218ኛA ገጠመኝ፦ የድርጅቱን ሰራተኞች በመተት የምትቀያይር ሚስጥራዊት ሴት (በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 10. 2021

Komentáře • 259

  • @hope1919.
    @hope1919. Před 2 lety +29

    መምህር አንተ ትለያለህ በእውነት እግዝአብሔር በአንተ ላይ አድሮ የብዙዎቻችንን ህይወት እየተለወጠ በዚህ ዘመን አንተን ስለሰጠን ፈጣሪን እናመሰግናለን መምህር ሰው እኮ ጠላቱን ካወቀ ይጠነቀቃል እኛም ጠላታችን ዲያብሎስ ሴራውን አውቀን እንድንነቃ እየለፋህ ነው እናመሰግናለን እግዝአብሔር ይጠብቅህ እድሜ ይስጥህ

  • @user-yl2pq1ys4n
    @user-yl2pq1ys4n Před 2 lety +21

    በጣም ይገርማል የምሰማቸው ገጠመኞች በቤታችን ውስጥ ያለነው አቤት ስንቱንተሰቃየን ግን ፈጣሪ ይመስገን መምህር በሂዎታችን በነብሳችን ደረሰልን መንፈሱም ተያዘልኝ ፈጣሪን አመስግኑልኝ ተመስገን ለፈጣሪምን ተስኖት መምህርእድሜይስጥልን እማፍቅር ትጠብቅህ ሀይለአጋንትን።ያርቅልክ ወንድሜ

  • @user-sm1wj6yb6f
    @user-sm1wj6yb6f Před 2 lety +12

    ውድ መምህራችን እንኳን መጣህልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን በምትሄድበት ሁሉ እመቤቴ ከፊት ከኃላህ ትቅደም አሜን

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 Před 2 lety +19

    አቤቱ እንዴት ድንቅ ነገር ነው የእግዚአብሔር ስራ እዚህ ገጠመኝ ላይ ያለህ ፀሎተኛው ወንድሜ እባክህን ፍቅርተ ማርያም ብለህ በፀሎትህ አስበኝ በሚቀጥለው ወር ትልቅ ቀጠሮ አለብኝ መድሃኒአለም ያስተካክልልኝ ዘንድ ነው !🙏🏽🤲🏽🙏🏽

    • @kukumekonn9112
      @kukumekonn9112 Před 2 lety

      ተሰፍዬ ጉንፋን ይዞሐል በናትህ በማርያም ማር ላምጣልህ በነጭ ሸንኩርት ውጠኽ ሰትተኛ ይተውሐል

    • @gidenahailay7666
      @gidenahailay7666 Před 2 lety

      wwwwww!!

  • @keedaw6764
    @keedaw6764 Před 2 lety +23

    መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን!!!

    • @haimanotteshome4766
      @haimanotteshome4766 Před 2 lety

      L9 if l99ll0

    • @muhidinkeaaa2907
      @muhidinkeaaa2907 Před 2 lety +1

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ምረቱ ያምጣልህ መምህር ወላዲተ አምላክ የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን

    • @user-lm9gy5hs8u
      @user-lm9gy5hs8u Před 2 lety

      @@muhidinkeaaa2907 זה לא אמת

    • @direbebedada307
      @direbebedada307 Před 2 lety

      @@haimanotteshome4766, a, a,,,

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe Před 2 lety +13

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ እንኳን ደና መጣህ

  • @user-hi5ib8bc4j
    @user-hi5ib8bc4j Před 2 lety +8

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደና መጣህ እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን አንተን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ የኛ እንቁ #እማፍቅር ትጠብቅህ🙏

  • @anbessaw7649
    @anbessaw7649 Před 2 lety

    ተባረክ መምህር ረጅም የአገልግሎት እድሜ ይስጥልን። አንተንም የመልእክትህን ተከታታዮችንም ጊሺ ቅድስት ማርያምና ቅድስት ክርስቶስ ሳምራ ለደጇ ታብቃችሁ። ደጃን የረገጠ መተት አይታደስበትም አዲስም አይገባበትም ወደመታቹና አስመታቹ ይመለሳል እንጂ። አድራሻ ቡታጅራ ከዚያ ቡኢ ከተማ ከዚያ በባጃጅ ገዳሙ ድረስ። ኑርልን ጸጋዉን እማ ፍቅር ብለህ የምትጠራት ወላዲተ አምላክ ታብዛልህ።

