቃላትና ቃላትን እየለየህ
      / ስፔስ ተጠቀም።

    • @MayeIove
      @MayeIove Před měsícem +3

      እና እንደ ምእመን ታች ይቀመጡ እንጂ አውዴ ምሕረት ላይ ተይ እንጂ😢

    • @tigi_habeshawit
      @tigi_habeshawit Před měsícem +6

      ሲጀመር እንቀድሰ ቢሉም ማንም አይፈቅድላቸውም በመጀመሪያ ቤተክርሰቲያን መለመኛ አይደለችም ምንም ያጣችውነገር የለም አዎ ኦርቶዶክሶች ናቸው ነጋሸ እየገፋቸው አይደለም ሰህተቱን ነው እየነገራቸው ያለው ሳይገባን ባንፈርድ ፈሪሐ እግዚአብሔር ሊኖረን ይገባል አውደምህረቱም ላይ በመፍራት ነው መቆም ያለብን ዛሬ የተቸገርነው በቤቱ የተሰገሰጉትን እንዲያፀዳልን መፀለይ ነው ማንም እየመጣ አውደምህረት ላይ መጨፈር የለበትም መድረክ ላይ ተሸፋፍነው ይወጣሉ ከዛ ሲወርዱ አለባበሳቸውም ሌላ ነው ሰለዚህ ብንቃወምም አይፈረድብንም

  • @Addis-gj2we
    @Addis-gj2we Před měsícem +1

    ነጋሽ ወነድሜ በረታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @user-eg2ce4gl2b
    @user-eg2ce4gl2b Před měsícem +1

    ነጋሽዬ ዉድድድድድ ብርክ በልልኝ ተባረክልን ዕድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 Před měsícem +1

    አይይይይ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ስለ እናትህ ቅድስት ድንግል ማርያም ብለ ማርን ይቅር በለን ወገኖቼ ሃይማኖት መቀይር ሞት የሞት ሞት ነው ። ቃል ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን ነጋሽ ቅድስት ድንግል ማርያም ትርዳህ የእኔ መመኪያ እሧ ናትና😢😢😢 የጠፉት ወገኖቻችንን አይን ልቦናቸውን ያብራልን ቸሩ እግዚአብሔር የአቡነ አረጋዊ ረዴት በርከታቸውን በሁላችን ላይ ይደርብን በእኛ ቤት ያደረጉት ተአምር ተንግሮ አያልቅምና

  • @MayeIove
    @MayeIove Před měsícem +2

    ትክክል በቦታቸው ይቀመጡ የእውነት በተለይ እነዚህ አርቲስት ተብየዎቹ አሜን አቤቱ አምላኬ ሆይ ማረን😢

  • @Eshetu-j6w
    @Eshetu-j6w Před 16 dny

    እግዜአብሔር ይባርክህ በርታ ❤❤❤❤❤❤

  • @merchaaba
    @merchaaba Před měsícem +3

    እኔ የምለው ይህ ትዝታው እኮ አብዶ እኮ መሠለኝ መልሥ ባንሠጠውና የቤተክርስቲያኑን እውነት ጊዜህን ብታስተምረን።

    • @hahu3160
      @hahu3160 Před měsícem +1

      ትክክል..ጤነኛ አይመስልም። አዎ ለትምህርት መስጫ መሰረት ከሆነ እንጂ እሱን በማየት ለእብድ ሁሉ ሚዲያ መስጠት ዋጋ የለው።

  • @user-rc9ht7nh5d
    @user-rc9ht7nh5d Před měsícem +3

    ነጋሽዬ እንኳን ደስ አለህ እስቲዲዮክ አምሮበታል❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-dh6lr7es2m
    @user-dh6lr7es2m Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbebaNati
    @AbebaNati Před měsícem +2

    ዘመንህ ይብራክ

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q Před měsícem

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Senayet2127
    @Senayet2127 Před měsícem +2

    ትዝታው እግዚያብሔር ምህረቱን ይላክልህ

  • @samiras6876
    @samiras6876 Před 21 dnem

    "እግዝብሄረይጠብቅህወንድማችን

  • @AbuAnu-rq5fp
    @AbuAnu-rq5fp Před měsícem

    ነጋሽ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛልህ ትዝታው የሚባል ዘማዊና ቆበራም ከስው ተራ የወጣ ዝተት ስለሆነ ተውት

