#ለአላህ_ቅርብ_የሆኑት_ቄስ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
    ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
    #negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia#ለአላህ ቅርብ የሆኑት ቄስ!!! @NEGASHMEDIA

Komentáře • 86

  • @meserettilahun5446
    @meserettilahun5446 Před 9 měsíci +19

    እውነት ነው የአፋር ህዝብ ፍቅር እና ወርቅ ነው እግዛብሄር ሠላሙን ይስጠን የበረሀው አባቴ ቡራኬያቸው ይደርብኝ አሜን

  • @EtagegnYeneneh
    @EtagegnYeneneh Před 9 měsíci +13

    አውነት ነው የዛሬውስ ያስለቅሳል አ/ር ይባርክህ። አ/ር ለሁሉም ልቦና ይስጠን ነጋሽ ቅዱስ ዑራኤል ረዥም እድሜ ይስጥህ ከለላ ይሁንህ።

  • @tighest4445
    @tighest4445 Před 5 měsíci

    Amen Amen 🙏🙏 Amen 🙏 Amen ❤ Amen 🙏❤

  • @tamratsisay6950
    @tamratsisay6950 Před 9 měsíci +10

    ❤❤❤ ስለ ብፁ አቡነ ዬናስን በአይኔ ያየሁት ልመስክርላቹ ሀምሌ 6,1992 ዓ.ም አሰቦት ስላሴ ዝናብ ሲያዘንቡ በአይኔ በብረቱ አይቼ ተደንቄያለሁ መቼም አረሳቸውም የበረሀው አባት በረከታቸው ይደርብን።

  • @hiruttefera1646
    @hiruttefera1646 Před 9 měsíci

    አለን

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 Před 9 měsíci +4

    ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ሰላም ለኢትዮጵያ ፍቅርና አንድነቱን ለሕዝባችን አድይልን

  • @HanaBerhanu-lq9tg
    @HanaBerhanu-lq9tg Před 8 měsíci

    AMENE

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 Před 8 měsíci

    አሜን❤❤❤

  • @yetnebershlegesse4556
    @yetnebershlegesse4556 Před 9 měsíci

    ደስ የሚል ትምህርትም ምክርም ቃለህይወት ያስማህ ለኢትጵያም እግዚአብሄር ይድረስላት

  • @user-jq7us7uo6t
    @user-jq7us7uo6t Před 6 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 Před 8 měsíci

    አሜን አባት አቡነ ዮናአስ በረከታአቸው ይደርብን

  • @user-hu8or8xw7i
    @user-hu8or8xw7i Před 9 měsíci

    በርከታቸው ይደርብን በእውነት

  • @mitselalabera
    @mitselalabera Před 9 měsíci

    ነጋሽ ልጄ ቃለ ሒወት ያሰማልን እዉነትም መንፈስን የሚያድስ ተሳፋ ለቆረጠ የሚጠግን ነውና ዕድሜ ጤና ሰለምና በረከት ይስጥልኝ በየቤታችሁበ

  • @azeaze5127
    @azeaze5127 Před 8 měsíci

    Amesegnalu Wenden negash

  • @tgaberatube7076
    @tgaberatube7076 Před 9 měsíci +2

    🙏🙏🙏በረከትዎ ይደርብን አባታችን🙏🙏🙏

  • @alemkebed7530
    @alemkebed7530 Před 9 měsíci

    ነጋሽ በርታ ወንድሜ መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @Habeeba-oz7rp
    @Habeeba-oz7rp Před 9 měsíci

    ቃለህይወት ያሠማልን የአባታቺን በረከትዎ ይደረብን አሜን እግዚአብሔረ ይመሥገን በባታቺን ላይ አድሮ ላደረገልን

  • @asnibelhu8843
    @asnibelhu8843 Před 9 měsíci +4

    መልአኩ ሀገራችንን ይጠብቃት

  • @zkebede8763
    @zkebede8763 Před 9 měsíci +5

    እግዛብሄር ጥበቃውን ያብዛልህ እግዛብሄር በቃ ይበለን ለሁሉም ልቦና ይስጠን💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Matiastsegay8910
    @Matiastsegay8910 Před 9 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 Před 9 měsíci +3

