103 A ገጠመኝ ፦(memihir tesfaye abera getemeng)( የጎረቤት ልጆች ገላ ታጥቦ የመጣ ጣጣ) በመምህር ተስፋዬ አበራ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 07. 2024

Komentáře • 314

  • @user-cg1ig7dp3t
    @user-cg1ig7dp3t Před 3 lety +14

    እግዝኦ መሀርነ ክርስቶስ
    እግዝኦ መሀርነ ክርስቶስ
    እግዝኦ መሀርነ ክርስቶስ
    አቤቱ የኛን አታስብ
    ምህረትህ አይራቀን
    ሰፊው ክንድህ ይዘርጋልን
    አቤቱ ተወን
    ጌታ ሆይ አድምጠን የህዝብን ከህዝብ ጋር የምያባላውን ዘንዶ በታላቁ እጅ በመስቀልህ ሴፍ ቆራርጠህ ጣልልን አሜን

    • @pezapet411
      @pezapet411 Před 3 lety +1

      አሜን አሜን አሜንንንንንንን

  • @classiphone5329
    @classiphone5329 Před 3 lety

    Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen memehir Egziyabehr yitabekelen 💚 💚 💚

  • @medanetgonnfa7352
    @medanetgonnfa7352 Před 3 lety +1

    Amen amen amen 😭😭😭😭🙌🙏🙏🙏

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před 3 lety +12

    አቤቱ ማረን ይቅርም በለን
    አቤቱ ማረን ይቅርም በለን
    አቤቱ ማረን ይቅርም በለን
    ስለ ናትክ ስለ ድንግል ማርያም ብለክ እናት አገሬን ኢትዮጵያ ምኽረትን ላክልን💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @memeke5620
    @memeke5620 Před 3 lety +1

    Amen amen amen egzybiher yemsgan

  • @abac2092
    @abac2092 Před 3 lety

    Enqan selam metah memehr bewnt kalhiwet ysemalen amen amen egezabeher amelak agerachn selam adergeln amen amen amen

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před 3 lety +1

    አቤቱ አምላካችን ሆይ ይቅር በለን አቤቱ አምላካችን ሆይ እንደቸርነትህ ነው እጂ እንደበደላችን አይሁን ። እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ

  • @user-tu9se1tg4k
    @user-tu9se1tg4k Před 3 lety +52

    1 ኛ ነኝ ዛሬ ኑኑኑኑኑኑኑ የመዳም ቅመሞች አብረን እንማር ስለሀገራችን እንፀልይ እሙዬን እንለምናት ለልጆ እድትለምንልን 😪😪

  • @user-pm5oo7cc7r
    @user-pm5oo7cc7r Před 3 lety

    ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን ለእኛም አስተዋይ ልቦና ያድለን በፀሎታችሁ አስብኝ

  • @user-bl1oo9ru3u
    @user-bl1oo9ru3u Před 3 lety +1

    እግዚያአብሄር ይመስገን ደህና እኳን ደህና መጣህልን የኛ እቁ መምህራችን የአገልግሉት ዘመንህን ይባርክልን

  • @haimehaime5910
    @haimehaime5910 Před 3 lety

    መምህር ሰላምህ ይብዛ በእውነቱ ሁላችንም የራሳችንን ስራ ብንሰራ እውነትም ሰንበትትምህርትቤት ሰበካ ወዘተወዘተ ልግምተኛነትንትተን በቅንነት በመታዘዝመንፈስ ትህትናንገንዘብአርገን በሱባኤ በጾም በጸሎት ብንተጋ መልካም ነው አንዳንድ ሰበካጉባኤሰንበትተማሪተራአገልጋይ እግዚአብሔር አጎታቸው እስኪመስላቸው ይመስላቸዋል እኔካልባረኩ አትድንም ይላሉ እኔካላሰርኩ እኔካልፈታሁ ይላሉ ሳይሰበኩ ሰበካይሆናሉ ግን ከስራ ስራትይበልጣልስትላቸው አይይሄአፌምንልበልህ መምህር ቃለህይወትያሰማልን