  • @tarikuatadesse8486
    @tarikuatadesse8486 Před měsícem

    ፈጣሪ ማስተዋልን ይስጠን ነጋሽ ሚዲያ አሪፍ ጊዚነበር ተባረኩ

  • @estifanossolomon7008
    @estifanossolomon7008 Před měsícem

    ነጋሾ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ይብቅህ እነዚህ መኔፍቃን እግዚአብሔር አምላክ ስራውን ይስራባቸው ከምድረ ገፅ ያጥፋልን ድሮምኮ የእፉኝት ልጅ እናቷን ገላ ነው የምትወለደው እነ ትዝታው ሳሙኤል ናበግሻው ደሳለኝ እኛ ኢትዮጵያውያን በአረብ ሀገር እየተሰቃየን ካሴታቸውን በመግዛት አጠገብናቸው ፍርዱን ለእግዚአብሔር ብያለሁ

  • @tekalegnkiflie3590
    @tekalegnkiflie3590 Před měsícem +1

    ምዕመኑን አነዚህ አባቶች ጋር እንዳይሄዱ ማስተማር ነዉ እንጅ የነሱን አጀንዳ ማራገብ የራስን ጊዜ ማባከን ይሆናል ምዕመኑን በየንስሀ አባቱ ማስተማር

  • @user-bp9mp2qm4q
    @user-bp9mp2qm4q Před měsícem +3

    ነጋሽዬ ገድላገድልን በመፅሐፍ ቅዱስ አስደግፈህ መልስ ስጥበት እንጂ ስድብ ብቻውን ዋጋ ፋይዳ የለውም። ባይሆን በእውቀት ብትሞግተው ይሻላል።

  • @abrbayehulemma3073
    @abrbayehulemma3073 Před měsícem

    ትዝታዉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ አቤት ግፍህ ስታሳዝን።

  • @HailemariamketemaLegesse
    @HailemariamketemaLegesse Před měsícem

    ነጋሽ እግ/ር ዘመንን ያርዝምልን በተክርስትያን ውስጥ ንግድ ተጀምረውቆይቷልኮበተለይጎፋባስከቶሀገረስብከትጠያቅነንየምሉእየሰሩያለውንበዐይነብረቱብታይያሳዝናል።ለቀጣይ መረጃውንእንካለን።

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Před měsícem

    Betam amesegnalehu Tebarek Egziabher libona yisten

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 Před měsícem

    ወንድሜ ነጋሽ በርታልን እናመሰግናለን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y Před měsícem

    አቤቱ ጌታሆይ ምን እየሆነብን እንደሆነብን አናዉቅም አቤቱ አንተ አድነን ማረን

  • @toptutor2024
    @toptutor2024 Před měsícem +1

    የእብደት ዘመን ሲጀመር አሁን ቢዝነስ ነው የሆነው ማንም እየተነሳ ነቢይ ነኝ ይላል አዳራሽ ተከራይቶ ቸርች ይከፍታል የሚያሳዝን ግዜ

    • @Gosple234
      @Gosple234 Před 29 dny

      ጧፍስ ይሸጣል እኮ ፓስተር ምረታብ ጧፍ ይሸጣል ለቤተክርስቲያን ነው ገቢው ደግሞ😂😂

  • @user-rc1no4tu2k
    @user-rc1no4tu2k Před měsícem

    ተባረክ ወንድሜ መጨረሻህን ያሳምርው

  • @lakechbeyene9243
    @lakechbeyene9243 Před měsícem +2

    ከእንቅልፍ፡ ማስነሳት፡ እንኳን፡ ይከብዳል፡ እኮ፤፤ ሞትን፡ አቀለሉት፤፤ ልቦና፡ ይስጠን፤፤

  • @user-dx2tt6vb2x
    @user-dx2tt6vb2x Před měsícem +1

    Egzabahr.hoy.maren.yeqer.belen😭😭

  • @zenash9670
    @zenash9670 Před měsícem

    ቃል ህያወት ያሰማል

  • @zamiaddis690
    @zamiaddis690 Před měsícem +1

    ምን ይሻላል ይሄ የከፋ ነው ቤተክርስቲያne የራሷን ስርአት ማስጠበቅ አለባት ካልሆነ ሁሉ ነገር መስመር እየሳተ ነው በተለይ የተክሊል ስርአቱን በተመለከተም እንዲሁ