    እንደ አቡነ ዮናስ ያሎትን አባቶቻችን ያብዛልን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን 🙏🙏🙏
    💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹‼️‼️‼️

  • @user-yt1ui6nt5v
    @user-yt1ui6nt5v Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርክህ ነጋሽ በዳዳ ለክርስትናህ የምትከፍለው ዋጋ መድኃኔዓለም ይክፈልህ

  • @emebettomass
    @emebettomass Před 9 měsíci

    እናመሰግናለን ጥሩ ፕሮግራም ነበረ

  • @tigistgezu6838
    @tigistgezu6838 Před 9 měsíci

    ❤❤❤

  • @abebe7532
    @abebe7532 Před 9 měsíci

    Egzeyabher yebarkih
    Ty 🙏

  • @dawittesema3485
    @dawittesema3485 Před 9 měsíci +2

    ቃለ ህይወት ያሰማህ ወንድሜ በጠዋት እጅግ በጣም አስተማሪ የሆነ የእውነት ቃልን ሰማሁ

  • @yordanosissac9408
    @yordanosissac9408 Před 9 měsíci

    ወንድሜ ተበረክ አጥንት የምያለመልም መልእክት ፈጣሪ ይባርካቹ ይገርማል እንደዚህ ወር የተፈተንኩበት ቀን የለም አምላክ ይመስገን ትንሽ የፈጣሪየ ቃል ስለሰማሁ ተረፍኩን አምላኪ የምድሩ አልተመቸኝ የሰማዩስ እባክህ እያልኩኝ አለሁ መምህር ሄኖክ ጠቃሚ የሆነውን ነግሮናል አጸናኝ

  • @leenaqater9636
    @leenaqater9636 Před 9 měsíci +3

    😭😭💔💔🤒🤒🤕🤕ይህመልእክት ለኔነው እጅግ ከፍቶነበር አሁንግ ተጽናና እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @amooseleshi6167
    @amooseleshi6167 Před 9 měsíci +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @hiruttefera1646
    @hiruttefera1646 Před 9 měsíci

    እግዚያብሔር ይባርክህ

  • @user-el8gh5td2x
    @user-el8gh5td2x Před 9 měsíci +1

    Amen

  • @user-rq8kg1lt5u
    @user-rq8kg1lt5u Před 9 měsíci +1

    መሂድን ተመኝቺ ነበር ግን ይሄንን ስሰማ ግራ ተጋባሆ የእውነት እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን እንደ ኦርቶዶክስ መኖር አልቻልኩም ስደትም ሰለቸኝ የእናቴን ጥያቄ መመለስም አልቻልኩም የእውነት ግራ ገባኝ😢😢😢

  • @moneali7435
    @moneali7435 Před 9 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sarayayi6928
    @sarayayi6928 Před 9 měsíci

    amen.amen.berketachew.yedreban.egzabehr.selamun.yantalen.🙏💚💛❤

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y Před 9 měsíci +2

    ቃለህይወት ን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @user-ow3iu7pb4l
    @user-ow3iu7pb4l Před 9 měsíci

    በጣም ይገርማል። የኣባታችን በረከት ይደርብን።

  • @tewahedodocumentary
    @tewahedodocumentary Před 9 měsíci +1

    በመንፈስ ቅዱስ የክህነት አባቴ ብጹዕ አቡነ ዮናስ🥰
    ዲቁና ሲሾሙን የመከሩን የሕይወት ምክር መቼም ከውስጤ አይፋቅም። የሚወዷቸው ጻድቅ አባት አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ በምልጃቸው ይጠብቁልን😍😍
    ብጹዕ አባታችን በረከታቸው ይድረሰን

  • @user-bl9ti4ip1e
    @user-bl9ti4ip1e Před 9 měsíci +1

    ማርያምን በእንባ ነው የታጠብኩት 😭😭😭😭

  • @user-fl9yc7il5y
    @user-fl9yc7il5y Před 5 měsíci

    በርቱ ትክክለኛ ሚዛናዊ መረጃ እንደምታቀርቡ ተስፋ አለኝ

  • @aliyealq23
    @aliyealq23 Před 9 měsíci

    🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samrawitadefres1639
    @samrawitadefres1639 Před 9 měsíci

    ነጋሽዬ በርታልን!!!