  • @almasalmas8660
    @almasalmas8660 Před 3 lety

    Amenn amenn amenn

  • @Milliboy100
    @Milliboy100 Před 3 lety +52

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ... እዚህ ቤት ውስጥ ያላችሁ እህት ወንድሞቼ መምህር ተስፋዬን ለመርዳት ይህንን ቪዲዮ ስትመለከቱ በየመሀሉ የሚመጡ ማስታወቂያዎችን (skip ) የሚል ይመጣል ማስታወቂያው እስኪያልፍ ከጠበቃችሁ መምህር ይጠቀማል ማለት ነው ግን skip ⏭ የሚለውን ከተጫናችሁ ምንም አይጠቀምም ማለት ነው ስለዚህ ሙሉውን ቪዲዮ በማየት መምህርን መርዳት ይችላል ::
    በተረፈ ሁሉም ትምህርቶች የኛ ሂወት ናቸው ማለት ይቻላል እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ !

    • @rowcellel209
      @rowcellel209 Před 3 lety

      መልካም የሆነ መልእክት ነው

    • @kidistmamo2460
      @kidistmamo2460 Před 3 lety +1

      እውነት ነው እኔም ከመምህር ዘመድኩን ያወኩት እና ማስተወቂያውን እስከ መጨረሻው ማየት ወይም አለማሳለፍ ለመምህር ይረዳዋል ጥሩ ሐሳብ ነው🙏🙏🙏

    • @user-of8gj2di6n
      @user-of8gj2di6n Před 3 lety +1

      እሽ ለሱ አረ እናረጋለን ፈጣሪ ይጠብቀው

    • @21MarYam
      @21MarYam Před 3 lety

      እሺ

    • @aresamwmeftahgetahoye6275
      @aresamwmeftahgetahoye6275 Před 3 lety

      Wedimachin enamsginali ina adenywa neny enadedaliw mastawiqa segaba awin gen tebukaliw alamawiki naw

  • @aass5403
    @aass5403 Před rokem

    አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን ሃገርችንም ሰላም ያርግልን😢❤

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 Před 3 lety

    መምህር ተስፋዬ እድሜና ጤና ያድልህ ሌላ ምን ልበል

  • @genetwedajo1273
    @genetwedajo1273 Před 3 lety +1

    አሜን ፫ እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያየን ማርልኝ ድንግል ሆይ የአሥራት ሀገርሽን አደራ ከልጅሽ ከወዳጅሽ ከጌታችን ከመድሀኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶሥ ዘንድ ይቅርታና ምህረትን ለምኝልን አሜን ፫

  • @rozayeslasabarya3467
    @rozayeslasabarya3467 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
    የሚገርም ገጠመኝ ነው
    አቤቱ ማረን ይቅር በለን 6 ልጅ ማስወረድ
    አባት ሆይ እንደ ሀጺያታችን ብዛት ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርከው

  • @hsgssggs6852
    @hsgssggs6852 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @tsehaytsehay3881
    @tsehaytsehay3881 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-xr5zv3or5u
    @user-xr5zv3or5u Před 3 lety

    ቃልህይወትያሰማልንመምህራችን

  • @user-kq9zw2mo7k
    @user-kq9zw2mo7k Před 3 lety

    ቃለ ህወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail105 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምራችን

  • @sarayegojjamlig5942
    @sarayegojjamlig5942 Před 3 lety

    እናመሠግናለን መምህር እግዛብሄር ይባርክህ
    ለኢትዮጵያ ሠላሙን ያምጣልን

  • @seblegessesse6549
    @seblegessesse6549 Před 3 lety

    መምሕርዬ በፀሉት አስበኘ ሠብለ ወንጌል ብለሕ

  • @woinshetsama2693
    @woinshetsama2693 Před 3 lety +2

    እንኳን ሰላም መጡ መምህር እረ ይልቀቁልን የርሰወን ትምህርት እንፈልገዋለን አስተማሪ ትምህርት ለመማር ጊዜና ወቅት የለውም ደግሞ በርሰወ ትምህርት ነው የሚያጽናናን እኔ በጭራሽ የf/b ወሬ መስማት አልፈልግም በዚህ ይህ ሆነ በዛ ይህ ሆነ ሰልችቶኛል ሁሉንም ነገር ሁሉን ለሚችለው ሰጥቻለው እሱ ሲፈቅድ ሁሉ ይሆናል የሰላም አምላክ ይመልከተን አሜን

  • @zinatube2251
    @zinatube2251 Před 3 lety +3

    ሰላም መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ

  • @user-gf5pr7mx4k
    @user-gf5pr7mx4k Před 3 lety +18

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጡልን ውድ የመምህር ተስፋየ አበራን ትምህርት የምትክታተሉ እህት ወድሞቸ እናት እባቶቸ እባክችሁ በፀሎት አስቡኚ ወለተ ገብርኤል ብላችሁ

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 Před 3 lety +1

      I believe that god 😍😍😍👌🏽👌🏽👌🏽

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 Před 3 lety +1

      It hurts me so much 😭😭😭😭😭😭😭😂😂😂😂😂😂😹😹😹😹😹

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 Před 3 lety +1

      It hurts me so much and sad making me so sad 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😹😹😹😹😹😹😹😹😹😹😹😹😹😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😹😹😹😹😹😹😹😹😹

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 Před 3 lety +1

      It hurts me so much sad when saying that 😭😭😭😭😭😭😹😹😹😹😹😹😹😹😹😹😹😭😭😭

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 Před 3 lety

      It hurts me so much sad 😢😹😹😹😹😹😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-zg5fc3gb9r
    @user-zg5fc3gb9r Před 3 lety

    እግዚአብሔረ ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን እግዚአብሔረ ሆይ ለሀገራችንን ሰላምና ፋቅረን አዉረድላት አሜን ደብተራና ጠንቋይ ማስተዋልን ይስጣችሁ የእኔን ወንድም ደጁ ልብስ ሰቅሎ ልብሱ ጠፋዉ ተማሪ ነበረ የ9 ኛ ክፋል ነዉ እና በጣም ጎበዝ ነበረ እክላስ ሲገባ እያዛጋ ያንጠራራዋል ተክላስ ሲወጣ የት አንደገባ ጥሩ ይሆናል በጣም ያለቅሳል መጨረሻላይ አልማረም አለ ትቶት ስደት ሄደ እና እግዚአብሔረ አምላክ ይፈዉሰዉ በፀሎት አስቡት የክረስትና ስሙ ወልደ አረጋይ

  • @user-kz4hq3on6u
    @user-kz4hq3on6u Před 3 lety +1

    አቤቱ ማረን🤲🤲 ስንት አይነት ግፍና መከራ አለ በሂወታችን ውስጥ እግዚኦ ማረን እየሱስ ክርስቶስ😭😭😭😭 አቤት በየሰፈሩ ያለ ጉድ አስተዳደጋችን በክፋ መንፈስ የተያዘ እራሳችንን እንመርምር መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅክ በርታልን

  • @user-ou2ho1vb3b
    @user-ou2ho1vb3b Před 3 lety

    *ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር*

  • @genetsolomon1604
    @genetsolomon1604 Před 3 lety

    መምህር እንዴ ሰነበትክ ከነ ቤተሰብህ ሰላም በክረሰቶሰ ይብዛልህ ኢትዮጵያ እንዴት ነች እግዚአብሔር ምደራችንን ይጠብቅል
    ሰላም ያምጣልን በዚህ የተሰበሰባችሁ ሁሉ እህት ወንደሞቼ ሰለ ሀገራቸንን ለጸሎት ሰንበረክ እባካችሁ አንድ አባታችን ሆይ እያልን እንፀልይ እግዚአብሔር ይቅር ይለናል ከልበችን ፈቅር ይኑርን ሜዲያላይ አትጣድ የምንጠቀመው ላይ መጣድ ይሻላል እግዚአብሔር ማሰተዋል ይሰጠን