  • @allaama9702
    @allaama9702 Před 2 lety +13

    ለመምህራችን እንኳን ሰላም መጡልን
    ቃል ህይወት ያሰማልን ይሰጥልን አሜን

  • @astedemendefro3109
    @astedemendefro3109 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኩን ደህና መጣህልን።

  • @astedemendefro3109
    @astedemendefro3109 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ስሙ የከብርና የተመስገን ይሁን በእውነት መምህራችን በአንተ ላይ አደሮ ጠላታችንን እንድናውቅ ስላደርግን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን ።

  • @user-jb8uy3py5g
    @user-jb8uy3py5g Před 2 lety +2

    መምህር እንኳን ደህና መጡ በእውነት የተማርነውን በልቦናችን ያኑርልን አሜን ተባረክልን

  • @keedaw6764
    @keedaw6764 Před 2 lety +3

    መምህር በፀሎትህ አስበን ወለተ አማኑኤል ወለተ ሠማይት አስካለ ማርያም ወለተ ኪዳን ወለተ ኪዳን ተክለ ሀና ተክለ ዮሀንስ ገብረ አማኑኤል እስመላው ቤተሰቦቼ በፀሎትህ አስበን መምህር ተስፋዬ!

  • @saraT22
    @saraT22 Před 2 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @EdomTube2129
    @EdomTube2129 Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ይመሰነን መምህራችን ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልን እንኳን ሰላም መጣህልን💒💒💒

  • @elroemitiku8720
    @elroemitiku8720 Před 2 lety

    መምህር ተስፋዬ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ቤተሰብህ መሆን ከጀመርኩ ጥቂት ወራቶችን አስቆጥሪያለሁ ባንተ አድሮ አግዚአብሄር ብዙ ነገር እያስተማረኝ ነው ስሙ ይክበር ይመስገን አንተንም ከዚህ የበለጠ እንድታገለግል ፍቃዱ ይሁንልህ አግዚብሄር ያክበርልኝ ፡፡

  • @user-kg4ln5st3s
    @user-kg4ln5st3s Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንዴት ነህ
    ሰላም ፍቅር ለውድ ሀገራችን 🙏🏿😢እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር እንዳንተ አይነቶች ይብዙልን 🙏🏿😢

  • @blahblah5125
    @blahblah5125 Před 5 měsíci

    መምህርዬ የአገልግሎት ጊዜህን ያርዝምልን እግዚአብሔር ጸጋ ውን ያብዛልህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ

  • @user-lg2uy6iu7j
    @user-lg2uy6iu7j Před 2 lety +7

    ወድ መምህራችን አንደኔ የተለወጠ በላይክ ጀምሩ ተለውጫለሁ ግን መንፈስ ምንም የለም አሉ ግን ተደብቀዋል መሰረኝ እቢ አሉ

  • @sarah-vi3ut
    @sarah-vi3ut Před rokem +1

    የእግዚአብሔርን ቸርነቱ ይደንቃል ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን❤🙏።

  • @user-nk5fc1vp6u
    @user-nk5fc1vp6u Před 2 lety

    እፍታህ ተከፈት እፋታህ በለኝ ጌታየ
    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ በእውነት ቡዙ ትምህርት እየተማርን ነው ድንግል ሶልያና ትጠብቅህ የኔ ውድ መምህር

  • @user-vb7my2ou6x
    @user-vb7my2ou6x Před 2 lety +4

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እሺ መምህሬ👂💐🕊💐🕊💐🕊🕊🕊

  • @kirasnoobiart3429
    @kirasnoobiart3429 Před 2 lety +4

    መምህር account እኮ ቪዲዮ ውሰጥ ከማስገባት description box ላይ ብተስቀምጠው ሰው በቶሎ የገኘዋል ቪዲዮ በምትለቅ ጊዜ እንደዚ አይነት አጫጭር መረጃን ወይም መልእክት ማስተላለፊያ ነው DESCRIPTION
    በጣም ነው ማከብክ በተረፈ ♥️