  • @haimont9075
    @haimont9075 Před 9 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ ነጋሽ የዛሬው ደሞ ይለያልልቤ በጣም ነው የተነካው❤

  • @user-gn4xh1ud7k
    @user-gn4xh1ud7k Před 9 měsíci

    የኔ ጀግና እግዚአብሔር ይስጥ

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 Před 9 měsíci

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏በርታ ወንድማችን😢

  • @NomorehgdefEzgharya
    @NomorehgdefEzgharya Před 9 měsíci

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fereselamtadesse5753
    @fereselamtadesse5753 Před 9 měsíci +1

    በአርቲስቶች ዙሪያ የተነሳው ነገር የሁሌ ጥይቄዬ ነው አንድ ቀን ነጠላ ለብሰው በሚያምር አለባበስ ክርስቲያን ሆነው ይታያሉ በማግስቱ በሚያስ ደነግጥ አለባበስ በአለማዊ መድረክ ላይ ይታያሉ እስከመቼ ሁለት ቦታ እንረግጣለን ለሌሎችም ሁለት አይነት መሆን ችግር የለውም ብለው እንዲሄድ እያደረጉ ለስህተት መንገድ ባይሆኑ ጥሩ ነው አብዝተህ በዚነገር ላይ ብትሰራ ጥሩ ነው::

  • @LeyaTeffera-ii8qu
    @LeyaTeffera-ii8qu Před 9 měsíci

    Wow it is parfact

  • @djdhfdhdh8716
    @djdhfdhdh8716 Před 9 měsíci

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እኔ በጣም አሞኝ መፅናኛ ሆኖኛል እግዚአብሔር አምላ ይጠብቅክ ክፍክን ያርቅልክ 🙏🙏🙏

  • @KaliRr-dw1un
    @KaliRr-dw1un Před 9 měsíci

    ቃለህይወት ያሠማልን ወንድማችን የአባታችን በረከት ይደርብን

  • @AliAli-nk4re
    @AliAli-nk4re Před 9 měsíci

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ነጋሽ በጣም ነው የምናመሰግነው ❤❤❤❤❤❤

  • @ftrerewotftrerewot2853
    @ftrerewotftrerewot2853 Před 9 měsíci

    አሜን አሜን አሜን

  • @biruktayitsisay7011
    @biruktayitsisay7011 Před 9 měsíci

    በእውነት ግሩም መለክት ነው፡፡ አሜም መውጫውን ያዘጋጅልን የተዋህዶ ልጆች እንበርታ ሀይሉን ያልብሰን እንደቸርነቱ ይማረን፡፡

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Před 9 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ዘመንህ ይባረክ 🙏❤

  • @yonastekie8762
    @yonastekie8762 Před 9 měsíci +1

    ነጋሽየ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @hannayohanns2002
    @hannayohanns2002 Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tsehayyilema9940
    @tsehayyilema9940 Před 8 měsíci

    Egziabhere yibarkih tiru miker na timhirt naw

  • @balager21
    @balager21 Před 9 měsíci

    እውነት ድንቅ ትምህርት ነው ወንድሜ ነጋሽ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @jipeesan382
    @jipeesan382 Před 9 měsíci +2

    ውይ አባቴ ሚካኤል ነው ያይሁት

  • @atenafderseh4409
    @atenafderseh4409 Před 9 měsíci

    እናመሰግናለን ነጋሽ የምታቀርባቸዉ ፕሮግራሞች ጠቀሚ ነገር ነው በርታልን

  • @melkamumitkue2990
    @melkamumitkue2990 Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን

  • @TigistBekele-vb9tm
    @TigistBekele-vb9tm Před 9 měsíci

    በርታልን ወንድማችን ጥሩ ትምህርት ነው ያገኘሁት

  • @rossross6520
    @rossross6520 Před 9 měsíci

    😢😢 yesewe lege beheyert 1 geza bekbade huneta yeftenal. Anduame ena nigegin ahune ya geize alifo sayewe betame edisetalhu egezeyabhere hulunem lebgo new yemyadirgew.mitfo yemislunin negiroche hulu ahune kalfu behual midschawocha honewelignal enam amesegane adirgonal.selhulu egizhabhir yemesgen😢