  • @selamdesta6138
    @selamdesta6138 Před 3 lety

    Egziabher ymesgen memhrachn hagerachn selam yargln

  • @kokoebkokoeb8218
    @kokoebkokoeb8218 Před 3 lety +38

    መምህር እንኳን ሠላም መጣክልን
    ለአገራችን ኢትዮጲያ የድግል ልጂ አማኑኤል ሠላምን ፍቅር ይስጥልን
    እዉነት እስኪ እደኔ የእምዬ ኢትዮጲያ ሠላም የናፈቀዉ😢😢

    • @ayas6327
      @ayas6327 Před 3 lety

      Mulu betsbchn Tigray new yalut Dubai new yalhut betam chnkogn 8 kn hongnl silk aysram betam new mechnkew

    • @senaittesfaye2288
      @senaittesfaye2288 Před 3 lety

      አዉ እይስማ ነዉ ዝማሬ መላከትን ይስማልን ተስፋዬ ስላሴ እግዚአብሔር ስራ እይስራ ነዉበርተ ልቦና ይስጠን

    • @user-sc4yn2fb2x
      @user-sc4yn2fb2x Před 3 lety

      ስላሟን መስማት የማያስደስተዉ ይኖራል ብላቹህ ነዉ ሞቱ በቀነስ አሁንስ ጨነቀን ኡፍፍፍፍፍ

    • @pezapet411
      @pezapet411 Před 3 lety

      አምላክ. ሰላሙን ይላክልን

    • @messayyekiya8727
      @messayyekiya8727 Před 3 lety

      Hulum yenafekew new mamaye gfa bil yhen tefat midegfu ke 100 aybeltum

  • @hjkhjkl9292
    @hjkhjkl9292 Před 3 lety +1

    እዉነት ነዉ እግዚአብሔር አምላክ አገራችን ከመከራ ይሰዉረን መምህር እባኮት በጸሎት ያስቡኝ አጸደ ማሪያም ብለዉ

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h Před 3 lety

    የእግዚአብሔር ሰም የተመሰገነ !የተባረከ!
    የተቀደሰ ! የተወደሰ! ይሁን መምህራችን
    እመ አምላክ ትጠብቅ እድሜ እና ጤና ይሰጥልን ፀጋውን ያብዛልህ !!! መዝሙሮች
    እጅግ ልብ ይነካል 💚💛❤😢😢
    አገራችንን ኢትዮጵያ እና ህዝባችንን ከመከራ ነፍስ ከመከራ ሰጋ ይታደግልን በቃቹ ይበለን
    የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር !!!

  • @ayni2800
    @ayni2800 Před 3 lety

    የኛ ውድ መምህር እንኳን ስላም መጣክልን የኛ ነገር ተነግሮ አያልቅም እሱ እግዚአብሔር ይማረን እንደኛ ሀጺያትና ክፋት ሳይሆን እንደቸርነቱ ይማርን አሜን፫ ይሄ የተርገመ ጠንቋይ ደብተራ የሚባሉትን እግዚአብሔር እንደጉም ትን አድረጎ ያጥፋልን መምህራችን ልክ ነህ የኔ ውንድም ልክ አሁን እንዳልከው ጸጉሩን ተቆርጦ ሲጨርስ እነሱ የተቆርጠውን ወስደው አስደገሙበት ለ1 አመት ከ6 ወር ያክል እግሬን ይላል እጀን ይላል ብቻ እየተቀያየር ነው የሚያመው የኮሌጅ ተማሪ ነበር አቃተው ተወው ከዛ ወንቅሽት ገብርኤል ሄዶ ለ2 ሳምንት ተጠምቆ ደና ሆነልኝ እግዚአብሔር ይመስገን እኛ ስውች ክፉ ነን ልቦና ይስጣቸው እግዚአብሔር።

  • @user-gw2fc7gg7c
    @user-gw2fc7gg7c Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይሁንልን!
    መምህር ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ!!!