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriya Před měsícem +2

    ሰላም ሰላም ሰላም

  • @user-zp3zz3yz9n
    @user-zp3zz3yz9n Před měsícem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Hregalemayew
    @Hregalemayew Před měsícem

    አምላክይጠብቅህ

  • @zenash9670
    @zenash9670 Před měsícem

    ወንድማችን የቅድሰት ደንንግል ማርያም ልጅ ኢየሱሰ ክርሰቶቶሰ ክክፋ ነገር ይጠበቅህ

  • @TigistSahle
    @TigistSahle Před měsícem +1

    Ebakhe negashe be weset mesmer tewakakesubwt la telate atgaletu wendemi

  • @brukmidla2246
    @brukmidla2246 Před měsícem

    ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ በርታልን

  • @tagesechbedasso4032
    @tagesechbedasso4032 Před měsícem

    እግዚአብሔር ያክብርህ በርታ ወንድሜ

  • @gashawmolla9949
    @gashawmolla9949 Před měsícem

    እውነት ነው እድሜ ይስጥህ ነጋሽ ወንድም

  • @HenokH-db1gh
    @HenokH-db1gh Před měsícem

    ነጋሽ በእውነት የፕሮቴስታንቱ ነገር ግርም ነው የሚለኝ የተማረውም ያልተማረውም መንግስትም (የራሱ ስራ በዛበት😂)እንበል ባይባልም ሁሉም ደነዘዘ አይ! አንቺ ኢትዬጲያዬ እንቁ አገሬ የሰማይ አምላክ በጉውን የምታበስሪበት ቀን ያቅርብልሽ: ነጋሽ ለሀይማኖት ብቻ ሳይሆን ለዜግነትም ጭምር ለምታደርገው መልካሙ ሁሉ ኢትዬጲያ ታመሰግንካለች በርታልን ወንድማችን

  • @user-cj1up5ex4c
    @user-cj1up5ex4c Před měsícem +1

    እረ በዉስጥ አዉሩ ሁሉ ነገር ባደባባይ እረ ተዉ አንገፋፋ😢😢😢

  • @user-xr6zg8ne7i
    @user-xr6zg8ne7i Před měsícem

    ነጋሽወድማችንበርታ❤❤❤❤❤❤

  • @user-pe1ie3ls8p
    @user-pe1ie3ls8p Před měsícem +2

    እውነት ነው ፣ ኦርቶዶክሳዊት በፈተና ላይ ነች ።

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba Před měsícem

    ስለፐጴንጤ ማውራት ይሰለቻል ምድረ ሰልባጃም አርቲስቶቻችንን ግን በርቱ መዳን አሆን ነው በርቱ የተዋህዶ ልጆዎች

  • @AbebaMassene-q4g
    @AbebaMassene-q4g Před měsícem

    ወድሜ ነጋሽ እመብርሃን ትጠብቅ ኧረ እግዞ ነው የሚያስብለው በስንቱ እንረረ እሱ ፈጣሪ ይጠብቀን ይች አገር ጥሩ የሚሰራላት ይኮነናል ሐሰተኛው ደረቱ ነፍቶ የሚኖርበትጊዜ ላይ ደርሰናል ።

  • @meskeremdemssie3988
    @meskeremdemssie3988 Před měsícem

    ቤተክርስቲያኖች እንታደግለን ለሁሉም ይፍረስ እግዚአብሔር ያስነሳን የቤተክርስቲያን ፍቅር ይኑረን የቻብነውን እንስራ ነገ ይቆጨናል

  • @ethiopiaselamguwad4930
    @ethiopiaselamguwad4930 Před měsícem +4

    ሰውየው እኮ ያስታውቃል፤ አንድም የምንኩስና ባህሪ የለበትም፤ ኢቺ አቴንሽን ፍለጋ ናት፤ 500 ብር ከሰጠኸው ለብሶ ጠጅይዞ ይነሳልሃል፤