  • @user-ms7bd8hh9l
    @user-ms7bd8hh9l Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስግን መምህርየ ተመስግን በቸሩኑቱ አለን ።አንተን የስጥን አምላክ ከብር ምስጋና ይሁን።

  • @user-qz9md5le4z
    @user-qz9md5le4z Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን አሜን አሜን
    ቃለህይውት ያሰማልን መምህር

  • @user-es2sj2tq4u
    @user-es2sj2tq4u Před 2 lety

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን አንታን የሠጠን እግዚአብሔር እምነታችንን ያፅናልን ፍቅሩን ያሳድርብን ከጠላት አይን ይሠውረን አሜን፫///

  • @user-wz4oo6xo2g
    @user-wz4oo6xo2g Před 2 lety +9

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ መምህራችን ።

  • @user-ri1qh5zn2g
    @user-ri1qh5zn2g Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @hhhhbhgg4957
    @hhhhbhgg4957 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን🙏🙏🙏🙏💒💒💒 መምህርችንሁሉም በፀሎት አሰብን

  • @user-xh8rf6ve5b
    @user-xh8rf6ve5b Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ተስፋ ስላሴ እንኳን ደህና መጣህልን እመብርሃን ትጠብቅህ ንቁ መምህራችን በፀጋ ሞገስ ያኑርልን 🙏🙏🙏

  • @taklayeden1699
    @taklayeden1699 Před 2 lety

    መምህራችን ኑርልን ስንት የማናቀውን አሳወከን ጌታዬ እያሉ መምህርግን አነቃህሀን ሴጣን ቡለህ በሰሙ ጠርጠተህ አዋረድክልን ጌታ ስሙ የተመሰገነ ይሁን

  • @user-cb2tr4cd9m
    @user-cb2tr4cd9m Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይጠብቀን አለን ማለት ከባድ ነው ይችን ጽውፍ የምታነቡ በሙሉ በማፈቅርሽ ይዛችሆለሁ በጾሎታችሁ አስቡኝ ሂወቴ ግራ ገብቶኛል ወለተ ሃዋርያት ወለተ ኣማኑኤል ወለተ ኪዳን ወልደ ያሬድ ገብረ ሚካኤል ገብረ ኣረጋዊ ብላችሁ ላገራችን እንድንበቃአ

  • @user-qw7ds1cm6s
    @user-qw7ds1cm6s Před 2 lety +2

    መምህሬ እንደት ዋልክ እንካን መጣህልን ፡ ብርታቱ ይስጥህ ወደ ህወታችን እንድንመለስ እየገፋፈሀን ነው ስንደክም እንደገና ታበርተናለህ እግዝ አብሄር ህዝቡን የምመልስበት ያተልክህ ነህ ፡አደርህን እንዳት ሰልቸን መረብህን ብዙ ሰዎች እያጠመድ ነው ደሞ ይጣምዳል ብውደታ እየማረከን ነው እግዘብሄር ይመስገን ብቻ

  • @zahraabdalh2745
    @zahraabdalh2745 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር አምላክ በህወታችን በቤታችን ይቅደምልን በቸሩነት ያስበን በእዉነት መምህር ቃለህወት ያስማልን እሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-qv7ni5uq6u
    @user-qv7ni5uq6u Před 2 lety +3

    እሚገርም ገጠመኝ ነው ወንድማችን እግዚአብሔር የድካሙን ይክፈለው ደግ ሰወችን አያሳጣን አሜን

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Před 2 lety +2

    በሥላሴ ስም በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው አቤትንፁ መንፈሳዊ መሆን መታደል ነው ካንተ ቡዙ ትምህርት ወስጃለው እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም አለምእስቲ B ላዳምጥ 🌹🌹🌹🌹♥️🌼🌼

  • @mimibelay1783
    @mimibelay1783 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሠላመ እግዚአብሔር ይብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @banchayehuyenework8292

    መምህር ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ባለታሪኩ ወንድሜ ወለተ ቂርቆስ ነኝ በፀሎት አስበኝ ።

  • @mimibelay1783
    @mimibelay1783 Před 2 lety +7

    ሆ ሠው ሁሉ በቃ እግዚአብሔር እረስቶዋል ማለት ይቻላል መከራችንስ የበዛው ስለ ክፋታችን አይደል ሁፍፍፍፍፍፍፍ ወይ ክርስቶስ መቼ ይሆን አንተን መበደል የምንተወው አቤት አቤት አ ቤ ት ማረን ይቅር በለን ማረን ይቅር በለን ማአአአ ረን ይቅር በለን