  • @pezapet411
    @pezapet411 Před 3 lety +1

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን አሜን አሜን
    ።በሀያሉበልኡል እግዚአብሔር ስም እንደምን ዋላችሁ እንደ ቆያችሁ. ውድ መምህራችን. እንኳን በሰላም።መጣህ.
    እመቤቴ ማርያም. እናቴ. ከነሙሉ።።ቤተሰባችህ. ከክፍነገራ ይጠብቅልን.
    ።።

  • @taibataiba4951
    @taibataiba4951 Před 3 lety

    Uuuffff betamii yasazinal ingizabeer yaasibeen
    Memeher isiitti quxurachuu lakkulliyyii bee hiqirrittaa gaa yee qaxittaa

  • @weseneethiopia8720
    @weseneethiopia8720 Před 3 lety

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw yadangal mariyam lijii kantgaa yiihun memehir

  • @kalekidanbuzanesh2704
    @kalekidanbuzanesh2704 Před 3 lety +1

    Kal hewat yasamalen memera

  • @mohammadalmagir1768
    @mohammadalmagir1768 Před 3 lety +4

    አሜን አሜን አሜን እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን እናት ሀገራችንን ድንግል ማርያም ከን ልጅዋ ትጠብቅልን አሜን

  • @user-gu1ds6zu5k
    @user-gu1ds6zu5k Před 3 lety

    እግዙሀቤርይምስገንእግዚሀቤርአምላክይድርስልን

  • @saramichael3449
    @saramichael3449 Před 3 lety +7

    I am one of the people that changed because of your getemeng and teaching. Thank. 🙏

  • @abifantahun1996
    @abifantahun1996 Před 3 lety

    Memheri kalhwet yasmalen bedme betsga yetbekelnh memihir betam ysznl ewnet new memheri kalhwet yasmalen Egazabihey ymesgen Egazabihey ymesgen Egazabihey ymesgen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-we9cj4tg8y
    @user-we9cj4tg8y Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በጣም መምህር እግዚአብሔር ፊቱን ይመልስልን ድንግል ማርያም ያስራት ሃገሩዋን እሱዋ ሰላሙን ታምጣልን አሜን አሜን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @bayushemulugetabayushemulu1784

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተሰፋዬ አበራ እንኳን በሰላም መጣክ አቤቱ የድግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርሰቶስ ሀገር ኢትዮጵያዊ ሰላሞን አመጣልኝ አተ ጠብቃት ፈጣሪዬ አሜን አሜን አሜን

  • @mohammdalli170
    @mohammdalli170 Před 3 lety +5

    ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች መምህራችን እንኳን ደና መጣህ

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ይባርካል እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን ቸሩ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ጠብቃት ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን ♥️🤲

  • @Tube-if5bz
    @Tube-if5bz Před 3 lety

    መምህራችን እኳን በሰላም መጣቹልን እኳን ለባተለ ማረያም ክብረ በአል አደረሳቹህ አደረሰን እናታችን ድንግል ሆይ ላገራችን ኢትዮጲያ አስቢያት ሰላምን አንድነት ፍቅር ላኪልን ኧረ እኔ ሰላሜ ጠፍቱል 😥😥😥😥😥😥😥😥 አገር ሰላም ሲሆን ነዉ መዉጣት መግባታችን አባት ሆይ የቲምቢት መፈፀሚያ አታድርገን 😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @biruktieiegu1279
    @biruktieiegu1279 Před 3 lety +1