  • @Selam-s6h
    @Selam-s6h Před měsícem

    እውነት ብለሀል በርታ

  • @kidestmulunrh3279
    @kidestmulunrh3279 Před měsícem +1

    እኔኮ ካራቴውን ትተን ቆሞ አሜን የሚለውስ

  • @mulutegen7307
    @mulutegen7307 Před měsícem

    Wow egizaberi bebetu yakoyi saldeki alalifim lebtekiristan atiri hune alasnka bile selmitebikat egizaberi yakibirih namesegenalen ❤❤❤❤❤❤

  • @Nebyat6790
    @Nebyat6790 Před měsícem +3

    እግዝአበሄርየ ይቅር በልን አረ እንደዚህ ነገር የለም አይተን ሰምተንም አናውቅም አሁንስ አበዙት fashion አረጉት አምላኬ ይቅር በላቸው🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @raheltamrat8190
    @raheltamrat8190 Před měsícem

    ታዲያ ቤተክህነት አይደል የፈቀደላቸዉ ሲጀመር እራሱ ቤተክህነት ለምን አያሰራዉም ሁሌም መለመን ጳጳሶቹ መኪናና እቤት ሲያማርጡ ቤተክርስቲያን ግን አሁንም ትለምናለች አዋረዱን እኮ አባቶች ዝምታቸዉ በዛ ለምን ሳንቲሙ ላይ አሉበት

  • @sinkeneshbatti9106
    @sinkeneshbatti9106 Před měsícem

    ትዝታው ከአበደ ቆየ ጊዜ ስጡትመመለሻውን እንጠብቅ እመቤቴ መረጋጋትን ትስጠው

  • @TG-ck5tt
    @TG-ck5tt Před měsícem

    ወንድሜ ነጋሽ የምታቀርባቸው ነገሮች ሁሉ ያስደስተኛል በርታ ግን የሞሎክሴው ነገር ተከፍሎት ነው የቀረበው ያስታውቃል ምንም ቢያደርጉ ኦርቶዶክስን ጋር መድረስ አይችሉም ለዘላለም ትኖራለች ትበዛለች

  • @Memher
    @Memher Před měsícem

    ነጋሽ ቀናኢው የኦርቶዶክስ ልጅ በርታ መልካም አማኝ ነህ እድሜህን ያርዝመው

  • @endaleworku2291
    @endaleworku2291 Před měsícem

    enamesegnalen

  • @asterethiopia6131
    @asterethiopia6131 Před měsícem

    💚💚💚💚💚🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nunushabrham9075
    @nunushabrham9075 Před měsícem +2

    እኔ አንድ የሚገርመኝ ነገር በኛ ቤተክርሲያን ዘፈን ሃጢያት ነዉ ብለዉ አስተምረዉናል ፦
    ለገንዘብ መሰብሰብ ሲሆን ከፊት የምታስቀድሙት ግን እነሱኑ ነዉ ይሄ ነገር ግን አይጋጭም ??
    እንዳልክ የሚፈልገዉን ስራ ነዉ ያገኝዉ ።

  • @user-iv5sg7ks4f
    @user-iv5sg7ks4f Před měsícem +1

    ነጋሽ ከይቅርታጋር ትዝታውን ብንተወው ይሻላል ትኩረት ስንሰጠው ይብሳል ዝም ስንለውግን ይሸማቀቃል ይመስለኛል

  • @Eyaasu
    @Eyaasu Před měsícem

    ከሰደበኝ : መልሶ የነገረኝ ትል ነበር አያቴ :: የማንንም ከሃዲ በአፉ የተፀዳዳውን እያመጣህ ለምን ታሰማናለህ ? እዚያው በቀጠናቸው የፈለጉትን ይበሉ :: እግዚአብሄር ይቀጣቸዋል

  • @hirutegetnet5416
    @hirutegetnet5416 Před měsícem

    ወንድሜ ነጋሽ አንተ እንቁ የቤተክርስቲያን ልጅ ነህ የምናያቸው ነገሮ እንዳልከው ልክ አጥተዋል ።አንተም እግዚአብሔር ያበርታህ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ።