  • @bellatbellat8325
    @bellatbellat8325 Před 2 lety +1

    ሰላመ ክርስቶስ ይብላችሁ የተዋህዶ ልጆች ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛሎትአሜን

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 Před 2 lety +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን፣ ዘመዶቼ እባካችሁ አክስቴ በጠና ታማለች እህተ ዮሀንስነ ማራት ብላችሁ ፀልዩላት፣ መምህራችን እባክህን ፀልይልን።

  • @galxya1162
    @galxya1162 Před 2 lety +1

    እንኳን ደህና መጣህልን መህምሮ ምርጥና ንፁህ የተዋህዶ ልጅ ተስፈዬ አበራ

  • @user-nv9nh5vu3t
    @user-nv9nh5vu3t Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልን ውድ መምህራችን አንኳን በሰላም መጣህልን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህርየ በእድሜና በጸጋ ይጠብቅልን አሜን

  • @genetashebir6118
    @genetashebir6118 Před 2 lety +13

    ሰላም የእግዚያብሄር ቤተሰቦች እዲሁም መምህር፣ ወድማችን እማምላክ ክብረት ትስጥልን። በፀሎት አስቡኝ ወለተስላሴ ፣ወልደ ሰንበት እያላችሁ ።

    • @user-ok1bt6wx1g
      @user-ok1bt6wx1g Před 2 lety +1

      እግዚአብሔር ያስብሽ እህታችን

  • @user-wy1xg1ek9n
    @user-wy1xg1ek9n Před 2 lety

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @fetledemissie3188
    @fetledemissie3188 Před 2 lety +1

    ሰላም መምህር የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ይህን ለሚያደርጉ በራሳቸው ዕድል የማይጠቀሙ የሰው ዕድል የምያበላሹትን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው

  • @abelayele6404
    @abelayele6404 Před 2 lety

    ተስፋ ሥላሴ ተወልደ መድህን አስካለ ማርያም ጸዳለ ማርያም ብስራተ ገብርኤል ሀብተ ሥላሴ

  • @yitqedes
    @yitqedes Před 2 lety

    እግኢአብሄር ስራው ድንቅ ነው ሀጥያት በምትበዛበት ቦታም የእግኢአብሄር ምህረት ትበዛለች. የዚችን ሴትዮ ክፋት ማን ጠረጠረ እግኢአብሄር በሰውየው በኩል ድንቅ ስራ ሰራ፡፡ እግኢአብሄር ይመስገን

  • @user-ty2tl8wg4y
    @user-ty2tl8wg4y Před 2 lety +2

    እኳን ደህና መጣህልን እግዚአብሔር ከነበተሰብህ ይጠብቅህ እናመሰግናለን

  • @mimimimi7949
    @mimimimi7949 Před 2 lety

    memehrachn kalhiwet yasemalign erjem edma katan nager yestote amen Amen Amen 💚💛❤🙏

  • @emualmu1923
    @emualmu1923 Před 2 lety

    የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልህ መምህራችን በርታ

  • @emuzeethiopia352
    @emuzeethiopia352 Před 2 lety

    መምህራችን እግዚአብሄር ይጠብቅህ እግዚአብሄርያክብርልን በፆለትአ ስቡኝ ወለተሠማአያት ካረብሀገር ፆለት ከጀመርኩ አሰቶ በሠውነቴላይውር ውርእያ ለ ጭቅላቴላይ በመውጣት አይምሮየንዘገምተኛለማድረግእየሞከረነው በፆለትአትርሱኝ🙏🙏🙏🙏💒💒💒

  • @eyerusalimwedajo2886
    @eyerusalimwedajo2886 Před 2 lety +6

    ፈጣሪ ይማርክ

  • @user-wd7vi5ij3b
    @user-wd7vi5ij3b Před 2 lety +1

    አሜን፫ እግዚአብሔር ይመስገን እንቁ መምህራችን እንኳን ሰላም መጣክልን

  • @gugffj3345
    @gugffj3345 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይማርህ መምህር ገና በጅማሬው ጥሩ ትምህርት ያገኘሁበት ገጠመኝ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ገና መጨረሻውን አልሰማሁትም ወለተ ጻድቅ በጸሎት አስቡኝ