    መምህራችን እኳን በደናመጣህ ድግልማርያም ትጠብቅህ አገራችን ያለችበትሆኔታ ያስፈራል ጌታችን መዳኒታችን እየሱስክርስቶስ ይቅርይበለን ሁላችን በርትተን እንፀልይ እዲምረን

  • @Tube-kk8yo
    @Tube-kk8yo Před 3 lety

    እመሰግናለን መምህርችን 🙏

  • @mulualim7948
    @mulualim7948 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እንኳን ደህና መጣህ መምህር
    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን
    እግዚአብሔር ደጉ ንጉሥ ቴዎድሮስን ያምጣልን
    የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያቅርብልን
    ኢትዮጵያ የአለም ብርሀን የአለሙ ገዢ ነች 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @lidyayerdaw671
    @lidyayerdaw671 Před 3 lety

    Selam selam la melahu la betesebhey endet walahu ebakahu ya memeir tesfay kuter yalahu ba egezhabher sim tebaberehuy

  • @bettybetty4065
    @bettybetty4065 Před 3 lety

    መምህር ሱስ ሆንክብን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-xu5dn7tm9z
    @user-xu5dn7tm9z Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
    መምህራችን ስለ ሃገራችን ኢትዮጱያ በጣም
    ታመናል ፣ተጨንቀናል ስዶቶኞችን በፀሎታቹሁ አሱቡን ።

  • @memeke5620
    @memeke5620 Před 3 lety

    Amen amen amen

  • @Linda-ee5kv
    @Linda-ee5kv Před 3 lety

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @yohinaweletyohines2013
    @yohinaweletyohines2013 Před 3 lety +8

    እግዚአብሔር ይመስገን ሠላምህ ይብዛልን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን ይቅርታ ግን አንተ እያልኩኝ በእውነት ሀገራችን ሠላም ያድርግልን በእውነት በጣም ተጨንቀናል እግዚአብሔር የምህረት እጅህን ዘርጋልን አሜን አሜን 🤲😥😭

  • @tsebel3211
    @tsebel3211 Před 3 lety

    Egziabher yimesgen selam lant yihun memihr

  • @user-bt5gl6fn4j
    @user-bt5gl6fn4j Před 3 lety +2

    መምህራችን አባታችን እኳን በሰላም መጣህልን. እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዛልን ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላሟን ያብዛልን.

  • @meronmeron8872
    @meronmeron8872 Před 3 lety

    Amen amen amen egzybher yemsgen memiherachin Inkwan bselam betena metakilin lhagerachin ydingil Maryam liji mhirtun bkirbu yadrgilin 😭😭😭🙏🙏🙏

  • @tube4569
    @tube4569 Před 3 lety +6

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሀገራችን ሰላም ያውረድልን አሁንስ ይስፈራል ፀልዩ እቶቼ ።

  • @rahelakileluretafikri9003

    አቤቱ ፈጣሪዬ ሀገሬን ማርልኝ

  • @user-px9lx4qd8b
    @user-px9lx4qd8b Před 3 lety

    እንቃዕብሰላምመፃካመምህር

  • @user-kw3se1xw6s
    @user-kw3se1xw6s Před 3 lety +2

    እግዝኣብሄር ኣምላክ ይመስገን ክቡር መምህራችን እንኳን ዳህና መጣህልን

  • @woynshetkassheun3692
    @woynshetkassheun3692 Před 3 lety +1

    ኤፍታህ )እንኳን ደና መጣህ መምህር
    ቃል ህይወት ያሠማልን🤲
    አሜን አሜን አሜን 🤲

  • @worektadess1253
    @worektadess1253 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሰላምህ ብዝትት ይበል መምህር እንኩዋን በሰላም መጣህልን