  • @user-yl4iz5le4t
    @user-yl4iz5le4t Před 9 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Tube-lr1tg
    @Tube-lr1tg Před 9 měsíci

    አፋሮች የዉነት እወዳችሁ ነበር ይበልጥ ወደድኳችሁ በስደት አብሬቸው ኑሬ አለሁ ጥሩ ናቸው ❤❤❤❤❤

  • @maizeiadah152
    @maizeiadah152 Před 9 měsíci

    Kale hiwet yasemalen wendimachin berita

  • @Mihiret855
    @Mihiret855 Před 9 měsíci

    ክብሩን ሁሉ እግዚአብሄር ይዉሰድ ለነሱም እዉነትን ይግለጽላቸዉና በክርስቶስ አምነዉ የዘላለም መዳን ይሁንላቸዉ።🙏 በእዉነት በጣም ብዙ መልካም ሙስሊሞችን አዉቃለዉ ሁል ጊዜ ስለነሱ ልቤ ይደማል

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር ይድረስልን

  • @RaniaYuhans-ls9ov
    @RaniaYuhans-ls9ov Před 9 měsíci

    Sagwan yabzalk wandame amsgnalw

  • @ZenashZenash-lx5wx
    @ZenashZenash-lx5wx Před 9 měsíci +1

    ቃለይህወትያሰማልንወንድሜእግዚአብሔርይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rm3hc4sl3w
    @user-rm3hc4sl3w Před 7 měsíci

    አንፍራ ሰይጣን እኛ ጋ መግጠሙ አይቀርም፤ ስለዚህ የሚድያ ሰውች ላመንክበት ህዝብህን ምራ፤ የፈራ ይመለስ!!!!!!!!!!

  • @metadeleyibeltale5832
    @metadeleyibeltale5832 Před 9 měsíci

    Emberhane teredahe wnedemye breta ayzohe

  • @RaniaYuhans-ls9ov
    @RaniaYuhans-ls9ov Před 9 měsíci

    Wadoch aye kasetan tankol hulachananm ysawarwn

  • @halasaade8338
    @halasaade8338 Před 9 měsíci

    🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭

  • @user-eb6to7ex3u
    @user-eb6to7ex3u Před 9 měsíci

    ነጋሽ፡ወንድሜ፡ወደ፡ወሎ፡ብንሔደ፡ሙስሊሙ፡ከክርስቲኑ፡ጋር፡ተጋብቶ፡ተዛምዶ፡የሚኖሩ፡ናቸው፡ኢትዮጵያዊነት፡ማለት፡ይህ፡ነወ፡፡

    • @tiube8057
      @tiube8057 Před 9 měsíci

      ከአሕዛብ ጋር መጋባት አይቻልም እኮ ኸረ ምን ሆነናል ወገን😢ፍቅር እና ሃይማኖት እየለየን እንጂ

  • @kidestmulunrh3279
    @kidestmulunrh3279 Před 9 měsíci

    ደስ የሚል ትምህርትም ምክርም ቃለህይወት ያስማህ ለኢትጵያም እግዚአብሄር ይድረስላት

  • @solomonbealy9137
    @solomonbealy9137 Před 6 měsíci

    እውነት ነው የአፋር ህዝብ ፍቅር እና ወርቅ ነው እግዛብሄር ሠላሙን ይስጠን የበረሀው አባቴ ቡራኬያቸው ይደርብኝ አሜን

  • @ftrerewotftrerewot2853
    @ftrerewotftrerewot2853 Před 9 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ftnfatn3938
    @ftnfatn3938 Před 9 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yetnebershlegesse4556
    @yetnebershlegesse4556 Před 9 měsíci +1

    ደስ የሚል ትምህርትም ምክርም ቃለህይወት ያስማህ ለኢትጵያም እግዚአብሄር ይድረስላት