  • @asterkahsay1387
    @asterkahsay1387 Před měsícem

    ነጋሽየ ከዛኛው ቤት የሆኑ 2 አይቅርብኝ የሚሉ ናቸው እንጂ ከስም በስተቀር እንደኛ ነው ስርአታቸው ግን የሰማሁትን ልንገርህ ውጭ የነበረ መናፍቅ አስመራ ሊጋባ በተክሊል እግብቶ እዛ ከወሰዳት በውሀላ መናፍቅ አደረጋት ከባድ ዘመን ነው እኛም ጋር እኮ አለ እግዚአብሄር አምላክ ይታደገን አመሰግንሀለሁ

  • @helenkiflom7069
    @helenkiflom7069 Před měsícem +1

    Bezu gize tslotey lay ye betchristyan kifu ken liji aregegni elalehu ant yebetchristayan yekifu Ken liji neh. Egizyabher edme tena yesteh

  • @JoyfulWingedUnicorn-ir8sb
    @JoyfulWingedUnicorn-ir8sb Před měsícem

    selam lenate yhun negashya selamk ybza ayyyy binegerachewm aysemum ahun ahun asgi dereja dersalfetari ylemenen enji

  • @elsaababa9468
    @elsaababa9468 Před měsícem +1

    ግልፅ ነው እኮ የጳጵሱትን ልብስ ለብሶ የተቀመጠ ዱርዬ እኮነው ጠጅ ይዞ የተቀመጠ:: ይኼ ደሞ ግድላትን የሚ ተርብ ወራዳ ቀን ስጠው እንደ ዲያብሎስ በራሱ ይፈጠፈጣል እንኳን ቅድስት አርሴማን አማኝን ሊናገር ያማይችል በርኩስ መንፈስ የተያዘ በሽተኛ ነው እግዚአሄር ከዚህ ያድነን🙏

  • @zamiaddis690
    @zamiaddis690 Před měsícem +1

    ትዝታው እኮ ጤነኛ አይደለም አጋንንት የሰፈረበት ስለሆነ የገድለቅዱሳን በመጽሐፍትን ማየትም ስማቸውም ሲጠራ ያንቀጠቅጠዋል……. ምስኪን!!!! ምነው እዛ ገበያው ቀዘቀዘበት መሰለኝ ገድላትን የማጥፋት ዘመቻ ማወጅ ጀመረ የሚገርመው አንተ ትጠፋለህ እንጂ መጽሐፍቱን ማጥፋት አትችልም ከይሲ ውይ ለካ ከጠፋህ ቆየህ ሙት

  • @betlihembantihun2202
    @betlihembantihun2202 Před měsícem

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Yemarwuhabelay
    @Yemarwuhabelay Před měsícem

    Wondimachin bertalin tiglih ena weneh Betam Des Yilal...E/R Tsegawun Yabzalih

  • @tawabomansour9647
    @tawabomansour9647 Před měsícem +1

    Egzibehare Lensahai Yebekachawe

  • @MentesnotKetib
    @MentesnotKetib Před měsícem

    Egzeyabher kezeh hulu hexiyat yixebken

  • @Tewodros-tm7bs
    @Tewodros-tm7bs Před měsícem

    Achberbariw Negash businesses tekor,yehonk, asmesay Suw Nuh ato Negash

  • @user-bk4tu6ce6y
    @user-bk4tu6ce6y Před měsícem

    ነጋሽ ምንም እንኮን የፖለቲካ አቆምክን ባልወደም በቤተክርስቲያን ግን በእምነትህ ሁሉም እንደአተ ጠንካራ ብንሆን ይች ልትጠፋ ያለች ቤተክርስቲያናችን እናቆያት 🙏🙏🙏

  • @JalekoKo-rv3fs
    @JalekoKo-rv3fs Před měsícem

    ፔጤዎችን ብቻ አይደለም መቃወም እምነቱንም ጭምር ነው መቃወም ምክንያቱም ፔጤ አመልከዋለው የሚለው ከማርያም የማይወለደው ዲያቢሎስ መሆኑን እወቁ ኦርቶዶክሶች

  • @user-cw8bu2eq7b
    @user-cw8bu2eq7b Před měsícem

    ያስጠላል ሁሉ አይቅርብኝ ሰርግ እግዚአብሔር አይኖርበትም።

  • @user-mr6ds4ov5i
    @user-mr6ds4ov5i Před měsícem

    አቡናዬ አንተ ራስ ፈጥነ ማይክ ይዘ አይደል እንደዚ ሜዳ ላይ እያየን አዳምጠን አያሳደግን!!!