  • @user-tp2ig4mq1t
    @user-tp2ig4mq1t Před 3 lety

    ሰላም እግዚአብሄር ይብዛላችሁ የተዋህዶ ልጆች በያላችሁበት የእግዚአብሄር ጥበቃ አይለያችሁ አዳምጨ እመለሳለሁ እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን በጸሎት እንተሳሰብ በእዉነት በጣም ያማል እማማየ ሀገሬ ክብሬ ሆይ የእሰራኤል አምላክ ይታደግሽ ተንሻየሽን ያሳየን እማምላክ ሆይ ያሰራት ሀገርሽን ይጠብቃት ዘንድ ለልጅሽ ንገሪዉ

  • @tigabudessye1904
    @tigabudessye1904 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ሆይ ይህንን የሰቆቃ ዘመን አሻግረህ መልካሙን ዘመን አምጣልን አሜን አሜን አሜን

  • @mercimerci236
    @mercimerci236 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜንቃለህይወትያስማልንመምህራችን

  • @user-mt1mw1wk6y
    @user-mt1mw1wk6y Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን በሰላም መጣህልን መምህር አምላካችን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እንደ ቸርነቱ ይማረን🙏🙏

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህራችን ተስፋ ስላሴ እንደምን አለህ! የአገራችን የህዝባችን ጉዳይ በስደት ሁነን እንቅልፍ አተናል መምህር😭😭😭የማያንቀላፋው የማይተኛው አምላክ አገራችን የገባውን ኩፉ መንፈስ ነቅሎ ይጣልልን የእውነት ውስጤ ተርበሸ😭😭😭አባት ሆይ በቃ በለን😭😭😭

  • @hiwithiwit5652
    @hiwithiwit5652 Před 3 lety +1

    ሰላም መምህር እንኳን ደና መጣህ አር ችግር የለውም እንዳውም እንፅናናለን ይሄንን ስንሰማ መምህር እና በዚህ ወቅት ማቅርብህ መልካም ነው እግዚአብሔር ማስተዎሉን ይስጠን መድኪኑን ገበሬውን ጨፍጨፉት የራሔልን እንባ የሰማ አምላክ ይመልከተን

  • @fekradsiyoutube1422
    @fekradsiyoutube1422 Před 3 lety +1

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እግዚአብሔር በምህረቱ ይማረን ይቅር ይበለን እጁን ያንሳልን በቃ ይበለን

  • @pezapet411
    @pezapet411 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን. ውድ መምህራችን. ።ቃለህይወት ያሰማልን
    ያገልግሎት ዘመንህን. ያራዝምልን

  • @tigistaychlu8076
    @tigistaychlu8076 Před 3 lety

    የተዋህዶ እቁ መምህራችን በድሜና በፀጋ ይጠብቅልን

  • @seblegessesse6549
    @seblegessesse6549 Před 3 lety

    ቃለ ሒወት ያሰማልን በጣም ይገርማል እንደዚ እያደረጉ እንዴት ኢትዬጲያ ታድጋለች ብቻ እግዚያብሔር ይቅር ይበለን

  • @user-dh7fn8kz3b
    @user-dh7fn8kz3b Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እንቁ መምህራችን እግዚኦ አባታችን ታረቀን😭😭😭😭😭

  • @zddd5746
    @zddd5746 Před 3 lety +1

    ሠላም መምህር እንዴት ኖት እግዚአብሔር በእርሶ አድሮ የብዙዎችን ታሪክ እንደቀየረ ተስፋ አለኝ
    በርቱ እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁኖት።
    የምወዳችሁ የሀገሪ ልጆች ስሞኑን ፈጣሪ ቢፈቅድልኝ ወደ ሀገር ቤት እገባለሁ ሁላችሁም ወለተ መድህን እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ሁሉ ነገር ያስፈራል መንገዱ 😥ሠላሙን ያውርድልን
    በርቱልኝ እናንተም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ውድድድድ💚💛❤️