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 Před 2 lety +1

    አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን አንኳን ደና መጣህ አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ይብዛልክ

  • @user-pe2qo4hd5w
    @user-pe2qo4hd5w Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህ

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጣህ መምህር አዳምጬ እመለሳለሁ like 👍👍👍👍👍 እያደረግን ውዶችዬ

  • @user-ez1ve1rq7r
    @user-ez1ve1rq7r Před 2 lety +2

    ሠውኮ ከሠይጣንምበላይሠይጣነሁኗል. አግዚ አብሄር የማረን ሠትመጥፎሠው እዳለም መልካም ሠው አግዚአብሄር ሠጠን

  • @tesfayhadis6975
    @tesfayhadis6975 Před 2 lety +1

    ቃል ህወት ያሰማልን መምህራችን

  • @selam801
    @selam801 Před 2 lety +4

    መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛልህ

  • @misarkmisark3065
    @misarkmisark3065 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን

  • @rabimohammedyoutube
    @rabimohammedyoutube Před 2 lety

    መምህር ጠንካራ ነህ እኔ ሙስሊም ነኝ ግን በአንተ ምክንያት ክርስታን ጓደኛየ በጣም ተቀይራለች ብርታትና ጥንካሬን ተምራለች መልካምነትህ ደስ ይላል ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ወደኔም ጎራ በማለት ሰብ በማድረግ ግዳፋችሁን ስጡኝ 🙏🙏

  • @user-qg7jv3zp3j
    @user-qg7jv3zp3j Před 2 lety

    የኛ ዕቁ መምህራችን ምህርቱን ይላክልህ ሉዕል እግዛብሄር አቤት የኛጉድ እሄነገር የማውቀው ታሪክ ጋር ይመሳስላል ግን ምን ዋጋ አለው ብዙ እርቀትሂድውብኛል ብቻ በስላም ሀገሬ ልግባ እንጂ የመምክርን ትምህርት በደብ ነው ማስራጭት የምግልገው ክፍለሀገር ብዙ ችግር አለ እውነት

  • @aynabebazenaw7580
    @aynabebazenaw7580 Před 2 lety

    መምህር እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ የኔ ጌታ ተባረክ ምንም አይንካህ መላ ቤተሰብህን እግዚአብሔር ይጠብቅ ወለተ ስላሴን ብስራተ ገብርኤልን ወልደ ኪሮስን አፀደ ኪሮስን በፀሎትህ አስበን

  • @user-cb2gf1uc7i
    @user-cb2gf1uc7i Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @TobiyaMedia
    @TobiyaMedia Před 2 lety

    በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህርየ በእድሜና በጸጋ ይጠብቅልን አሜን

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o Před 2 lety

    መምህር በጣም ይገርማል
    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @user-bn6qt8iw3o
    @user-bn6qt8iw3o Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @salmesalme1348
    @salmesalme1348 Před 2 lety

    መምህር እንኳን ሰላም መጣህልነ እግዛብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @hannakonjo3951
    @hannakonjo3951 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 Před rokem

    እውነት ቃለ ህይወትን ያስማልን አቤት ይገርማል ሁሉም በየ ቤቱ አለ

  • @bezaeuale9465
    @bezaeuale9465 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-vr8ny3vo3l
    @user-vr8ny3vo3l Před 2 lety

    መምህር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አይኔን ይከፍተዋል ገጠመኝህ

  • @helanamde1472
    @helanamde1472 Před 2 lety

    Egziyaber Abzto ymarh tebarek memhr 🙏

  • @zinashzed246
    @zinashzed246 Před 2 lety +1

    አሜን እንኳን በሰላም መጣህ መ\ር

  • @gfccucu4334
    @gfccucu4334 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን

  • @dagigecho23
    @dagigecho23 Před 2 lety

    በጸሎት አስቡኝ ሐይለ ገብርኤል ብላቹ

  • @user-qv7ni5uq6u
    @user-qv7ni5uq6u Před 2 lety +3

    ሰላም መምህር እዴትነህ ጉፋኑተሻለህ እግዚአብሔር ፈውሱኑም ይላክልህ

  • @user-bv6iw1ot4j
    @user-bv6iw1ot4j Před 2 lety

    መምህር እግዚአብሔር ይማርክ
    እግዚአብሔር ለንስአ ያብቃን በየቤታችን ስት ጉድ ነው ያለው

  • @user-bm2uw7sg2y
    @user-bm2uw7sg2y Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምራችን ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ጊፋዉ ምድነው እግዚአብሔር ይማርህ

  • @hiwotbelete1511
    @hiwotbelete1511 Před 2 lety +1

    Egziabher ynesgen mamher

  • @kidanemaryam1538
    @kidanemaryam1538 Před 2 lety

    መምህሬ ብዙ ትምህርቶችን አደምጣለሁ ብዙ መልሶቼን መልሰህልኛል ከራሴ ጋር ብዙ ግዜ አወራ ነበር ያም ሆኖ ግን አሁን በጣም ተስፈልገኛለህ እባክዎ ግዜ ሰጠው ጥያቄየን ይመልሱልኝ ምኖረው ከሀገር ውጭ ነኝ መጨረሻው 8005 ደውየ ነበር ግን መርሃ ግብር ከጨረስክ በሗላ ነው ልመና ነው ምለምንህ ለኔ አልቻለኝ አለ ርዳኝ ቀጠሮ ይስጡኝ በቀጠሮ እንገናኝ እንደማገኝህ ተስፋ አደርጋለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @tigistgetachew7892
    @tigistgetachew7892 Před 2 lety

    Kale hiwot yasamalen mamirachin 🙏❤️👏

  • @betykassaye6181
    @betykassaye6181 Před 2 lety

    THANKS 😊

  • @ermiastam8220
    @ermiastam8220 Před 2 lety

    God richly bless you

  • @user-sm1wj6yb6f
    @user-sm1wj6yb6f Před 2 lety

    ወድ መምህራችን ቤተሰቦቸን በፆለትህ አስብልኝ ወለተ ማርያም. ገብረ ስላሴ ገብረ ማርያም. ወለተ ኪዳን. አመተ ሂወት. ወለተ ስላሴ ብለህ አስብልኝ

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před 2 lety

    ሰላም እግዚአብሔር ከእርሶ ጋር ይሁን መ ምኽራችን ተስፋ ስላሴ ቃለኽይወት ያሰማልን በጣም ዉስብስብ የሆነ ገጠመኝ ነዉ

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን
    ውይ ጣጣ ይገርማል ።

  • @gdf7602
    @gdf7602 Před 2 lety +1

    እግዚአብሄር ይመስገን መምህር

  • @Sara-ok8ri
    @Sara-ok8ri Před 2 lety

    አስተማሪ ገጠመኝ ነው መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን Bን ላዳምጥ 😍

  • @devan8265
    @devan8265 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን

  • @mahiyerayawa1585
    @mahiyerayawa1585 Před 2 lety

    መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መጨረሻውሳ

  • @merrymerry1262
    @merrymerry1262 Před 2 lety

    ሠላም ላተ ይሁን መምህር በጣም አሥተማሪ ትምህርትነው የሚገርምነው እኔ ማይግሪን አለብኝ አላርጅክ አለብኝ ፈጣሪ ምህረቱን ይሥጠን ከባድነው

  • @hhhhbhgg4957
    @hhhhbhgg4957 Před 2 lety

    በጣም የምገርም ገጠመኝነው መምህር እድሜናጤነ ይሰጥልን እግዚአብሔር 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹❤⛪️🤲🤲🇪🇹

  • @addaagsa6706
    @addaagsa6706 Před 2 lety

    ቃለ ህወትን ያማልን መ ምህር

  • @tigistetsegaye6212
    @tigistetsegaye6212 Před 2 lety

    እድሜ ይስጥልን መምህር ያስተማረን አምላክ ቅዱስ ሚካየል ተመስጌን ምን ይሳንሀል ♥♥♥

  • @user-bi1nv6wd2o
    @user-bi1nv6wd2o Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን

  • @house8969
    @house8969 Před 2 lety

    ቃለህይወትን ያሰሜልኖ መምህር