  • @eliastarekegn2648
    @eliastarekegn2648 Před měsícem

    አድሜ ይስጥልኝ ።ዘመኑን አሁን ነዉ መዋጀት !!!!

  • @toptutor2024
    @toptutor2024 Před měsícem

    ሰው እያስተኙ የሞተ አስመስለው ከሞት አስነሳሁ በጣም ያስቃል የሚገርምና የተዋጣለት ድራማ ነው።

  • @amsalegammie2303
    @amsalegammie2303 Před měsícem

    ዛሬም እግዛብሄር ታምርን ይሰራል

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 Před měsícem

    የተወቂ ሰዎች ነገር እማ ሰልችቶናል ካሜራውን እናሱ ላይ ነው የእውነት ለማናገር አንዷ ዝማሬ ከዘመረች ቦዋላ ፌስቡክ ላይ ራቁቷን ስጫፍር ነበረ ደግሞ እኮ ሚኪያስ የምባለው ልጅ ለእሷ ጥብቅና ስቆምላት ነበረ ይሄ ሰርግ ብቻ አይደለም የእውነት ለመናገር ከእኛ እንዳተገነጣሉት ስራቱንም አባላሽተውታል አብሶ ታክሊሉ ኧረ ደግሞ አሁን የመጣ ፋሽን ክርስቲና ከአነሱ ቦዋላ የምያደርጉት ነገር አብሶ አዲስ አበባ አከባቢ

  • @aynalemaya3651
    @aynalemaya3651 Před měsícem

    Iwunet naw wondim fetary erejim ideme ke tenagar yiadilik

  • @menbilove2757
    @menbilove2757 Před měsícem

    ጌታ ሆይ መተክ ገላግለን...የስቱዲዪ ፎቶ ነው ለመፍረድ መቸኮል

  • @zkebede8763
    @zkebede8763 Před měsícem

    ወዴት እየሄድን ነው አምላክ በቃ በለን ማረን

  • @sosetg1
    @sosetg1 Před měsícem +1

    ትዝታው በአሜሪካን መከስስ ይችላል against relegation ይታሰበትአሜሪካ የምትኖሩዘመቻ ይጀመር እስከመቼ ዝም ብሎ ይታያል?????

  • @senaitzewde2336
    @senaitzewde2336 Před měsícem

    የአቡዬ አመታዊ በአል አለት ሳሪስ አቦ የሰማሁት ልመና አያንዳንዳችሁ 10,000ሺ አዋጡ ካልቻላችሁ 5,000 ብለው ሲሉ ልቤ በጣም አዘነ ሰው ለእግዚአብሔር ብሎ የሚሰጠውን ይስጥ እንጄ እንዴት አንዲህ ይባላል ችግር በሆነበት የለት ጉርስ በጠፋበት ያሳዝናል አባካችሁ ልመና ይብቃ አያሰልቹን

  • @user-hu2qc2fx3r
    @user-hu2qc2fx3r Před měsícem

    አቤቱ ጌታ ሆይ አድነን ማርን ይቅር በለን ምን አይነት ጊዜ ደረስን እሚገርሙኝ እሚያሳዝኑኝ እንደዚህ ካሉ ፓስተሮች ምን ሊማሩ ነው ህዝቡ እሚሰበሰበው ወይ አለመታደል. ደሞ ትልልቅ ሰወች እኮ ናቸው እሚኖሩት

  • @menberewoldetsadik6481
    @menberewoldetsadik6481 Před měsícem

    ዘፈን ቢሆን ቆመሕ ታጨበጭብ ነበር የኢየሱስ ስም ሲጠራ መንገድጠበበሕ ጌታይድረሰልሕ

    • @user-tu8ny8sw6z
      @user-tu8ny8sw6z Před měsícem

      አረ ሠዉ በቦክስ እየተመታ ወንጌል ሆነ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