  • @user-xu5dn7tm9z
    @user-xu5dn7tm9z Před 3 lety

    ሰለ መዝሙሩ መምህራችን በጣም በጣም እናመስግናለን

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @taymoztaymoz2903
    @taymoztaymoz2903 Před 3 lety

    Ameen Ameen Ameen 🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️😭😭😭👈☝️☝️☝️☝️🌺🌺🌺🌻🌻🌼🌼

  • @selamselsmselam6601
    @selamselsmselam6601 Před 3 lety +1

    እግዚያብሄር አምላክ አገራችን ህዝባችን ይጠብቅልን እንጅ እቅልፍ አያስተኛም ይጨቃል ይጨቃል

  • @user-hc6un4wo3j
    @user-hc6un4wo3j Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ መምህር አሜን ፫ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ያስባት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እኔ በምታቀርብልን ገጠመን በጣም ተምራለሁ አሁን ለይ በጉጉት ነው ምጠብቀው እግዚአብሔር ልቦናችን ይክፈትልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏

  • @destadesta8130
    @destadesta8130 Před 3 lety

    በጣም ያሳዝናል ብድር በምድር ነው እሚባለው ቃለ ሂዎት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን

  • @mekdes4kilo756
    @mekdes4kilo756 Před 3 lety +1

    አሜን እግዛብሔር የተመሰገነ ይሁን እንኳን ደህና መጣክ መምህር

  • @user-or2ej7zr6w
    @user-or2ej7zr6w Před 3 lety +1

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን 💚💛❤

  • @Hana-cz7kl
    @Hana-cz7kl Před 3 lety

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር
    አቤቱ ጌታ ሆይ እረ ስንቱን ነው እሚሰማው እግዚኦ መሀርና ክርስቶስ

  • @hanabiyahana3557
    @hanabiyahana3557 Před 3 lety

    Yeselam aemlk selemn ystelen

  • @user-cl3qs1tn6z
    @user-cl3qs1tn6z Před 3 lety

    እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያ አስባት
    መምህር በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ የሚገርም ነው አይኛ ሰወች ስንቱን ሰራ ነው

  • @user-ei6gj1rd2z
    @user-ei6gj1rd2z Před 3 lety +1

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ኤፍታህ ብየ ጀመርኩ ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @user-id2hc4zm5x
    @user-id2hc4zm5x Před 3 lety

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እንቁ መመህራችን እንኳን ሠላም መጣህልን

  • @yashyyashy1514
    @yashyyashy1514 Před 3 lety

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ ጎረቤታማቾች ሲጣሉ ብዙ እናቶች ምን እንደሚደረግ ያዉቃሉ በቸልተኝነት እዬተዉት ነዉ እጂ ልቦና ይስጠን ለሁላችንን

  • @user-ml3mj8gp6f
    @user-ml3mj8gp6f Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን ውድ መምህራችን እኳን ደህና መጣህ ሠላምህ ይብዛልን ከነ ሙሉ ቤተሠብህ 👏👏👏
    እግዚአብሔር ለሀገራችን ሠላምን ፍቅርን አድነትን ይሥጥልን ክፉዎችን ያቀዝልን ልቦና ይሥጥልን ሀገሬ ዞሬ መግቢዬ ነሽ እና ክፉሽን አልሥማ 😢😢😢

  • @lbiebeegziabhertsena7653

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አሜን አሜን አሜን መምህር

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 Před 3 lety

    አቤት እግዚአብሔር ይማረን ከባዲ ነው

  • @alemalemwalle5761
    @alemalemwalle5761 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላመወት ይብዛ መምህራችን እንኳን ደና መጡልን
    እግዚአብሔር ለአገራችን ሰላም ያምጣልን አሜን

  • @muhidinkeaaa2907
    @muhidinkeaaa2907 Před 3 lety

    እንኳን በሰላም መጣህ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እንደምህቱ ያርግልን

  • @missidababa9529
    @missidababa9529 Před 3 lety

    እግዚአብሔር አምላክ እንደምህቱ ያርግልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን